ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
*ከኢትዮጵያ ውጭ ለስራ /በስደት ያላችሁ ለሆናችሁ ለከርሞ ለጥምቀት ለፋሲካ በሰላም አደርሶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን*
ከኑ 👍
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ወድሜ
Amen amen amen
አሜን ከነሀን
እኔ ሸዋፈራሁን ባየሁት ጊዜ ሁሉ ቅን እና ደጋግ የኢትዮጵያ አባቶች በእርሱ ውስጥ ይታዩኛል። አቦ እድሜህ ያትረፍርፈው
*_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን_*
👍👍👍
አሜን ከንዬ ላተም መልካም በዓል ወድሜ
ዘመነ ፖል መቼ ነው?
እንኳን አደረስ ከንአንየ
I know u from your TikTok lives
ደስ ይል ነበር እውነት ፍልፍሉ ጎበዝ ነበር በመጨረሻ በመቀነሱ ያናዳል ደግሞም ከሌሎቹ ይበልጥ ስቲዲዮውን አድምቆታል እና ደግሞ በዓል ስለነበር ቢያንስ ትንሽ ሽልማት ለሁሉም ብታዘጋጁ ይበል የሚያሰኝ ሆኖ እኛም እነሱም ይደሰቱ ነበር ለማንኛውም ሸጋ ጨዋታ ነው እናመሰግናለን ።
ሁለቱ ጓደኛሞች ናቸው ለዚህ ነው ያስቀነሱት ያለነው።
ፍልፍሉ መቀነስ የለበትምነበር ምርጥ ተወዳዳሪ ነው መልካም በአል ይሁንልን ጦርነት የማንሰማበት መፈናቀል የሌለበት
ፍልፍሉ ሁሌም ትለያለህ ምርጥ እኮ ነህ በሳቅ ገደልከኝ
አንድላይ ስንሆን በቀላሉ አንሰበርምና አሁኑኑ ቤተሰባችን በመሆን አዲሱን አመት እናሳልፍth-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
ውይ ሸዋ ፍልፍሉን አላስወራ አልክ እኮ። አቃጠልከኝ። ሁላችንንም እንኳን አደረሠን
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር አድነታችንን የሚጠነክርበት ሰላማ የበዛበት ኢትዮጲያ ያርግልን ፍልፍሉ እኮ ያለበት ሁሌም ድምቀት ነው በጣምደስ የሚል ቆይታ ነበር
ሳቅ ፈገግታ ደስታ ሑሉም የሚያምረው በሐገር ነው። Thanks So much The Heroes Etheiopian People National Army Fors and Air Force.
ከሚያስደስተኝና ከምወደው የአርት ስራ ሁሉ ኮሜድያን ስራ ለኔ አንደኛዬ አዝናኘ ነው እወዳችዋለው ኑሩልን 💋💋🇪🇹🇪🇹 ፍልፍሉን ገና ሳየው ነው ሳቄ የሚመጣው ፍልፍሉንኮ ዝም ማስባል አይቻልም😂😂😂ድርሹዬ
😂😂😂sistu minew user nameshn debdabe adergeshiw
@@elianaaradom4194 mn agebashi blshis mn tyaleshi mnm tewardeshi zem😔😜
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ min mewared ale ezi gar ...akabde ...semesh akabde ...weresh akabde 😂😂 ewnetem kebet...
@@elianaaradom4194 yimeslegnal yenekele sewga new yemaweraw 😂😂😂😂😂mnew errrrre alshi setyo kebt new yalshiw ewunetm kebt neshi yemayagebashi bota yemtgebi ensesa neshi takemi eshi😂😂😂😂😂beshitegna neshi mesel fetari yimar😜😜😜😜😜
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ere anjetesh yerer....hoo demo ameregnashen astekakiy enji ...yemayagebaw wust yemigebaw eko andanchi aynetu ye ergo zimb ena kebet new ...enedene aynetuma chewa new 😂😂
ወላሒ ሀዘን ለቅሶ ጭንቀት መከራ ስቃይ መጥፎ ዜና መስማት ሠልችቶል አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርገክ ህዝቦቿን ጠብቀክ ዘመናችንን የሠላም የፍቅር የጤና የደስታ የመተዛዘን የእርቅ ዘመን አድርግልን ሠላም ለሠው ልጅ በሙሉ ይሁን💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ከሚያዝናናኝ ፕሮግራም ሽዋፈራው ይሄ ያንተ ሸው ነው ቀጥልበት እነ አስፍው መሸሻ ሴፉ ፍንትሁን መቅደስ ናፍቆት ሁሉም የ EBS አምጥተህ አወዳድርልን ተባረክ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ
ከዚህ አመት በኋላ አንድ ሰው እንዳይሰዳደብ በቃ በ2014 ይብቃ❤😭
አህት እኳን ለ2015 በሰላም አደረሰሽ እስኪ ደስ ይበለኝ የአድስ አሠት ሰጦታ ስጭኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድረጊኝ
ኢ ወላ በቃ ይበለን 😭😭😭🤲🤲
@@ካሙይቱብ እሺ የኔውድ
ውዶቼ ደምሩኝ
ደምሴ"ፍልፍሉ ኣፉ ላይ ቢደገስም ኣይጠግብም"🤣🤦🤣። ለማንኛውም፡ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ከኤመሪካ፣መልካም ቅዱስ የውሃንስ ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ🌻👍👌
Tanx bra
በጣም ደሰ ይላል እንካን ለአዲሰ አመት አደረሳችሁ በእዉነት የሰዉ ልጅ ሲስቅ አንጅ ሳለቅሰ ደሰ አይልም እና እግዚአብሔር ሆይ የሳቅ የደሰታ ዘመን አድርግልን 😁😁😁❤❤❤ በጣም ታምራላችሁ ሳቃችሁ ቀልዳችሁ በጣም ደሰ ይላል ይመቻችሁ
ፕሮግራሙ በጣም አዝናኝ ቢሆንም በመጨረሻ ላይ ፍልፍልሉ እና ቴዲ ጋር ቢፋለሙ ያምር ነበር
ድንቅና አዝናኝ ውድድር ነበር እናመሰግናለን እውቅ ካሜዲያን አብሶ ፍልግሉ ካለ ጥትስን መክደን ይከብዳል
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ፍልፍል በጣም ነው ያሳከኝ መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም
*መልካም ሰላም ነገር የምናይበት የምንሰማበት አመተ ምህረት ይሁንልን የእናቶች እንባ የሚያቆምበት የሚደሰቱበት አመት ይሁን አሜን እንኳን አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ 😊🌼😊🌼🌻*
አይ ፍልፍሉ! እነሱ በተቀነሱ ቁጥር ፈንድሻው እያለቀ ነው አላለም 😂
Excellent directing!! I really proud of him/her...Happy New Year to all Ethiopians! 🙏
ውበታችን አንድነታችን ነው! አንድላይ ስንሆን በቀላሉ አንሰበርምና አሁኑኑ ቤተሰባችን በመሆን አዲሱን አመት እናሳልፍth-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
ሸዋ ቀልድ ብቻ የምትችል ነበር ለካ በጣም ቁም ነገረኛ ነህ እንዲህ እያዋዛህ የምትሰጠዉ ትምህርት በጣም አመሪቂ ነዉ በርታ መልካም አዲስ ዓመት መልካም የስራ ጊዜ አድናቂህ ነኝ
አቦ ምርጥ ዝግጅት አስተማሪና በጣም አዝናኝ ምርጦቹ ሁለቱ ሐዋሳዎች ተያይዘው መጨረሻ መድረሳቸው ደግሞ ገራሚ ነው::
እኔ ስደተኛ ነኝ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የዓዲስ ዓመት አከባበር እንደ ኢትዮጵያ በየትኛውም ዓለም የለም መልካም ዓዲስ ዓመት ።
አንተ ስደተኛ ነህ ?ስደተኛ የምባለው under UNHCR ተመዝግቦ በበረሃ ስደት ካምፕ ድንኩዋን ውስጥ የምኖር እባብ ጊንጥ ቢጫ ወባ የምያሰቃየው ማለት ነው ስደተኛ ነበርኩ በበረሃ 24 ዓመት ጉዋደኞቼ አልቀው ቀብረናቸው አሁን አሜሪካ ውስጥ 3 ሀገር ስደተኛ ነኝ 😭😭😭😭
ፍልፍሉ you make my day!🤣🤣🤣 Thank you! መልካም በዓል ለመላ ኢትዮጵያዉያን💚💛❤️
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቱልን ውዶች እንቁዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑሩልን አሜን🙏👍🌻🌼🌺🌸
የተወደድከው የኛ በረከት የእግዚአብሔር ስጦታ ኑርልን በዚሁ አንድ ሀሳብ ለመስጠት ነው:: እነዚህን የመሰሉ የጥበብ ሞያ ይላቸውን ኮሜዳውያን በመያዝ " በችግሩ ላይ እንሳቅበት" በሚል ርዕስ ኮሜዲ ብትሰራ ለማለት ነው:: ኑርልን
ዋው ፈታ አረጋቹን የአገራችን ኮመድያኖቻችን ይመቻችሁ ሁላችንም ወዳችዋለው ዜዶ እንኩዋን ደስ አለህ አሸናፊ ሆነሃል 🥰🥰መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻
Happy New year 💐💐💐💐💐💐💐 All of Them The Heroes Etheiopian People. ሑላችሑም በየትኛውም የስራ ዘርፍ የምትገኙ እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ማለት ልመዱ። Thanks.
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የሚፃፈው እንዲህ ነው ሄ ይሔኛው አይፃፍም ሔ ሐመሩ" ሐ "ነው።
ኢላሂ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድህ በደስታ የሚስቁበት ቀን ይቅረብ ደስ ትላላችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ፍትህ ለህፃናትና ለአዛውንቶች አዛውንቶች ቤታቸው ሆነው በመጦሪያቸው ህፃናቶች በተወለዱበት ሀገር በመማሪያቸው በግፍ አይለቁብን አያልቅሱ አይራቡብን ወላጅ አልባ አይሁኑብን ሰላሙን አላህ ይመልስልን
ወላሂ ማለት ምን ማለት ነው
@@hggu287 ወላሂ ማለት በአላህ ይሁንብኝ ማለት ነው ኢላሂ ሚለውን ከሆነ ወላሂ ብለክ ያነበብከውኢላሂ እና ወላሂ/ ይለያያሉኢላሂ- አላህ ሆይ ማለት ነውወላሂ- በአላህ ይሁንብኝ ማለት ነው ለመማል ሲፈልግ አንድ ሙስሊም በአላህ ይሁንብኝ ብሎ ይምላል
ወይኔ ኮልፌ አጠና ተራ የሰፋሬ ልጅ ከአስራ ሶስት አመት በኋላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ሽወፈረሁ ሁሌ ልጅ እንደሆንክ ነው ረጂም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
የአብጤ ስልክ አለህ
@@dasa4008 ኖ የለኝም እዚህ ዩቱብ ላይ ነው ያየሁት እንጂ በአካል ከየሁት ከአስራ ሶስት አመት በፊት ነው ወደ ሀገር ቤት ስመለስ በድጋሚ እንደሚገኘው ተስፋ አለኝ !።
መልካም መንገድ፣ ካገኘከው አድራሻውን ተቀበልልን
የአባይ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ማን ይቀነሰ ዘመናችን ከመቀነሰ ወደ መደመር ወደማካፍል ወደ እኩልነት ወደ መባዛት ዘመን ይሁንልን አምላክ ሰላም ያውርድልን
ዜዶ እና ድርሹን አንድ መድረክ ላይ ማየት በጣም ደስ ይላል፣ መልካም አዲስ ዓመት!
ግን መጨረሻ ላይ ፍልፍሉ በመውጣተ ቅሬታ አለኝ ድርሹ ነበረች መውጣት የነበረባት የኔ ፍልቅልቅ ድርሹየ♥♥♥አሚን ያረብ ሸዋየ😢
መጀመሪያም አውቀው ነው እሷና ዜዶ ፍልፍሉን አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ግን ፍልፍሉ ብዙ መልሶ ነበር
እኮ ሊዱ👍
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ❤በሰላም አደረሰን 🙏አዲስ ዘመን መቶልናል ሀዘንን ያርቅልን 🌺🌻🌺🌻በውጭም በሀገር መ በዓል ❤🌺🌻🥀
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ ኢንሻ አላህ👍🌻👍
ምረጦች በጣምነዉ ያዝናናችሁኝ ይመቻችሁ እኩዋን አደረሣችሁ
ድርሾ 🤔🤔እኔን ካሳቁኝ እኮ አራዳ ናቸው ማለት ነው ዛሬ ፍልፍሉ 🤩🤩🤩🤩👍👍👍👍👍
ድርሹዬ በጣም ነው የምወድሽ ኪሩቤል ነኝ ዜዶ ፍልፍሉ ሸዋፈራው አሪፍ ናችሁ😢😮😅😊
አይ ፍልፍሉ እስቀመጨረሻው በቀጠለ ኑሮ😂😂😂😂😂😂
ግሩም አዝናኝ ዝግጅት ነው!ሸዋፈራሁ ለመልካም አቀራረብህ አድናቆቱ ይድረስህ!!
አብጤ የሰላም የጤና የብልፅግና አመት ይሁንልክ እንዲሁም ለሁላችሁም ኮሜዲያኖች ይሁንላቹ ኢትዮጲያ ትሳቅ
የኮሜድያን አንደኛ ፍልፍሉ❤
ኑሮን ለማሸነፍ በስደት ያላቹ ሁሉ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ 💫💖
Amen amen amen agre lgeba 1wer kergn
Amen
@@hewankebeidy5005 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
እኔ ፍልፍሉ በቃ ጭቀቴን ብሶቴን የምያስረሳኝ ምርጥ ሰው አቦ ፈጣሪእድሜህንያርዝምልን
ይሄ ፕሮግሮም እንደ ዛሬ አስቆኝ አያዉቅም ምችት ይበላች የሀገሬ ልጆች
እንኳን አደረሳቹ 🌼🌻🌻🌼 ውድ የሀገሬ ልጆች በአዲሱ አመት ችግራችን እንደ ፍልፍሉ ፀጉር የሸሸ ይሁልን😄 አሜን በሉ
ዉዷ እኳን ለ2015 በሰላም አደረሰሽ የኔዉድስኪ ደስ ይበኝኘ የአድስ አመት ሰጦታ ስጭኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
😂😂😂
ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ የምየ ኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ይብዛ ያሠባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችንን ከጦርነት ከዘረኝነት ከኑሮ ውድነት ነፃ ይበልልን!! አድሱ አመት የሠላም የፍቅር ያድርግልንእድሽየ ምነው ጠፋሽ ጎጆ ቀለሽደ😥
ፍልፍሉ ባይኖር አላይም ነበር እነ ድርሹ ግን ሼም ነው 😀😀😀😀😀😀😀😀😀
አይ ፍልፍሉ ክልል ይሆናሉ አላለም የድርሹ ዳናን ቤተሰቦች 😂😂😂😂😂😂😂😂
*እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገረን እንኳን ለዚህች ሰአት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🥰😊🥰🌼 ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር እንኳን አደረሳችሁ*
እውነት ለመናገር ከአሌክስ በፊት መውጣት ያለባት ድርሹ ነበረች ሴት ስለሆነች መሰለኝ አክብረዋታል ፍልፍሉ ጎበዝ ተወዳዳሪ ነበር ለሱ ነበር የሚገባው ድርሹና ዜዴ አድሎ አለ
ሰው ሃገር yalaቹ sheቃሎች እንኩዋን አደረሳቹ🌻👍❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሰላሙ አለይኩም ዉዷ እህቴ እስኪ የአድስ አመት ስጥታ ስጭኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክረይብ አድረጊኝ
@@ካሙይቱብ ደምሬሻለሁ
አሜን ደምሩኝ
እረ ፍልፍሉ ሼም ነዉ😂እደስፋቱ ተጠቀምበት አላለዉም አብጤን i'm dead😂😂😂
Such a great programme, Filfilu is a real genius 👏
Thanks again. Happy Ethiopia new year ✨️ 💖
እንኳንአደረሳችሁ 🌼🌼🌼እስከዛሬ ድረስ ባለማዬቴ ቢቆጨኝም ወደሁዋላ ሄጄ አየዋለሁ:: እንዳየው ብለው የነገሩኝ ከካናዳ ነው :: ዐለም እያያችሁ ነው እኔም በአዲሱ አመት ተቀላቀልኩ :: በጣም በፍቅር የሚታይ ተናፋቂ ውብ ድንቅ ነው::
Feleflu gen gobez new yemilesal yeribesal enejiy 😂😂😂
በጣም ደስ እሚልፖሮግራም ነው አገራችንን ሰላም አድርግልን
ዋው ሸዋፈራው ትልቅ ሰው ነህ ኣቦ ይመችህ
አገሬ ናፈቀችኝ እኛም ባገራችን ለማክበር ያብቃን አሜን
እግዚአብሔር በሐመሩ ሐ ነው የሚጻፈው ሁሉም የራሱ ትርጉም አለውና ስንጽፍ እንጠንቀቅ
ተባረኪ ብሩክ ሁኝ እህቴ እይታሽን ወድጄዋለው ከኮሜንቶች መሀል" እግዚአብሔር" ስለሚለው ቃል ማን ምን ይላል ብዬ ስፈልግ ነበር አንቺን ብቻ አየሁኝ ግን ለምን ተፃፈ?
እግዚአብሔር ይሄ ነው ይሔኛውንእግዚአብሄር መጠቀም የለብንም ልዮነቱ ሔእናሄ ናቸው
Alex Gin Artisti Aebe beljinetu weyis lju new biye neber yemihedew demo kene dimistu dinq c hilota Melkam adis amet yihunlachu Inameseginalen 🙏🙏🙏
የውጪ ዜጎች አዲስ አመትን ሳከብር አይተው ምንድነው ምታከብሪው ሲሉኝ ዘመን መለወጫ ስላቸው ኒው ይር እኮ ገና ሶስት ወር ይቀረዋል አሉኝ አይ እኛ አቆጣጠራችን ለብቻችን ነው አሁን እኛ 2015 አዲስ አመታችን ነው ስላቸው ምን አይነት በአለም የሌለ አቆጣጠር ነው ብለው በሳቅ ሞቱብኝ 😂😂 ምን ሆናችሁ ነው ወደኋላ የቀራቹት😂😂
kkkkkkkk በአቆጣጠሩም በቴክኖሎጂዉም ለምን ወደኋላ እንደቀረን አይገባኝም
Amazing 🤩 I really enjoyed watching this
I liked the confidence of Dirshuye again, she is always simbolic Yes for us new year Gifata (masqala)
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤
እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏❤️
Omgsheeee zedo he killed me ፈራው እኮ 😂😂😂😂😂😂
ዜዶም ወደ ስራ ያምሐል እንዴ ? ወይም ወደ ትምሕርት ቤት አጎቴ አያዋጣም እኛም ስንስቅ። እናንተም ስታስቁን ኢትዮጵያ ትረሳለች። እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ።
አብጤ የሚባለዉ ግን100% ኖርማል ነዉ 😂👍
ፍልፌ ፈታ ነው ያረገኝ😂😂
ፍልፍሉንእዳይቀንሱትመጨነቄ😂
የሆዳሞች መንጋ! የህዝብ ድምፅ የሆኑ ትንታግ አርቲስቶች እንዳሉ ሁሉ ሆዳሞች ያበቀለች ሀገር
ኮሜድያኖች ለሀገራቸው ልዩ ፍቅር አላቸው በተለያዩ ነገሮችን ትልቅ አሻራ አላችሁ
ዉይ ዜዶ ድምጽህ እኮ ምርጥ ነው
እኔ ግን በጣም ታዘብኩዋችሁ ማን ይቀነስ ሲባል ሁሉም ከአንድ ሰው ውጭ ሁሉም አብጤ አሉ ግን በፊዚካል ለምንድነው ሰውን የምትንቁት ???
Ethiopia 2015 Happy new years Love you so much Ethiopia 🇪🇹
Ethiopia and eritrean Happy New years Love ❤️ Ethiopia and Eritrean Happy Happy Happy newsYears
Amen Happy New year to you to wishing you all the blessings
ዜዶ የተዋጣለት ኮሜዲ ለኔ አንደኛ ነህ !!
Filflu አንደኛ😂😂😂 ገደልከኝ 😂
አርቲስት ሸዋ ፈራዉ 🥰🥰ሲመቺኝ
ድርሹየ ስወዳት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላት
አሌክስ እና ደምሴ የኑሮ ውድነቱ በናንተ በኩል አላለፈም እንዴ ? ቀጣጠናችሁ እኮ ክክክክክ
ለመላው ኢትዮጵያዊ 2015 መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ወድም አክሊሉ እኳን ለ2015 በሰላም አደረሰህ እስኪ ደስ ይበለኝ የአደስ አመት ሰጦታ ስጠኝ ፕሮፊይሌን ተጭነህ ሰብስክራይብ አድረገኝ
አባይ ቲቪ የበአል ፕሮግራማችሁ እንዴት ያምራል ቀጥሉበት ሁሌም ነው የምንከታተላችሁ።
congra ዜዶ Happy New Year!
ዜዶ እና ድርሹ ግን ባለጌ ናቸው ፍልፍሉ መውጣት አልነበረበትም የፕሮግራሙ ድምቀት ነበር ሲቀጥል አብዛኛውን የመለሰው እሱ ነው ሲጀመር ሴቷ ምንም አልመለሰችምኮ
አው ዜዶ በዚህ ካስ እንጂ መጨረሻ የሰራኸው የራስህ ቲዪብ ላይ አይሁኑ ፕራንክ ነበር
ፍልፍሉ ታድለሀል እኮ የትም ሁን አንደኛ ነህ!
ደስ ስትሉ፣የፍቅሩን(የአብጤ) ስልክ እባካችሁን ስጡን
🌻❤EKANE ADERSENE🙏YAMETE SEWE IBELEN🥰🤗🌻🌻🌻💚💛❤🕊
By the way Well come back Zዱ Ha ha 😂 Ha 😜🤣😂🤣🤣🤣 አጎቴ።
Actually Filfilu was the winner. Anyways we enjoyed thank you so much.
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ድልብ ድርዪዎች በአዲሱ ዓመት ወደ ስራ ወገኔ ኢትዮጵያ አትስቅም እኛ እናገጣለን Ha 😃😃 Ha 🤠😜🤣🤣🤣🤣🤣 እንኳን በደህና ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ለማንኛውም በድጋሚ።
ድርሹ ነበር መቀነስ የነበረባት ፍልፍሉ ጠንካራ ተወዳዳሪ ነበር አይነፋም ድርሹ እና ዜዶ ተባበሩበት እኮ
አዎ የምር አናደዱትኮ ፊቱ ተቀየረ
ሸዋፈራውን ሳየው ያስቀኛል የወንዶች ጉዳይ ኡፍ
*ከኢትዮጵያ ውጭ ለስራ /በስደት ያላችሁ ለሆናችሁ ለከርሞ ለጥምቀት ለፋሲካ በሰላም አደርሶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን*
ከኑ 👍
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ወድሜ
Amen amen amen
አሜን ከነሀን
እኔ ሸዋፈራሁን ባየሁት ጊዜ ሁሉ ቅን እና ደጋግ የኢትዮጵያ አባቶች በእርሱ ውስጥ ይታዩኛል። አቦ እድሜህ ያትረፍርፈው
*_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን_*
👍👍👍
አሜን ከንዬ ላተም መልካም በዓል ወድሜ
ዘመነ ፖል መቼ ነው?
እንኳን አደረስ ከንአንየ
I know u from your TikTok lives
ደስ ይል ነበር እውነት ፍልፍሉ ጎበዝ ነበር በመጨረሻ በመቀነሱ ያናዳል ደግሞም ከሌሎቹ ይበልጥ ስቲዲዮውን አድምቆታል እና ደግሞ በዓል ስለነበር ቢያንስ ትንሽ ሽልማት ለሁሉም ብታዘጋጁ ይበል የሚያሰኝ ሆኖ እኛም እነሱም ይደሰቱ ነበር ለማንኛውም ሸጋ ጨዋታ ነው እናመሰግናለን ።
ሁለቱ ጓደኛሞች ናቸው ለዚህ ነው ያስቀነሱት ያለነው።
ፍልፍሉ መቀነስ የለበትምነበር ምርጥ ተወዳዳሪ ነው መልካም በአል ይሁንልን ጦርነት የማንሰማበት መፈናቀል የሌለበት
ፍልፍሉ ሁሌም ትለያለህ ምርጥ እኮ ነህ በሳቅ ገደልከኝ
አንድላይ ስንሆን በቀላሉ አንሰበርምና አሁኑኑ ቤተሰባችን በመሆን አዲሱን አመት እናሳልፍ
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
ውይ ሸዋ ፍልፍሉን አላስወራ አልክ እኮ። አቃጠልከኝ። ሁላችንንም እንኳን አደረሠን
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር አድነታችንን የሚጠነክርበት ሰላማ የበዛበት ኢትዮጲያ ያርግልን ፍልፍሉ እኮ ያለበት ሁሌም ድምቀት ነው በጣምደስ የሚል ቆይታ ነበር
ሳቅ ፈገግታ ደስታ ሑሉም የሚያምረው በሐገር ነው። Thanks So much The Heroes Etheiopian People National Army Fors and Air Force.
ከሚያስደስተኝና ከምወደው የአርት ስራ ሁሉ ኮሜድያን ስራ ለኔ አንደኛዬ አዝናኘ ነው እወዳችዋለው ኑሩልን 💋💋🇪🇹🇪🇹 ፍልፍሉን ገና ሳየው ነው ሳቄ የሚመጣው ፍልፍሉንኮ ዝም ማስባል አይቻልም😂😂😂ድርሹዬ
😂😂😂sistu minew user nameshn debdabe adergeshiw
@@elianaaradom4194 mn agebashi blshis mn tyaleshi mnm tewardeshi zem😔😜
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ min mewared ale ezi gar ...akabde ...semesh akabde ...weresh akabde 😂😂 ewnetem kebet...
@@elianaaradom4194 yimeslegnal yenekele sewga new yemaweraw 😂😂😂😂😂mnew errrrre alshi setyo kebt new yalshiw ewunetm kebt neshi yemayagebashi bota yemtgebi ensesa neshi takemi eshi😂😂😂😂😂beshitegna neshi mesel fetari yimar😜😜😜😜😜
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ere anjetesh yerer....hoo demo ameregnashen astekakiy enji ...yemayagebaw wust yemigebaw eko andanchi aynetu ye ergo zimb ena kebet new ...enedene aynetuma chewa new 😂😂
ወላሒ ሀዘን ለቅሶ ጭንቀት መከራ ስቃይ መጥፎ ዜና መስማት ሠልችቶል አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርገክ ህዝቦቿን ጠብቀክ ዘመናችንን የሠላም የፍቅር የጤና የደስታ የመተዛዘን የእርቅ ዘመን አድርግልን ሠላም ለሠው ልጅ በሙሉ ይሁን💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ከሚያዝናናኝ ፕሮግራም ሽዋፈራው ይሄ ያንተ ሸው ነው ቀጥልበት
እነ አስፍው መሸሻ ሴፉ ፍንትሁን መቅደስ ናፍቆት ሁሉም የ EBS አምጥተህ አወዳድርልን ተባረክ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ
ከዚህ አመት በኋላ አንድ ሰው እንዳይሰዳደብ በቃ በ2014 ይብቃ❤😭
አህት እኳን ለ2015 በሰላም አደረሰሽ እስኪ ደስ ይበለኝ የአድስ አሠት ሰጦታ ስጭኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድረጊኝ
ኢ ወላ በቃ ይበለን 😭😭😭🤲🤲
@@ካሙይቱብ እሺ የኔውድ
ውዶቼ ደምሩኝ
አንድላይ ስንሆን በቀላሉ አንሰበርምና አሁኑኑ ቤተሰባችን በመሆን አዲሱን አመት እናሳልፍ
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
ደምሴ"ፍልፍሉ ኣፉ ላይ ቢደገስም ኣይጠግብም"🤣🤦🤣። ለማንኛውም፡ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ከኤመሪካ፣መልካም ቅዱስ የውሃንስ ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ🌻👍👌
Tanx bra
በጣም ደሰ ይላል እንካን ለአዲሰ አመት አደረሳችሁ በእዉነት የሰዉ ልጅ ሲስቅ አንጅ ሳለቅሰ ደሰ አይልም እና እግዚአብሔር ሆይ የሳቅ የደሰታ ዘመን አድርግልን 😁😁😁❤❤❤ በጣም ታምራላችሁ ሳቃችሁ ቀልዳችሁ በጣም ደሰ ይላል ይመቻችሁ
ፕሮግራሙ በጣም አዝናኝ ቢሆንም በመጨረሻ ላይ ፍልፍልሉ እና ቴዲ ጋር ቢፋለሙ ያምር ነበር
ድንቅና አዝናኝ ውድድር ነበር እናመሰግናለን እውቅ ካሜዲያን አብሶ ፍልግሉ ካለ ጥትስን መክደን ይከብዳል
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ፍልፍል በጣም ነው ያሳከኝ መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም
*መልካም ሰላም ነገር የምናይበት የምንሰማበት አመተ ምህረት ይሁንልን የእናቶች እንባ የሚያቆምበት የሚደሰቱበት አመት ይሁን አሜን እንኳን አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ 😊🌼😊🌼🌻*
አይ ፍልፍሉ! እነሱ በተቀነሱ ቁጥር ፈንድሻው እያለቀ ነው አላለም 😂
Excellent directing!! I really proud of him/her...Happy New Year to all Ethiopians! 🙏
ውበታችን አንድነታችን ነው! አንድላይ ስንሆን በቀላሉ አንሰበርምና አሁኑኑ ቤተሰባችን በመሆን አዲሱን አመት እናሳልፍ
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
ሸዋ ቀልድ ብቻ የምትችል ነበር ለካ በጣም ቁም ነገረኛ ነህ እንዲህ እያዋዛህ የምትሰጠዉ ትምህርት በጣም አመሪቂ ነዉ በርታ
መልካም አዲስ ዓመት መልካም የስራ ጊዜ አድናቂህ ነኝ
አቦ ምርጥ ዝግጅት አስተማሪና በጣም አዝናኝ ምርጦቹ ሁለቱ ሐዋሳዎች ተያይዘው መጨረሻ መድረሳቸው ደግሞ ገራሚ ነው::
እኔ ስደተኛ ነኝ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የዓዲስ ዓመት አከባበር እንደ ኢትዮጵያ በየትኛውም ዓለም የለም መልካም ዓዲስ ዓመት ።
አንተ ስደተኛ ነህ ?ስደተኛ የምባለው under UNHCR ተመዝግቦ በበረሃ ስደት ካምፕ ድንኩዋን ውስጥ የምኖር እባብ ጊንጥ ቢጫ ወባ የምያሰቃየው ማለት ነው
ስደተኛ ነበርኩ በበረሃ 24 ዓመት ጉዋደኞቼ አልቀው ቀብረናቸው አሁን አሜሪካ ውስጥ 3 ሀገር ስደተኛ ነኝ
😭😭😭😭
ፍልፍሉ you make my day!🤣🤣🤣 Thank you! መልካም በዓል ለመላ ኢትዮጵያዉያን💚💛❤️
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቱልን ውዶች እንቁዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑሩልን አሜን🙏👍🌻🌼🌺🌸
የተወደድከው የኛ በረከት የእግዚአብሔር ስጦታ ኑርልን በዚሁ አንድ ሀሳብ ለመስጠት ነው:: እነዚህን የመሰሉ የጥበብ ሞያ ይላቸውን ኮሜዳውያን በመያዝ " በችግሩ ላይ እንሳቅበት" በሚል ርዕስ ኮሜዲ ብትሰራ ለማለት ነው:: ኑርልን
ዋው ፈታ አረጋቹን የአገራችን ኮመድያኖቻችን ይመቻችሁ ሁላችንም ወዳችዋለው ዜዶ እንኩዋን ደስ አለህ አሸናፊ ሆነሃል 🥰🥰
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻
Happy New year 💐💐💐💐💐💐💐 All of Them The Heroes Etheiopian People. ሑላችሑም በየትኛውም የስራ ዘርፍ የምትገኙ እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ማለት ልመዱ። Thanks.
ውበታችን አንድነታችን ነው! አንድላይ ስንሆን በቀላሉ አንሰበርምና አሁኑኑ ቤተሰባችን በመሆን አዲሱን አመት እናሳልፍ
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የሚፃፈው እንዲህ ነው ሄ ይሔኛው አይፃፍም ሔ ሐመሩ" ሐ "ነው።
ኢላሂ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድህ በደስታ የሚስቁበት ቀን ይቅረብ
ደስ ትላላችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ፍትህ ለህፃናትና ለአዛውንቶች አዛውንቶች ቤታቸው ሆነው በመጦሪያቸው ህፃናቶች በተወለዱበት ሀገር በመማሪያቸው በግፍ አይለቁብን አያልቅሱ አይራቡብን ወላጅ አልባ አይሁኑብን ሰላሙን አላህ ይመልስልን
ወላሂ ማለት ምን ማለት ነው
@@hggu287 ወላሂ ማለት በአላህ ይሁንብኝ ማለት ነው
ኢላሂ ሚለውን ከሆነ ወላሂ ብለክ ያነበብከው
ኢላሂ እና ወላሂ/ ይለያያሉ
ኢላሂ- አላህ ሆይ ማለት ነው
ወላሂ- በአላህ ይሁንብኝ ማለት ነው ለመማል ሲፈልግ አንድ ሙስሊም በአላህ ይሁንብኝ ብሎ ይምላል
ወይኔ ኮልፌ አጠና ተራ የሰፋሬ ልጅ ከአስራ ሶስት አመት በኋላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ሽወፈረሁ ሁሌ ልጅ እንደሆንክ ነው ረጂም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
የአብጤ ስልክ አለህ
@@dasa4008 ኖ የለኝም እዚህ ዩቱብ ላይ ነው ያየሁት እንጂ በአካል ከየሁት ከአስራ ሶስት አመት በፊት ነው ወደ ሀገር ቤት ስመለስ በድጋሚ እንደሚገኘው ተስፋ አለኝ !።
መልካም መንገድ፣ ካገኘከው አድራሻውን ተቀበልልን
የአባይ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ማን ይቀነሰ ዘመናችን ከመቀነሰ ወደ መደመር ወደማካፍል ወደ እኩልነት ወደ መባዛት ዘመን ይሁንልን አምላክ ሰላም ያውርድልን
ዜዶ እና ድርሹን አንድ መድረክ ላይ ማየት በጣም ደስ ይላል፣ መልካም አዲስ ዓመት!
ውበታችን አንድነታችን ነው! አንድላይ ስንሆን በቀላሉ አንሰበርምና አሁኑኑ ቤተሰባችን በመሆን አዲሱን አመት እናሳልፍ
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
ግን መጨረሻ ላይ ፍልፍሉ በመውጣተ ቅሬታ አለኝ ድርሹ ነበረች መውጣት የነበረባት የኔ ፍልቅልቅ ድርሹየ♥♥♥
አሚን ያረብ ሸዋየ😢
መጀመሪያም አውቀው ነው እሷና ዜዶ ፍልፍሉን አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ግን ፍልፍሉ ብዙ መልሶ ነበር
እኮ ሊዱ👍
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ❤በሰላም አደረሰን 🙏አዲስ ዘመን መቶልናል ሀዘንን ያርቅልን 🌺🌻🌺🌻በውጭም በሀገር መ በዓል ❤🌺🌻🥀
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ ኢንሻ አላህ👍🌻👍
ምረጦች በጣምነዉ ያዝናናችሁኝ ይመቻችሁ እኩዋን አደረሣችሁ
ድርሾ 🤔🤔እኔን ካሳቁኝ እኮ አራዳ ናቸው ማለት ነው ዛሬ ፍልፍሉ 🤩🤩🤩🤩👍👍👍👍👍
ድርሹዬ በጣም ነው የምወድሽ ኪሩቤል ነኝ ዜዶ ፍልፍሉ ሸዋፈራው አሪፍ ናችሁ😢😮😅😊
አይ ፍልፍሉ እስቀመጨረሻው በቀጠለ ኑሮ😂😂😂😂😂😂
ግሩም አዝናኝ ዝግጅት ነው!ሸዋፈራሁ ለመልካም አቀራረብህ አድናቆቱ ይድረስህ!!
አብጤ የሰላም የጤና የብልፅግና አመት ይሁንልክ እንዲሁም ለሁላችሁም ኮሜዲያኖች ይሁንላቹ
ኢትዮጲያ ትሳቅ
ውበታችን አንድነታችን ነው! አንድላይ ስንሆን በቀላሉ አንሰበርምና አሁኑኑ ቤተሰባችን በመሆን አዲሱን አመት እናሳልፍ
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
የኮሜድያን አንደኛ ፍልፍሉ❤
ኑሮን ለማሸነፍ በስደት ያላቹ ሁሉ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ 💫💖
Amen amen amen agre lgeba 1wer kergn
Amen
@@hewankebeidy5005 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
እኔ ፍልፍሉ በቃ ጭቀቴን ብሶቴን የምያስረሳኝ ምርጥ ሰው አቦ ፈጣሪእድሜህንያርዝምልን
ይሄ ፕሮግሮም እንደ ዛሬ አስቆኝ አያዉቅም ምችት ይበላች የሀገሬ ልጆች
እንኳን አደረሳቹ 🌼🌻🌻🌼 ውድ የሀገሬ ልጆች በአዲሱ አመት ችግራችን እንደ ፍልፍሉ ፀጉር የሸሸ ይሁልን😄 አሜን በሉ
ዉዷ እኳን ለ2015 በሰላም አደረሰሽ የኔዉድስኪ ደስ ይበኝኘ የአድስ አመት ሰጦታ ስጭኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
😂😂😂
ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ የምየ ኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ይብዛ ያሠባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችንን ከጦርነት ከዘረኝነት ከኑሮ ውድነት ነፃ ይበልልን!! አድሱ አመት የሠላም የፍቅር ያድርግልን
እድሽየ ምነው ጠፋሽ ጎጆ ቀለሽደ😥
ፍልፍሉ ባይኖር አላይም ነበር እነ ድርሹ ግን ሼም ነው 😀😀😀😀😀😀😀😀😀
አይ ፍልፍሉ ክልል ይሆናሉ አላለም የድርሹ ዳናን ቤተሰቦች 😂😂😂😂😂😂😂😂
*እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገረን እንኳን ለዚህች ሰአት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🥰😊🥰🌼 ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር እንኳን አደረሳችሁ*
እውነት ለመናገር ከአሌክስ በፊት መውጣት ያለባት ድርሹ ነበረች ሴት ስለሆነች መሰለኝ አክብረዋታል ፍልፍሉ ጎበዝ ተወዳዳሪ ነበር ለሱ ነበር የሚገባው ድርሹና ዜዴ አድሎ አለ
ሰው ሃገር yalaቹ sheቃሎች እንኩዋን አደረሳቹ🌻👍❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሰላሙ አለይኩም ዉዷ እህቴ እስኪ የአድስ አመት ስጥታ ስጭኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክረይብ አድረጊኝ
@@ካሙይቱብ ደምሬሻለሁ
አሜን ደምሩኝ
እረ ፍልፍሉ ሼም ነዉ😂እደስፋቱ ተጠቀምበት አላለዉም አብጤን i'm dead😂😂😂
Such a great programme, Filfilu is a real genius 👏
Thanks again. Happy Ethiopia new year ✨️ 💖
እንኳንአደረሳችሁ 🌼🌼🌼እስከዛሬ ድረስ ባለማዬቴ ቢቆጨኝም ወደሁዋላ ሄጄ አየዋለሁ:: እንዳየው ብለው የነገሩኝ ከካናዳ ነው :: ዐለም እያያችሁ ነው እኔም በአዲሱ አመት ተቀላቀልኩ :: በጣም በፍቅር የሚታይ ተናፋቂ ውብ ድንቅ ነው::
Feleflu gen gobez new yemilesal yeribesal enejiy 😂😂😂
በጣም ደስ እሚልፖሮግራም ነው አገራችንን ሰላም አድርግልን
ዋው ሸዋፈራው ትልቅ ሰው ነህ
ኣቦ ይመችህ
አገሬ ናፈቀችኝ እኛም ባገራችን ለማክበር ያብቃን አሜን
እግዚአብሔር በሐመሩ ሐ ነው የሚጻፈው ሁሉም የራሱ ትርጉም አለውና ስንጽፍ እንጠንቀቅ
ተባረኪ ብሩክ ሁኝ እህቴ እይታሽን ወድጄዋለው ከኮሜንቶች መሀል" እግዚአብሔር" ስለሚለው ቃል ማን ምን ይላል ብዬ ስፈልግ ነበር አንቺን ብቻ አየሁኝ
ግን ለምን ተፃፈ?
እግዚአብሔር ይሄ ነው ይሔኛውንእግዚአብሄር መጠቀም የለብንም ልዮነቱ ሔእናሄ ናቸው
Alex Gin Artisti Aebe beljinetu weyis lju new biye neber yemihedew demo kene dimistu dinq c hilota Melkam adis amet yihunlachu Inameseginalen 🙏🙏🙏
የውጪ ዜጎች አዲስ አመትን ሳከብር አይተው ምንድነው ምታከብሪው ሲሉኝ ዘመን መለወጫ ስላቸው ኒው ይር እኮ ገና ሶስት ወር ይቀረዋል አሉኝ አይ እኛ አቆጣጠራችን ለብቻችን ነው አሁን እኛ 2015 አዲስ አመታችን ነው ስላቸው ምን አይነት በአለም የሌለ አቆጣጠር ነው ብለው በሳቅ ሞቱብኝ 😂😂 ምን ሆናችሁ ነው ወደኋላ የቀራቹት😂😂
kkkkkkkk በአቆጣጠሩም በቴክኖሎጂዉም ለምን ወደኋላ እንደቀረን አይገባኝም
Amazing 🤩
I really enjoyed watching this
I liked the confidence of Dirshuye again, she is always simbolic Yes for us new year Gifata (masqala)
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤
እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏❤️
Omgsheeee zedo he killed me ፈራው እኮ 😂😂😂😂😂😂
ዜዶም ወደ ስራ ያምሐል እንዴ ? ወይም ወደ ትምሕርት ቤት አጎቴ አያዋጣም እኛም ስንስቅ። እናንተም ስታስቁን ኢትዮጵያ ትረሳለች። እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ።
አብጤ የሚባለዉ ግን100% ኖርማል ነዉ 😂👍
ፍልፌ ፈታ ነው ያረገኝ😂😂
ፍልፍሉንእዳይቀንሱትመጨነቄ😂
የሆዳሞች መንጋ! የህዝብ ድምፅ የሆኑ ትንታግ አርቲስቶች እንዳሉ ሁሉ ሆዳሞች ያበቀለች ሀገር
ኮሜድያኖች ለሀገራቸው ልዩ ፍቅር አላቸው በተለያዩ ነገሮችን ትልቅ አሻራ አላችሁ
ዉይ ዜዶ ድምጽህ እኮ ምርጥ ነው
እኔ ግን በጣም ታዘብኩዋችሁ ማን ይቀነስ ሲባል ሁሉም ከአንድ ሰው ውጭ ሁሉም አብጤ አሉ ግን በፊዚካል ለምንድነው ሰውን የምትንቁት ???
Ethiopia 2015 Happy new years
Love you so much Ethiopia 🇪🇹
Ethiopia and eritrean Happy
New years Love ❤️ Ethiopia and Eritrean
Happy Happy Happy news
Years
Amen Happy New year to you to wishing you all the blessings
ዜዶ የተዋጣለት ኮሜዲ ለኔ አንደኛ ነህ !!
Filflu አንደኛ😂😂😂 ገደልከኝ 😂
አርቲስት ሸዋ ፈራዉ 🥰🥰ሲመቺኝ
ድርሹየ ስወዳት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላት
አሌክስ እና ደምሴ የኑሮ ውድነቱ በናንተ በኩል አላለፈም እንዴ ? ቀጣጠናችሁ እኮ ክክክክክ
ለመላው ኢትዮጵያዊ 2015 መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ወድም አክሊሉ እኳን ለ2015 በሰላም አደረሰህ እስኪ ደስ ይበለኝ የአደስ አመት ሰጦታ ስጠኝ ፕሮፊይሌን ተጭነህ ሰብስክራይብ አድረገኝ
አባይ ቲቪ የበአል ፕሮግራማችሁ እንዴት ያምራል ቀጥሉበት ሁሌም ነው የምንከታተላችሁ።
congra ዜዶ Happy New Year!
ዜዶ እና ድርሹ ግን ባለጌ ናቸው ፍልፍሉ መውጣት አልነበረበትም የፕሮግራሙ ድምቀት ነበር ሲቀጥል አብዛኛውን የመለሰው እሱ ነው ሲጀመር ሴቷ ምንም አልመለሰችምኮ
አው ዜዶ በዚህ ካስ እንጂ መጨረሻ የሰራኸው የራስህ ቲዪብ ላይ አይሁኑ ፕራንክ ነበር
ፍልፍሉ ታድለሀል እኮ የትም ሁን አንደኛ ነህ!
ደስ ስትሉ፣የፍቅሩን(የአብጤ) ስልክ እባካችሁን ስጡን
🌻❤EKANE ADERSENE🙏YAMETE SEWE IBELEN🥰🤗🌻🌻🌻💚💛❤🕊
By the way Well come back Zዱ Ha ha 😂 Ha 😜🤣😂🤣🤣🤣 አጎቴ።
Actually Filfilu was the winner. Anyways we enjoyed thank you so much.
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻