ልዩ የኢትዮ ኒውስ ወቅታዊ መረጃዎች! | ወልቃይት.! ሁመራ.! ላሊበላ.! ወርቄ.!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024
  • Ethio News - ኢትዮ ኒውስ | Abiy Ahmed | TPLF | Ethiopia | Tigray
    | ኢትዮጵያ | ትግራይ | #Zehabesha #AbelBirhanu #FetaDaily

ความคิดเห็น • 108

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +25

    ሰሜን ጃናሞራ ወልቃይት ጠገዴ
    ማረሻዉ ምንሽር መጎልጎያዉ ጎንዴ
    ወጥር ስበር💪💪💪

    • @محمودعلي-ت3ج7ق
      @محمودعلي-ت3ج7ق 2 ปีที่แล้ว +1

      tikikll Wellkayet ye Jegena Hager 😍😍😍😍😍😍😍😍😍✊✊💪💪✊✊💪💪

    • @Ethiopia-rh8wu
      @Ethiopia-rh8wu 2 ปีที่แล้ว +1

      ወጥር አማራዬ

    • @abebaalle6516
      @abebaalle6516 2 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ ራሱ የሴት ጀግና ነሽ ሁሉም ላይ ጆከር ነሽ

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +2

      @@abebaalle6516 🙏🙏🙏

    • @Ethiopia-rh8wu
      @Ethiopia-rh8wu 2 ปีที่แล้ว +1

      @African Tour በጣም ጎበዝ ናት

  • @ethiopiatikdem1970
    @ethiopiatikdem1970 2 ปีที่แล้ว +8

    መረጃን ከእናንተ ውጭ አልሰማም አይናችን ናችሁ በርቱልን::

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +8

    ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ ሁን የሚያዋጣው አንድነት ብቻ ነዉ ።

    • @woinbelay4297
      @woinbelay4297 2 ปีที่แล้ว +2

      Exactly we must stand together for our common liberation

  • @sulkal8855
    @sulkal8855 2 ปีที่แล้ว +16

    ሃቀኛ ዜና ወይም መረጃዎች የሚገኘው ከናንተ ሚድያ ብቻ ነው

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +1

    ድለ ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ፍኖ ጀግኖች
    ድል ለአፍር ጀግኖች ድል ለኢትዩጵያ ህዝብ ኢንሻአላህ ከአላህጋር

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 2 ปีที่แล้ว +2

    ባንኮችን ዘግተው ከጠፉ ህዝቡ ገንዘቡን ሳያወጣ ለወያኔ እንዲወስደው እያዘጋጁለት ይሆናል።

  • @mulualembayu3661
    @mulualembayu3661 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ድሉ የእኛ ነው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @dagnachewmekonnen6093
    @dagnachewmekonnen6093 2 ปีที่แล้ว +2

    Belay and Belete

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 2 ปีที่แล้ว +2

    በረቱልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✊

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 2 ปีที่แล้ว +2

    ETHIO news thank you.

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu7193 2 ปีที่แล้ว +9

    አሁን መፍትሄው:
    ▪︎ መጸለይ
    ▪︎ በአንድነት መቆም
    ▪︎ መንግስት ሕዝቡን መስማት
    ▪︎መከላከያ አመራሩን መፈተሽ
    ▪︎መከላከያ ምንስትሩን ለጊዜዉም ቢሆን መቀየር
    ♡ ከሁሉ በላይ የሚዋደቀዉን ወገን መርዳት

    • @zemedkunmersha2103
      @zemedkunmersha2103 2 ปีที่แล้ว

      And above all anything else, we have to join EDF and fight TPLF.

  • @tsehaywubet6104
    @tsehaywubet6104 2 ปีที่แล้ว +12

    ወርቄዎች ወርቆች ጀግኖች ናቸው! ለምታደርሱን መረጃ ኢትዮ ኒውሶች እናመሰግናችኋለን፡፡

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 2 ปีที่แล้ว +1

    ወልቃይት ወንድ ናቸው እርሱም እንደዚህ ማምረት አለብን መላው አማራ

  • @getchtesfaw2078
    @getchtesfaw2078 2 ปีที่แล้ว +3

    መረጃቹህ ታማኒ ስለሆነ ልትመሰገኑ ይገባል
    ዩቱበሮች ከናንተ መማር አለባቸው

    • @semira-g2r
      @semira-g2r 2 ปีที่แล้ว

      ተመልካች ነው መረጃ የሚወስዲበትን መምረጥ ያለበት

  • @abebawbogale7473
    @abebawbogale7473 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀቀኛ መመረረጃ

  • @Guzaramedia1621
    @Guzaramedia1621 2 ปีที่แล้ว +5

    የአማራ ጠላት ለዘላለም ይቀበራሉ

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 ปีที่แล้ว

      Yes !! Forever!! AMHARA WILL be respected again by our strong 💪 arm!! AMHARA FANO

  • @adisujed1847
    @adisujed1847 2 ปีที่แล้ว +2

    wel come

  • @sebletsedal668
    @sebletsedal668 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ስላም ይመልስልን ዘንድ ጸልዩ

    • @agerager3521
      @agerager3521 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ታማኝ ነመረጃ ምንጮቻችን በሌይና በለጠ የባንክ ጉዴይ የደላንታ ወገልጤና ከተማ ሆዝብም እየተሰቃየ ነው ድምፅ ሀኘኑን

  • @ማሜ-ኈ1ጠ
    @ማሜ-ኈ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀቀኞች እናተ ብቻ ላማራ እሚጠቅመው የሀ ነው በርተ

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ መረጃ እዚህ ብቻ ነው ያለው

  • @semira-g2r
    @semira-g2r 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሪቄወች ወሪቅ ህዝብ ናቸው ጀግና አይበገሬወች

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 2 ปีที่แล้ว +2

    ድምፃችን በርቱልን

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome bake

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛና ታማኝ ዜና ለመስማት ወደ ኢትዮ ኒውስ ሚዲያ ጎራ ይበሉ
    በርቱ እናመሰግናለን

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር የተረጋጉ ምንጥ ያሀገር ልጆችበርቱልን አላህ ይጠብቅ አችሁ ያረብ

  • @ኑርየፈንታ-ሐ9ኰ
    @ኑርየፈንታ-ሐ9ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ፍተህ

  • @teshomegebrehiwot405
    @teshomegebrehiwot405 2 ปีที่แล้ว +2

    አውነተኛ መረጃ በማግኘታችን እናመሰግናለን

  • @fikiryohannssema5872
    @fikiryohannssema5872 2 ปีที่แล้ว +2

    ከባለፈው ዐመት ወረራ እንደታዘብነው ሄደዋል አሸንፈናል ብለን ስንቀመጥ በሁለተኛ ሙከራ ከከተማ ሲይዙ አይተናል እና ጫና ቀንሶል ብሎ መዘናጋት ያስከፈለንን ዋጋ ትዝ ይለኛል ለምሳሌ ወልድያ እንዴት እደያዙት ማስታወስ ይበቃል

  • @ኑርየፈንታ-ሐ9ኰ
    @ኑርየፈንታ-ሐ9ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለወርቄ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @melesmeles3956
    @melesmeles3956 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሞ በተቻለኝ መጠን የዞትር ተከታያችሁ ነኝ ማንኛውንም ሰበር ዜና እውነት መሆኑን የማረጋግጠው እናንተ ከዘገባችሁት ነው ወንድሞቸ በርቱ ከእውነት ጋር ያዝልቃችሁ

  • @gashawalene5326
    @gashawalene5326 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ ሪፖርት ነው።
    በጣም እናመሰግናለን።

    • @alimengesha4094
      @alimengesha4094 2 ปีที่แล้ว

      ወርቄ ላይ መከላከያ ያግዛቸው የቡድን መሳሪያ መኖር አለበት ወርቄ ላይ ቂም አለበት እነዚህን ጀግኖች እንዳናጣ እርብ እርብ ይደረግ

  • @ኑርየፈንታ-ሐ9ኰ
    @ኑርየፈንታ-ሐ9ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለወርቄ ፍት

  • @sarasarasara6948
    @sarasarasara6948 2 ปีที่แล้ว

    ድል ላማራና አፈር ህዝብ ሞትናውርዴት ለጁንታውና ለተባባሪው ብልጽግና

  • @ኑርየፈንታ-ኘ7ኸ
    @ኑርየፈንታ-ኘ7ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 2 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ክልል በሀገሪትዋ ውስጥ ይህ ሁሉ
    ሰቆቃ እየተካሄደ 18ሺህ የፋኖ አባላትን በእስር ቤት ማጎሩ እጅግ አጠያያቂ ጉዳይ ነው ።አስተዳደሩን ውደፊት ከህዝቡ ጋር የሚያኑአኑረው አይሆንም ።

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን እንደአማራ ለኢቶጲያ መፅዋት ቸከፈለ አለ❓❓❓❓

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 ปีที่แล้ว +4

    ጭራቅ አህመድና ካንሰሩ በአዴን በመጀመሪያ የአማራ አርበኛ ፋኖን አሳደዱት፣ አሰሩት፣ የተወሰነውንም ገደሉት፡፡ በመጨረሻም ታላቁን የአማራ ህዝብ ለ3ኛ ጊዜ በወያኔዎች በግልፅ አስወረሩት!!!!! ታሪክ ይመዘግበዋል!!!!!! ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ!!!!! ሞት ለወያኔና ለወያኔ ደጋፊዎች!!!!!!!

  • @wondemagegnchekol7554
    @wondemagegnchekol7554 2 ปีที่แล้ว +2

    Balanced News providers!

  • @zerfukassa7395
    @zerfukassa7395 2 ปีที่แล้ว +2

    መረጃችሁ በጣም ደስ ይላል ስለ ሰቆጣ አበርገሌ መረጃ ብታደርሱን

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    የራያ ወርቄ በካሪስ ጎቤ የጀግና ሀገር ✊✊✊😘😘ሁሉም ሰው ከራያ ወርቄ ህዝብ ተማር ቤትህን ለቀህ እምትሄደረ ❌

  • @haraniarak2203
    @haraniarak2203 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ሰላም ያርግልን አገራችንን ያረብ

  • @የአዕምሮጤና
    @የአዕምሮጤና 2 ปีที่แล้ว +1

    Good effort

  • @alemayehuayalew3757
    @alemayehuayalew3757 2 ปีที่แล้ว +3

    ወልቃይት ጠገዴ የመይሳው ሀገር ወጥር ቅ/ጊ ይርዳችሁ

  • @yayualemu6464
    @yayualemu6464 2 ปีที่แล้ว +2

    Welcome

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 2 ปีที่แล้ว

    ትንኮሳና ወረራ የተለያዩ መሆናቸውን አታውቁም ? አሁን በወልቃይት የሚካሄደው ወረራ እንጂ ትንኮሳ አይደለም ። ቲፒልፍ ህዝባዊ ማዕበል ይዞ ቢመጣም ልጆች ናቸው ሴቶች ናቸው ብሎ መሳሳት አያስፈልግም እነዚህ ሰዎች ለመግደልም ለመሞትም
    ለምዝረፍም ሰልጥነው የመጡ ሲሆኑ ምንም ዓይነት ርህራሄ አያስፈልግም እናቶቻቸው ያላዘኑላቸውን ልጆች ያንተን ልጆች ሊገድሉ እየመጡ የምትራራበት ምንም ነገር የለም
    ኮካኡኑን ተግቶ ለመጣ ገዳይ መልሱ መግደል ብቻ ነው።

  • @mekdesmekdes5973
    @mekdesmekdes5973 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አሰሞን ወንድሞቻችን

  • @melakuteka9251
    @melakuteka9251 2 ปีที่แล้ว +3

    ጨዋ ጋዜጠኞች ናቸው

  • @semira-g2r
    @semira-g2r 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብሪ ለጥምሪ ሀይላችንን
    ዲል ለተገፍው ህዝብ
    ሞት ለወራሪው ለሌባው ለተነግ

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +3

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹👍👍👍

  • @theethiopian6690
    @theethiopian6690 2 ปีที่แล้ว

    Qobo, Alamata... eskahun endeteyazu atirsu.... qen beqen mastawes alebin ... begiziawi dil eteteresu endayhedu

  • @tedlameshesha4340
    @tedlameshesha4340 2 ปีที่แล้ว +1

    At this time stop talking and go to the front to fight. If you don't fight history will remember you.

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +1

    ይምጣ የራያልጅ ፊት ፊት እየመራ
    የጉራ ወርቄ ጀግኖች ያለ ማድነቅ ንፍጉነት ነው::

  • @tigistdessiye8362
    @tigistdessiye8362 2 ปีที่แล้ว +3

    ንግድ ባንክ ሙሉ ወሎን በመዝጋት ሀዝብ እንዲራብ በማድርግ የወያኔ ተባባሪ መሆኑን አሳይቷል!!

    • @gezahegndegefu5416
      @gezahegndegefu5416 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉንም ነገር ፖለቲካ አታድርጊው .......ባንክ ለስራ የሚይዘው ገንዘብ በጣም ትንሽ ነው ......አንዱ ሲያስገባ ሌላኛው ያወጣል .......ያለ ገቢ ወጪ ብቻ ከሆነ የሚሰሩት ከአንድ ሰአት ባነሰ ጊዜ አከፋፍለው መጨረስ ይችላሉ.........አስተያየት ስትሰጪ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ይሁን

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +1

      አስተውሉ ወሎ ነኝ ባንኮች ያላቸው ብር አፈና የህዝቡ ፍላጎት ተመጣጣኝ አይደለም አትፍረዱባቸው

    • @tigistdessiye8362
      @tigistdessiye8362 2 ปีที่แล้ว

      ዕውቀት ቢኖርህ የወሎ ሀዝብ በገንዝብ ዕጦት ይራብ ይስቃይ አትልም ነበር ንግድ ባንክ ያስቀመጠው ገንዝብ እያለው መራብ እና መጠማት አለበት ነው የምትለው? ንግድ ባንክ ለአማራ ተፈናቃይ የሰጠውን ብር መቼም አንረሳለትም!! አንተ ስለ ወሎ ባንክ መዝጋት ሰምትህ ነው የምታወራው እኔ ችግሩ ደርሶብኝ ነው!!!

    • @gezahegndegefu5416
      @gezahegndegefu5416 2 ปีที่แล้ว

      @@tigistdessiye8362 ችግሩ ባይደርስብሽ ጥሩ ነበረ በጣመ አዝናለሁ ......... ቀለል አድርጌ ላስረዳሽ መሰለኝ ባንኮች ኖርማል በሆነ ጊዜ ውስጥ የሚይዙት መጠባበቂያ በጣም ትንሽ ነው የሚያወጣ ሰው ሲበዛ ያላቸው መጠባበቂያ ያልቅና ሪፖርት የሚያደርጉት ወጪ ብቻ ይሆናል ስለዚህ ደንበኛው ሲሄድ ገንዘብ የለም ይሉታል ወይም ሁኔታውን አይተው አነስ ያለ ገንዘበ ለማከፋፈል ይሞክራሉ......ይሄ አካውንቲንግ ላይ +ወይም - ተብሎ ይታወቃል.....አማራ ባንክም ቢሆንኮ ገንዘቡን ኮፒ አድርጎ አይሰጥሽም ከሌለ መውጫ ሰአታቸውን ጠብቀው ዘጋግተው ይሄዳሉ እንጂ

    • @tigistdessiye8362
      @tigistdessiye8362 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@gezahegndegefu5416 ስለባንክ አሰራር ለማስተማር የሞከርከውን አይቼዋለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ስለ አማራ ባንክ ማንሳትህ አሰፈላጊ አይደለም፡፡ ምሳሌ ለመስጠት አማራ ባንክ ካልክ ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ማለት ነበረብህ በምትፈራውና በምትጠላው ምሳሌ አትስጥ እውቅትህን ያሳንስብሃል ወደ ዘር ፖለቲካም ያስገባህል፡፡ እኔ ከምጠቀማችው ባንኮች አንዱ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ነው እንዳንተ የዘረኝነት መንፈስ በውስጤ የለብኝም ከዝርኝነት ነጻ ሁን ዘረኝነት አተላ ነው አተላ ደሞ ተለቅልቆ መደፋት ያለበት ቆሻሻ ነው!! ለማናችንም አይጠቅመንም፡፡ ውንድሜ አንድ ምክር ልምከርህ ሁልጊዜ አምሮህ መልካም ሃሳቦችን እንዲያፈልቅ አድርገው አስተሳስብህን ለውጠው ሰው አስተሳሰቡ ካልተለወጠ ሂውቱ ኑሮው አይለወትጥም ወንድሜ ከክፉ ሃሳብ ራቅ ካዘነ ከትጎዳ ከተራበ ከተቸገረ ከተጨነቅ ሰው ጋር ለመሆን ራስህን አነሳሳው አስለምድው የማንም ሰው ተከታይ ወይም ጀሌ አትሁን ሁልጊዜም በመልካም ሃሳብ ውስጥ ሁን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @sikosilochannel5051
    @sikosilochannel5051 2 ปีที่แล้ว +1

    መብራት ሀይል ምንግዜም የደከሙ ናቸው ከህውሀት ለውጥ የላቸውም ከድሮ አንስቶ ህልም ውሀ ልማትን ምንም አይረቡም ውስጣቸውን አላህ ይፍረድባቸው

  • @gaama2229
    @gaama2229 2 ปีที่แล้ว

    ህዝቡ ለምን ወሬ ይሰማል? ለምን ይደናገራል? ለምንስ እየሸሸ እሱ ተረብሾ ሌላ አካባቢን ይረብሻል? ይልቁን ወያኔ ትግሬ ህፃናትን አሰልፎ ድል ለመቀዳጀት እየሰራ እኛ ከመሸሸ ይልቅ ለምን መስዋዕትነት ከፍሎ ቤቱ በር ላይ የመጣበትን ጠላት ተዋግቶ አያንበረክክም፡፡

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 2 ปีที่แล้ว

    በህዝብ መዓበል መጣ እያለ ሰበብ አገር ያስወርራል
    የህዝብ መዓበል ይዘህ እንዲት በዝህ ታሳብብ አለህ
    የኛ ችግር በወሬ እና በሽብር የሚነዳ ቦቅቧቃ ህዝብ ስላለን ነው
    ለዝህ ደሞ ክልሉን እየመራ ያለ ደነዝ ጠላት የተዘጋጀ እሱ አሸንዳን ለማክበር በየከተማው ሲዞር ነበር
    እሄ ጦርነት እንደሚያገረሽ የማያውቅ ካለ አማራ አደለም ማለት ነው

    • @melakudinku2027
      @melakudinku2027 2 ปีที่แล้ว

      አንተ የት ነህ?

    • @ethioabissenya6944
      @ethioabissenya6944 2 ปีที่แล้ว

      @@melakudinku2027 ኢትዮጵያ ነው ያለሁት

  • @naodbekele3952
    @naodbekele3952 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እናንተን እና TMH ብቻ ነው የማምነው

  • @tage7300
    @tage7300 2 ปีที่แล้ว

    be horroguduru welega amuru wereda agamsa kebele ke beqedm jemiro tiliq chigir tefxrual.zegoch iyetegedelu nw

  • @bethytamrat3540
    @bethytamrat3540 2 ปีที่แล้ว

    ወያኔ በገበሬ የሚመለስ ሆኖ ሳለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የአማራ ክልል መሪ እንዲህ ሲያሶሩሩን እና ህዝብ ሲፈናቀል ምን ይሰማቸዋል ? ያሳዝናል ስራቸውን በተገቢ መሰራት ካልቻሉ ለምን አይለቁም !

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 2 ปีที่แล้ว

      Kkkk መቶ ሚልዮን ይዘህ ያላሸነፍክ ፎጣ ለባሽ ሰብስበህ?አቅራራ ብቻ

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ ግን የአንድ ህዝብ ምንም ማግኘት የለበትም ተብሎ በጉሮሮው የተያዘ ህዝብ እሰይ እንኳን ማለታችሁ ትልቅ ክፋትና ሰይጣናዊ ነው ሲቀጥል የነአቢይ አህመድ በናንተ ደጋፊነትና ምንጣፍነት ምን እየሰሩና ሰሜኑን ምን ለማድረግ እንዳሰቡትና እንዳቀዱት ይገባችኋል ???? ኧረ አስተውሉ !!!!

  • @abrahambirru7533
    @abrahambirru7533 2 ปีที่แล้ว

    ዜና ለራስ በሚመች ሲሰራ ይገርማል። "ካካባቢው ያገኘነው መረጃ" በምትል ለስለስ ያለች ውሸታቹ በርቱ😀

  • @h.gebrndras6749
    @h.gebrndras6749 2 ปีที่แล้ว

    በላይነሽ አማዴ ጉድ ሰራቺ፡
    ትንሽ ዘገየቺ እኾ ቶሎ ቶሎ ብላ ለነዚህ ጅሎቹ ወያኔ ወደ እንትን መቀየር አለባት ሰላም እንዲ ሰፍን በምስራቅ አፍሪኻ።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ሀገር ቢትነው ያሉ
    ከአድቸክለው ቢያወሮህ
    አትገረምና
    ቆራጥናቆፊጣኖቹን. መውጫህን የሚነግርህ ለማድመጥና ለመተግበር
    የምፃተ አምሓራ ንቅናቄ መሪን
    አቶ አያሌው መንገሻን የውስትናየውጩን በሚገባ
    ትናት ት ብአዴን ኢሀዴክን እድትበትንስልቱንቀይሮም ቢመጣብህ. የተጠቀመህን
    አቶ ተክሌ የሻውን የመቅደላ ዮቲብ
    ዶ/ር ደረጀ ከበደን
    ትታጉን ወጣት ሞጣ ቀራኒዮ
    ቢመርህም እየዋጥክ የቶፈቶና ይህንም እንጀራ የሚያበላህን ኳሶጠጥተህ እድትወጣ ይጠቅሙሀል
    እየገባህ አድምጥና አፊጥነው በተናጠል በችጋር በሰቀቀን ከማለቅህ በፊት።

  • @hiwiabebe7495
    @hiwiabebe7495 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ የሚባል ቡድን የለም የአማራ ተረት ተረት ነው ይልቅ ያደረሳችሁት ጀኖሳይድ ቀኑ ሲደርስ ትጠየቁበታላችሁ ጨካኝ ጭራቆች

  • @SNorth-gm9ph
    @SNorth-gm9ph 2 ปีที่แล้ว

    በጋላው እና ትግሬ ነፃ አውጪዎች መካከል ምንም ልዩነት የለም ይከታተሉ(ተክሌ የሻው)
    th-cam.com/video/D7sWgKZegDg/w-d-xo.html

  • @esad-Canada
    @esad-Canada 2 ปีที่แล้ว

    Hulem Fukera, wushet, gura, ayidebrim? Anyone can see the facts on the ground. Who are you trying to fool? Yasazinal eyayu metawer

  • @thomasbehailu9
    @thomasbehailu9 2 ปีที่แล้ว +1

    Ketehen Tebeda Junta 💩💩💩💩

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 2 ปีที่แล้ว

      Kkkk እናትህ ቂጣን እንደማትበዳ እርገጠኛ ነህ

    • @thomasbehailu9
      @thomasbehailu9 2 ปีที่แล้ว +1

      @@habtomhabtom7831 Yenateh Emes weste aren 💩💩💩 lera

  • @abrahagebremedhin6644
    @abrahagebremedhin6644 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፃ ውሸት ስራቹ ነው ካለ ውሸት መኖር ነውር ነው

    • @semira-g2r
      @semira-g2r 2 ปีที่แล้ว

      ሌባ ውጪ ከዚህ

    • @ethiopiatikdem1970
      @ethiopiatikdem1970 2 ปีที่แล้ว

      ለሌባ የሚሆን መረጃ የለንም

  • @helenrobel5614
    @helenrobel5614 2 ปีที่แล้ว

    የውሸት ቋጦች

  • @ኦልዳ
    @ኦልዳ 2 ปีที่แล้ว

    በቃ ጎንደሬ እውነት ሳታወሩ ቲዲኤፍ ሊመጣባቹ ነው።ንሳሃ ግቡ

    • @semira-g2r
      @semira-g2r 2 ปีที่แล้ว

      ትወቀጣላችሁ ህድ ግን መእመለስ የለም

    • @hirutmesfin4645
      @hirutmesfin4645 2 ปีที่แล้ว

      Tebareku nurulen mereja mestet ending new

  • @ኑርየፈንታ-ኘ7ኸ
    @ኑርየፈንታ-ኘ7ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወርቄ ፍትህ