ይሄ የመጨረሻ መልስ ነው አላህ ስለሚወደኝ ሁሉን በአይኔ አሳየኝ ቆርጦልኛል ስስቅ አንጅ አዝኜ አልመጣም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3.8K

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1070

    ከሶፊ ጎን ነኝ የምትሉ እስኪ 👍👍😢

    • @AbdoSultan-nd4bu
      @AbdoSultan-nd4bu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      👍👍👍👍👍👍

    • @Halima-lt3pm
      @Halima-lt3pm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አለን

    • @AbdoSultan-nd4bu
      @AbdoSultan-nd4bu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አ ለ ን 👍👍👍👍👍👍👍

    • @EkramAli-v2m
      @EkramAli-v2m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አለን

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አለን

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +893

    የስደቷ ጀግና እህታች ሶፊን የምትወዱ እስኪ 200k ስገቡኝ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Hayat-b6g
      @Hayat-b6g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
      @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢንሻአላህ

    • @መርየምጎንደሬዋ
      @መርየምጎንደሬዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ሶፊ ተለውጠሺ አሳያቸው እንሱን ዘወር ብለሺ አትያቸው እኛ ጎንደሬዎች ቆፍጣናዎች ነን ቀብረር በይ አንች ጠንካራ ስትሆኝ የተወሺ እራሱ ዙሮ ይለምንሻል ፈላጊሺ ብዙ ነው ከዛሬ በኃላ ስታለቅሺ እንዳላይሺ ሚዲያ ላይ እናሱ እንደሆነ ሆን ብለው ለማናደድ ቆርጠው ተነስተዋል ነቃ በይ ህይወት ይቀጥላል

  • @MekdesSahla
    @MekdesSahla ชั่วโมงที่ผ่านมา +95

    ውይ በምን ቃል ልግለፂሽ የኔ ጀግና በርችልን

    • @sofiayimer5722
      @sofiayimer5722 33 นาทีที่ผ่านมา +1

      እሠይ እደዚህ ፈካ በይ❤❤

    • @BalimaAdam
      @BalimaAdam 32 นาทีที่ผ่านมา

      በርቺ አላህ ይርዳሽ❤❤❤❤

    • @UmReem-i7d
      @UmReem-i7d 11 นาทีที่ผ่านมา

      አይዞሽ

    • @RabiaEndris-m3u
      @RabiaEndris-m3u 9 นาทีที่ผ่านมา

      አላህ ይጠብቅሽ ሶፊየ አብሽሪ እህቴ የኔ የዋህ

    • @Zinat9-jg2gt
      @Zinat9-jg2gt 5 นาทีที่ผ่านมา

      በርች እህቴ ጀግና ነውመሆን ጥላት ያልቅሥ አታልቅሽ ለማንደሥእድለው

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +556

    ሶፊ የዋህ ነሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን እኛም ከጎንሽ ነን😢

    • @Rania-vi8dg
      @Rania-vi8dg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል❤

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Helen endesa betebekerech

    • @Ffdd-rc8sp
      @Ffdd-rc8sp ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍👍💗💗💓💖💖💖❤❤❤

    • @ሱመአልሀምዱሊሏህ
      @ሱመአልሀምዱሊሏህ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሶፉ ተያቸው ስለስው አታውሪ ሑሉንም ለአሏሕ ስጭው ሑሉንም አሏሕ ያውቀዋል ወንጀል ነው ሑቢ ጉዞ ወደፊት እሺ

    • @ፀጋነሸ
      @ፀጋነሸ 29 นาทีที่ผ่านมา

      yes❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪

  • @ፎዚነኝየእናቴነፈቅ
    @ፎዚነኝየእናቴነፈቅ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +432

    ወለሂ ቶፊቅ አይሆንሺም ሶፊ የረሰሺን ሂውት አሰምረሺ ኑር የኔ እህት❤❤

    • @Naeema-c9w
      @Naeema-c9w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አይባልም ተውውው ሱበሃን አሏህ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አወ ወላሂ አይሆናትም ያስታዉቃል

    • @NiemaMohammed-o1e
      @NiemaMohammed-o1e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይሆናትም ባለዬ ነው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷእሕቴደምሪኝ😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Naeema-c9wውዷደምሪኝ እሕቴ😢😢😢❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ማርያምን ከዚህች በኋላ እንዳታለቅሺ እንኳን ወንድንና እናታችንንም አተን ምንኖር ስንቶቻችን ነን ሁሌም ቢሆን ተበዳይ ሁኚ በዳይ አትሁኚ የሰዉን ስራ ፈጣሪ ይከፍላል ዉዴ አንቺ ጠንካራ ሴት ሁኚ

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 12 นาทีที่ผ่านมา

      ለቀስተኛዋ ናት ተያት

  • @seade127
    @seade127 ชั่วโมงที่ผ่านมา +167

    ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሙሀመድ ሱለሏህ አለይሒ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላቡ አለይሂም ወሰለም🎉

    • @enateene-yy3sg
      @enateene-yy3sg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለለሁ ዐለሂ ወሰልም🎉​@@sara-ip8db2do5d

    • @NejuMu
      @NejuMu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      S a w

    • @AhnemAhmed-mr9uu
      @AhnemAhmed-mr9uu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      SAW❤❤SAW😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +355

    ሶፉዬን ስስቂ እጂ ስትካፊ ሁለታኛ አትምጪ እኛ እኖድሻላን ስትካፊ ይካፋናል ያምትሉ ለይክ😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤😊😊

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አዎ ሶፍዬ እንደዚህ ጠንካራ ሁኚ

    • @AbdoSultan-nd4bu
      @AbdoSultan-nd4bu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @hekmahekmmma9538
      @hekmahekmmma9538 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ትክክል የሆነ የወድ አልጫ

    • @FhtierYdyrtrtd
      @FhtierYdyrtrtd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @ashakal4696
      @ashakal4696 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ውድ ሥድተኝች ድአአድርግ ለኝ
    ውጅላችንንንአላህ ኢቴግፍራትንን አላህ ይቀበለን 😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +120

    የኔ ጀግና እንዲ ዘነጥ ብለሽ አቃጣቸዉ❤❤❤

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa 21 นาทีที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤s

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +241

    ሶፊየ ጠካራ ሁኝ እህቴ የሴት ጓደኛ አታብዥ ያገሬ ልጅ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ😢😢😢❤❤❤

    • @Nesrya.NasirNasir
      @Nesrya.NasirNasir ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ።ውድ።በረቺ

  • @WafaaKerres
    @WafaaKerres ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ሶፊያ የኔ ውድ ሁሌም ጀግና እንደዚህ ቆፍጠን❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +183

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማሻአላህ ❤

    • @enateene-yy3sg
      @enateene-yy3sg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@LaylaNasryማሸ አለህ❤🎉

  • @EslamicTube
    @EslamicTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +69

    ወላሂ አሁን ነው ጀግና የሆንሽው ቆፍጠን በይ አብሽሪ የኔ ፀይም

  • @ራኬብ
    @ራኬብ ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ሶፊ ደስታሽን ነው የምፈልገው ማርያምን የኔ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +136

    የኔ ጠንካራ❤ እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ግን ለምድን ነው ፈተናችን የሚበዛው😢😌💔

    • @SeadaSeid-v3i
      @SeadaSeid-v3i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      الله ስለሚወደን ነዉ😢

    • @Seid-z9n
      @Seid-z9n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስለምናምን

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሠው እናምናል ለዛ ነው😢

    • @sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
      @sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላህ ስለ ሚዮደን ነዋ

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም😢😢

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +217

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር
    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @jemila51
      @jemila51 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @sadaSad-mh7dp
      @sadaSad-mh7dp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      S A W❤❤❤❤❤

    • @meram123
      @meram123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @Tayubatayuba-m7u
      @Tayubatayuba-m7u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሰለሏሁ አለሀይሂ ወሰለም

  • @ሀሊመት-ተ6አ
    @ሀሊመት-ተ6አ ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ጤና እያላት ሁሉን አሞልቶ ሠጥቷት ልመና ላይ ያለችው እሧ ርካሽ ናት

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    ሶፊ እህቴ ጀግና ሁኚ እኛ የስደት እህቶችስ ከጎንሽ ነን ቶፊቅ አይሆንሽም ❤

  • @واجه
    @واجه 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ጠላት ይቃጠል ፋታ ቤይ ሶፍዬ ከጎኒሽ ኔን ❤❤❤❤❤❤

  • @አምሪያ-ቸ5መ
    @አምሪያ-ቸ5መ 47 นาทีที่ผ่านมา +7

    ሶፊዬ የኛ ንግስት በርታ በይ እሽ ልዕልታችን ከዚህ ቡሀላ ማልቀስ የለም እሺ ሀቢበቲ❤❤❤❤

  • @fufu4959
    @fufu4959 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +235

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም. እህታችን ደግሞ አብሽሪ ጉሊ ሀስቢየሏህ ወኒዕመል ወኪል👆

    • @kiyaye-fj5hr
      @kiyaye-fj5hr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሱለላሑአለይወሰለም

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-gm3ro4iq1y
      @user-gm3ro4iq1y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስለላህአለይሂ ወሰለም❤

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      saw

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +160

    #ሶፊየ ተግዲህ አልቅሰሺ እዳትመጭ ጠክርሺ ኮራ ቀብርር ብለሺ እሱ ቅጥል ዲብን እዲል አድርገሺ ነው መጣት ያለብሺ የምን ማለቃቀስ በቃ ቆፍጠን በይ ስገጂ ሶላትል ለይል ቁራአን ቅሪ አዳምጭ ልብሺ እዲርቃቃ የልብ መርጋጊያ የአላህ ቃል ነው የኔ ውድ😍 ለወንድ እና ለፀሀይ ፊት አትስጭ😍❤❤❤❤❤

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ የኔ ዉድ ትክክል ነሽ😘😘😘

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክልተካራተሆነችነገሌላቀንነዉ

    • @Myወሎ
      @Myወሎ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ያኢላሂ 😍😍

    • @Myወሎ
      @Myወሎ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ያኢላሂ 😍😍

    • @JuneadAhmed-u9j
      @JuneadAhmed-u9j ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል❤❤

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሰፊዬ የስደቷ ጀግና አይዞሺ እደዚህ ስትስቂ ነው የማምርብሺ በቺ ሁሉ ነገር ብከብድም በርቺ ጠካራ ስትሆኝ ነው ሁሉም የሚያልፈው🎉🎉🎉🎉

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +86

    ወላሂ ስጠብቅሽ ነበር የዋልኩት የኔመላካም ሁሌም እንደዚህ ፍክት በይልን የኔከርታታ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዷደምሪኝ እሕቴ😢😢❤❤

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም😂

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +100

    አይዞሽ ፈጣሪ ካቺጋር ይሁን የኔ ውድ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ መልስ አለው ለፈጣሪ ሰጥተሽ እለፊ ወደፊት ብቻ🙌

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

    • @zehara5
      @zehara5 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @zehara5
      @zehara5 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

  • @ksa-ep8fz
    @ksa-ep8fz 23 นาทีที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ ሥታለቅሽ ደስ አይልም

  • @nejat9998
    @nejat9998 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    ባልሽ ቢከዳሽ ምን ታደርጊያለሽ አሉዋት ስለሚወደኝ አይከዳኝም አለች ግን ከከዳኝ ጠልቶኛል ማለት ነው እና እሱ እንጂ እኔ አልጎዳም አለች ለምን ስትባል እሱ በጣም የሚወደውን ያጣው እኔ ደግሞ የሚጠላኝን አለች አንዷ እና አንች ጀግና ሴት በርች አብሺሪ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም ሁላችንንም ተከድተናል ግን ትምህርት ሁኖናል የሚኅዱንን ሰወች በሰበብ አላህ ከህይወታችን ስላራቀልን አልሀምዱሊላህ

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላሂ አላህ ለኛ የማይሆነውን ነው የሚያርቅልን እኔ የምወደው ልጅ እሱም በጣም የሚወደኝ ባጋጣሚ ቅይር አለ ጥሎኝ ሄደ እኔም የራስህ ጉዳይ ካንተ የበለጠ እንጅ ያነሰ አላገኝም ብየ ብሎክ አደረኩት ልክ በአንድ አመቱ ደወለልኝ በቪድወ አረቄ እየጠጣ ሰክሮ ነው 😢ደነገጥኩኝ ሌላ ሰውም ስጠይቅ አንች አታቂምጅ ሱሰኛ ነውኮ አሉኝ በጣም አላህን አመሰገንኩ ለካስ ስለማይሆነኝ ነበር አላህ ያራቀልኝ ብየ ደስ አለኝ በድጋሜ ብሎክ አርጌ አሰናበትኩት አሁን በሌላ ቁጥር እየቀያየረ ይለምነኛል እኔ ግን ላየው አልፈልግም ሙስሊም ሆኖ መጠጥ ከጠጣ ምን ሊጠቅመኝ@@zeharahassen7810

  • @NefisaAbebe
    @NefisaAbebe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ይችን ልጂ የምር መረዳት የሚችል ሰው በጣም እዴተጎዳች ነው የማነበው አይዞሽ ውዲዬ አላህ ከፍ ያዲርግሽ

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 53 นาทีที่ผ่านมา +7

    ሶፊ በሪች የምትሉ እስኪ 200k ለይክ😢😢

  • @AaAa-iq3to
    @AaAa-iq3to 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ጀግና ከዚህ በሃላ አንድም እንባ እንዳናይ ማን ደስ እዲለው የነውድ ሁሉን ላላህተይው.

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    የእኔ ጀግና የእኔ አንበሳ በርቺ ሰቀሸ አሳያቸዉ ምድር ልከሰከሰ አትሰሚያቸዉ❤❤❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝማሪ❤

  • @ZuleykaZulu
    @ZuleykaZulu ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሶፊያ አብሽር ያላህ ካንቺ ጋር የሆነ ጠንክሪት ሁሉም ነገር በትግስት ነው ሚሆነው ታገሺልሻለን የቆንጆ አብሽር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ايمانايمان-ع5ه
    @ايمانايمان-ع5ه ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    ሶፌ የዋህነትሸ ከላይ ይነበባል የኔ እናት ጠካራ ሁኒ አላህ አለሸ❤❤❤❤❤❤❤

    • @LubabaentriesHailu
      @LubabaentriesHailu 46 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም የዋህ ልጅ ናት

  • @gicucicgicicj4492
    @gicucicgicicj4492 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    አቦ ከጅን አላህ ይክዳ አይዞሽ ሁሉንም አልፈሽ እንደተረት ታወሪዋለሽ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Amant-l3b
    @Amant-l3b ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፍታ በይ ሶፍዬ አይዞሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +71

    sofi በአላህ ጠንክራሽ አሰያቸዉ ታሪክ ስሪ ለማንም ክብረ ቢስ ድጋሚ አታልቅሺ💎💎💙💙💙💙💪

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ዛሬ ሙሉዉን አይሁት አለፍ አለፍ እያለኩ ነብር ይማይሽ ላይክ አድርጌ እወጣለሁ ዛሬ ግን ሶስተኛ ኮሜት ስፅፍልሽ ወላሂ ደስ ብሎኛል አንደ ነገር ልገርሽ ሁሉም ገደል ይገባ ማለትን ልመጂ ኮንፊደስ ይኑርሽ

    • @tiyaatube5617
      @tiyaatube5617 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እኔም

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 47 นาทีที่ผ่านมา +6

    በነገራችንና ሶቪዬ ጀግና ሴት በጣም ለሚገባ ሰው ነው እንጂ ማርቀስ አለብኝ ለማይገባ ለማይገባሽ ነው እንጂ አንቺ ልብሽ አፍቅሬሽ ሆኖ ያለቀሽው ግን ቢሆንም አይገባም ❤❤❤❤

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +74

    ሶፍ እህት ስጠብቅሽ መጣሽ ጠከርበይ ለጥላት ቦታ አትስጭ😊

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @HadiaMohammed-d9k
    @HadiaMohammed-d9k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እመስገጃሽ ላይ ታገሽ ሶፊ❤❤❤❤ ጀግና

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ተመስገን ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁለተኛ እንዳታለቅሺ ዉዴ ራስሽን ጠብቂ

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ሶፊ ብዙ ጠላት አለሽ ግን በናትሽ ሁለተኛ አታልቅሺ የኔ ጀግና በርቺ ❤❤❤

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    አይዞሺ የኔ እናት 👍👍👍👍👍👍👍🌹👌

  • @Tege-bu3lb
    @Tege-bu3lb ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ ዉድ የኔ ፍልቅልቅ
    የኔ ጠንካራ የኔ መልካም
    የኔ እንቁ የኔ ጣፋጭ
    ከልቤ ነው እምወድሽ
    የኔ የዋህ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zehara244
    @Zehara244 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    ሰላም ለነዚያ የሰዉን ልብ ላለመስበር ለቃላቶቻቼዉ ለሚጠነቀቁ ምርጥ የአላህ ባሮች😢

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +54

    ሶፉ አዲነቅዎች ቢቸ በለይክ አሲዪኝ👍👍👍👍👍

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በርችልን ሶፊ ሁሉም ደስታሽን ነዉ እምንፈልገዉ🎉🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ሁነሽ ማየት እንፈልጋለን ሶፊዬ የኔ ውድ አይዞሽ እህቴ 🥰😢😢

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ኡኡኡኡኡ እዴት ደስ እደለኝ ወለሂ የኔ ሰቂተ ኢዲ ነው እጂ 😅😅😅😅😅😅😅 ሰቅ ብለሽ መቀጠል የኔ ስስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሂወት ይቀጥላል ሶፍዬ አብሽርይ ያልፋል❤❤❤

  • @tube6066
    @tube6066 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    ሶፊየን የምትወዱ ላይክ👍❤❤ የኔ ውድ ጠካራ ሴት መሆን አለብሽ አላህ የተሻለ ነገር ይዞልሽ ነው ሁሉም ለበጎ ነው

    • @AbdoSultan-nd4bu
      @AbdoSultan-nd4bu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍👍❤️❤️

  • @mekuHASEN
    @mekuHASEN ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ሶፊ እህቴ አድምክር ልምከርሺ ሁሌም ከሱ በላይ ሁነሽ ተገኝ እኔም እዳቺ ሳለቂስ ነበረ አሁን ግን እሱ ከኔ ስር ሁኗል አብሺሪ ማሬ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሶፊ አሁንም ቢሆን መጀመርያ እራስሽን አረጋጊ እራስሽ ላይ በደብ ስሪ ❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስለላሁ አለይሂ ወስልም❤❤❤

    • @Afleza
      @Afleza ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሱሉላሁ አለይ ወሰልም

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +102

    ክብርሽን የጠበቅሽ የእኔ ጀግና እደዚህ ነው የሚምርብሽ ውዶ🥰🥰🥰

    • @BurtukanaMelikamu
      @BurtukanaMelikamu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 20 นาทีที่ผ่านมา +2

    ኧረ የምን ማለቀስ ማማዬ ሁልጊዜ ደስ ብሎሸ ማየት ነው ምንፈልገው የኛ ጀግና ከማንም ልቅምቃሚ ውዳቂ ጋር እራሰሸን ዝቅ አታድርጊ ቀና በይ ማማዬ

  • @Abbaa-t4q
    @Abbaa-t4q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ስለሳቅሽልን ደስ ብሎናን የኔ ቆንጆ እኛ የስደተኛ እህቶችሽ እናበረታታሽ አለሁ አይዟሽ ለጥላቶችሽ ቦታ አትስጭ በርችልን እንውድሻለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰

  • @ዙወይላህ
    @ዙወይላህ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    የኔ ጀግና አትሰማቸው ውሻ በሆድበት ሁሉ ይጮሃል እናም ቦታ አትሰጫቸው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ ሶፊየ ድክመትሽን ለማንም አታሳይ ጥንካሬሽን እንጅ

  • @KeriyaAbdalla
    @KeriyaAbdalla ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ስትስቂ ነው የሚያምሮብሽ ሶፊዬ ለቤተሰብሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል ጀግና መሆን ነው ያለብሽ

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ወደፊት የኔ ውድ ❤❤❤እነዛን ልክስክስ ተያቸው ከንግዲህማንንም አታስጠጊ ጀግና ነሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኢንሸ አለሀ አቢሺሪ
    ሢቲሢቂ ሢለዪሁ በጠም ደሢቢሎኛል
    ዉደፊቲ አተሊቂሺ
    ውደአለሀ በመሢገጀሺ ኢንጂ ❤❤❤❤

  • @RimNegSltewa
    @RimNegSltewa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ውይ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ እናት በርቺልን ❤❤❤

  • @SeadaEthio-l7v
    @SeadaEthio-l7v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    አዳድ ስህተቶች ያስተምራሉ ይሄ የተፈጠረው አችን ለማስተማር ነው ማንንም ማመን እደሌለብሽ በርትተሽ ወደፊት ትልቅ ደረጃ ላይ ላይሽ እፈልጋለሁ 😍

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ ሶፊዬ❤❤❤

  • @kiyaye-fj5hr
    @kiyaye-fj5hr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    መሻአላሕ የኔወድ ፈገግታሽ ሲያምር መሻአላሕ ድምቅበይልኝ

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    ተበዶይ ዝም ሲል ተወቃሽ ይሆናል ሶፊየ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ

  • @Zahera-r9u
    @Zahera-r9u 41 นาทีที่ผ่านมา +1

    የኔ እህት አይዛሺ ሁሉም ያልፊል የኔ ቆንጆ

  • @KadeejaAe-qz9xt
    @KadeejaAe-qz9xt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    Gamadii jiradhuu saruu koo hiryyaa ammaa dhalafii dhirii tokumaa gantudhaa ❤fataa jedhii ofii irraa yenee wudii

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      dhugaa jete🎉🎉

    • @Leylatube-lw1sd
      @Leylatube-lw1sd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Dhugaa keeti

    • @kebedebedada8048
      @kebedebedada8048 43 นาทีที่ผ่านมา +1

      Yes🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @79887
    @79887 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ጅግና ሶፊ የኔ ቆንጆ ጎብዝ 💪💪💪💪

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 34 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሶፊየ አንቺ ጅግናነሽ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ😢🎉❤❤

  • @HawletMekoye
    @HawletMekoye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ሥታለቅሺ አለቀሥኩኝ ሥትሥቂ ሣኩኝ አላህ ያሥደሥትሺ ያረብ ያኸዩም ያቀዩም ልብሺን ቀውይ ያድርግልሺ የኔ ውብ

  • @ayehutubetube645
    @ayehutubetube645 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ማርያምን ጠንካራ ሁነሽ አሳያቸው እንባሽን አታሳይ❤

  • @FatumaAlatyobi
    @FatumaAlatyobi ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውዷእህቴ የሴቶቹ ጄግና አላህ ያጠክርሽ ጠካራ ሁኝ ለማይልቅስልት ሰው አታልቅሽ አላህ ይብለጠውን ይሰጥሻል ሂውት ይቀጥላል ለከይርነው እዳታስቢ❤

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +63

    የኔ ጀግና ሴት ሶፊዬ ባአላህ እራስሽን ጠብቂ እሺ ጤናሽን ጠብቂ ወላሂ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አላህ የተሻለ ወንድ ይሰጥሻል ሂወት ይቀጥላልል በርቺ ስራሽን ስሪ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እራስሽን ታገኚዋለሽ ኢንሻ አላህ❤🎉❤❤❤🎉

  • @MeryeM-js1us
    @MeryeM-js1us 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ኣንቺ ንግስት ነሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ሶፊየ ኣይዞሽ ❤
    ከነዚ ኣስመሳዮች እንኳን ኣላቀቅሽ ከልብሽ ኣውጥተሽ ጣልያቸው ሶፊየ

  • @ommohammed3036
    @ommohammed3036 29 นาทีที่ผ่านมา +1

    አላህኮ የማይበጀንን ነው የሚያርቅልን ቃሉን እንጠብቅ ማሪ አላህኮ የተብደለን ይክሳል ቃሉ ነው

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    አንች ጀግናነሽ እንደነገሌ በውሸት አትለምኝም የኔ ውብ ልዩየ ሶፊየ የኔ ጀግና የኔ የዋህ ሁሌም ሳቂ ጠንክሪ አላህ ይወድሻል አስመሳዬችን አላህ ከሂወትሽ አወጣልሽ በጡሩ ነገር ይተካሽ እራስሽን ጠበቂ ሁሌም ፍክት በይ የኔ ብርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኔ❤ እዉነት ነዉ ፍቅር እዉር ነዉ እና ነዉ አላህ ይቁርጥላት ይች ለማኝ ሙጢ አፍ በ3ወር ዉሥጥ ሥቱንፀባያዋይአሳየች ለማኝ ጤቅ ሶፋኮ ልዩናት ወላሂ❤

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አወ ወላሂ ስታሳዝነኝ

  • @MangsetEshete
    @MangsetEshete 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቅዱስ ገብረኤል ይቺን ልጅ ስታለቅስ እዳላየት ተውስጣዋ አውጣላት ይህን ልክስክስ

  • @mariam3292
    @mariam3292 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬማ ታጥቀሽ ነው የመጣሽው ጀግና ነሽ እዲህ ጥክር ብለሽ እንይሽ

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    አብሽሪ እንዲህ ስትሆኝ ነው እሚያምርብሽ ቀና ብለሽ ጥንካሪሽን አሳያቸው እኛ የስደት እህቶችሽ እንኩራ ሁሌም አዲስ ባል የለመደ ሰው እዚያም እዚህም ይላል ቦታ እንዳትሰጫት አንች የስደት ጀግና እህታችን

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    የስደት ሴት በተላይ የመዳም ቅመሞች ሁሌም ጀግና ነን እና አቺም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ የማንም ለማኝ ለቃቃሚ ልታስለቅስሽ አይገባም ሳቅሽን እጂ እባሽን አታሳያቸው❤❤❤❤❤❤

  • @newalmuktar9224
    @newalmuktar9224 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የዘሬ ቪዲዮ ሙሉውን የሰማ ደስ የለቹ ይታመቸቹ እኔ ዋድጄዋለሁ ከና ዘፈን ምርጨዋ እስኪ👌👌👌👌በርቺ እህታችን❤❤❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    የኔጀግና እህት ቀናብለሽ አሳያቸው የኔ ቀብራራ እህአይዞሽጠንክር ብለሽ አሳያቸው ጥክር ብለሽ ነይልኝ እህቴ አታልቅሽ እህቴ😢😢😢😢💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አይዞሽ ሶፊየ ❤❤ቦታ አትስጫቸው የጓደኛ ሰይጣን ምቀኛ ሰወችን እራቂ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 16 นาทีที่ผ่านมา +2

    ዉይ የኔ እናት አይዞሽ ሶፊዬ የረዳለሁ ሰሜትሽኅ አይዞሽ ዉዴ ለአንቺ ያለዉ አለ የኔ ቆንጆ በርቺ ቀና በይ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @FethiyaomerFethiya
    @FethiyaomerFethiya 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዋጋ ላልሰጠሽ ሰዉ ዋጋ አትሰጪ አላህ የተሻለ ሰዉ ይስጥሽ 👍👍👍❤❤❤❤

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ስትናፍቂኝ መጣሽ የኔ ቅመም ❤

  • @emuhalid
    @emuhalid ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉድ ጠንካራ ሁነሽ አሣያቸዉ የተዉሹን ሠዉች ተያቸዉ ሥለማይጠቅሙሽ ነዉ

  • @LovelyLoved-yp1uz
    @LovelyLoved-yp1uz ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የኔ ቆንጆ አለህ ይጣብቅሽ ማር😄😄😄😄❤💚

  • @semeratube4098
    @semeratube4098 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ጀግና ሴት የተደፋ ውሀ አይታፈስም በትተሽ አላህን ይዘሽ ወደ ፊት

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 27 นาทีที่ผ่านมา +1

    የኔውድ ሁለየም እደዚህ ፍክት እያልሽልኝ ኑርልን የኔውድ ለማናባታቸው ብለሽ ታላቅሻለሽ❤❤❤❤

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እዳው የዘዲሮ ኑሮ እያረሩ መሳቅ ሆነብን አይዞሽ ኦክቲ የተሰበረን ጠጋኙ አላህ ብቻ ነው

  • @RadiyaQa
    @RadiyaQa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ሶፊየ የኔ እህት በአላህ እንዳታለቅሽ ከንግድህ ጠንካራ መሆን አለብሽ ወላሂ እሱ ገና ጩጬ ነዉ 😢😢😢

    • @ማህተቤክብሬነው
      @ማህተቤክብሬነው 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምኑ ጭራሽ ጩጬ አታውቂ ም ጩጬ😂😂😂😂😂😂😂

    • @RadiyaQa
      @RadiyaQa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ​@@ማህተቤክብሬነውእና ዉነቴን ነዉ ገና ጥሬ ነዉ

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ ገና አላደገም ይቀረዋል😂😂

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@RadiyaQa ጥሬ ነው አልበሰል ገነ ልክ ነሽ

  • @DanasewAmbaye
    @DanasewAmbaye ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ውድ ደስ ይበልሽ 🎉❤❤❤❤

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ትክክል ነሽ ሶፊዬ

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    የኔ ውድ አይዞሽ አላህ ካንች ጋር ይሆን እኔ ያቃጠለኝ ያች ጎደኛሽ የተባለች ፈኪ ናት አሽቃባጭ ናት አላህ ይወድሻል ቶሎ ያራቀልሽ ከአላህ በታች እንወድሻለን አታልቅሽ አንች ጥሩ አፍቃር ነሽ ❤❤❤❤

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ማሬ እኔም በጣም ነው የገረመችኝ እንዴት እንደዚህ ታደረጋለች አላህ ልብ ይስጣት

  • @HawletMohammed-e3k
    @HawletMohammed-e3k ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋውውውውጀግናነሺ፡ሶፋዮዮዮ፡ብረቱ❤❤❤❤❤😂😂🎉

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሶፊ እውነት ትልቅቦታ ትደረሻአለሽ የኔቆጆ እመኔኝ አላህ ለአቺ የተሻለነገር አሥቀምጣልሽነው ይሄን ሁሉ እደታይ የፈቀደው እውነት እኔም በአቺ አይነት መንገድ አልፊለሁ አሁን ላይ ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉምነገር አልፎ በጣም ደሥተኛነኝ አብሽሪ የኔውድ እህት