🔴ምክንያት ያድናልን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 301

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 11 หลายเดือนก่อน +60

    በዝቋላ ሰማእታት የሆኑት የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን። ልዑል እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንን የትንሳኤ ጊዜ ኃጢአታችንን ይቅር ብሎ ያቅርብልን። ለአባታችን ረዥም እድሜ፣ ከጤና ጋር ይስጥልን። አሜን!

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫

    • @fevenwelday2092
      @fevenwelday2092 8 หลายเดือนก่อน +1

      3 w2ww22w222WWF 2222ww22ww22 2ww2w232wwwwwwwww22222222f 1:02:11 f6😊6uu}ug😊😊😊😊😊😊😊ug😊😊😊u😊😊g😊ugg😊ug😊g😊g😊😊gg😊😊😊}7f7f😊2MW2w22 22ww2w2w222w22w2wwwww222

    • @fevenwelday2092
      @fevenwelday2092 8 หลายเดือนก่อน

      Y___y

  • @salams8787
    @salams8787 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Yedimaw
    @Yedimaw 11 หลายเดือนก่อน +27

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአባታችን ስብከት ሁላችንም በጉጉት እንደምንጠብቅ ይታወቃል:: ነገር ግን ሲለቀቅልን ዝም ብለን ተደብቀን እምናይ ለምንድነው? Like እያደረጋቹ እንጅ?! 80,000 views እያለ 2,000 like ብቻ : like ባደረግን ቁጥር ተደራሽነቱ ስለሚጨምር ነው :: like እናድርግ አንርሳ!

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 11 หลายเดือนก่อน +58

    ,የአባ ት/ት ሁሌም ስተኛ አዳምጣለው ሰላም የሚሰጠኝ ተመስገን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አባ

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 11 หลายเดือนก่อน +22

    የነብሴ መድሀኒት እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 11 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ፦አባቶቻችን...ኑሩልን..እግዚአብሔር፣ጤና፣ፀጋ፣እድሜ፣ይስጣችሁ...መንግስተሰማአትንያዉርስልን.....ከክፉነገርሁሉ..እመብርሀን...ትጠብቃችሁ❤💐💐💐💐💐💐💐💐🔦🔦🔦🔦🔦🔦🔦🔦👏👏👏👏👏👏

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 11 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 11 หลายเดือนก่อน +2

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርሶ አድሮ የሜያስተምረን መድህነአለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 11 หลายเดือนก่อน +15

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። እጅግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ።

  • @beliye1227.
    @beliye1227. 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 11 หลายเดือนก่อน +11

    _ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና ክቡር ኣቦና ብሓቂ ከማክም ዝብል ዮብዘሐዮ ኣነ ትግራዋቲ እዩ ግን ናትኩም ትምህርት ብጣዓሚ እዩ ዝፀናነዐኒ ምክንያቱ ትምህርትኩም ካብ ዘርነት ነፃ ሰለ ዝኮነ ✝️_

  • @JegnayeMolla
    @JegnayeMolla 10 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን የቃሎ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን አሜን✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @KasechAyalew-f3n
    @KasechAyalew-f3n 7 หลายเดือนก่อน

    amelake Lega Sele Atuin Yanirelen Salesema Alewlem Kalwhiwetwn Yasemalen

  • @ቲጂየናቷ
    @ቲጂየናቷ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋይጠብቅልን🙏🙏🙏😍

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ የሁላችንም መጨረሻ ያስምራልን

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen.abtchen.kale.heywet.yasmalen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️♥️♥️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @ኦርቶዶክስሐይማኖት
    @ኦርቶዶክስሐይማኖት 11 หลายเดือนก่อน +4

    አባዬ የኔ ውድ እንዴት ኖት

  • @Seni-n5n
    @Seni-n5n 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏የኔ አባት የኔ ሁሉ ነገሬ አትጥፊ ሲለኝ እኮ ነው እርሶን የሰጠኝ 😢😢😢

  • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
    @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለራማው ልዑል ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ በዝቋላ ቤተ ክርስትያን የተሰው አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር አጽራረ ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ቅድስት ቤተ ክርስትያንን ይጠብቅልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን🙏💐👏

  • @Tamiru-d8k
    @Tamiru-d8k 9 หลายเดือนก่อน +1

    ,ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሪው ዘመኖዎን ይባርክልን ።

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እንደእርሰዎ ያለ ትጉህ የመንጋው እረኛ አምሳለክርሰቶስ ያላት ኦርቶዶክስ ❤❤❤።

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 11 หลายเดือนก่อน +102

    ነገ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እኳን ሰላም መጡልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @AdamDaniel-g2w
      @AdamDaniel-g2w 11 หลายเดือนก่อน +8

      አሜን አሜን

    • @michaelholy1637
      @michaelholy1637 11 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @maraquiefoodandart2377
      @maraquiefoodandart2377 11 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @negatuatadesse9255
      @negatuatadesse9255 11 หลายเดือนก่อน

      AMEN Amen Amen 💯❤🙏🏽🤲👏

    • @waskan7162
      @waskan7162 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤

  • @حفصهحفصه-ظ9ث
    @حفصهحفصه-ظ9ث 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትን ያሰማልንአሜን 🤲🤲🤲📚📚📚✝️✝️✝️💒💒💒💒💒

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ከ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ከ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን !!!
    አባታችን በረጂም እድሜ የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን !!! እንደኒ ላለ ልበ ድንጋይ እንደስወያለ የሚቀርፅና የሚያስተካክል አባት ያሻናልና ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን!!!ቃላት የለኝም

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 หลายเดือนก่อน +4

    የእኛ እንቁ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እርሰዎን ሉዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤

  • @janojanet5272
    @janojanet5272 11 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት በእርስዎ ትምህርት እፅናናለሁ ሰበቦቼን ሁሉ እንዳስዎግድ እረድቶኛል የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @MashoTsegay-j8i
    @MashoTsegay-j8i 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiwt yasemalin abatachin tsegawn yabizaloti egiziabher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 11 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @Zoug53Dhk
    @Zoug53Dhk 6 หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤

  • @RMetica
    @RMetica 11 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቁረ ምስል ወልዳ የእናታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስእል አድህኖን ሳይ ትንሽ እራሴን ቀለል አለኝ 😢 ወገኖቼ ትንሽ ተኮስ አርጎኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ የሀገሬም ሰላም ናፈቀኝ መግብያ አጣን እኮ ዘመዶቼ 😢❤ አባቴ ቡራኬዎት ትድረሰኝ 😢 ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ ወርቅ ወርቀ ወርቅ........ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን ይህንን ስጽፍ እራሱ በግድ ነዉ የፃፍኩት 😢 የአባታችንን ትምህርቶች ቶሎቶሎ ይለቀቅልን ❤

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 11 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ይማሮት

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ እኅታችን

    • @NeHase16
      @NeHase16 11 หลายเดือนก่อน +1

      እመቤታችን ትዳብስሽ❤

    • @RMetica
      @RMetica 11 หลายเดือนก่อน

      @@NeHase16 አሜን እህቴዋ ክበሪልኝ 😢😍

    • @RMetica
      @RMetica 11 หลายเดือนก่อน

      @@yeabsiragirma7245 አሜን

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 11 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @jxjfdkgjvkfh5015
    @jxjfdkgjvkfh5015 6 หลายเดือนก่อน

    Edmena tena ystot Abate 🙏🙏🙏

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 8 หลายเดือนก่อน

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤❤

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ብእድመ ብጥና ይጠብቅልኝ❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @Abety24
    @Abety24 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።ሌላ ሞን እላለው ለኔ እንደልቤ ነዎትና እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ።

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እርሰዎን የሚተካ አንድሰ እንኳን ይኖር
    ይሆንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ይጰምርሎት።

  • @adiss6407
    @adiss6407 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የኔ አባት ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት እንደ እግዚያብሄር ቃል መድሀኒት ወደየት አለ አባታችን እረጂም አድሜ ጤና ያድልልን አሜን🙏🙏🙏

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 11 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለሒወተን ያሰማልን እረጅምእድሜ እናጤናዎትን አብዝቶይስጥልን ለኛምሰምትን እድንተገብርያድርግን በረከታችሁይድረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @lidulidu3293
    @lidulidu3293 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ዓመት ይሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድርሱልኝ

  • @YordanosFetwi
    @YordanosFetwi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስልካቸው ያላችሁ እባካችሁ

  • @SlamahSs-n3l
    @SlamahSs-n3l 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኣባት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤

  • @kobadagafa7857
    @kobadagafa7857 8 หลายเดือนก่อน

    Abbaa tachni kali yyeooti yasa malini 🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 8 หลายเดือนก่อน

    የኒውድ አባት እርጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 5 หลายเดือนก่อน

    የህይዎት ትምህርት ነው። ምስጢረ ሥላሤን እንዴት እንደሚገልፁት። ቃለ ሕይዎት ያሰማዎት።❤❤❤

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጠወት የኛ ተናፋቂ አባት እኮን ደህና መጡ❤❤❤❤

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የሰማንዉን በአይነ ልቡናችን ይሳልብን አባቴ እኔ ነኝ ምን ጊዜ ምክንያት አላጣም 😢😢😢😢 ልቡናዬ ደንድኖ በምክንያት ዘመኔን አባከንኩት 😢😢😢😢ዛሬ እንኳን ይኼን ሰምቼ ለትንሽ ደቂቃዎች 😢😢ተጨንቄ ቆይቼ መርሳኔ ይገርመኛል በጣም ሰነፍ ሰለሆንኩ እና አእምሮዬ ንቁ ሰላልሆነ ነዉ 😢😢😢😢 ወዮ ወዮ የእኔ ነገር 😢😢

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 10 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemaln abatachn !

  • @CherinetNegash
    @CherinetNegash 8 หลายเดือนก่อน +3

    ለይኩን ለይኩን ለይኩን ። ኮነ አሜን ። ተ ተ ተ

  • @BanoBeyene
    @BanoBeyene 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 4 หลายเดือนก่อน

    Amen, Kale Hiwot Yasemalin!

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እሰከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክብር ይመሰገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ ቃል ሕይወትን ያሰማልን የሰማእታት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳን ደህናመጡልን
    እመቤታችን ኪዳነ ምህርት በእለቷ ቀኗ ለሃገራችን ሠላሟን ትመልሰልን እንኳን አደርሳችሁ ለኪዳነ ምህርት አመታዊ በዓል ❤❤

  • @kinferufael1321
    @kinferufael1321 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ

  • @AdamDaniel-g2w
    @AdamDaniel-g2w 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን እኮ እመቤታችን ነው ቃልኪዳን የተሰጠችበት ቀን ስምኦንን ቤዛ የሆነችው እኛም ቤዛ ትሁነን ቸሩ አምላካችንም ምህረቱን ይላክልን ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳንም ቃለ ሂወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
    ቃለ ሕይወት ያሰማለን ኑኑኑ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ህጻናት ኑኑ የሕይወት ቃልን ሊያስተምሩን አባታችን መጥተውልናል❤❤❤

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 9 หลายเดือนก่อน

    Aba kale hiwot yasemalin

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 9 หลายเดือนก่อน

    Abatahein.selamekenate.mawake.efalegalaw.ersoen.yasataen.amelake.yemasegane❤❤❤

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜንን

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አባ ኑሩልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነዉን እድተገብረዉ እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤት ኮሜት ዉሸታሞቹ አባቶች ቢሆኑ እሰከ አስርሽ ይገባ ነበር ደዝዘናል እግዚአብሔር ያቃን በእዉነት😢 በየት ምህረት እናግኝ ዉሸትን አግሰን😢

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤አባዬ እንኳን መጥሉን

  • @liltya3613
    @liltya3613 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @FikirteFantu
    @FikirteFantu 11 หลายเดือนก่อน +3

    Kale ሕይወት ያሰማለን አባ

    • @FikirteFantu
      @FikirteFantu 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @FuudHfufu-fi7ml
    @FuudHfufu-fi7ml 11 หลายเดือนก่อน

    የኛ እንቁ አባት እንደእርሶ ያሉ ያብዛልን አምላክ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንን አሜንን አቤቱ አምለኬ እምነት ጨምረልያን

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ😊😊😊❤❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 11 หลายเดือนก่อน +3

    የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @negatuatadesse9255
    @negatuatadesse9255 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen 💯❤🙏🏽🤲👏

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን❤❤❤

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 8 หลายเดือนก่อน

    መምህራች። አባታችን። እመቡርሀን። በጤና። እድሜ ሞገስ። ትስጥልኝ። ቃለህይወት። ያሰማልን

  • @darartudaratu1401
    @darartudaratu1401 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen qalwtin yasamalin abatachin ❤❤❤❤

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

    • @DinkudinkuBekele
      @DinkudinkuBekele 9 หลายเดือนก่อน

      አባቴ የእርሰዎቃል የጠዋትቁርሤ የቀንልብሴናት ቃለሕይወት ያሰማልን ።❤❤❤

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag2706 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሄወት ያሰማልን ውድ አባታችን ❤❤❤❤ መዳህንያለም ቸሩ የአገልግሎት ዘመንዎን ያስረዝመው

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን በረከትውት ይድረስን ::

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 10 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት እኛም በአይነ ልቦናችን እንድናዳምጥ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን🤲🤲🤲

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የዘምናችን ሐዋርያ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘበናቸዉን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉እኛምየሰማንዉን በየልቦናችን ያሳድርብን

  • @meronsisay4058
    @meronsisay4058 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏 የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 🙏 መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አሥተማሪ ምርጥ አባት ምርጥ ነፌሥ አዲኛ እድሜእና ጣና አባ በረከቱ ይድረሥን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hawanaam9628
    @hawanaam9628 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 11 หลายเดือนก่อน +2

    Enkan dena metulen abatachin yftun

  • @Yuadan_4321
    @Yuadan_4321 11 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እስከዛሬ ያስተማሩኝ ባህርዬንም ህይወቶን ኑሮዬን ቀይሮታል ቃለህይወትን ያሰማለሰኝ ጤናና እረጀም እድሜ ይስጥልኝ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤