በሳይንስ ፣ቴክኖሎጂ እና በማህበራዊ እሴቶች የተማሪዎቹ ልህቀት በኃይሌ ማናስ አካዳሚ (አዳሪ ት/ቤት)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @abebemekonnen172
    @abebemekonnen172 6 หลายเดือนก่อน

    ፕሮ/ር ጌታቸው ኃይሌን በሰሯቸው ለቁጥር የሚታክቱ ስራዎችና ታሪካቸው በቅጡ አውቃቸዋለሁ፤ለዚህም በዕድሜዬ የማደንቃቸው የመጀመሪያው ሊቅ ናቸው። አሁን ደግሞ በተግባር የልጃቸው የርብቃ የሚደንቅ ነው። እድሜ ሰጥቶኝ ት/ቤቱን ለመጎብኘት እመኛለሁ። ኃያሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፤ይደግፍሽ።።

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 2 ปีที่แล้ว +3

    እንግዲህ፡ ብዙ፡ አድናቆትን፡ ያተረፈ፡ ትምህርት፡ ቤት፡ ነው፡ ምንም፡ የማይቀረው፡ ጥራቱን፡ አምስት፡ ኮከብ፡ ያደረስ፡ ትምህርት፡ ቤት፡ ነው፡ ግን፡ ትንሽ፡ ይሻሻል፡ የምላቸው፡ ብዙ፡ ነጥቦች፡ አሉ፡ ተማሪዎችን፡ በስድስተኛና፡ በስምንተኛ፡ መልቀቅያ፡ መፈተኛ፡ ብቻ፡ ማረጋቸው፡ ዕድሉን፡ ያጠበዋል፡ ከፍለው፡ መማር፡ ለሚችሉትም፡ ዕድል፡ መስጠት፡ ጥሩ፡ ነው፡ ይህንን፡ ያውቅሁት፡ አንድ፡ ብርጥ፡ አስተማሪ፡ ሁሌ፡ ጎበዝና፡ ስነፍ፡ ተማሪን፡ አንድ፡ ላይ፡ አጣምሮ፡ ፕሮግራሚንግ፡ ፃፉ፡ ይላቸዋል፡ ጎበዙ፡ ተማሪ፡ ጉብዝናውን፡ ለማሳየት፡ ውስብስብ፡ ፕሮግራም፡ ይፃፋል፡ ሰነፉ፡ ደግሞ፡ አልገባኝም፡ እንዲህ፡ አርገን፡ ብንስራውስ፡ ይላል፡ እንግዲህ፡ ጉበዙ፡ የስነፉን፡ አስተያየት፡ ተቀብሎ፡ ለend user በጣም፡ በቀላሉ፡ መጠቀም፡ የሚችሉበትን፡ ፕሮግራም፡ ፅፈው፡ ያውጣሉ፡ ማለት፡ ነው። ሰለዚህ፡ ሁሌ፡ ጎበዞች፡ ብቻ፡ ችግሮችን፡ አይፈቱም፡ ችግሮችን፡ ስለማያዩ፡ እንግዲህ፡ ስነፍ፡ ስል፡ ትንሽ፡ አነስተኛ፡ ውጤት፡ ያመጡ፡ እንጂ፡ ጭራሽ፡ የወደቁ፡ ተማሪዎች፡ ማለቴ፡ አይደለም፡ ይህ፡ ብቻ፡ አይደለም፡ በፈጠራ፡ ችሎታቸው፡ የላቁ፡ ተማሪዎችም፡ ይህንን፡ የትምህርት፡ አይነት፡ ማግኘት፡ አለባቸው፡ በሩጫ፡ በስፖርትም፡ አንደኛ፡ የወጡ፡ በሙሉ፡ ይህንን፡ እድል፡ ማግኘታቸው፡ ጥሩ፡ ነው። እንግዲህ፡ % ትምህርት፡ ቤቱ፡ ይስራበት፡ እኔ፡ የምለው፡ በሒሳብ፡ በሳይንስ፡ በማስታውስ፡ ችሎታም፡ ሌላም፡ በብዙ፡ ችሎታ፡ የተካኑ፡ እድሉን፡ ማግኘት፡ አለባቸው፡ ተወዲድረው።።።።ሲቀጥል፡ ትምህርት፡ ቤቱ፡ ውጪን፡ መቀነስ፡ ቁጥር፡ አንድ፡ ጎሉ፡ ስለሆነ፡ ከሶላር፡ ሐይር፡ እንጀምር፡ በደመና፡ ግዜ፡ ኤሌትሪክ ፡ እንጠቀማለን፡ ብሎዋል፡ አስጎብኚው፡ እዚህ፡ ላይ፡ ሁለት፡ ነገር፡ አንደኛ፡ በዳመናም፡ ግዜ፡ ሶላርን፡ የሚስበስብ፡ ሶላር፡ ፖናል፡ አለ። ትምህርት፡ ቤቱ፡ የውሃ፡ ማሞቅያ፡ ሶላር፡ቱዩብ፡ ብቻ፡ ከሆነ፡ እንግዲያው፡ ሶላር፡ ፕናል፡ በትምህርት፡ ቤቱ፡ በሙሉ፡ ኤሌትሪክ፡ እንዲስጥና፡ ፀሐይ፡ በሌለ፡ ግዜ፡ በባትሪ፡ ሐይሉን፡ ለማጠራቀም፡ እንዲቻል፡ ተደርጎ፡ ጥሩ፡ የሶላር፡ እንቨስትመት፡ ማረግ፡ ያስፈልጋል፡ ይህ፡ ሊኖር፡ ይችላል፡ ግን፡ ግልፅ፡ ስላልሆነልኝ፡ ነው፡ 50 kw- 100 kw solar power መትከል፡ ገላግሌ፡ ነው፡ ይህንንም፡ ቴክኖለጂ፡ በዩኒቨርስቲ፡ የተከሉ፡ ሀገር፡ ውስጥ፡ ያሉ፡ ድርጅቶች፡ አሉ፡ ይህ፡ ኤሌትሪክ፡ ውጪን፡ ከመቀነሱ፡ በላይ፡ ገላግሌ፡ ነው። የሀይል፡ ነገር፡ ከተነሳ፡ ልጆች፡ ወተት፡ ያስፈልጋቸዋል፡ ይህንን፡ ወተት፡ ለማግኘት፡ በጣም፡ ዘመናዊ፡ በረት፡ ተስርቶ፡ ተማሪዎችም፡ ትምህርት፡ እያገኙበት፡ ወተታቸውን፡ ሲያገኙ፡ የላሞቹ፡ እበት፡ ቦዬጋዝ፡ ስለሚውጣው፡ ውሃ፡ ለማሞቅያና፡ እንጀራ፡ መጋገርያ፡ ውጥ፡ መስርያ፡ ምድጃ፡ ማገዶን፡ ተክቶ፡ እንደቡታጋዝ፡ በመንደድ፡ አገልግሎት፡ ይስጣል፡ ይህ፡ ብቻ፡ አይደለም፡ ከባዬጋዙ፡ የተረፈው፡ slurry ደግሞ፡ የከብቶቹን፡ መኖ፡ ለማብቀል፡ እንደማዳበርያ፡ ያገለግላል። ወተት፡ አለ፡ ማለት፡ እርጎ፡ ቺዝ፡ የመሳስሉትን፡ ፕሮዳክቶች፡ በማምረት፡ ለገበያና፡ ለተማሪዎቹ፡ ማዋል፡ ዳባ፡ መጋገርያም፡ ቢገጠም፡ እንደሹምቡራ፡ ባቄላ፡ እንድ፡ጤፍም፡ በአጠቃላይ፡ ኩሽና፡ ውስጥ፡ የሚስሩትን፡ ምግቦች፡ ከግቢው፡ ቢመረቱ፡ የብርቱካን፡ የማንጎ፡ የኮክ፡ ዛፎችን፡ መትከል፡ ።።። ይህን፡ ትምህርትቤት፡ በመቶ፡ በሺህ፡ ኮፒ፡ ለማረግ፡ ከተፈለገ፡ ለምሳሌ፡ በአለማችን፡ ታላላቅ፡ ድርጅቶች፡ ብናይ፡ እንደ Walmart operates approximately 10,500 stores and clubs under 46 banners in 24 countries and eCommerce websites. We employ 2.3 million associates around the world - nearly 1.6 million in the U.S. alone።።። እንግዲህ፡ ይህንን፡ ትምህርት፡ ቤት፡ በአፍሪቃ፡ በሙሉ፡ ለመክፈት፡ ማስብ፡ አለብን፡ ወይ፡ ደግሞ፡ አፍሪካኖች፡ ሌሎችም፡ እኛ፡ ጋ፡ መጥተው፡ እንዲማሩ፡ ከፈለግን፡ ውጪያችንን፡ በመቆጣጠር፡ ውጪያችንን፡ ገቢያችን፡ ማረግ፡ አለብን፡ ለምሳሌ፡ የትምህርት፡ ቤቱን፡ ክዳን፡ እራሳችን፡ መስራት፡ አለብን፡ በጣም፡ ቀላል፡ ቴክኖለጂ፡ ነው፡ የትምህርት፡ ቤቱን፡ ብሎኬቶችም፡ እራስችን፡ ከአፈር፡ መስራት፡ አለብን፡ ጡብ፡ ማለቴ፡ ነው፡ በእሳት፡ የማይቃጠል፡ በመሆኑ፡ ለአካባቢው፡ አየር፡ ይጠብቅልናል፡ ኬሚካል፡ ሲሚንት፡ ባለመሆኑ፡ የሚተነፍስ፡ ጡብ፡ በሙቀት፡ ግዜ፡ የሚቀዘቅዝ፡ በክረምት፡ ግዜ፡ የሚሞቅ፡ ጡብ፡ ማምረት፡ ከቻልን፡ የራሳችንን፡ ቦኞ፡ ቤት፡ እቃዎች፡ ማምረት፡ ከቻልን፡ የሽክላ፡ እቃዎችንም፡ መስራት፡ ከቻልን፡ ለምሳሌ፡ ብሎኬት፡ ለመግዛት፡ ምን፡ ያህል፡ ውጪ፡ ውጣ፡ ስንት፡ ለጣርያ፡ ክዳን ውጪ፡ ውጣ፡ ስንት፡ ለባኞ፡ ቤት፡ እቃ፡ ለመግዛት፡ ውጣ፡ ብለን፡ ሒሳብ፡ አውጥተን፡ እኛው፡ ራሳችን፡ ከአንድ፡ ሚሊዬን፡ ባልበለጠ፡ ማሽን፡ የምናመርታቸው፡ ከሆነ፡ ለምን፡ ብለን፡ ነው፡ ያለቀ፡ እቃ፡ የምንገዛው፡ ለምሳሌ፡ ልጆቹ፡ የገላ፡ ሳሙና፡ የልብስ፡ ሳሙና፡ ያስፈልጋቸዋል፡ እንግዲህ፡ ይህንን፡ ዕቃ፡ በየግዜው፡ ያስፈልገናል፡ ግን፡ ማሽኑን፡ ገንተን፡ እራሳችን፡ ብናመርተው፡ እና፡ ግማሹን፡ ለገበያ፡ ብንሽጠው፡ ውጪያችንን፡ ዚሮ፡ ያረግልናል፡ እንደዚህ፡ እያንዳንዷ፡ ውጪ፡ ታስባ፡ ዚሮ፡ ውጪ፡ ማስደረግ፡ ያስፈልጋል፡ ለምሳሌ፡ ለተማሪዎቹ፡ እንቁላል፡ ያስፈልጋል፡ የዶሮ፡ እርባታ፡ ኖሮን፡ ግማሽ፡ በግማሽ፡ በማረግ፡ በዚሮ፡ ውጪ፡ ልጆቻችንን፡ እንቁላልና፡ የዶሮ፡ ስጋ፡ እንመግባለን። ብርቱካኑም፡ ሙዙም፡ ፓፓዬውም፡ ሁሉም፡ ነገር፡ በቤት፡ ውስጥ፡ ማምረት፡ ነው፡ ይህንን፡ ብዬ፡ አልጨርስውም። እነዚህ፡ ጥቃቅን፡ ድርጅቶች፡ ከትምህርቱ፡ በማያውኩ፡ ሁኔታ፡ መቅረብ፡ አለበት።። እንዳልኩት፡ ዘመናዊ፡ ቴክኖለጂ፡ በመጠቀም፡ በgreen house የምንፈልገውን፡ ማምረት፡ እንድንችል፡ ከእስራሃሎች፡ ጋራ፡ በመተባበር፡ ይህንን፡ ዘመናዊ፡ የጎሮ፡ እርሻን፡ ለተማሮቻችን፡ ማሳየት የነጠብጣብ፡ መስኖ፡ እርሻ፡ የተፈጥሮ፡ፀረ-ተባዬችን፡ ማዘጋጀት፡ የመሳስሉት፡ ቀጥተኛ፡ ተግባር፡ ላይ፡ ውለውም፡ ትምህርት፡ ስጪ፡ በመሆናቸው፡ ብዙ፡ መስራት፡ የሚችሉ፡ ገዳዬች፡ አሉ፡ አውቃለሀኝ፡ አሁን፡ ነው፡ የጀመራችሁት፡ ስለዚህ፡ ገንዘቡ፡ በእጃቹ፡ ላይ፡ እያለ፡ ትክክለኛ፡ ቴክኖለጂ፡ ከአሁኑ፡ ብትመርጡ፡ ብዬ፡ ነው፡ ለምሳሌ፡ በነዳጅ፡ የሚስራ፡ ጀነሬተር፡ ከመግዛታቹህ፡ በፊት፡ የሶላሩን፡ ተመልከቱት። አሁን፡ ውሃ፡ ከመሬት፡ 250 ሜትር፡ ጥልቀት፡ ነው፡ የምንስበው፡ ብላቹሀል፡ በምን፡ ፕንፕ፡ ነው፡ የምትጠቀሙት? ሶላር፡ ውይስ፡ የነዳጅ፡ ስንት፡ ብር፡ በነዳጅ፡ ትጨርሳላቹህ፡ ከዚህ፡ ሁሉ፡ በሶላር፡ ፕንፕ፡ ብትቀይሩ፡ ምን፡ ያህል፡ ታተርፉ፡ ነበር፡ የሚለውን፡ ለማሳየት፡ እንጂ፡ እኔ፡ እውቀቱ፡ ኖሮኝ፡ ሳይሆን፡ ተባራሪ፡ ወሬ፡ የስማሁትን፡ ቡና፡ ቤት፡ ቁጭ፡ ብዬ፡ የቃረምኩትን፡ በሞቅታ፡ ነው፡ የፃፍኩት።

  • @abeltesfaye5889
    @abeltesfaye5889 2 ปีที่แล้ว +5

    ምናለበት ሁሉም ዲያስፖራ ለሀገሩ የርብቃን ያክል ቢያበረክት

  • @biniameretsa1680
    @biniameretsa1680 2 ปีที่แล้ว

    We are so proud of you. You are making a difference. You are a great example to others. Really you're an inspiration !!!!
    Thank you for brightening my day.

  • @aynalemyilma1426
    @aynalemyilma1426 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምስጋና ይገባቸዋል ለመስራቾቹ::

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 2 ปีที่แล้ว

    God bless you! It gives me a glimpse of hope that there are people who work on the future generations!

  • @gezhagne408
    @gezhagne408 2 ปีที่แล้ว

    I WISH they keep the school green and beautiful. My dear lady you are
    Blessed. You are pioneer.

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።

  • @gezhagne408
    @gezhagne408 2 ปีที่แล้ว

    A hero will give birth to a hero.
    I salute you my lady.

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 ปีที่แล้ว +1

    መላው ኢትዮጵያ ትምህርት አሰጣጡን በዚመልክ እጀምሩ ከመዋለህፃናት ጀምሮ እዚ በውጪ አገር በዚ ሲስተም ነው ባጠቃላይ የሚሰጡት

  • @amangalete
    @amangalete ปีที่แล้ว

    እኔ ከ፱ ክፍል ጀመ ሬነው ማንበብ
    የ ጀመረኩተ ጐብጽ ነኝ 😢
    እኔ እሄንን ትምህርትቤት ምግባት በጣም ፈልግ ለሁ ግን ክላይ እንድ ጥቅስቁት እንግሊዝኛ ብዙ የለኝም ግን በወቅቱ ድርጅት ኣለኝ እኔ ምስ ወዳለሁ እንደ እናንትሁ ንው ማስበው እና እንግሊዝኛ የመማር ትርፍ ኣለኝ😮😊

  • @rahelnegash3052
    @rahelnegash3052 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️ gubezuch beritu God blessings all

  • @beneberuteferra1870
    @beneberuteferra1870 2 ปีที่แล้ว

    Good job, keep it up, HMA

  • @feyissabeha
    @feyissabeha 8 หลายเดือนก่อน

    Good ❤

  • @CR7-ih8ty
    @CR7-ih8ty 11 หลายเดือนก่อน

    Qoye lemamezgab mne yasflgale please betnagruge ❤

  • @Ruth-cl1hp
    @Ruth-cl1hp 2 ปีที่แล้ว

    It's nice school in Ethiopia I didn't see such kind of school it is amazing

  • @HawiBekele-e5n
    @HawiBekele-e5n 11 หลายเดือนก่อน

    What about the payment

  • @monegoncco
    @monegoncco 7 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏

  • @SolomonAdamu-j1j
    @SolomonAdamu-j1j หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Sentonas
    @Sentonas 2 ปีที่แล้ว +3

    የተሻለ ትውልድ ለመፍጠር ሚደረገውን ነገር ሳላመሰግን አላልፋም ግን እነዚህ ልጆች ነገ ተመርቀው የ USA ወይም የ Canadan ማህበረሰብ አደለም የሚያስተዳድሩ ስለዚህ እሂን ያህል ወደ እንግሊዝኛ እንዲያተኩሩ መደረጉ ጥሩ ነው ብየ አላስብም ምክንያቱም ከ 80% በላይ ሚሆነው ኢትዮጵያዊ እንግሊዝኛ ሳይሆን ሚናገረው ሀገር በቀል የሆኑ ቋንቋዎች ነው

    • @mekdesgebrewold2687
      @mekdesgebrewold2687 2 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ የማስተማሪያ መርጃዎቻችን የተዘጋጁት በእንግሊዝኛ ነው። በመላው ኢትዮጵያ ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ ልጆች የሚማሩት በዚሁ በውጭ ቋንቋ ነው። ወይ የፖሊሲ ለውጥ (በሀገራችን ቋንቋ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋሞቻችን የማስተማር ግዴታ....) ያስፈልጋል ወይ ደግሞ ልጆቻችን ስኬታማ እንዲሆኑ በዚሁ ቋንቋ የሚማሩበትን ሁኔታ ማመቻቸት የወላጅነት ግዴታ ነው።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ለማንኛውም ትምህርት ቤት ሲስተሙን በአማርኛ ዘርግተው ማስተማር አለባቸው

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 2 ปีที่แล้ว

      @Zelalem ቡዳ

  • @Ruth-cl1hp
    @Ruth-cl1hp 2 ปีที่แล้ว

    Why don't you open from nursery up to 12 grade and make you students More we liked it but you only take 100 students make more pls

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 2 ปีที่แล้ว +1

      Ruth, ሩት፡ ጥሩ፡ ብለሻል፡ ግን፡ እነዚህ፡ ግለሰቦች፡ የማያልቅ፡ ገንዘብ፡ የላቸውም፡ አላሙዲን፡ አይደሉም፡ አቅማቸው፡ ለግዜው፡ 100 ተማሪ፡ ብቻ፡ ነው፡ መውስድ፡ የሚችለው፡ ደግሞ፡400 ተማሪዎችን፡ ነው፡ ይህ፡ ነው፡ አቅማቸው፡ ግን፡ እንደዚህ፡ አይነት፡ መቶ፡ ትምህርት፡ ቤቶች፡ መክፈት፡ ይቻላል፡ እንዴት፡ ካልሽ፡ አክሲዬን፡ ከሽጡና፡ ገዥዎቹ፡ ብዙ፡ ትርፍ፡ የማይፈልጉ፡ ትምህርት፡ ቤት፡ መክፈት፡ የሚፈልጉ፡ ግን፡ ብዙ፡ ገንዘብም፡ ግዜውም፡ የሌላቸው፡ በእርዳታም፡ መልክ፡ በኢንቨስትመትም፡ መልክ፡ አስበውት፡ አክሲዬን፡ ከከዙዋት፡ መቶ፡ ትምህርት፡ ቤቶች፡ የማትሰራበት፡ ምንም፡ ምክንያት፡ አይኖርም። ባይ፡ ነኝ።

  • @ameenamoosa8987
    @ameenamoosa8987 2 ปีที่แล้ว

    Abdi rdi tsima kutirahu. Lakuligi

  • @ameenamoosa8987
    @ameenamoosa8987 2 ปีที่แล้ว

    Yadiriga tmari nwi abdi rdi kutirahu

  • @abnettemesgen30
    @abnettemesgen30 2 ปีที่แล้ว

    ሙስና ባይኖርጥሩ ነበር።

  • @ameenamoosa8987
    @ameenamoosa8987 2 ปีที่แล้ว +1

    Butagira bakibirot

  • @ameenamoosa8987
    @ameenamoosa8987 2 ปีที่แล้ว

    Kutirahu

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 ปีที่แล้ว

    ቻናሌን subscribe በማረግ አሜሪካን ይጎብኙ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abnettemesgen30
    @abnettemesgen30 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙስና ባይኖርጥሩ ነበር።

    • @rreer
      @rreer ปีที่แล้ว

      How