የብላቴንጌታ ህሩይ ወልደስላሴ 145ኛ የልደት ባእል ምክንያት በማድረግ ከልጅ ልጃቸው ከአቶሽመልስ ይልማ ጋር ያደረግነው ውይይት”ንጉሱ ተፈሪ ጳጳሱ ህሩይ..."

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @fikretolossa68
    @fikretolossa68 4 หลายเดือนก่อน +1

    የታላቁ የስነሥሁፍ ሰው፣ ባለታሪክ፣ መጽሀፍ አታሚ፣ መንፈሳዊ እና ዲፕሎማት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ዝክር እነሆ እታች ሰፍሯል። ታደምጡት ዘንድ እጋብዛችኋለሁ። ፀሀይ መዝገብ በጣም ጥሩ አድርገሽ አቅርበሻል፡ የልጅ ልጃቸውንም ማናገርሽ እጅግ አጠናክሮልሻል።

    • @TsehaiTube
      @TsehaiTube  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመስግናለሁ

  • @tulu027
    @tulu027 4 หลายเดือนก่อน +1

    የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴን 145 ኛ ልደትን አስመልክተሽ የልጃቸው የወይዘሮ ላቀች ኅሩይ ና የአቶ ይልማ ኪዳነ ማርያም ልጅ ከሆኑት ከአቶ ሽመልስ ይልማ ኪዳነ ማርያም ጋር ያደረግሽው ውይይት እጅግ እጅግ ድንቅና በግሌ ስለ ብላቴን ጌታ ኅሩይ አስመልክቶ በግል ማስታወሻዬ ላይ ካሰፈርኳቸው ጥያቄዎቼን የመለስ ብርቅዬ ውይይት ነበር!! እባክሽ እባክሽ ቶሎ ቶሎ ክፍል 2 እና 3ትን ውይይት አስከትይልን!!

    • @TsehaiTube
      @TsehaiTube  4 หลายเดือนก่อน

      አመስግናለሁ subscribe ማድረግ እንዳይረሱ

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the video. I just join this tube. Can you please introduce your self for those who do not know you. Who you are?