How on earth is Melaku Tefera living in this world.Hard to believe.Getachew Assefa could not as killer as Melaku Tefera.I do not know Getachew Asefa.Getachew has killed thousands in Gonder and that much has fled to Sudan.
This is not Shaleka Melaku Tefera of the Derg. This is Ato Melaku Tefera of kinejit. I don't understand why this channel wants to intentionally misled the viewers. Very embarrassing.
አይመላኩ፣ስትተማሪቆጆበስልጣንህ፣እየተመካህ
አበላሽህ፣ውድን፣ብልቱንአኮላሽህ፣
እረየታላችሁ፣መላኩያበላሻችሁ
መላኩ በህይወት መኖር አልነበረበትም
Yihen gazetegna betam new programun mewedew. Tehitetinaw ejeg betam dess yilal. Sew akbare, betam yeteregaga , tikikilegna ye Ethiopiaw bahire yalew new. Egziyabher abzto yibarkek wandmachin.🙏🙏🙏🙏
እንደባለታሪክ አይን ያወጣ ሰይጣን እንኳን ከሠላኩ ተፈራ ጋር ቢነፃጸር የተሻለ እንጅ የባሰ አይደለም ጭራቅ ነፍሰ በላ ተወዳዳሪ የማይገኝለት የመጨረሻው እርጉም ሰው አለ ማፈርህ? ግን ለጉድ ያስቀመጠህ ነህና ገና ብዙ ነገሮች ይጠብቁህ ይሆናል
ፈጣሪ ይጠብቆት ንጹ ኢትዮጵያዊ
ይብዳሽ
የኔ አባት እንኳን ለዚህ አበቃወት የነጀኔራል ሀየሎም አርአያ የኢ/ር ቅጣው እጅጉ የኢ/ር አምደ ማሪያም ወርቁ የፕ/ር አስራት የነሱም አሟሟት ሀቁ ይወጣ ነበር ብቻ እንኳን ተረፍኩልን አላህ በቃ ይበለን ያረብ
መላኩ ተፈራ እሚባለው ደውዬ በደርግ ግዜ ሰውን ከነነፍሱ ወደገደል እሚያስለቅቅ እሚያስገድል አረመኔ መቶ አለቃ ወይንም የሆነ ማህረግ ነበረው ስንቱን ያስጨረሰ ነፍሰ በላ ነው መላኩ ተፈራ ባጋጣሚ ስከፍት ነው ያገኘሁት አንተ የእጅህን ማግኘት አለብህ እንዳንተ አረመኔ ማን ነበር ነላኩ ተፈራ ህዝቤ ወዳጅህንና ጠላትህን ለይ :;; ክጌታቸው ምንም አትትናነስም በኢሀፖ ግዜ ስንቱን ያስጨረሰ የደርግ አባሉ ከሆነ??? ህዝባችንን ወደገደል እያስጣለ የስንትን ልጅ ከየቤቱ ሻለቃ መላኩ ተፈራ ከሆነ!!!!
መላኩተፍራ፣ምነው፣የጎደርህዝብ፣ይፍረድ፣አተምስውትተችለህ፣በደርግየሰራህውተረሳህ፣
በትክክል
This guy is very articulate. Very smart.
የደርግን ባለስልጣናት ምትሳደቡ ሰዎች ግን ትገርማላቹ ደርግ ባሁኑ ሚዛን ሳየው ጨካኝ አልነበረም ስህተት ቢኖሩም ከአሁኑ አይብስም
እና ዘላለም ያለፈዉ ይሻላል እያልን ልንኖር ነው? ካልክስ እዚህ ላይ ያደረሰን የደርግ አንገፍጋፊ ጭካኔ ነው እናት ልጇ ተገድሎባት እሬሳዋን ብር ሃምሳና ከዚያም በላይ ከፍላ እንድትወስድ የተገደደችበት ዘመን እሬሳውን ስትቀብር እንዳታለቅስ በወታደር በሰይፍ እየተደበደበች ፀጥ ብላ እሬሳዋን የቀበረችበት ዘመነ ነበር "እዪዪ ሲዴላ ነዉ" የሚባለውን ዘመን አይተናል የጎንደር እናት እኮ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልደም ብላ የገጠመችዉ ደልቷት አይደለም ምን ያህል ተጨንቃ እንደሆነ ወላድ ያውቀዋል ታዲያ ያለፈን ዘመን ይሻላል ብሎ መላዘኑ ምን ይባላል ጠንክሮ መታገል እንጂ!!
Melaku tefera ye ezeger tenesh wendem new mebelew Gondar leh
ደርሶበት ያላየ ያውቃል ግልግል
Ya Ahun Aybsem
የኔ ብጤ አስተዋይ ሁለት ኮመንታተር ሻለቃ መላኩ የጎንደሩ ከሆነ ልፍርድ መቅረብ አለበት በነፍስ አለ????
የሸገር ኢንፉ ጋዜጠኛ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ይህ የጒንደሩ መላኩ ተፈራ ነው ወይስ ሌላ የጐንደሩ ከሆነ የሱንስ አረመኔነት ማን ይንገረው የሰ ራው ግፉ ከሱ አይተናነስም. ለፍርድ መቅረብ አለበት
አይምላስ
ይኼ አረመኔ እውነት የሰው ልጅ ደም እድሜ ካረዘመ መላኩ አንተ ተፈራ ከምንም የበለጥክ ጨካኝ ሰውን ከነነፍሱ የምትቀብር እርጉም ሰው ከአሰፋ የከፋህ መጥፎ ሰው ለመሆንህ ቃል ያጥረኛል የሰይጣን መልእክተኛ አረመንነት መጠሪያህ ይሁን የበደልካቸው ያሰቃዬሃቸው እንዴት ዝም አሉህ? እንደ አገር ወዳድ ስትናገር አታፍርም??
Sewye come down. This is a different Melaku.
ኢሪ በል ጎንደር ።ሙላኩ አንተ እኮ ተወዳዳሪ የሌለህ አረመኔ ነህ አንተ እኮ ጎንደር ዬንበርስቲ ተማሪዎች ከነነብሱ ያስቀበርህ ያብዬቴ መረጋገጫ ብለህ ያክስትህን ልጅ ያስገደልህ አዎ ባል ትዳር ሴት አምጡልኝ ብለህ ስታቤልግ የነብርክ አዬ አገሬ ሞኙ ሞኝነህ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ኡንት የመቃብር ምስጥ ነህ ትል ግን ዘር አምላክን መድሀኒአለም ይፍረድብህ ክርስቲያንም አይደለህም ክፉ አረመኔ ኑህ አየ ጊዜ ጅብ አያውቁት አገር ሄዶ ጅብ ቆዳ አንጥፉልኝ አለ አንተን ከፈቱህ እነሱም እንዳንተ ናችሁ አንት ሌቤ ባገኝህ እገልጋለ
አባታችን ይህንን ከባድ ችግር አሳልፈው ለዚህ መብቃትዎ እግዚአብሔር ይመስገን። በተጨማሪም ስለነበረውና ስላለው የመንግስት መዋቅር በደንብ ገልጸውታል ።እንደአባትና እንደ ፖለቲካ ተንታኝም እንደነዚህ አርቆ ኣሳቢዎች የፖለቲካ ብስለት ያላቸው ሰዎች ለኢትዮጵያ ያስፈልግዋታል።አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
አይሚሲኪን፣ስራውንብታቂበታቅ፣የህቃልካደበታችሁባልውጣ
ደደብ ምናባክ ነዉ የምትለው?
መላኩ ተፈራ የጎንደሩ ነው? ወይስ ስመ ሞክሼ?
ኧአ የማያፍረው ደፋር መላኩ ተፈራ አረመኔው ነው እራሱ
@@sileshimekonnen4915 አጎቴንና የወንድሜን ክርስትና አባት ወፌ ላላ ገርፎአቸዋል፣ በዛ ምክንያት እኒያኛው ታመው ህይወታቸው አለፈ፣ እግዚአብሔር ይመስገን አጎቴ በህይወት አሉ።
መላኩ ተፈራ የጎንደርን ወጣት የበላ እኔ አንተ በህይወት መኖርህ ይገርመኛል ፒያሣ አንድ ቤተሠብ አቶ አማራ መፅሃፍ ቤት ዮሴፍ አማራ ርብቃ አማረ አንድ ሥም ዘነጋሁ ሙኔ ሙሉ አባትየው 2ልጃቸው ፒያሣ አካባቢ ጎንደር እኔ የማውቃቸውን ነው መላኩን ባገኘው በቁሙ መቆራረጥ
በርግጥም የጎንደሩ መላኩ አለመሆንዎ ደስ ብሎኛል ጋዜጠኛ ዉን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ስለ መላኩ ተፈራ የጎንደር ወላጅና ወጣት ቢያወራ ያምራል!!!
ሰው በላ ሲያንስህ ነው ለጉድ ያስቀመጠህ
የእህትን ልጅ የገደልክ ወንበዴ ነህ
How on earth is Melaku Tefera living in this world.Hard to believe.Getachew Assefa could not as killer as Melaku Tefera.I do not know Getachew Asefa.Getachew has killed thousands in Gonder and that much has fled to Sudan.
ለማኝመስለህ፣ካገር፣ያመልጥከው
ጅቢቲ፣ሆስቢታል፣ነበርክ፣
እንተ ነይበስበላ አንተም ስል ጌታቸው ታማር ራለሕ ባንተጊዜኮ ፍርድ ቤት የሚባል ነገር የለም
የሶሻሊዝም ፍልስፍና ዋናው መሰረቱና አላማው እግዚአብሔርን አስወግዶ የውሸት ተስፋና የኮምኒዝምን ገነት መፍጠር ነበር ። አሁንም አልተረዳችሁትም አይደል?
እናንቱ የፈራችሁት ፈር ነዉ ይሄዉ በቅሎ ለዚህ ቀን ያደረሰን! ለመጀመሪያ ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ ከኢትዬጵያ ኢንዲለይ ያደረጋችሁ የእናንተ የማኦና ሜንሾቪክ እርእዬተ አለም፣ እርሱም እግዚአብሔር የለም በሚል ሀገራችንን እና ፍርሐተ እግዚአብሔር የነበራቸዉ መሪ ላይ ጣታችሁን ቀሠራችሁ! የልባችሁም ደረሰ! ምድሪቷን አረከሳችኋት! ደርግን ወለዳችሁ ስሙን ብቻ የቀረዉ ኢሀድክ ተረከበ! እርሱም ተመልሶ ዘንዶ ሆነባችሁ! እሱም ለስም ቦታ ለቀቀ! ዛሬም እንዲሁ! የማቀዉን ሁሉ መናገር ከጊዜ ገደብ አኳያ አልችልም።
እረ ብቅጡ ዋሽ አንት እግዚእብሔርን ፈርተህ አታውቅም ቀዳዳ ሰው በሙሊ አላለቀም ያለ ሰው ይታዝሃል ዳቢሎስ
Turi nafa balega derg 👹👹👹👹
Derg mingizem yesefiw hizb Dil NW✊✊✊✊✊❤️❤️❤️❤️
ስወየ ባህር የለለህ እንደት ስለ ባህር ታወራለህ ?
አቤት ችኮላ ምናለ አስተያየት ከመስጠት በፊት ማዳመጥ ቢቀድም። ሻለቃ መላኩን ለቅሶ ድረሱ እኚኛውን ለቀቅ።
Kkk melaku tefera ye ezger tenesh wendem new mebelew Gondar ley
Fote kelel hulum melaku tefera new sewbela demtechi
This is not Shaleka Melaku Tefera of the Derg. This is Ato Melaku Tefera of kinejit. I don't understand why this channel wants to intentionally misled the viewers. Very embarrassing.
ምንምፀፀትአይሰማህም፣
አንተ ነብሰ በላ የዲያቢሎስ ቁራጭ አሁንም በሂወት አለህ? ይገርማል ስንቱን ህዝብ ደም አስለቀስከው ደሞ አሁንም ታወራለህ? ወይ ፍረድ ወይ ዉረድ ጉድ ነው ዘንድሮ
This is not the same guy of Yonder please
እንዴ መላኩ ተፈራ የጎንደሩ ነው ?
አዎን ይሄ እርኩስ ነፍሰ በላ መላኩ የጎንደሩ አርዮስ
Ene ye gonder lij ngn melaku manew beman zemn nw
No he's not.
ኤልያስ ድምፀ መረዋው
😘😘😘😘😘
አንተስ ስቱን የጎደር ወጣት ጨርሰህ አይ እድለኛ ነወት ለንስሀ መብቃተውት ተመስገን ነው