Aslamalkukum Zizya, if you watched this video please i know you hurt and your feelings is bad but dont give space for your enemy. I know you brave and strong grow. Please try to win and give him chance. If this friendship before you forget it understand Amirye situation. Dont make happy your enemy jealous people.
Amir attii garuu rabbii sodaata? Wolhii wan kan ta'ii ittii yadii. Garuu rabbii sin dhisuu wan kan irraati osoo isiin akkaanati si jalaatu akkaan hin godhiin🙏🙏🙏
ልቤ ደንድኗል😔😢
ዚዙ ምን ላይ ናት አሳዉቀን
ዝዝ 😭😭😭
ዚዙ ግን ትወድህ ነበር አንታ ግን ትገርመለህ😢😢
ያልፋል ሁሉንም አላህ ነው የሚያስተካክለው አላህ አስተካክልልኝስትለው ስታመሰግነው አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሀል ኢሻአላህ ለማየት ያብቃን🤲🤲
.ዚዙ ምን ላይ ናት ለምን መልስ አትሠጠንም እረሳሀትኮ ባደየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይዘንልን የሚዲያ ሠወ ባለመሆኔ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ
ደምርኝ ውደ
@@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ እኛምወጀለኛነንከነሡየበለጠ🤔ብቻአላህይማረን
@الحمدالله-ف4ث ወጄላችንን ነውራችንን ከዴበቅን አላህም ይዴብቅልናል በአዴባባይ የተሠራና የድብቅ ወጄል ይለያያል እኔም አላህ ነውራችንን ይዴብቅልን ዘድ እኛም ስበብ ማድረስ ግድ ይለናል
አልሃምዱሊላህ
እኔም ነኝ አልህምዱሊለህ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ
ሥሏላህ❤ አለይሂ❤ ወሠለም❤
ሥሏላህ❤ አለይሂ❤ ወሠለም❤
ስለላሁአለሂ ወሰለም
እንሽአላህ? ወድማችን
ሰለላሁአለይወሰለም
ኧር ጉድ ፈኪ ነቅለሻል ልብስሽን አይተሻዋል ክክክክ😢😢😢የእውነት ያስለቅሳል የዱኒያ ነገር አላህዋየ ሳታጃጀል ውሰደኝ ለማንኛውም የመጣሽበትን አትርሽ
አንቺጢነኛነሺ ቀጣፊ ሸህ ሙልጪ
የይቱብ ሠው አላህን መፍራት አቆሞዋል
በእስልምና ፍቅርኛ የሚባል ነገር የለም ኒካ እንጅ አላህ ልብ ይስጠን
ነጁየ አለባበስሺ በዚሁ ቀጥይበት❤❤❤❤❤
ፈኪያ ግን እልህ የታጋበሽው ከአለህ ነው ወይስ ከሰው አለህ ቀልብ ይስጥሽ ጥፍር ማቀጣል ፣አለበበስ መወጣጣር፣ከወንድ መታሻሻት ሱበነ አለህ የራቢ መጨራሸዬን አዳራክን
እኔም አልገበኛም
አሚን ያረብ❤❤
አወ ወላሂ😢😢😢😢
የፈኪ አለባበሥ አላህ ይጠብቀን እምትሉ ሡባሀን አላህ😢
አረ ፈኪ የለበሰችው ልብስ ባላገር ሲሰለጥን እጫማላይ ኪስ ይሰፋል አሉ ያገሬሰው የምትሉ በላክ አሳዩኝ
😂😂😂😂
😅😅😅
😁😁😁
😂😂😂😂😂
😂😂😂
ዚዙትሻልሀለች😂😂😂😂❤
አልቆረጠለትም ዚዙ ግን ትወደወለች
ፈኪየ አላህን ፍሪ አላህን ፍሪ አለባበሥሺ ከአላህ ጋር የተጠላ ከባድ ነው መጨረሻው ከባድ ነው ተይ ተይ እራስሺን ሁኝ
የነጃት አለባበስ ተስተካከለ ማሻአላህ ጎበዝ ይጨምርልሽ🎉
ሡበሀናላህ.አላህ.ሂዳይሥጣችሁ.ያረብ.ያኡመተል.መሀመድ.አላህ.ቀጥተኛዉንመገድ.ይሥጠንያረብ.ሠዉ.ዱንያ.አጨልሎታል.ያኢላሂ.በተዉሂደአፅናኝኝኝኝኝኝ😢😢😢
ወይ ወንዶች ዙዙየ ሚስኪን ፣፣የስራችሁን
ወንዶች ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚሮ ቆም ብለህ አስብበት ነጁዬ አብሽሪ ላንቺ የተፃፈልሽ ከሆነ የትም አይሄድም❤❤❤
ውይኔ ጥፍሮ አኡዙቢላ ሹይጦን. መችም ይህን ይዛ አስግድ
አላህየ መጨረሻየን አሳምረዉ የሠዉን ነዉር እዳልከታተል ባተ እጠበቃለሁ
አረ የገረምከኝ ዛሬ እሚታመን የለም ዚዙ የኔ ውድለምን አላቃትምአልካት አረሸ ነው
yasznghl ene yamlu tafnghe ayi 😢😢😢😢😢
ፍኪን አሙታል ፍኪዬ የኔ ውድድ😢😢😢😢😢
ፈኪየዬ የኔ ውድ አዲነቅሽነኝ ወላህ ባጣሞነው የሚወዲሽ አንድ ነጋር ልንጋሪሽ ኤሄኒን ኮሜት ታነቢየለሽ ቢዬ ታሢፈ የራጋላው የዛሬ ልቢሲሺን ሁላታኛ ሚዲየ ላይ ላብሳሽ አትሚጭ ሁለታኛ ጥፊሪሺን ሶሲታኛ ሙዝቃውን አቁሚ ባኒች አየምሩም የማጃማራ ፈኪን ልትሆኝ እኒፈልጋላን ባቤትሽ ነይልን❤❤❤❤
እኔም በጣም ወላሂ
እንደዚህ አይነት ኮመንቶች ናቸው ስራውን የሙያስተካክላቸው ሁሉም እንድንችል ቢሆን አሪፍነበር
ሳህ ወላ ሀቅ ነው ሁቢ ምርጥ ምክር እኔም አወዳታለሁ ግን ዲናችን ከሚነካካ ነገር ትራቅ
ዙዙ እኮ ታፈቅረዋለች😢ከሡ ስላልመጣ/ሴትነት ይዟት ነው😢😢እጂ የምር ለዛ ነው እራሷን የሣተችው እኔ እችን አልወደድኳትም😅ዙዙየን አምጣልን አይኗ ብቻ በቂ ነው ❤ከነስረአቷ❤
በደስታችሁ በችግራችሁም ግዜ አመስግኑ ስናመሰግን እሚስተካከል እማይመስለውን ሁላ ያስተካክልልናል አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ❤❤
ፈኪ አየገባሽም እነ አሚር በጠም ትገርመለህ ቆይ በዚ ዘመን መነዉ ሚታመነዉ ቆይ አሚር ከስንቱነዉ ፍቅር የየዘክ😊 ያረቢ እነ ለምን ዚዙን ወሸሀት አለቀትም ለምን አልከት😢😢😢😢😢😢😢 አረ አኡዚቢለህ አለህን ፍረ ዚዙን አትጉደት ምትሉ ለይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እረ አትለምኒዉ ወድልጅ ሲለምኑት ይኮራል መጨረሻችንን አሳምርልን
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ጎሽ ጭራሽ ፍቅረኝምናምን ትላለህ አሏህ ይህዲክ ወድሜ
አሚር እውነትከሆነ በጣምነው እሚደብረው ዙዙኮ ስረአቷብቻ ይበቃል😢😢😢😢
@@berhmeth የኔ ውድ ነጃአትም እኮ ምርጥ ናአት
Aslamalkukum Zizya, if you watched this video please i know you hurt and your feelings is bad but dont give space for your enemy. I know you brave and strong grow. Please try to win and give him chance. If this friendship before you forget it understand Amirye situation. Dont make happy your enemy jealous people.
😢😢😢አትጃጃሉ አቦ አሚር ሚባል ልጅ ቆይ ስንት ሠው ነው ምታፈቅረው ለምን አንድ የወደድካትን ሴት ኒካ እሰር አለበለዛ ፋቅር ፋቅር አትጨማለቁ አሚሮ እርፋ
Amir attii garuu rabbii sodaata?
Wolhii wan kan ta'ii ittii yadii.
Garuu rabbii sin dhisuu wan kan irraati osoo isiin akkaanati si jalaatu akkaan hin godhiin🙏🙏🙏
Zuzudhafi yadetaa duraa waa.ee ishee kanati marata turee edaa zuzun dhuftee itti dabalamee nagaa argateem😢😢😢😢😢😢
አረተይ ፈኪ የኔ ማር አለባበስሽን አስተካክይ ሲቀጥል አሚር ምንድነው አንተ ማነህ እንደዚህ
ዚዙ ትሻለሀለች አሚርየ የተወህን ተወወዉ❤❤❤❤
Betam tastlalachehu😮
አይዞሽ ናጁ
አሚር በርታ እረተይ ፈኪ ይሄ መወጣጠር ውበት አይደለም ሰው ማንን ይመስላል አቀማማ ጩንንን አሉ ይሄ አለም አዱኒያነው
አረ ዙዚ የት ናት ሸራለች ወይ ምን አሥበክ ነው መልሥልን
ዝዝ የት ጋባች የምትሉት 👍👍
ሸጣት😅
አሚር ከሆለቱምነው መራቅያለብህ ልጅቱን እየገፋፋቻት ያለችው ፊክ ደሞ ጥልቅ አትበይ እደዝብወተት ሥድቡ አብሦሻል መሠል
እረሴቶች ተው በረድ በሉ ወድ ሲለምነው እሚምረው😢😢😢❤❤❤❤
አይአሚሮ ሀዮንአምጣልን ምድርኮተትአትሰብስብ ማንእንደሀዮ❤❤❤
ፈኪ ❤❤❤❤የኔ ዉድ ❤️❤️❤️
የአላህ እድት እደተጨማለቁሴቶች አላህ ወደትክክለኛው ምገድይምራችሁ ሌላው ቢቀር አለባበሰችሁን እንኳ አስተካክሉ ጋጠወጥሁላ
አረፈኪ አውዙቢላሂ አለባበስ ሺ አላህ ን ሪፍ😢😢😢
Amir kmayhon saw athun rashn argaga zizu mirth lij Nat Allahu❤❤
ዙዙ የኔ ማር ዬት ሄዳች
ግን አሚር እዉነት ከሆነ ወላሂ ታአጂብ አለህ ሲጀመር በአንድ አመት ሰንት ፍቅረኛ ነዉ ሚኖርህ ሃዩ ተለያይተህ እችን ይዘህ ነበር ማለት ነዉ ሲቀጥል ለዚዙ ምን አሰደበቀህ ካለህ ማትነግራት ነበር አሰቀድመህ አረ ብቻ የምር ዙዙ ከለለች ጉዳያቹሁ😮😊
የኔዉድነጃት❤❤
የፈኪ አለባበስ እኮአህሙ ሳለቀረ የምትሉ በላይክ
በጣምወላሂ😂😂
የተዋደደው ማናለቅ ይቅርታ ሁለታችሁም የተዋደዳቸው አትለያዩ ይቅርታ አድርግላት እንደዚህ የሆነም እንደምትወደው እየተናገርኩ ነው ይቅርታ አድርግ🙏🙏
ዙዙን ትሻለሀለቺ 🎉🎉😢😢
አራ አሚር ታረዳት በቃ እችን ውብ ቆንጆ
ነጁ🌹❤️👍
ይችፈኪ መጀመርያ ጠካራባለድግ መስላ መጣች አሑን ጭራሺ ምንመስላመጣች
ዝዝ የት ገባች እደትነች ተሻላት😢😢❤❤
ኧረ ፈኪ በአላህ ወደት እየሄድሽ ነው አለባበስሽ እንደዚህ ነበር አሁን ምን ተገኘ ወቸው ጉድ
ወላሂ ሁሌም ስትኮምች ለፈኪ ያለሽ አመለካከት በጣም አሪፍነው ትወጃት አለሽ ግን አሁን በምታረገው ነገር አናዳሻለች እኔም እዳችው ነኝ ግን በሰላሟ ነው እኔስ ታሳዝነኛለች አሏህ ቀልቧን ይመልስላት ሚስኪን የሰው ምላስ ከባድነው@ኢክሩወለየዋ
እቺ ልጅ ምናም አላማርኝም ዙዙዬን አምጣልን ስር አቷ እንካን ይበቃል የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤ዙዙ🎉🎉
ዚዙ ምን ላይ ነች አሚር አሳዉቀን😢😢
ልጅቱ ቆጅየናት ❤
በጣም እያሰጠላብክ ነው ሲመስለኝ እይታ ለማግኘት ብለክ በጣም ነው ሚያሰጠላው የነዛን አይተከ እንዳይሆን ብቻ አነት እነዴ ተጎድቻለው ስትል አልነበር እንዴ ከመቼው ፍቅር ይዞክ ወደድኩ አፈቀርኩ አይከብድም አሚር ባነተ አያምርም በጣም ነበር ላንተ ክብር ያለኝ ካነት ማልጠብቀውን ባታረግ ብታነበው ደስ ይለኛል
ለመታየትጂ ልጅ ህይወትን የመቀየር አላማ የለውም😅😅😅😅😅
ፈኪ❤አንቺ የሚያምርብሽ ሂጃብሽ የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምንድነው ምታወራው ክዚዙ ገር አላውቃትም አሁን ዳሞ ፍቅርኛ ምናምን
ግን አሚር ከስንት ሴት ነው ፍቅር የሚይዝህ እንዴ ጉድ እኮ ነው
Ichi unkan la tidar la hadar unkan atonim😅😅
ዝዝ 😢😢❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አምሪ ዙዙን ለምዲነው የረከት
ቆይ አሚር መቼነዉ 50k የሚገባዉ ከሱ ኋላ የጀመሩት እንኳን አለፍ
😢
አሚር የዙዙ ነው ❤❤
ፈቲ ወዴት እየሄድሺ ነዉ አለባበስሺ
በጣም😢
መጨረሻችንን አላህ ያሳምረዉ እደዉ ሌላ አልልም
ፕሮፋይሉንእሜቀያይረውነገርሥ😂😂😂😂😂😂😂😂😅
ሴቶቹ ሲቀያየሩ ነዉ 😂😂 የሆነገረ ልልነበርተዉኩት
ተጣላን ከዚዙጋ ብሎ ሊመጣ አስቦ ነው😅😅😅😅@@FatumaFatuma-gs8qr9715
😂😂😂😂
ትዳር።በልመና።አይሆንም።።ናቃበይ።ዙ።ፈኪ።ጥፍርሺን።ተይ።አለባበስሺን።አስተካክይ።ጥብቅያለ።ስውነትሺ።ላይ
እደሙስሊም ሁኑ በየሚዳያው ላይ እደሸቀጥ አትዘርጉ ሰተር በሉ ሞትን አስታውሱ እኛ ብንረሳው እሱ አይረሳንም አላህን ፍሩ ሰው ከናተ ምን ይማር😢
Ere atijajaluh astalachuhin 😏😏😏
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አይ ፈኪ😢😢😢😢😢 ይችልጅ ቀስ በቀስ ሱሪ መልበሷ ፀጉሯን መግለጧ አልቀረም አካሀዷ ያስፈራል አላህ በመሰተሪያዉ ይሰትርሽ አላህ ሰበብ ፈጥሮ ከሚድያ ያጥፋሽ አላህ ይህድሽ😢😢😢😢 ፈኪሀ እልኋ ከአላህ ጋር ነዉ መሰል😢😢
Amir Wollaahi Balagahee Nashii Zuzuu 🤔
አሚር ታው ሰትልጅ አትግፍ ወላሂ ወድሜ የቁም ጂል ነው የምኮነው ታው አሚር ታው ክብርም ይኑርህ አሚር
አዉዝብላህ ፈኪ ምን ሆነሽነዉ አረ አለሃንፊሪ አለባበሥሽን ካቺ እሄ አይጠብቅም 😢😊😢😊😢
ምን ትቀባጥራለህ አሚር
ይችልጂ የሆነ ቪደዉ ላይ በፕራንክ ከንፈሯን የተሣመችዉ ልጂ ናት ወይሥ ተመሣሥላብኝ ነዉ🙄🙄🤕
በትክክል አልተሳሳትሺም😂😂😂
እኔም ግራ ገባኝ እሷ ናት አደል ?
woyi.gud.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጥፈቱ የገበዉ መነዉ😂😂😂😂😂😂
እኔም እሚለው
አባት እናት የለሺም????
😂😂😂😂አሚር,ከሀዩ ተለያየህ,ደሞች የመቸ,ናት,ዙዙስ,ላተ,የምመጥንህ,በዛላይ,ስረአቶ,እረ,አሚር,ተው,ዙዙስ
ለሠዉ ሥሜት ተጠቀቁ ሠዉ ሁሉ እኩልነዉ ይቅርታ እህቴ
እረተው ሤቱራሣችንንዝቅ አናድረግ ወድልጂተለምኖትዳ ጥቅርይበልየምትሉ
ለምድነው ፍሮፋይል እምትቀያይረው 😳ይሄኮ ቴሌግራም ወይም ዋሳፕ አደለም
ዚዚናት ምርጥ ሰዉ
እረ አሚር ምንድነው የምዘባርቀው ልንጋባ ነበር ትላለህ ፍቅረኛየ አደለችም ትላለህ አንተ ብሉቱዝ ነህደ እረ አላህን ፍሩ
ታረቁ አሚር
በግድአግባኝነውእዴኧረጉድፈላ😅😅😅😅😅😅😅
አሚሮ ከስት ሴቶች ነዉ ፍቅር ምይዝክ ኢኔ ስመለከታክ አሁን ሶስታኛ ኢዛክ መጣክ
🎉🎉🎉❤❤
አሚር ግን ምን ሆነህነዉ ዙዙስ ፈኪ ነቀልሽ ልበል አላህ ያሽርሽ ዙዙ ምን ትመስልሻለች
ልክሕክስ ስለሆንከነው ከሁሉም ትልከሰከሰለክ አንዱ እዘክ ዝም በል የዘንም የዚንም ሴት ልብ አትስበር ደሞ አሁን ከዚች ውሽ ተልከሰከስ እስልምነ ምተሰደቡ ቆሸሸዋች እስ ዲነቹን ተመሩ አለሀን ፍሩ
fak minaw tifren iyulign alish😅😅
የታባሽ ሰዳት ከማልን ተሳድብስ ይከርሻይ
ዙዙ ዬት ናው የጣፍችው
አረ ዙዙስ አሚር እምትባል ሠው አሥጠላሐኝ ስለዚዙ አታሣውቀንም እረሣሐት እኮ😢😢
ይች ባለፈው የተሳመችት ነጃት ናት ናት ሰሊም ወደት ሀደ አሚርለይ መጣሻ እረ አላህን ፍሩጨሴቶች መነካችሁ አላህ መጨረሻችንን ያሣምረው ሴት መሆን ያሥጠላበት ጊዜ ነዉ
ፋክ ያዋጣሻል ግን ጥፍር መቀጠሉ ከአላህ መራቁ ከአላህ መራቅ ስትጀምር እንዴት የማንም አፍ መካፈቸ እንደሆንሺ እያስታዋልሺ እንኳን ሙስልም ክርስታኑም ምያከብርሺ በቀድሞ ስራትሺ ነበር አውን ግን ከሰውም ልብ ከአላህም እዝነት እየራቅሺ ናው😢
አሚር የወንድ ልብ እኛ ጋር አለም ምን ትልመጠመጣለህ
እኔግን የነጃት ድምፅ በጣም ነው የሚመቸኝ 😢