ዘመድኩን ምን እያለ ነው ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #solala tube

ความคิดเห็น • 75

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 7 วันที่ผ่านมา +6

    አይ ዘመዴ ለአምራ ለኢትዮጲያ ያዘጋጀህ ጀግና ታጋይ ነህ ሌሎቻችሁ በሰው ደም የምትነግዱ የምትሞዳወዱ አማራ መሳዬች የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ሸራችሁን ሲራችሁን ይበትነው!!!

  • @sirajhussen-lo4sn
    @sirajhussen-lo4sn 7 วันที่ผ่านมา +8

    ዘመዴ ይችላል

  • @meredkassa7657
    @meredkassa7657 7 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ዘመድሁን ቀለህ ተገኘህ ለመታረቅ የሚያደርጉት መነሳሳት ለምን አሳሰበህ? ማጣላት ብቻ ሆነ እኮ ስራህ።

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመዴን በቀና የሰማው ካለ ዘመዴ መቼም ስለአማራው ተሳስቶ አያውቅም !
    ድል ለዘመዴ!
    ድል ለአማራ አንድነት !

  • @agegnehumekonnen8698
    @agegnehumekonnen8698 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመዴ የተባልክ ዲያቢሎስ፣ በራስህ አንደበት እንደተናገርከው "ሸዋን ነጥዬ መታሁ፣ ከዚያ ወሎን፣ ከዚያ ጎንደርን መታሁ። መጀመሪያ ጎጃምን ለመምታት ሞክሬ ቢሆን ኖሮ ጎጃሞቹ ሃብት፣ አክቲቪስት በአጠቃላይ ኃይል ስላላቸው አይሳካልኝም ነበር። አሁን ሌሎቹን ስለመታሁ ሙሉ ኃይሌን ጎጃም ላይ አደርጌያለሁ" ብለህ ነበር። አሁንም ደግሞ ከጎጃምም አስረስ ማረንና ማንችሎትን ነጥለህ እየመታህ ነው። ምክንያቱም ዘመነ ላይ ብትጀምር ሁሉም የጎጃም አክቲቪስት ባለ በሌለ ኃይሉ ስለሚዘምትብህ በፊት እንዳደረግኸው ከፋፍለህ እየመታህ ነው። እነ አሥረስን ከመታህ በኋላ ዘመነ ላይ እንደምትሠፍርበት ሳይታለም የተፈታ ነው። ዘመነም ይህንን ካልተረዳ የአንተ ሤራ አልገባውም ማለት ነው።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመዴ መልካም ፈቃድህ ሁኖ አንተ፣ሐብታሙ አያሌው፣እስክንድር ነጋ ባትመጡብን ገንዘብ ነው ያሳበደህ ስሙኒ እንሰበስብልሀለን ሆዳም ነገር እየሆንክብኝ ነው።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 วันที่ผ่านมา +1

    የጎጃም ፋኖን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ይህንን ደካማ ሰው አንዳቸውም ስሙን አንስተው አያውቁም የሚቀራቸው የሚናገሩት ነገር ካላቸው ለጊዜው ለህብር ራዲዮ ብቻ ማቃበል። ሰበር ብሎ የሚሰባብራቸው አይጠቅማቸውም።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 วันที่ผ่านมา +1

    አንጀትህ ተቃጥሏል ፋኖ አንተን ማመን ስላስቆሙ ምንህ ይታመናል።

  • @NegaAdnew
    @NegaAdnew 5 วันที่ผ่านมา

    ዘመድኩን በህወሀታዉያን የመዝሙር ቤትና የጸሎት መጽሀፍ መደብር ተከፍቶለትና የመስክ መኪና ተገዝቶለት የቤተክርስቲያን አገልጋዮችንና ምፅመናናን ይሰልልና እየተከታተለ ሲአሳስርና ሲአስገድል የቆየው ነባሩ የህወሀት ሰላይ ሲሆን ዛሬም የእነ ደብረጽዮንን ተልዕኮ ተቀብሎ የፋኖን ትግልና የአማራ ፖለቲካ እየበጠበጠ ይገኛል።
    በተለይ የህዉሀታ ተልእኮ ተሸካሚና የሆኑ የአማራ ፋኖ አንድ እንዳይሆን የሚሰሩና ትግልን የሚያዳክሙ የፋኖ መሪወችን በመቆለል ካልተቻለ ላለመንካት በመጠንቁቅ ቆራጥና የአማራ ትግል አለኝታ የሆኑ እንደአስረስ ማረ አይነት ታጋዮችን በሀሰት በማዋረደና በማሸማቀቀ ትግሉን በመበጥበጥ ህወሀታዌ ተልእኮዉን እየፈጸመ ይገኛል።
    ዘመድኩን የህወታት ተልዕኮ ፈጻሚ የሆኑ የፋኖ መሪወችን ነውር ለመሸፈን ለምን ይጮሀል?
    ዘመድኩን ይህን የሚያደርገው ህወሀታዊ ትልእኮ ስለሆነ ነዉ።
    ፋኖ አንድ እንዳይሆን ተከላክለው የአማራን ትግል ለሚያዳክመና ጥንከር ብሎ የሚወጡ ታጋዮችን አስቀድመዉ ለሚያስወግዱ የፋኖ መሪወች ሽፋን በመስጠት የህወሀታዊያኑኑ ፍላጎት እየፈጸመ ይገኛል።
    አንዳድ የዋሆች በጭፍን የመንደር ስሜት ለህወሀት ተልእኮ ተሸካሚ የፋኖ መሪው መሪወችና የማህበራዊ ሚድያ ወሮበሎች በቀናነት ሽፋን ይሆናሉ። ለዘውድ ሥርዓት መምጣት የሚታገሉ የፖለቲካ ቡድኖች ደግሞ እነዚህ አካላት ዓላማቸውን የሚያሳኩ ስለመሰሏቸው ይደግፋሉ። የዘመድኩን መረጃ መጋቢወችም ህወሀትና የዘውድ ፖለቲካ ቡድኖች ናቸው። ዘውዳውያኑ መስሏቸዉ ነው እንጂ በህወሀታውያን ተላላኪወች ዳር የሚደርስ አማራ የፖለቲካ ዓላማ አይኖርም።

  • @2Kmt
    @2Kmt 7 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ገና እውነት ተናገርክ የዘመነ ውሽሞች ብዛታቸው ዘመነ ቱታ ለብሶ ሲንገዋለልል ይውላል ዘመነ ደብን ያለ ብልፆግና ነው ዘመነና ስኳዱ መወገድ አለበት😂

  • @MohammedOmer-k3k
    @MohammedOmer-k3k 5 วันที่ผ่านมา

    Ayzoh Zemede ketil❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥህ ወንድሜ ዘመድኩን በቀለ ታሪክ አይረሳህም እውነትና ሀቅ የምትናገር ጀግና የፋፎ መካናይዝድ ነህ ቀንድ ቀንዱን በልልኝ ከሀቅ እሚርቅ አማራ ቦታ የለውም በኛና ባንተ በኩል እናመሰግናለን

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 6 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ ወንድማለም ብዙዎች ሀሳቦችህ እየገዛሁ በአንድ በኩል እየናድክብኝ ነው።በፈጠረህ ሰለራሰህ በዚህ ያደረኩት እኔ ነኝ ይህን ያደረኩት እኔ ነኝ የምትለው ነገርህ መመፃደቅ አይሆንብህምን?ሰራህ መጨረሻውን ያሳይህ ፈጣሪ/የምትወዳት እመብርሃን እንጂ እኔ ነኝ እንዲህ ያደረኩት አባባልህ ላይ ውጣ ።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ያንተን አንደበት ወይ የኛን ሚዲያ ቢዱፍንልን

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 7 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድን ነው የሚለው ,መያዣ መጨበጫ የሌለው,አበደ እንዴ ፀበል የሚወስደው አጣ?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተቃጠል ፋኖ ካሁን በሗላ ወዳንተ አይመጣም

  • @terfebelay5683
    @terfebelay5683 6 วันที่ผ่านมา +1

    Zemdkun koshasha

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906 7 วันที่ผ่านมา +4

    ‼️ዘመድኩን በቀለ ጠላቱን ነቀለ ‼️

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 วันที่ผ่านมา

    የፈለግኸውን በል ግን ኦርቶዶክስ ነኝ እንዳትል

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 6 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ የምትናገረው (ብዙዎቹ )የብዙዎቹን ጆሮ እረ!!ነው እንዴ እያሰባለ ከመረጃዎችህ ብዙ እያቀናጀ ነገሮችን ሲረዳ አንተ ደግሞ በመረጃዎችህ መሃል እየገባህ እሰኪእንዲህ ይበልና እኔ መረጃ አለኝ አወጣዋለሁ የምትለው ብዙ ጊዜ የምሰማው ቃልህ ነው።ለእውነት ነው የቆምከው አውቃለሁ ግን እንደዚህ አነጋገርህ በጣም እያሳመመኝ ነው አሁን።ብዙውን ሁሉ ታሪኩን አውርተህ መጨረሻ መረጃ አለኝ አወጣዋለሁ የምትለውን ምኑ ነው የሚያሰፈራህ ለምን እንደጀመርከው አታዝረጠርጠውምና ሁላችንም ክፉና ደጉን በጊዜው እንድንረዳ።በማሰፈራሪያ ግን ከሆነ ለአድማጮችህም በራሰህ ላይ የጥርጣሬን ከፍተት እያሰፋህ እያለ እንደሆነ እየተሰማኝ ነውና።መረጃ ካለህ ይኸው ብለህ አውጣው።

  • @danielgedu3160
    @danielgedu3160 7 วันที่ผ่านมา +5

    ቀጥል ዘመዴ።

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 6 วันที่ผ่านมา

    ድል ለዘመዴ!!!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 6 วันที่ผ่านมา +1

    ከፊትህ ጭንቀትህ ይታያል

  • @mekonnenmisganaw2728
    @mekonnenmisganaw2728 6 วันที่ผ่านมา

    ዘ መ ደ ቀ ጥ ል

  • @Agazead
    @Agazead 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመዴ እውነቱን ይዘኸዋል የትግሉ ካንሰር የጎጃም ፋኖ መሪዎች ናቸው ትግሉ በሶሻል ሚዲያ ብቻ ነው እንኳን 100 ክላሽ 100 ዱላ ማርከው አያቁም

  • @WorknehTesfayie-nd4wc
    @WorknehTesfayie-nd4wc 6 วันที่ผ่านมา

    ኩታራ አሰቀያም ከብት

  • @mekonnen4686
    @mekonnen4686 6 วันที่ผ่านมา

    ወይ ነጭ ነጯን ምን አይነት ጉደኛ ሰው ነህ አጋልጣቸው የጎጃም ሌቦችን አስመሳዮችን በተለይ
    ተራ ፈሪዎችን አለቆች ተብዬዎችን
    እኔ በውነት አፈርኩ ማንን እንመን
    ታዲያ እጅግ ተስፋ የሚጣልባቸው
    ሰዎች ህዝቡ አክ ቱፍ ብሎ የጣላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ በነሱ
    ዘመነ ካሲ አምነቱን ካጣ ቆይቷል
    ሰልችተውናል የነሱን ውሸት መስማት ያሰለቻል ።

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጥል

  • @mekonnenmisganaw2728
    @mekonnenmisganaw2728 7 วันที่ผ่านมา

    አው ነ ት ህ ን ነ ው

  • @DerejeBirhnu
    @DerejeBirhnu 6 วันที่ผ่านมา +1

    አስረስ አስነቀለህ ።

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 7 วันที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ አበበ በለው ብዙውን ጊዜ ዘመነን ወንድማችን ዘሜ ብሎ ነው የሚጠራው :: ግን ውሸታም ስለሆንክ ጨፍኑ ላሞኛችሁ ነው 😢

  • @habtamukassa9147
    @habtamukassa9147 7 วันที่ผ่านมา

    Expose those Agew shengo and conspiracist squads.

  • @MrEthiopia-l9w
    @MrEthiopia-l9w 7 วันที่ผ่านมา +2

    በወንድማማች መካከል ፀብን የሚዘራ...

  • @WorknehTesfayie-nd4wc
    @WorknehTesfayie-nd4wc 6 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰው የመጨረሻ እብድ ነው

  • @sintayehubelay130
    @sintayehubelay130 7 วันที่ผ่านมา +1

    Zemde ketl

  • @TA0047
    @TA0047 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመዴ አንተ ሀብታሙ አያሌው እና አበበ በለው ከአማራ ትግል ውጡልን

    • @za71
      @za71 6 วันที่ผ่านมา

      የማን አፈ ቀላጤ ነህ መቼም የዛ የጎጠኛው ዘመነ አሽቃባጭ እንደሆንክ ታስታውቃለህ

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 7 วันที่ผ่านมา +1

    Zemede really now almost genuine amhara people is proving yoou have great personality disorders.
    Don't be stubborn like habtamu ayalew and Eskinder Nega.
    What are you are talking about gojjam fanos are three points. One day programme is enough.
    Most are groundless and repetitive.
    It is more destructive than constructive.
    Stop it. Please listen sometimes at least.
    Boredom!!

  • @DerejeBirhnu
    @DerejeBirhnu 6 วันที่ผ่านมา

    ከንቱ

  • @TadeleTomas-z5c
    @TadeleTomas-z5c 7 วันที่ผ่านมา +6

    ግን ጤነኛ ነው ዘመድኩን ሚባለው ሰውዬ ዛሬ ያሞግሳል ነገ ያዋርዳል

    • @zelalemamare9586
      @zelalemamare9586 7 วันที่ผ่านมา

      ጤነኛ ካልሆነ ለምን ትሰማዋለህ ??? ወንድም ወይ እህት ????

    • @habtamukassa9147
      @habtamukassa9147 7 วันที่ผ่านมา

      If you do good job he say to you welcome otherwise he kick out you

    • @hagereethiopia77
      @hagereethiopia77 7 วันที่ผ่านมา

      እሱ ባለው መንገድ ያልሄዱትን ሁሉ እስከጥግ ያዋርዳል ምስጢር የነገሩትን እውጥቶ ይዘረግፋል ቃላት ሊገልፀው የማይችል የአማራን ትግል በወሬ ብቻ አባልቶ አባልቶ ለዚህ ውድቀት የዳረገው ቅሌታም ሰው ይሄ ነው 😢

    • @yohannesmeshesha3731
      @yohannesmeshesha3731 6 วันที่ผ่านมา

      እርሶ የቱን የሚመረጡት ያሞግሳሉ ወይስ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 6 วันที่ผ่านมา +1

      ዮኒ ማኝ በለው ልዩነት የላቸውም ይሄኛው ከዮኒ ማኛው የሚለየው በገንዘብ ከመጣህበት እጅግ ሲበዛ ቂመኛ ነው ። ጥቂት ጠብቅ ማተቡን በጥሶ ይጥላል። የሚያሳዝነው ለሱ ያልሆንኩለት የለም።

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 7 วันที่ผ่านมา

    አቤ በእሳት ይጫወታል

  • @HanaU-v4i
    @HanaU-v4i 7 วันที่ผ่านมา

    👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 7 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህ ዘመዴ አንድ ነገር ከያዝክ አትለቅም ደግሞ አስበው ስም አታንሳ አይስለችህም እባክህ እግዚአብሔርንም ፍራ ዘመዴ አንተ ከማንም በላይ ስለ ክርስትና ስለምታውቅ እባክህን ቀና ቀናውን ተናገር

    • @kumilachewamare8941
      @kumilachewamare8941 7 วันที่ผ่านมา

      አየሽ የኔ እህት ፋኖ ወደ መንግስት ስልጣን ሲመጣ ብዙ የተበላሹ የባህል የማህበራዊ የኢኮኖሚ ውጥንቅጥን አጥርቶ በእኩልነት ሁሉም ኢትዮዽያዊ የሚኖርበትን ሀገር ለመመስረት የግዴታ እንዲህ ከፍተኛ መስዋዕትነትየሚከፈልበት ትግል ከአጭበርባሪዎች መፅዳት አለበት።

    • @hagereethiopia77
      @hagereethiopia77 7 วันที่ผ่านมา

      ዘመድኩን እርኩስ ነው የሰውን የግል ሚስጥር የሚዘረግፍ በወንማማቾች ላይ ጠብ የሚዘራ ዘግናኝ ጉድ ነው ይቅር ይበለው

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 7 วันที่ผ่านมา

    የጎጃም ፋኖ ፋኖ ተብሎ ለመጠራት ገና አልደረሰም። ባሕር ዳር መለስ ዜናዊ ያቆመውን ሐውልት ፋኖ ቢኖር ኖር ገንድሶ ይጥለው ነበር።

  • @yinebebsimeneh1137
    @yinebebsimeneh1137 7 วันที่ผ่านมา

    Kura

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጠንካራውን የአማራ ፋኖ በጎጃምን በማፍረስ የህልውና ትግሉን ማዳከም የሚሳካ ከመሰለህ እንጥልህ እስኪወርድ አሉባልታህን ጩህ። 😂😂😂

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 7 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😂

  • @zenaaddis9862
    @zenaaddis9862 7 วันที่ผ่านมา

    የአማራን ስነ-ልቦና አልተረዳኽውም ።በህዝቡ አጣላሁ ስትል የማናውቀውን ጅግንነቱን እንድናውቅ አድርገኽናል። አባይ ማዶ ሆኖ መጮኽ ጀግና ያስብልም ።ደደብ

  • @zenaaddis9862
    @zenaaddis9862 7 วันที่ผ่านมา

    አቤ በደንብ ነገር ።መጀመሪያ አንተን ማየት አልፈልግም ነበር ድንቁርናህ በደንብ ይገባኝ ነበር ።የሰብሁህ ሰው ሁነህ አገኘሁህ።

  • @WeubalemKasa-q4s
    @WeubalemKasa-q4s 7 วันที่ผ่านมา

    በውነት በቤተክርስቲያን ካመንህ ይህ ትግል አይመለከትምና ውጣ

  • @onelove4054
    @onelove4054 7 วันที่ผ่านมา

    መረጃውን ይዘህ ሞታሃል አህያ

  • @TA0047
    @TA0047 7 วันที่ผ่านมา

    እረ በፈጠር አስረስ ታጋያች ነው አንተ ነህ እያደፈረስክ ያለህው