ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም መበረታታት ያለባቹ ናቹ ደስ ብሎኛልትንሽ እንደማስተካከያ ግንበገና በስክ ነው እንዲ በስክሩ ቀንበርና ምሶሶ አይገጠምምሌላው መወጠሪያ ገበቴ ላይ ሳይሆን ምሶሶና ገበቴ ሚገናኙበት ላይ ረዘም ተደርጎ መወጠሪያ ተቆርጦ ሚመታውበተቻለ መጠን ደሞ ገበቴ አንድወጥ ማረግ ለምሳሌ እንደ ገበቴ ተፈልፍሎ ከግንድ አለዚያ ደሞ በጣውላ መስራት ሳፋሪያን ከመጠቀም ቀንበር በጣም ጠንካራ መሆን ስላለበት ከበሰለ እንጨት እንጂ ከማንኛውም እንጨት መሠረታ የለበትም ቀለምና ቫርኒሽን በተመለከተ ቆዳ ቀለምም ሆነ ቫርኒሽ አይቀባም ድምፅ ያፍናልና በተቀረ ወድጄዋለሁ
በጣም እናመሰግናለን !! ለአስተያየቶ
ልኬቶች ብትነግረኝ በ ቴሌግራም አባክህንፀጋ አግዚአብሔር ይብዛልህ
እሺ ይቻላል ስልክህን ተውልኝ
በጣም መበረታታት ያለባቹ ናቹ ደስ ብሎኛል
ትንሽ እንደማስተካከያ ግን
በገና በስክ ነው እንዲ በስክሩ ቀንበርና ምሶሶ አይገጠምም
ሌላው መወጠሪያ ገበቴ ላይ ሳይሆን ምሶሶና ገበቴ ሚገናኙበት ላይ ረዘም ተደርጎ መወጠሪያ ተቆርጦ ሚመታው
በተቻለ መጠን ደሞ ገበቴ አንድወጥ ማረግ ለምሳሌ እንደ ገበቴ ተፈልፍሎ ከግንድ አለዚያ ደሞ በጣውላ መስራት ሳፋሪያን ከመጠቀም
ቀንበር በጣም ጠንካራ መሆን ስላለበት ከበሰለ እንጨት እንጂ ከማንኛውም እንጨት መሠረታ የለበትም
ቀለምና ቫርኒሽን በተመለከተ ቆዳ ቀለምም ሆነ ቫርኒሽ አይቀባም ድምፅ ያፍናልና
በተቀረ ወድጄዋለሁ
በጣም እናመሰግናለን !! ለአስተያየቶ
ልኬቶች ብትነግረኝ በ ቴሌግራም አባክህን
ፀጋ አግዚአብሔር ይብዛልህ
እሺ ይቻላል ስልክህን ተውልኝ