Ethiopian Music : Fikadu Girma ፍቃዱ ግርማ (አራዳ እንዲህ ነው) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 886

  • @መሲነኝአባቷንናፋቂ
    @መሲነኝአባቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +305

    አሁን ገና ውነተኛ ታሪክ ያለው ምርጥ ዘፈን በርታልን

    • @alemalme2289
      @alemalme2289 5 ปีที่แล้ว

      ዋውው ሲያምር ይመችህ ምርጥ የ አራዳ ልጂ

    • @tinaibrahim3941
      @tinaibrahim3941 4 ปีที่แล้ว

      Tkkl

    • @የእናትፍቅር
      @የእናትፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

      ደስ የሚለው ደስ የሚል የአራዳ ልጅ ዘፈን አሁን ተዘፈነ ይመችህ የአዲስ አበባ ያራዳ ልጅ

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 4 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ ነው ያአራዳ ልጅ

    • @babybarkie9638
      @babybarkie9638 3 ปีที่แล้ว

      wow ere befetari yemigerm zefen new

  • @milliblackcreativities2417
    @milliblackcreativities2417 2 ปีที่แล้ว +28

    የሚገርም ሃሳብ የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ ክሊፕ ...ፍቃዱ ተክለማርያም እርድናን በቁም ያሳየን ድንቅ ሰው ነው ...ተሳክቶልሃል...ይመችህ...ቆይ ልደጋግምህ♥

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 6 ปีที่แล้ว +686

    አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ ሀገሩን የሚወድ ነው የተመቻችሁ ላይክ

    • @megabitemegabite-fj5zp
      @megabitemegabite-fj5zp 6 ปีที่แล้ว +3

      Wawwwwww

    • @wesenbegna7846
      @wesenbegna7846 4 ปีที่แล้ว +4

      የተቸገረን ሁሉ የሚረዳ ነው ።

    • @yutub8557
      @yutub8557 4 ปีที่แล้ว

    • @SAMARUKADIRE
      @SAMARUKADIRE 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉👍👍👍🙏🏼

    • @samuelabiye2583
      @samuelabiye2583 หลายเดือนก่อน

      1:59 1:59 1:59 😊😅😊❤❤​@@megabitemegabite-fj5zp

  • @sosenatadessetache1464
    @sosenatadessetache1464 7 หลายเดือนก่อน +7

    እውነተኛ የአራዳን ማንነት መግለጫ የቅነትና የፍቅር መለኪያ ውብ ዘፈን!!!!!

  • @lijmekdesyefafraperadnaki2413
    @lijmekdesyefafraperadnaki2413 4 ปีที่แล้ว +16

    ኧረ ይሄ ዘፈን አቦ ተመቸኝ
    ማንም ይሁን ማንም ብቻ ይሁን ጥሩ
    ከየትም ይምጣ ከየት ብቻ ይሁን ጥሩ
    መች ያስፈልግ እና ብሔር እና ዘሩ
    የአራዳልጅ ይላል ዋናው ነገር ፍቅሩ
    እስቲ ኢትዮጵያዊ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወድጄዋለሁኝ ወይ ዘፈን ብሎ ዝም።

  • @ሰው-ጘ1ፈ
    @ሰው-ጘ1ፈ 6 ปีที่แล้ว +34

    አብዱ ኪያራችን የቀመመው ጥበብ ባያምር ነበር የሚገርመኝ ድንቅ ሃሳብ ነው መገን ያራዳ ልጅ በሚል ተደጋጋሚና አሰልቺ ግጥም ወጣ ያለ አራዳነትን በተለመደው የነውጠኝነት፣የ አፈንጋጭ አለባበስ፣ወይም የ አጭበርባሪነት መንገድ ከመሳል የተሻለ የ አራዳን ትርጉም በትክክል የሚገልጽ ዜማ ነው።በይበልጥ በግጥሙ ውስጥ አንጋፋውን የጥበብ ሰው ፍቃዱ ተክለማርያምን ለማስታወስ የሄደበት መንገድና
    ለማንኛውም ሰው የሚመኘው ጥሩ
    ጎረቤቱ መውደድ ፍቅር ነው ዕድሩ
    የሚለው አገላለጽ ውብ ነው እናመሰግናለን በርቱልን።

  • @abigaelamen1806
    @abigaelamen1806 6 ปีที่แล้ว +49

    ዋው ያምራል ይህን ዘፈን ለአርቲስቶች እና ለደራሲዎች ጋብዙልኝ አራዳን ሌባና ዱርዬ አደርገው ለሚተውኑ

  • @kalkidantadesebahirdar4245
    @kalkidantadesebahirdar4245 6 ปีที่แล้ว +81

    ገና ዛሬ እውነተኛ ታሪክ ያለው ሙዚቃ ተለቀቀልን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @bahruabas8350
    @bahruabas8350 6 ปีที่แล้ว +462

    እስኪ ለአራዳ ልጅ like

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +91

    👌👌👌👌ግጥም ና ዜማ ማን ሆኖ የአራዳ ሰፈር ልጅ አብዱ ኬያር እኮ ነዉ ልጁ ይመችክ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 5 ปีที่แล้ว +32

    ፍቄ መልካም ድምፅ ብቻ ሳይሆን መልካም ፀባይ ለተቸገረ የሚራራ ጥሩ ሰው ነው ፍቄን የማውቀው አሜሪካን እንግዳ በነበርኩኝ ጊዜ ቀን እስኪያልፍ እራሴን ዝቅ አድርጌ በምሰራበት ወቅት ነው እንደሱ ጥሩ የሆኑ ሃይዞህ በርታ ጠንክር ብለው ሲያበረታቱኝ የማያልፍ ይመስል አንዳንድ ባለጌ ቆሻሻ ኢትዮጵያዊነን ባዬች ይንቁኝና እንዳዝን እንድከፋ ብሎም አንዳዴ እንዳለቅስ ያስገዱኝ ነበር አይ አሜሪካ ስንቱን አሳየችኝ እውነት እንደፍቄ አይነቶቹ ኢትዮጵያዊነኝ ብሎ ስለኢትዮዽያ ቢዘፍን ቢዘምር ይገባዎል ለወገኑ የሚያዝንና የሚራራ ባለችው አቅሙ ለመርዳት የሚፍጨረጨር ነገር ግን የተቸገረውንና ግራ የገባውን ወገናቸውን መርዳትና ማገዝ እየቻሉ ከመርዳትና ከማገዝ ይልቅ የገዛ ወገናቸውን የሚያሰቃዩና በትንሽ ገንዘብ ያላግባብ የወገናቸውን ጉልበት የሚበዘብዙ ግፈኛ ኢትዮጵያዊነኝ ባዬች ብዞችናቸው እንደነዚህ አይነቶቹ ኢትዮጵያዊነኝ ባዬች ሰላማዊ ሰልፍ ለመውጣት ታዎቂን ሰው ለመጋበዝ ልታይ ልታይለማለት ቁጥር አንድ ናቸው ከውጪ ለሚመለከታቸው መልካም ሲመስሉ በነሱ ተጠግቶ ለሚኖረው ግራ ለገባው አዲሱ ኢትዮጵያዊ አርዬስ ናቸው በእውነት እንደ ፍቄ አይነቶቹን መልካም ኢትዮጵያዊያኖችን አይዞችው በርቱ ልንላቸው ይገባል ያላቸውን ከሌለው ጋር ተካፍለው ለሚበሉት ያወቅዎትን ትንሽዎን እውቀት ለሚያካፍሉት እነዚህናቸው ኢትዮጵያዊያኖች እኔ እላለው ፍቄ መቼም ይህ ሰው ማነው ብለህ ግራ እንደምትጋባ አውቃለው አንድ ወቅት ግራ በገባኝወቅት አይዞ በርታ ያልከኝ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ነኝ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @ghirmaytekie7069
    @ghirmaytekie7069 4 ปีที่แล้ว +29

    ኣ ቢ ዲ ድሮም እወድሃሎው ዛሬም ጭምር!!!
    የተዋደደ ግጥም እና ዜማ ይበል ድምጽ!!! ለፍቃዱ ተክለማርያን መዘከራቹ ከመጠን ኣክበርኩህ!!!!
    ኤርትራዊ ወንድማቹ ነይ!!!!!

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 6 ปีที่แล้ว +2

    ሞትን ጥሎ ንቆ ሂወት ያከበረ፣
    እኔ ልሙት ብሎ ሌላ ሰው ያኖረ።
    አምላኩን ተማምኖ መች ይፈራል ሞት፣
    በፍቃዱ አይተናል የአራዳን ሂወት።
    ለኔ ማለት ትቶ ለእኛ የሚል ሲመጣ
    እራሱን ያሸነፈዉ ስስቱን የረታ
    ፍቃዱን አብዛልን የላይኛው ጌታ።
    ምርጥ መልእክት ያለው ዜማ ነው። ወደድኩት በብዛት!

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 6 ปีที่แล้ว +41

    ምርጥ መልክት ያለው ዘፈን ፍቃዱተክለማርያምንም ያስታወስ ቆንጆ ስራ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 6 ปีที่แล้ว +164

    አራዳ ማለት እንደ አዲስ አበባ ልጅ ነው ተካፍሎ የሚበላ ጨዋታና ቀልድ አዋቂ ከዘረኛነት የፀዳ ድምፅህ ያምራል

    • @abusheitaya8122
      @abusheitaya8122 6 ปีที่แล้ว +8

      በእውነት ቂቂቂቂቂ ሌሎችስ እደ አዲስ አበባ ዘረኛ አለ እዴ ሰው እንኳን ሲታመም ቦታ የምትለዩ የክፍለሀገር ልጅ ሲወን ሰምቶ እዳል ሰማ ሲፋናቀሉ ዝም እደውም ገገማ ነዉ። የአዲስ ሳባ ልጅ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 ปีที่แล้ว +3

      Awo Ye Addis Ababa sew Betam melkam hzb new. Deha enkwan Yhew belto menged lay adro ynoral.

    • @kanaeth2235
      @kanaeth2235 6 ปีที่แล้ว

      @@addisababanazareth1525 በትክክል

    • @abbyharegu8421
      @abbyharegu8421 6 ปีที่แล้ว +1

      አትሳሳች ከሁሉም ሀገር አራዳ አለ በተለይ በስደት የአ አ ልጆች በጣም ጥሩ አይደሉም በሰፈር ተከፋፍሎ ሲናናቅ

    • @ታሊቫን
      @ታሊቫን 6 ปีที่แล้ว +5

      አትሳሳች አራዳ በየሀገሩ አለ

  • @Djbaba5
    @Djbaba5 6 ปีที่แล้ว +11

    ቃላቶች ያጡሩኛል ምን ብየ ልፃፍልህ የዚ የአመቱ ምርጥ ነጥላ ዜማ ብየዋለው ለገባው ስው አይንህ ከፍተህ ብቻ ሳይሆን በድብ አድርገህ ስማው በጆሮህም አዳምጠው ከዛ ደግነትን ልብህላይ አስበው የ አርዳ ልጅ ማለት ስለቃመ ስላጨሰ አደለም ያራዳ ልጅ ማለት እደዚነው ::

    • @wow-vw1bm
      @wow-vw1bm 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል

  • @lamrilamri5777
    @lamrilamri5777 หลายเดือนก่อน +1

    የአራዳ ልጅ ብቻ የሚገባው ለዘረ አዱገነት እና ድሬ ብቻ ተለይቶ የተዘፈነ እስኪመስለኝ እወደዋለው ይሄን ዘፈን ይመችህ ፍቂላዐየአራዳ ልጅ ትችላለህ

  • @shewayedires6228
    @shewayedires6228 6 ปีที่แล้ว +73

    ሀገሩንና እናቱን የሚወድ ደስ ይለኛል።ጎበዝ ጥሩ ነው

  • @zizuweldu9672
    @zizuweldu9672 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemil lej ohhhh leb yenekal love it 🇪🇷🇪🇷

  • @amiahlu6707
    @amiahlu6707 5 ปีที่แล้ว +5

    የአዲስ አበባ ልጅ ይሄ ነው
    አዲስ አበባዬ ፍኪ ደስታሽ ይብዛ አብቢ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋው " የሚያመሳስለን አለ ብዙ ነገር ህይወቱን ይሰጣል ላመነበት ነገር አይደራደርም በናትና ባገር "👌 የሚገርም እውነታ ነው ኢትዮጲያ ሃገራችንን በፍቅር ይሙላልን አራዳ ነን ብለው አራጅ የሆኑ የቀን ጅቦችን ልብ ይስጥልን👏

  • @getuestu7646
    @getuestu7646 6 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ልዩ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን👏😍👏 እንዴት ምን እንደምልክ ባላውቅም ምንም ሳልልክ ማለፍ ባልችልም ብቻ እውነትም አንተ ነክ ያራዳ ልጅ 👌👍😉 ጨርቆሴ ሰፈሬ ናፈቅሽኝ የአራዳ መገኛ የሆንሺው😗😘 ፍቄ የአራዳ ልጅ በርታልኝ👏👏👏💚💛❤🌹🌹🌹🌹

    • @henokyab184
      @henokyab184 6 ปีที่แล้ว +1

      አንቺንም ያኑርልን ምርጥዬ

  • @የኛሒወት
    @የኛሒወት 4 ปีที่แล้ว +3

    አብዱ ምርጥ ሰው አሪፋ መልዕክት ነው አባዬ ምድረ ቆርቆሮ ራስ ዘር ምናምን እያለ ሃገር ለሚያምሰው ጋብዙልኝ

  • @ያልፋልዮሴፍ
    @ያልፋልዮሴፍ 6 ปีที่แล้ว +10

    ዋው 👌👏ጎሽ ለጆራችን ደረስክለት ❤👈
    የሰሞኑ ሙዚቃዎችን የጆሮ አምላክ ይፍረዳቸው😢😎

  • @hhhmmm2959
    @hhhmmm2959 6 ปีที่แล้ว +43

    ዋው በጣም ያምራል አሪፍስራነው የኔ አንበሳ የዚህ ልጅ አድናቂማነው?ስወደው

  • @ሰውንምንነካው
    @ሰውንምንነካው 6 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነው አዎ ፍቃዱን ያብዛልን የላይኛው ጌታ ነፍሱን ይማርልን ፍቄና ስራው አይረሳንም።

  • @dessieeshi7arega231
    @dessieeshi7arega231 6 ปีที่แล้ว +47

    ሲገም ደስ የሲል ዘፈን አሜሪካ መጥቼ አራዳው የት ገባ እስከምል አጣሁት ለፋራ ከማስረዳት ለአህያ ክራር መምታት ይሻላል ኧረ አራዶች ላይክ

  • @deve5391
    @deve5391 3 ปีที่แล้ว +5

    I am 🇪🇷🇪🇷🇪🇷eitrean🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Best music ethiopian wowww 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @henokyosef9022
    @henokyosef9022 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ሥራ ወንድሜ በርታ አራዳ የት ይገኛል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sarsweet2017
    @sarsweet2017 6 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ግጥም ድምፅ ዜማ ቅንብር ምንም የማይወጣለት ተወዳጅ ምርጥ የአራዳ ልጅ ስራ👌👉♥😍

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 ปีที่แล้ว +15

    በፍቃዱ አይተናል በጣም ልቤን ነካኸው:: ነፍሱን ይማረው🖤🙏🏾

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ አራዳነትን የገለፅክበት መንገድ ዋው በጣም ደስ ይላል 😍አራዳ እደዚ ነው:-
    ፈጣሪውን የሚፈራ ሀገሩን እምነቱን ባህሉን የሚወድ ቤተሰቡን አክባሪ ምቀኝነት ክፋት የሌለበት እደራሱ የሚኖር ሰው ባጠቃላይ መልካም ሰው መሆን!!! ፍቄ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @eriwood7
    @eriwood7 4 ปีที่แล้ว +1

    Semchea yaltegebkut musik I love this song. Antem arada neh yimechih 😘😘🎶🎶🇪🇷🇪🇷

  • @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ
    @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ 6 ปีที่แล้ว +6

    እሄ ሙዚቃ ለመሆን ያሰዋል ትምህርት ነው ግርምሽ እድሜና ጤና ይሥጥህ በጣም ነው ምንወድህህህህ በርታ አይ የአራዳ ልጅ እጀዚ ነው

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 6 ปีที่แล้ว +12

    ፍቄ ምርጥ ስራ ነው መስጠትን እና አራዳነትን የገለፅክበት መንገድ ተመችቶኛል እንዲህ ነው ስራ ማለት ዋዋዋው ፍቄ

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 6 ปีที่แล้ว

    ምችት ይበልህ አባ ውስጤ ነው የገባው እያንዳዱ ግጥም መሳጭ መልክት አለው እውነት ነው አራዳ ማለት እንደዚህ ነው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 6 ปีที่แล้ว +83

    ዋው ያምራል. ኢትዮጵያ ዊነትአችን 💚💛❤ኩራታችንነው

    • @tigisttigist5193
      @tigisttigist5193 6 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ያራዳ ልጂ ከራሱ ይልቅ እሚስበው ለሰው ነው በርቱልን

    • @zainzainn7134
      @zainzainn7134 6 ปีที่แล้ว

      ዋዉ ያምራል 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @Tነኝ-u8k
      @Tነኝ-u8k 4 ปีที่แล้ว +2

      @@tigisttigist5193 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💟💚💛🧡💟👍👍👍👍💙💖🇪🇹💓💕💓💚💜💞💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💙💖💓

  • @YATBYA-KOKEB
    @YATBYA-KOKEB ปีที่แล้ว +1

    Words can't explain how I'm feeling right now, Asleksskegne... Arradaw antte Mirt Ethiopyawee. .....Getta yittebkish Ethiopiayea!!!!! 🙏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው የእውነት በጣም ምርጥ
    በትክክል ከአራዳ ልጅ ጋር ሁሉ ዉብ ነው አቦ ይመቻቹሁ ጀለሶቼ

    • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
      @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 5 ปีที่แล้ว

      ሚሚየ ሁሉ ቦታላይ አገኝሻለሁ በግል አግቸሽ ጓደኛየ ብትሆኝ ደስ ይለኛል እውነት ውድድድ ነው እማደርግሽ ሳኢድ እርያድነው እምኖረው መቅደስ እባላለሁ

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff97 4 ปีที่แล้ว

    ወውውውውው በጣም የምፈልገው ሙዚቃ ነው ወው እውነት አንደኛ አይገልፀውም ወው ፊቃ ትችላሌህ እውነትም አራዳ እዲህ ነው እስክ እደኔ ሙዚቃውን የወደዳችሁት በለይክ አሰዩኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌😍😍😍😍😍😍

  • @gotuagotua9005
    @gotuagotua9005 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የመሠለ ሙዚቃ ሳልሰማ የለሁም ማለት ነው በቃ አይ ሰው አሁን ቋቋቋቋ ቁቁቁቁ የሚል ሙዚቃ ቢወጣ viral ይወጣ ነበር :: bro አንተን ያብዛልን respect!!!!!!

  • @meronteferi8477
    @meronteferi8477 4 ปีที่แล้ว

    እያንዳንዱ ቃል የተለየ ጣእም አለው.... ምንም አይወጣለትም...

  • @bezaferede7683
    @bezaferede7683 4 ปีที่แล้ว

    አራዳ እንዲህ ነው ምርጥ ስራ ነው ግጥሙ እራሱ አንድ አልበም ይወጣዋል በርታ

  • @abebeguadu9842
    @abebeguadu9842 6 ปีที่แล้ว +6

    thank You Abdu Kiyar And Vocalist Fekaye ,.Wow ..Amazing .Good Job..

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
    @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል ለኔ አራዳ የሰው ክብር ያለው ከዘረኝነት የፀዳ ነው

  • @Rimey-show
    @Rimey-show 6 ปีที่แล้ว +7

    ዘፈኑ እንባየን ነው ያመጣው ኡፍፍ እንዴት ደስ የሚል ዘፈን ነው

  • @hannge7073
    @hannge7073 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ፍቄ ምርጥ ምርጥ ጨዋታ የኔ ቆንጆ ከኩልትፍናህ ጋር በጣም ውበት አለው።

  • @yohanesassefa1553
    @yohanesassefa1553 4 ปีที่แล้ว +12

    I still don’t understand why this clip hasn’t reached more than 1M views

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ብቻ አይገልፀውም ክበሩልኝ ደሞቸ

  • @hnesima5725
    @hnesima5725 6 ปีที่แล้ว

    ፍቃዱ ግርማ የሚባል ሙዚቀኛ ገና በሂወቴ ስሰማ በጣም ምርርጥ ዘፍንነው ቀጥልበት

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን ያላበላሽው የድሮ አራዳ ልጅ የት
    ተገኝቶ የውሀ ጥም ነው እንኮን ፍቅሩ
    ይጣፍጥም ጠቡ.

  • @AGUxus
    @AGUxus 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ዘፈን ስሰማ አርትስት ፍቃዱን ያስታውሰኛል። ነብስ ይማርልን የምትሉ ላይክ በሉ

  • @birukkassy8082
    @birukkassy8082 5 ปีที่แล้ว

    እመብርሐንን ሰንቴ እንደሰማሁት ዋው ምርጥ ብቻ ይገርማል

  • @subimedia2764
    @subimedia2764 6 ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነት ትርጉም ያለው ደስ የሚል ሙዚቃ ነበር መስማት የምፈልገው። በቃ የአራዳ ሙዚቃ ማለት እንደዚህ ነው።

  • @najathasan9302
    @najathasan9302 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ድምፅ በጣም ሀሪፊ ትምህርት የሚሰጥ ሙዚቃ ነው ሁላችንም እንደዚ ቅን ልቦና ቢኖርም ኢትዮጵያ የት ትደርስ ነበር እኛም በየ አርብ አገር አንከራተትም

  • @SsSs-fl9lk
    @SsSs-fl9lk 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውውው እንዲህ ነው ዘፈን ትርጉም ሲኖረው ደስ ይላል

  • @masaret2849
    @masaret2849 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የሰው ማኛ ድሮም ጀግና ነህ ኑርልኝ
    ፍቅር መረዳዳት እና አበሸናት ሰንወደድ ያምርብናል እንድ እኔ እናቴና አባቴን ሀገር የምወድ ማኛ ፈታ በሉ የሀገር ልጅች

  • @senaitabiy
    @senaitabiy 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ አራዳ ይግደለኝ የአራዳ ልጅ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር ከዘር የፀዳ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ 👏👏👏👏👏💃💃💃💃

  • @የሀበሻልጅነኝ-ዐ8በ
    @የሀበሻልጅነኝ-ዐ8በ 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ አይቸዉ አለሁ ሰጦኝ ፈጣሪ ካራዳ ልጂ ጋራ ጭዎታ መቸ ይጠገብ እና ወሬ አሉባልታ አያዉቁ እሂ ብቻ በቃይ ነዉ ለኔ

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘፈን አላዳምጥም እሄ ዘፈን ግን ሱሶ ሆነብኝ ይብዙልን እንደዚ አይነት ትውልድ 💖💖

  • @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ
    @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ 6 ปีที่แล้ว +12

    እኔም አራዳ ልጅ ነኝ :: ይመችህ 💚💚💚

  • @civildesigntube8927
    @civildesigntube8927 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ያለው ሙዚቃ ማለት ይሄ ነው
    ሱስ ነው የሆነብኝ ይመችህ ያራዳ ልጅ ❤❤❤❤

  • @dunyiakadir9159
    @dunyiakadir9159 6 ปีที่แล้ว +7

    ምነው ሸዋ ዛሬ ገና ምርጥ ትርጉም ያለው ዘፈን አሰማከን ይልመድብክ ሰሞኑንማ በማንም ዝባዝኬ አዛ ስታረገን ነበር እንደዚ አራድዬ የሆኑትን ብቻ ብቅ ብቅ አርግልን

  • @mekonnen673
    @mekonnen673 6 ปีที่แล้ว +6

    Just cried, please God give us peace.

    • @ethiolove5970
      @ethiolove5970 5 ปีที่แล้ว

      Me too , I cried all night

  • @kalberkanesh6007
    @kalberkanesh6007 4 ปีที่แล้ว

    አራዳ ውስጤ ነው መልካም ነት ለራስ ነው ደስ ይላል በርታ ወንድም አለሜ

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 4 ปีที่แล้ว +1

    Yes absolutely I’m Eritrean from Addis and yes you describe adara betkekel

  • @godisgood1473
    @godisgood1473 6 ปีที่แล้ว +44

    እብዱ ኪያርን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም

  • @eskinderhailemariam4162
    @eskinderhailemariam4162 3 ปีที่แล้ว +2

    The best definition I have ever heard for ARADA, Good job 👏

  • @banchoamlaktesema2876
    @banchoamlaktesema2876 6 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ፍቄ የሰው ልክ ነብስህን በገነት ያኑራት አሜን ። ዘፋኙም ተባረክ

  • @adu4803
    @adu4803 6 ปีที่แล้ว +25

    በ ፍቃዱ አይተናል ያራዳ ልጅ 😗😗

  • @fafitrue5656
    @fafitrue5656 3 ปีที่แล้ว

    Fikea ur smile is ur grace pls smile ye Aarada lij. Great music i don't understand why this music under rated!.

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉በጣም ቆንጆ ዘፈን በትክክ አራዳን ይገልፀዋል ተባረክ በጣምቆንጆዘፈንበትክክአራዳንይገልፀዋልተባረክተባረክ ❤❤❤❤

  • @ethiopiaentertainme21
    @ethiopiaentertainme21 6 ปีที่แล้ว +1

    ፍቂ በጣም ድንቅ ስራ ነው ምንግዜም የምትሰራቸው በጣም ነው የምወድልህ በርታ ሌላም እጠብቃለን

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 6 ปีที่แล้ว

    አንተ እራስህ ምርጥ አራዳ ነህ አቦ ተባረክ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 6 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ግጥሙ የሚገርም ነው ትክክለኛ ያራዳ ልጅ ትርጉሙ ይህ ነው ብዬ ነው ምገምተው:: 🙏Thank you Boss

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 6 ปีที่แล้ว +4

    አራዳ ማለት በጣም ቁም ነገረኛ ነው የእውነት ነው ምላችሁ ሁሉን የሚረዳ እኔ አራዳ ማለት ኡርዬ ነበር የሚመስለኝ ምርጥ ሙዚቃ ነው ተመችቆኛል

  • @mayteasfaw2857
    @mayteasfaw2857 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል መልክት ያለው ስራ ነው እሺ በርታ ወንድሜ ምግዜም ፍቅር ካራዳ ልጅ አይገንም እጂ 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አራዳ እንዲህ ነው:: እውነት ተናግረሀል:: ተባረክ::

  • @BekyTdf
    @BekyTdf 5 ปีที่แล้ว

    አይደራደርም "በናትና ባገር "❤ ኬክ የሆንክ ልጅ thank U for your sweet song አንደበተ ርቱ ለዛ ያለው እድሜ ይስጥህ 🙏❤❤❤❤

  • @birukkassy8082
    @birukkassy8082 5 ปีที่แล้ว

    በእህውነት ምርጥ አርገ ገልፀከዋል በዛ ላይ በጣም ምርጥ ድምፀ አለክ ምርጥ ልጅ

  • @alemzlove7428
    @alemzlove7428 4 ปีที่แล้ว

    ሳሰለቸኝ ደጋግሜ ያዳመጥኩት ዋው አርፍ ስራ ነው ተሳክቷል መልክቱ ደርሳል አ ራ ዳ ዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @loveheru4476
    @loveheru4476 6 ปีที่แล้ว +6

    የአራዳ ልጅ ማለት እንደዚህ ነው ምኑ ይጠላል

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 5 ปีที่แล้ว +3

    በተለይ እኛ ሸገሮች እንደዚህ ነን

    • @እስፉንተነፀርኩ
      @እስፉንተነፀርኩ 4 ปีที่แล้ว

      ወሬ አናቅህም የልብስ አራዳ ከመቀፈል ውጪ ና ሴት ማባረር ብቻ ከሆነ ይቅርብኝ አራዳነት!

  • @mkelitealmayehu6948
    @mkelitealmayehu6948 6 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ ስራ ገና አሁን አው ይመችህ ያራዳ ልጅ ማለት እደዚ ነው አሉ እጂ ሱሪአቸውን ዝቅ በማድረግ ጡታቸውን በማሳየት አራዳ ነን የሚሉ ከዚ ይማሩ

  • @habtamukassahun2155
    @habtamukassahun2155 5 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚ አይነት ዘፋኞች መበረታታት አለባቸዉ በቃ መወሳት ያለበትን ማንሳት እና ማዉሳት
    ፍቄ ነብስ ይማር

  • @ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ
    @ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ 6 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ ነው አራዳ እንዲህ ነው አቦ ይመችክ አሪፍ ነው በጣምምምምምምምምምምምንም

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    አይ ድምፅ አምላክ ስጥቶሀል ይመችህ የአራዳ ልጅ ጨዋታ ዘፈን ይችልበታል 100/100 ሰጥቸሃለሁ

  • @mekdiamanual768
    @mekdiamanual768 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንደ ተጠበቀቆንጆነው ኢትዮጵያን በደንብ ይገልፃታል በርታ

  • @bisemabiniyam1959
    @bisemabiniyam1959 6 ปีที่แล้ว +5

    You give us the right definition of Arada. Thank you

  • @gotuagotua9005
    @gotuagotua9005 2 ปีที่แล้ว

    የቀረኝ ነገር አብዱ ኪያር ሰላምህን ያብዛው አቦ

  • @meronteferi8477
    @meronteferi8477 4 ปีที่แล้ว

    እስከ ዛሬ ይህን ዘፈን አለማወቄ በጣም ይቆጨኛል....

  • @melakutafere4630
    @melakutafere4630 6 ปีที่แล้ว

    Ante erasu Arada neh mirt lij beka sle hager ena sle andinet misebik bravo!!!

  • @elsatube8733
    @elsatube8733 5 ปีที่แล้ว

    አራዳ አራዳ ነው የአራዳ ልጅ ይግደለኝ በጣም ነው የተመቸኝ እንደኔ የተመቸው

  • @addis2653
    @addis2653 6 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ስራ....አራዳ ጠፍቶ ፍዳ በዛ እስቲ ንገረን

  • @prosperity4427
    @prosperity4427 2 ปีที่แล้ว

    ግጥም ና ዜማ ተስርቷል ::
    አብዱ ኪያር :thank you. ያራዳ ጥግ

  • @hananwellyawa2861
    @hananwellyawa2861 6 ปีที่แล้ว +1

    እንደት አባቱ ያምራል አቦ ይመችህ አራዳ ማለት እናቱን የሚወድ የሚረዳ አገሩን የሚወዱ ነው

  • @netsiyemareyamlijneg28
    @netsiyemareyamlijneg28 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ግጥምና ዚማ በቃ ምርጥ ዘፈን
    ፍቃ አብዛልን የላኛው ጌታ
    ሶልን አብዛልን የላኛው ጌታ
    ቢኒን አብዛልን የላኛው ጌታ ምርጥ የኢትዮጵያ ቢለውለታ ለኔ አራዳ ሰውን የሚረዳ

  • @daor91
    @daor91 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ወንድም በጣም አሪፍ ነዉ ዘፈኑ ድምጥህም በጣም ያምራል ቀጥልበት 👏👏👏👏

  • @ailmkhammedmkhammed8002
    @ailmkhammedmkhammed8002 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ ከዱቄት የፀዳ ሥራ ነው ያምራል

  • @tegsteandualme9147
    @tegsteandualme9147 6 ปีที่แล้ว +17

    እኳን ደና መጣህ እውነት ነው አራዳ ማለት እናቱን የሚወድ አግሩን ወዳድ ነው ኮልተፋ ምትላት ነግር ሰወድልህ😄😄😍😘