የሸህ ዓሊ ጎንደር ተውሶላት |አዘልዩል ቀዲም|Sheh Ali Gonder Tewusolat

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @sewsunmustefa8975
    @sewsunmustefa8975 ปีที่แล้ว +3

    ኢላሂ ምን ዓለም ወሠደኝ! አላህ ይውደድላችሁ አባቶቼ

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 2 ปีที่แล้ว +8

    ስላም አሌኩም አልአምድሌላ የአላህ ባርች ምናለ ወላኤ እርዳታችውን አላህ ያስረዳን በነሱ ይሁንበት አገራችንን ስላም ያርግልን አላህ አሜን እናቾቼ

  • @shadiwas2399
    @shadiwas2399 2 ปีที่แล้ว +4

    እህህህህህህ በየቀኑ ቢሰማ የማይሰለች በተለይ በዚህ ዘመን

  • @umeman3391
    @umeman3391 2 ปีที่แล้ว +4

    እሚን ያረቢ

  • @NuredinNuredin-i8n
    @NuredinNuredin-i8n 2 วันที่ผ่านมา

    ماشاءالله

  • @yenebiwedaj77
    @yenebiwedaj77 2 ปีที่แล้ว +3

    Amin

  • @AmdomHaddis-nk7bv
    @AmdomHaddis-nk7bv ปีที่แล้ว

    አላህ ኣላህ ኣላህ ኣላህ ማሽአላህ

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን የታጁ መእሩፍን ሶለሏህ አሰማን ማለቴ ታጁ ማእሩፍ ያርባያውን

  • @shadiwas2399
    @shadiwas2399 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ አላህ ልጅነቴን አስታወሰኝ በረካ ሁን ላስደመጡኝ

  • @FetihaAdilu
    @FetihaAdilu 9 หลายเดือนก่อน +1

    አጅብ ነዉ ወላሂ መገን ሸህ አሊ ጎንደር መገን ጎንደር መገን ሃድራ መገን ትውስታ

  • @abduseaid4446
    @abduseaid4446 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ አጅብብብ እረጂም ሀያት

  • @ኢስላማውይዳአዋወች
    @ኢስላማውይዳአዋወች ปีที่แล้ว

    መአላህተባረከላህ❤❤❤❤

  • @AlexQ1e
    @AlexQ1e 16 วันที่ผ่านมา

    ሽሕውችበርከት፡ድዓችሁ፡ይድረስልን፡ባለንበት፡አማና፡ባላህ፡አማናቅዲሙም፡ወቅትዩም፡በተስጣችሁጊታ፡አታጡምና፡ከአንድአላሕቡትጠይቁያስምአልበስሩአሜን፡ይሁንልንአመንቱወከልናአላሕ

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 2 ปีที่แล้ว +1

    የልጅነትጊዜማሻአላህበረካሁንወንድም

  • @ኢስላማውይዳአዋወች
    @ኢስላማውይዳአዋወች ปีที่แล้ว +1

    አዘልዪልከሪም

  • @adanechiabebe7994
    @adanechiabebe7994 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏👋

  • @hassenmulat5715
    @hassenmulat5715 หลายเดือนก่อน

    አዘልዩል ቀዲም

  • @zezulove6868
    @zezulove6868 2 ปีที่แล้ว +1

    💞💕💕💕😍😍😍😍😍

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 2 ปีที่แล้ว +2

    አጀብ

  • @samueladem1935
    @samueladem1935 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸህ አሊ የዘረ ሀረጋቸው ደቡብ ወሎ የኮሬብ ሠው ነበሩ ።

    • @Hadretuna77ethio
      @Hadretuna77ethio  2 ปีที่แล้ว

      አዎ እውነት ነው ኮሬብ ነው ትውልዳቸው

    • @jilaludinferej583
      @jilaludinferej583 ปีที่แล้ว

      ጎንደርን በጣም ስለወደዱዋት ራሳቸው ናቸው እኔ ሸህ አሊ ጎንደር ነኝ ብለው ለራሳቸው ስም ያወጡት
      እንጂ እንደዛ ብለው አይጠሩም ነበር ለምሳሌ ጎንደር ላይ ሸህ ሙሀመድ ደሴ ሚባል አሉ ሸህ አሊ ጎንደር እንደ ጎንደሬ ሠው መጠራት ፈልገው ያረጉት ሰለሆነ ወደህ ተቀበለው

    • @samueladem1935
      @samueladem1935 ปีที่แล้ว

      @@jilaludinferej583 ሞኝ ነህ መሰል
      ሽህ አሊ ጎንደር ብዙ ተቀምጠዋል ስለዚህ አንድሰው እንድ አከባቢ ላይ ከተቀመጠ ብዙ ግዜ በዛው አከባቢነው የሚጠሩት።በየቦታው እየሄዱ እስልምናን እያስተማሩ እያስፍፉ የነበሩት የወሎ ሙስሊሞች ነበሩ ።ጎንደርም ቢሆን በቅርብ ነው እስልምና እየበዛ የመጣው ።የክርስትናም የእስልምናም መሰርቱ ወሎነው
      ይህን ማወቅ ካለብህ ከ100 አመት በፊት የኢትዮጵያን ታሪክ ማወቅ አለብህ

    • @Hayat-c2x
      @Hayat-c2x ปีที่แล้ว

      የዘር ሀረጋቸው አስቃሪ ይባላል ያአስቃሪ ዝርያ ደግሞ ሁሉም አሊሞ ናቸው ከጥቅስ አንበሳ ጭምር

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ትዛታየን ቀቀሰው