መልክአ አርሴማ - Melka Arsema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 297

  • @masresham
    @masresham  4 ปีที่แล้ว +73

    እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ! Comment, share, like and subscribe ማድረግዎን አይርሱ!

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃና ፀሎት ይጠብቀን እናቴ አርሴማ ሆይ ከብዙ ፈተና በምልጃሽ እንዳዳንሽኝ ከስደት መልሽኝ😢😢😢

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናታችን ቅድስት አረሴማ በረከቷ ይደርብን ሀገራነችን ሰላም ታድርግል 😢😢🙏🙏🙏

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ሰማእዪታ የቅድስት አርሴማ በረከታ ረድኤታ ይድርብን ወንድሜችን ቃለ ህይወት ይሥማልን በፅሎታቹሁ አሰብኝ ወለተ ሩፋኤል

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን ቅድስት አርሴማ በርከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @TsehayFeru
    @TsehayFeru ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት አርሴማ ሆይ አንች ጠብቂን አሜን
    እረድኤት በረከትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን::

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፫///..የእናታችን ቅድስት አርሴማ ርድኤት በርከትከሁላችን ጋረ ይሁን አሜን፫//

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን ቅድስት አርሴማ የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርብን አሜን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +3

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ሠላም እልሻለሁ፫
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
    @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን
    አሜን ፫

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🕯🤲🕯🤲🕯💒✝️💒✝️💒🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿🌿💒🌿✝️🌿🌿🌿🌿🤲🤲🤲🤲

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 2 ปีที่แล้ว +11

    የቅድስት አርሴማ እንኳን አደረሣችሁ ነግሪት ገብቼ ሕክምና ድል አድርጌ ወጣሁ ሐሣባቸውን ሠበረችባቸው አሣሥቢልኝ ተብያት እንደሐሣቤ ሞላችው።

  • @Sara-vf2tl
    @Sara-vf2tl 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደረብን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቅድስትአርሴማእናታችን❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን❤❤

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ ปีที่แล้ว +4

    አሜን የእናታቺን የሰማእቷ አርሴማ በረከት እረደኤት ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን❤

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስት አርሴማ ሆይ ሠላም እልሻለሁ፫
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @ለሁሉምጊዜአለው-የ8ቈ
    @ለሁሉምጊዜአለው-የ8ቈ ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፫ ቅድስት አርሴማ ሆይ ሰላምታ ይገባሻል፫

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว +3

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ሰላምታ ይገባሻል ፫ የቅድስት አርሴማ አምላክ ሆይ ሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ከመከራ ስጋ ወነፍ አድነን አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
    @መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቅድስት አርሴማ እናቴ ከእኔ ጋር ይሁኝ

  • @ኤፍታህአፀደማርያም
    @ኤፍታህአፀደማርያም ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ሰመአቷ ቅድስት አርሴማ እረዴቷ አይለየን

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 📖📖📖አሜን አሜን አሜን 📖📖አሜን አሜን አሜን 📖📖📖አሜን አሜን አሜን 📖📖📖አሜን አሜን አሜን 📖📖📖አሜን አሜን አሜን 📖📖📖አሜን አሜን አሜን 📖📖📖አሜን አሜን አሜን 📖📖📖አሜን አሜን አሜን 📖📖📖⛪️⛪️⛪️አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻አሜን አሜን አሜን 🍇🍇🍇አሜን አሜን አሜን 🎤🎤🎤🎤ቃለ ሂወት ያስማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስት አርሴማሆይ ሰላምታ ይገባሻል፫

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @ወለተሀና-ቐ3ጀ
    @ወለተሀና-ቐ3ጀ ปีที่แล้ว +4

    አሜን የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ አይለየን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hggf1715
    @hggf1715 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @LEGESSEBELAYNHE
    @LEGESSEBELAYNHE 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን፫ግዜ ሞባይሌ እንቢ ብሎኝ አድኖተ ምስሏን የሠማእቷ ከስቀመጥኩበት ቦታ አጥተው ቁጭ አልኩና ማልቀስ ጀመርኩ ጉድ ነው አይኔ በራልኝ ሞባይሉም ተከፈተልኝ አአድህኖተተ ሰመዓቷ አርሴማን አገኘኋት።

  • @ggvcd8733
    @ggvcd8733 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለናታችን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል!!! መስከረም 29-2015

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad หลายเดือนก่อน +1

    ውሃ የሚያቀብለኝ አጥቼ ከመንገድ ላይ ለመናፈሻ የሚጠቀሙበት ቦታ ላይ እስቀዳ ረፈደብኝና ደረስኩ ማቆሚያ ማረፍያ ውስጥ ነኝ።በፀሎታችሁ አስቡኝ ክንፈሚካኤል ነኝ ከአማርኛ ወደግዕዝ የምትችሉ ይህንን ቀይሩልኝ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ሣትነካኝ አትለፍ የሚለውን

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤተ ቅድስት ኣርሴማ ሆይ አኔ ሃጥያተኛ ነኝ እና ይቅር በይኝ 👏👏👏👏👏

    • @SadaSada-nm5jc
      @SadaSada-nm5jc 7 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤አሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว +2

    ቅድስት አርሴማ ሆይ ሰላምታ ይገባሻል
    የቅድስት አርሴማ አማላጅነት እረድኤን በረከት አይለየን ይጠብቅን አሜን ፫

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘለተማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sicherkasa7405
    @sicherkasa7405 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ፫ በእውነት

  • @zinashmengistu8495
    @zinashmengistu8495 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ እይወት ያሰመልን መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን መመእህሬ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ግዜ እንኳን አብሮ አደረሠንዐአደረሣችሁ መልካም ቀን በያለንበት ይሁንልን ።አሜን ፫ግዜ።

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ቅድስት አርሴማ ሀሳቤን አሳክተሽልኝ አገሬ ገብቸ ለምስክር አብቂኝ አርሴምየ እናቴ

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen amen amen egziabhier ymesgen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xegawun yabzalk

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen ye kidist Arsema Amlak yimaren Ameen 🤲🤲🤲⛪

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen.

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    አርሴማ ሆይ ከህመሚ ሰልረዳሺኝ
    አመሠገነሺ አለሁ

  • @bereketi2308
    @bereketi2308 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን 🙏♥️ ኣሜን 🙏♥️ኣሜን 🙏♥️

  • @eskndergebremedhin8596
    @eskndergebremedhin8596 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን(፫)🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZameritAlemyeZameritAlemye
    @ZameritAlemyeZameritAlemye 3 ปีที่แล้ว +5

    Amen.Amen..Amen..
    Amen.Amen.Amen..
    Amen.Amen..Amen..
    Qedesetey.arshmey..bareketuy.yidarbanye..🤲🤲🙏🙏

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 ปีที่แล้ว +6

    Amen kalhiyiwot yasemaln

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን፫

  • @atsaduxilahun2376
    @atsaduxilahun2376 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen kalewoten yasemanen

  • @emuhd6125
    @emuhd6125 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen enkuan abero adersen enat aresema hoye berketshe kahulachin gare yehun amen wndemachin kale hewotin yasemalen egziabher yakiberlen

  • @arsematube3638
    @arsematube3638 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ በጤና በሰላም የጠብቀን ዘንድ ከአምላኬ ጋር አማልጅኝ

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen amen amen kelhewot yesmalen edmeyn tana yestlen mehmehrcan wendmecan enmesginle

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🌅🌅🌅

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ለምኝልን ይገባል
    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ሰላምታ ይገባል
    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ሰላምታ ይገባል
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 4 ปีที่แล้ว +4

    Ameen Ameen Ameėn🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ከስደትመልሽኝእመብርሃን
    @ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ሰመአቷ ቅድስት አርሴማ እረዴቷ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወትያሰማልን
    እናመሰግናለን

  • @tsehayneshweldu4416
    @tsehayneshweldu4416 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen amen amen qale hiwet yesmalina 🙏❤🙏

  • @selamawityared2571
    @selamawityared2571 4 ปีที่แล้ว +5

    amen amen amen kel hiwot yesmelin yesmenun belibachin yesderbin kides hagrech Ethiopia selm ydrgelin wendmchin edem tna yestlin ⛪⛪🇪🇹🇪🇹🙏🙏💐❤

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ቅድስት አርሴማ ከብር ምስጋና ይግባት አሜንአሜን

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen Amen Kali hiwot yesamlin enkan adersechu adersen

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት አርሴማ ረዴቷ በረከቷ ከኛ ጋር ይሁን

  • @himeaa2092
    @himeaa2092 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በረከት እረድኤቷ አይለየን

  • @hiwethaftu8995
    @hiwethaftu8995 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን

    • @senaytmokenn2890
      @senaytmokenn2890 4 ปีที่แล้ว

      ትራካ ጥሩ ነው ሲጀመር መረጋን ሰማታ ብለህ ነበር የነበረበት እነሾሽላም አትቀባም ካጠፈው ይቆርታ አሻሸለው።

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen ye kedest Arsima breketwa ena redietwa yedereben 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @workinishbalyeneh1011
    @workinishbalyeneh1011 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቅድስት አርሴማ ሆይ ሰላምታ ይገባል
    አሜን አሜን አሜን ቅድስት አርሴማ ሆይ ሰላምታ ይገባል
    አሜን አሜን አሜን ቅድስት አርሴማ ሆይ ሰላም ታ ይገባል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen kidist Arsema Amlak la izbachin ,la agarachin Ethiopia mirat yilakilin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 2 ปีที่แล้ว

    ሠማእቷ ቅድስት አርሴማ ሖይ ሠላም እልሻለሁ፫
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
    @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ይስማአቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ አይለየን🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +11

    @Masresham
    የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማእቱአ የቅድስት አርሴማ በርከትት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን የቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከቷን ይደርብን 🤲❤

  • @selamawitbelay801
    @selamawitbelay801 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen kal hiwet yasmalin Amen ♥♥♥♥♥♥

  • @marymikel565
    @marymikel565 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር የስማነውን ከልቦናችን ይደርብን

  • @webtube21
    @webtube21 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን
    የቅድስት አርሴማ።በረከቷ ይደርብ

  • @uahanseabata
    @uahanseabata 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ሰማእቷ ስምሽን ጠርቼ ከብዙ ፈተና እንዳሰልፍሽኝ አሁንም የውስጤ ጭቀት ታቂዋለሽ እናቴ የነገርኩሽን አደራሽን በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @muluemebetkebede205
    @muluemebetkebede205 4 ปีที่แล้ว +9

    Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያሰማልን የቅድስት አርሴማ እረድኤት በርከት ፀሎትና ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን

  • @allaama9702
    @allaama9702 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen.Amen Amen.Amen Amen👐👐🙏🙏🙏

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእናታችን የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እርድኤቷ በረከቷ ይደርብን የተዋዶ ልጆች እንኳን አደረሰችሁ

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @E.t.s.u.b.d.i.n.k.
    @E.t.s.u.b.d.i.n.k. 3 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ሆይ እኔን ከችግሬ ፈተስኝ ክብርሽን እንዳወራ ለክብር አብቅኝ 😢

  • @امايماناا
    @امايماناا 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen ⛪ ⛪🕊🕊🙏🙏

  • @mebimebi6204
    @mebimebi6204 4 ปีที่แล้ว +7

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን የእናታችን የቅድስት አርሴማ እረደየት በረከቷ ይደረብን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን

  • @hawinasoressa
    @hawinasoressa 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የሰማዕቷ በረከት ይደርብን
    ቃለህይወት ያሰማልን::

  • @arsemakefyalew8110
    @arsemakefyalew8110 4 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ እርዲት በርከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ወንድሜ ያንተንም የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ አሜን

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 4 ปีที่แล้ว +4

    Kale hiwotin yasemalin tsega bereket yibzalachuh

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የሠማእት ቅድስት አርሴማ በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @genetdinkale5892
    @genetdinkale5892 4 ปีที่แล้ว +11

    Amen
    Amen
    Amen selamta yigebal le netachiin kidist digil maariyaam 💒💒amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melkam1244
    @melkam1244 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን ቅድስት አርሴማ በፀሎቱአ ትራዳን !

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ሰማዕቷ በረከት ይደርብን