I’ve listened to many podcasts, but Bini stands out for his deep knowledge and well-researched references. His ability to thoughtfully hold back on certain questions to ensure his guests feel comfortable demonstrates a strong sense of empathy and professionalism.
@@AndebetpodcastAndand gize bizuwochachin sile haymanot sinaweram sinitseliyim beze limad new personal development temire amlaken betilket endawkew bihon chigru mindinew?
Thanks for having me bini
ኪራ ምርጥ ልጅ 👍👍
My brother it’s an honor 🙏🏿
በጣም የገረመኝ ነገር በ ሁሉም አንተ ምታነሳው ሃሳብ 100% i agree how.... ትህትና 👍
I’ve listened to many podcasts, but Bini stands out for his deep knowledge and well-researched references. His ability to thoughtfully hold back on certain questions to ensure his guests feel comfortable demonstrates a strong sense of empathy and professionalism.
Very interesting episode 👏🏾👏🏾👏🏾
Thank you love ❤️🙏🏿❤️
ኪራችን አንደበተ -ርእቱ ብቻ ሳይሆን ምርጥ መምህር አሪፍ አንባቢም ነው
ኪራ በጣም ጀግና ሰዉ ነህ ግልፆ ነህ በጣም ለሰወች እንዲረዳ አደረገው ነዉ የምታስረዳዉ
ኪራ የኔ ምርጥ የሱ ተከታይ ነኝ ጎበዝ ልጅ ነው ሃይማኖቱን ስለሚወድ ደስ ይለኛል 😊 ለሴት ልጅ ክብር አለው ፀጋውን ያብዛልህ ባለ ማዕተቡ ❤
I luv both of you...especially idea
I like this episode guys very interesting points .
Wow boss bini got me stebkew yeneber lij nw .....ketayi Raweal yikireb best lij nw......
Bini&kira it is amazing
Next sene inspireethiopia🙏🙏🙏
WOW! You guys are so, amazing. I like it so much the way you talk about it.
Glad you enjoy it!
የኪራ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍
አለን አለን 😊
Just know the guy now. ፀዴ episode. Thank you bini.
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Great job brother thanks
በጣም አስተማሪ ነው good job 👍🏽
Sehr interessant Diskussionen gut gop👍
Thanks you so much ❤😍
ኪራ በጣም ብልህ ነው
At some point, you might be exaggerating too much. for example your story about COVID ...............
ቢኒ Account ክ Ack አልተደረማ?
ለሁሉም መስጠት አይጠቅብም ባይ ነኝ 🤝 Am big fan of Andebet podcast ☕
ቢና ጀግናዬ ቢን ታምራት ጠይቀው
Bene Man ✌️💪
🙏🏿
❤❤❤❤❤❤❤
Bini atfrdbachew endat maseb endalbachew aywkum
ላየው ነበር እንግለኛ ስለበዛበት ስለማልረዳው ተውኩት
ጥሩ እረክ
ሀሳብን መሸጥ እና አርትን እንደምተፈልገው መስራት 1 አይደለም።
ቢኒያም ሁል ጊዜ የፈጣሪ ነገር ወይም ስለ ቅዱስ መፅሐፍ ሲነሳ ዞሮ ዞሮ ወደእምነት ካመጣህው ምን ዋጋ አለው ትላለህ?! የሁሉም ነገር መጀመሪያም መጨረሻም እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ነው ። አመሰግናለሁ።
እንደዛ አላልኩም ለመፍረድ አትሩጥ እኔ ያልኩት personal development ሆኖ ስለ እምነት ከሆነ ትምርቱ ልምን አንዱኑኑ ወደ እምነት ተቋም አንሄድም ነው ያልኩት! እሮጠህ ኮሜንት ስለፃፍክ የተሻለ ሰው እያደርግህም እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ::
ቢኒ አንተ የሀገራችን መርጡ ፖድካስትር ነህ እኮ ታቃለህ ግን?
@@AndebetpodcastAndand gize bizuwochachin sile haymanot sinaweram sinitseliyim beze limad new personal development temire amlaken betilket endawkew bihon chigru mindinew?
እውቀቶች የተለያዩ ናቸው። የሀይማኖት ወይም የእምነትት የራሱ መጀመሪያና መጨረሻ ትምህርት አለው። አለማዊ ወይም የስነ ልቦና ወይም የሳይኮሎጂም እንዲሁ። ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ሆይ እውቀታችሁን ለይታችሁ እወቁ። አትደበላልቁ። ቢኒያም ልክ ነው።
Donot Juge a person without listen to him thoroughly @@Andebetpodcast
ቢኒ የሁሉም ነገር መነሻ ፈጣሪ ነው ስለዚህ መፅሐፎች እና ጥናቶች የሚሰሩት የፈጣሪን ሥራ የሰው ልጅን ጠባይ ለማጥናት ነው
ስለዚህ አቀራረቡ ከስብከት በተለየ መልክ ለትግበራ በሚመች መልኩ ማቅረብ እና በተጨማሪም መፅሐፍ ቅዱስ ምንጩን መግለፅ ደግሞ ጥሩ ነው ብዬ አምናለው
እኔም እስማማለው::