ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤረ ኤረ እንደት እንደት አመስግኘዉ ልርካ እግዝአብሔር ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን
ጌታ ዘመንክን አብዝቶ ይባርከው የጌታ ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን ይህ ፀጋ አብዝቶ ይጨምር ለምለም
oh my God it is beautiful song and i do have be respect for the sings while i am orthodox.
አንድ ፡ ነገር ፡ በጣም ፡ ገብቶኛል ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔየዛለው ፡ በአንተ ፡ ሲበረታ ፡ አይቻለሁ ፡ በዓይኔተቆትተህ ፡ በዛው ፡ አትቀርም ፡ እስከ ፡ መጨረሻውቢወድቅም ፡ ይነሳል ፡ ፃዲቁ ፡ ስላለው ፡ መድረሻአዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬንከደንከው ፡ በብርሃንስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)ያንን ፡ ጭጋግ ፡ ደመናውንያን ፡ በረሃ ፡ ሃሩሩንበአንተ ፡ ጉልበት ፡ አልፌዋለሁበማሳለፍ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ማነውያን ፡ ኃጢያቴን ፡ ቁሻሻውንያንን ፡ ልብሴን ፡ እድፋሙንቀይረህ ፡ ከሞት ፡ ወጥቻለሁበማስወጣት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ማነውአዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬንከደንከው ፡ በብርሃንስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ማነሳሳህ ፡ ደጋግሜበተከበበው ፡ ከተማማ ፡ ለእኔ ፡ ይገርመኛል ፡ መቆሜስለዚህ ፡ በምሥጋና ፡ ልውጣ ፡ ያረክልኝን ፡ ቆጥሬሳላስበው ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አይቻለሁና ፡ ከብሬአዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬንከደንከው ፡ በብርሃንስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)
What a blessing!! I love this singer
ሁሁሁሁ ዘመንህ ይባረክ ህይወቴ ተረከዉ ተባረክ
The spirit of the Lord has filled the house. Amen.
ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
Ameeeeen Ameeeeeen Ameeeeen
Ameneeeeee
geta yiberkaek ❤❤❤
ጌታ ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክ
Ameen
Yehen channel yemitazegajew Eyesus yewedehal, lehulet getoch megezat ayechalim channelih zefenim yakerebal ahun degmo mezmur..😮 Selam new? Andun memret gid yelal wendime. Eyesus ende leba emetalehu selale zare lelit bimeta keteteyakinet amelit yeliju yeyesus dem kehatiyat hulu yanetsal. Emen beyesus yikir tebalaleh,liju tehonaleh. Zefenin gen egziabher yetseyefal endihum mengeste semayat zefagni ayegebam:: So nika gizew sayemesh please amelit.mezmur madametehen wedejewakehu wede egziabher selemiyakereb. Bereta
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
አንድ ፡ ነገር ፡ በጣም ፡ ገብቶኛል ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔየዛለው ፡ በአንተ ፡ ሲበረታ ፡ አይቻለሁ ፡ በዓይኔተቆትተህ ፡ በዛው ፡ አትቀርም ፡ እስከ ፡ መጨረሻውቢወድቅም ፡ ይነሳል ፡ ፃዲቁ ፡ ስላለው ፡ መድረሻአዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬንከደንከው ፡ በብርሃንስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)ያንን ፡ ጭጋግ ፡ ደመናውንያን ፡ በረሃ ፡ ሃሩሩንበአንተ ፡ ጉልበት ፡ አልፌዋለሁበማሳለፍ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ማነውያን ፡ ኃጢያቴን ፡ ቁሻሻውንያንን ፡ ልብሴን ፡ እድፋሙንቀይረህ ፡ ከሞት ፡ ወጥቻለሁበማስወጣት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ማነውአዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬንከደንከው ፡ በብርሃንስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ማነሳሳህ ፡ ደጋግሜበተከበበው ፡ ከተማማ ፡ ለእኔ ፡ ይገርመኛል ፡ መቆሜስለዚህ ፡ በምሥጋና ፡ ልውጣ ፡ ያረክልኝን ፡ ቆጥሬሳላስበው ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አይቻለሁና ፡ ከብሬአዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬንከደንከው ፡ በብርሃንስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)አባትዬ ፡ ኢየሱስዬአልከሰርኩም ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ ብዬእኔ ፡ አንተን ፡ ብዬ (፪x)
❤❤❤❤❤❤
ኤረ ኤረ እንደት እንደት አመስግኘዉ ልርካ እግዝአብሔር ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን
ጌታ ዘመንክን አብዝቶ ይባርከው የጌታ ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን ይህ ፀጋ አብዝቶ ይጨምር ለምለም
oh my God it is beautiful song and i do have be respect for the sings while i am orthodox.
አንድ ፡ ነገር ፡ በጣም ፡ ገብቶኛል ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔ
የዛለው ፡ በአንተ ፡ ሲበረታ ፡ አይቻለሁ ፡ በዓይኔ
ተቆትተህ ፡ በዛው ፡ አትቀርም ፡ እስከ ፡ መጨረሻው
ቢወድቅም ፡ ይነሳል ፡ ፃዲቁ ፡ ስላለው ፡ መድረሻ
አዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬን
ከደንከው ፡ በብርሃን
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻ
ከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)
ያንን ፡ ጭጋግ ፡ ደመናውን
ያን ፡ በረሃ ፡ ሃሩሩን
በአንተ ፡ ጉልበት ፡ አልፌዋለሁ
በማሳለፍ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ማነው
ያን ፡ ኃጢያቴን ፡ ቁሻሻውን
ያንን ፡ ልብሴን ፡ እድፋሙን
ቀይረህ ፡ ከሞት ፡ ወጥቻለሁ
በማስወጣት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ማነው
አዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬን
ከደንከው ፡ በብርሃን
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻ
ከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)
ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ማነሳሳህ ፡ ደጋግሜ
በተከበበው ፡ ከተማማ ፡ ለእኔ ፡ ይገርመኛል ፡ መቆሜ
ስለዚህ ፡ በምሥጋና ፡ ልውጣ ፡ ያረክልኝን ፡ ቆጥሬ
ሳላስበው ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አይቻለሁና ፡ ከብሬ
አዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬን
ከደንከው ፡ በብርሃን
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻ
ከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)
What a blessing!! I love this singer
ሁሁሁሁ ዘመንህ ይባረክ ህይወቴ ተረከዉ ተባረክ
The spirit of the Lord has filled the house. Amen.
ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
Ameeeeen Ameeeeeen Ameeeeen
Ameneeeeee
geta yiberkaek ❤❤❤
ጌታ ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክ
Ameen
Yehen channel yemitazegajew Eyesus yewedehal, lehulet getoch megezat ayechalim channelih zefenim yakerebal ahun degmo mezmur..😮 Selam new? Andun memret gid yelal wendime. Eyesus ende leba emetalehu selale zare lelit bimeta keteteyakinet amelit yeliju yeyesus dem kehatiyat hulu yanetsal. Emen beyesus yikir tebalaleh,liju tehonaleh. Zefenin gen egziabher yetseyefal endihum mengeste semayat zefagni ayegebam:: So nika gizew sayemesh please amelit.mezmur madametehen wedejewakehu wede egziabher selemiyakereb. Bereta
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
አንድ ፡ ነገር ፡ በጣም ፡ ገብቶኛል ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔ
የዛለው ፡ በአንተ ፡ ሲበረታ ፡ አይቻለሁ ፡ በዓይኔ
ተቆትተህ ፡ በዛው ፡ አትቀርም ፡ እስከ ፡ መጨረሻው
ቢወድቅም ፡ ይነሳል ፡ ፃዲቁ ፡ ስላለው ፡ መድረሻ
አዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬን
ከደንከው ፡ በብርሃን
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻ
ከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)
ያንን ፡ ጭጋግ ፡ ደመናውን
ያን ፡ በረሃ ፡ ሃሩሩን
በአንተ ፡ ጉልበት ፡ አልፌዋለሁ
በማሳለፍ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ማነው
ያን ፡ ኃጢያቴን ፡ ቁሻሻውን
ያንን ፡ ልብሴን ፡ እድፋሙን
ቀይረህ ፡ ከሞት ፡ ወጥቻለሁ
በማስወጣት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ማነው
አዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬን
ከደንከው ፡ በብርሃን
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻ
ከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)
ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ማነሳሳህ ፡ ደጋግሜ
በተከበበው ፡ ከተማማ ፡ ለእኔ ፡ ይገርመኛል ፡ መቆሜ
ስለዚህ ፡ በምሥጋና ፡ ልውጣ ፡ ያረክልኝን ፡ ቆጥሬ
ሳላስበው ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አይቻለሁና ፡ ከብሬ
አዝ፦ ስንት ፡ ጊዜ ፡ አነሳኸኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ አቅም ፡ ሆንከኝ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ጨለማዬን
ከደንከው ፡ በብርሃን
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ስደክምብህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ያዘኝ ፡ ፀጋህ
ስንት ፡ ጊዜ ፡ ከጠላት ፡ ዛቻ
ከለለኝ ፡ ምህረትህ ፡ ብቻ (፭x)
አባትዬ ፡ ኢየሱስዬ
አልከሰርኩም ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ ብዬ
እኔ ፡ አንተን ፡ ብዬ (፪x)
❤❤❤❤❤❤