ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታዬ ስለትራስ ፊደላት ማብራሪያ ቢሰጥ መልካም ነው ማለትም ስለ ኒ ሂ ሃ ሀ ኬ ሰ.. እሊህን ፊደላት ከሚመጣው ቃል ጋር ጠቅልሎ ነው ማንበብ ስለሚባል በማስረጃ አስደግፈው ቢያስረዱን ስለተተ
በተጨማሪም ስለተጸውዖ ስሞች(ሰያፍ ስሞችም) ይነሣል አይነሣም ጭቅጭቅ ስላለ አብራሩልን አመሰግናለሁ