ጳውሎስን በሰማይ አግኝቸው እንዲህ አለኝ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @addisdemeke1990
    @addisdemeke1990 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንደዚህ አይነት ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም ተገርሜ ተገርሜ ነው የሰማሁት ጌታ ኢየሱስ ተበረክ። እዩዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ፣ ለእኛ ትልቅ ነገር ነው የነገርከን በእውነት ትልቅ ተስፋ፣ ትልቅ መፅናናት ነው። አባ ቶሎ ናልን❤❤❤

    • @amarignatube
      @amarignatube  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እውነት ነው

  • @MulugetaAbreha-xv3er
    @MulugetaAbreha-xv3er ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen ጌተ ሆይ ከክብርሕ አታጉድለኝ አሳየኝ

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጌታ፣ሆይ፣በሰማሁት፣ቃል፣አኑረኝ፣እንድጠብቅህ፣እርዳኝ፣አሜን፣፣

  • @MarthaTadele-v4t
    @MarthaTadele-v4t 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ በጣም ደስ የሚል ተስፋ የሚያለመልም ምስክርነት ኢዩየ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት ሃይልና ብርታት ይስጥህ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amarignatube
      @amarignatube  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም

    • @AANTENEH1
      @AANTENEH1 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameeeeen!! LORD JESUS CHRIST 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤️

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እስከ መጨረሻው በጸጋህና በኃይል አቆመን።

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
    @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተሎ ና🙏📖♥😇

  • @senasafikre
    @senasafikre 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እያለቀስኩ ነው የሰማውት ኢየሱስ ሆይ ቶሎና

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔስ አምነዋለሁ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜንማራናታጌታየሱስተባረክ

  • @YeshiHassan
    @YeshiHassan 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ አንተም ፀሎት እፈልጋለሁ ይፀለይልኝ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የመላእክት ክብር በሰማይ እንደሚለያይ
    እኛም ባደረግነው በተመላለስንበት ባገለገልንበት በታማኝነት መጠን የእግዚአብሔር ክብር በሰማይ በእኛ ላይ ይሆናል ።።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጌታ ይባርክህ !! ጄሲ ዱፕላንቲስ p. Jesse Duplantis

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ይህ ትልቅ መታደል ነው
    እኔም ይህ መሻት አለኝ
    ጌታ መልካም ነው!!!

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክህ ያልዳኑ ቤተሰቦች አሉኝ ፀልዩልኝ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ! ተባረክ እዩ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @selamgeremedhin7622
    @selamgeremedhin7622 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው ጌታ እየመጣ ነው እንዘጋጅ ጌታ ብሎጛል ኢየሱስ እየመጣ ነው
    ❤❤❤

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @fadimallo6963
    @fadimallo6963 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜንንን ወደ መንግስትህ መግባት ይሁንልኝ ይሁንልን 😢🤲🤲🤲🤲🤲📖

  • @BehailuSeltan
    @BehailuSeltan 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    u r amazing ma spiritual bro thanks a lot

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏💕

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክህ❤❤

  • @axumayitkingdom5033
    @axumayitkingdom5033 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ጌታ ይባረክ፡ ፀሎት እፈልጋለው።

  • @BereketBirahan
    @BereketBirahan 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔን ሚገርመኝ ምስክርነቶችን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ነው 🥹
    ብቻ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ጌታነው ማራናታ ኢየሱስ ጌታችን ሆይ ቶሎ ናልን!🙏🙏🙏

  • @ProphetEtalemProphetEtalem
    @ProphetEtalemProphetEtalem 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው እኔን አይቺይሎ7ቀን ድርቅ ፆሚ ፅሎት ይለ ምግብ ይለ ወሃ የፆሙበት ሳት እየሱሲ ዪምጠል እግዚአብሔር አምላክ ይብርከልን ፅጋው የብዝልክ

  • @nardi-p6h
    @nardi-p6h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ameeen geta hoy tolo na❤

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይበራክ አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @BezuneshYilma
    @BezuneshYilma 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ በምድር የምኖረዉ በእግዚአብሔር ፈቃድ ብቻ ነዉ። የሚፈልገዉ እርሱን ማየት ብቻ ነዉ በኑሮዬ ፈቃዱን ማገልገል እርሱ መራብና መጠማት ለብዙ ዘመን ሰንብቶብኛል እጅግ በጣም ኢየሱስ ይናፍቀኛል ።በእዉነት የምትፀልዩ ከሆነ እኔን ጨንቆኛል ፀልዩልኝ

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን እግዚሐብሄር አምላክ ይመስገን :: በደንብ እንድሰማ ጆሮዪን እዱከፍትልኝ ፀሎት ያስፈልገዋል ፀልዮልኝ

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና

  • @raheldjene
    @raheldjene 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @selammatiwes5638
    @selammatiwes5638 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen maranat geta eyesus nah ❤❤❤😇😇😇📖📚❤❤

  • @MarygraceCopon
    @MarygraceCopon 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AMEN 🙏

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን።ኢየሱስ ትላንትም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው።ዕብ 13:8

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Maranatha ❤

  • @baharneshtesfay4821
    @baharneshtesfay4821 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    amen.amen.amem

  • @senafekeshgedamu7871
    @senafekeshgedamu7871 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ማራናታ

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥲🥲🥲🥲🥲እየሱስዬ በጣም እወድሀለው

  • @AMER0521
    @AMER0521 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you brother ❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየሱስዬ ናልን በጣም ናፈቀናል

  • @tiruyadane3080
    @tiruyadane3080 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እንድትፀልዮልኝ እፈልጋለሁ ደም ግፊት ስኳር አስም አለብኝ እግዚአብሔር እንዲያነሳልኝ ፈውስ እንዲሆንልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በኢየሱስ ቅዱስ ስም የትኛውም ደዌ ከላይሽ ላይ ይነሳ ።ፍፁም ጤና በላይሽ ላይ አውጃለሁ ከአፌ ቃል ውጪ ሌላ አይሆንብሽም 🎉

  • @samitz-d1g
    @samitz-d1g 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ameen geta yibarkih iyesus yimetal

  • @emebetmegiso1209
    @emebetmegiso1209 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMANUEL...777
    @AMANUEL...777 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀልይልኝ ወንድሜ

  • @UwuGe
    @UwuGe 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱሴ😭😭

  • @bmg.5
    @bmg.5 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen eyesus tsaga b dkame ygelt be tsaga bcha mdgef yhunlin

  • @DavidAsefa-oo8mu
    @DavidAsefa-oo8mu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ አመሰግናለው ስለመንፈሳዊ ዝግጅቱና ስለአቅራቢ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ በመቀጠል ግን ይህንን ታሪክ ከመፅሐፍ ቅዱስ እውነታ ጋር ስናመሳክረው አንዳንዱ ክፍል ልዩነት አለው .....

    • @amarignatube
      @amarignatube  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁሉንም ልክ ነው ብለን ልንቀበለው አንችልም እንደዛ እርግጠኛ የምንሆነው በቅዱስ ቃሉ ብቻ ነው

  • @MihretDessalgn
    @MihretDessalgn 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ናልን ዉዳችን

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Yehe keswe hasabe yemengre kale adelme Kalo yewente nwe eskemcheresa endesenana edtebkhe erdage Geta hoye

  • @Meron-t7w
    @Meron-t7w 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤

  • @mathiasadnew8057
    @mathiasadnew8057 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @johnmusk7970
    @johnmusk7970 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም ፀልት እፈልጋለሁ

  • @HaileTesfay-m9j
    @HaileTesfay-m9j 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ነገረን?

  • @AwetashSara-if9sr
    @AwetashSara-if9sr 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Teselote efelegalew

  • @alexmulat2922
    @alexmulat2922 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tselot eflgalew anten magnet efelgalew

  • @NathanAssefa-y4k
    @NathanAssefa-y4k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በ 11 አመቱ አሰማተኛ የሆነዉን ሰዉዬ ምስክርነት ለምን አቆምከዉ??

  • @joesamson3769
    @joesamson3769 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    He is not from God

  • @joesamson3769
    @joesamson3769 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    This is the evil one

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @fitsumefit5237
    @fitsumefit5237 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ እግዛቤርን ፍሩ ምንም ከእግዛቤር ጋር ግኑኝነት የለውም ዲያቡሎስን ይመስለኛል እግዛቤር እያላቹ የምታወሩት!!!

  • @yeshiteklemariam6216
    @yeshiteklemariam6216 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነጳውሎስ የጌታ ባርያዎች እንቅልፍ ውስጥ ነው የሉት።በጌታ አምኖ የሞተ ሁሉ ወድያው ወደ ሰማይ የሚገባ ከሆነ ታድያ ማንን ለመውሰድ ነው ጌታችን የሱስ ተመልሶ የሚመጣ እስቲ መክበብ 9:5እናንብብ እባካችሁ ወገኖች እንደዚህ አይነት ቅጀት ተዉ።

    • @amarignatube
      @amarignatube  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድሜ ራሰሰህ አንብብ ቀድመህ ራእይ ላይ ያሉትን 24 ሽማግሌዎች እና ቅዱሳኑን እይ

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    False Prophet please take care

  • @alwaysgratitude
    @alwaysgratitude 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    th-cam.com/video/Ja_Yj0GOJ2Q/w-d-xo.htmlsi=Jsal0epv1yR03GYL

  • @kebrontariku9405
    @kebrontariku9405 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    th-cam.com/users/shortsVJl9zOATF0k?si=7R-uKCZLTpmfdmHH Please be aware of this person

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤