‹‹የመንፈስ ከፍታ›› የተመረጡ የፍቅር ግጥሞች | በረከት በላይነህ |Yemenfes Kefta | PersianPoetry Bereket Belayneh

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • በረከት በላይነህ ጋዜጠኛ፣ ገጣሚ፣ ደራሲና ተዋናይ ነው፡፡ በጋዜጠኝነት ሞያው በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለረጅም ዓመታት ትንታኔዎችን፣ የልጅነት ትዝታዎችንና ሌሎች ተወዳጅ ዝግጅቶችን በማዘጋጀት ያቀርብ ነበር፡፡
    በዮናስ አብርሃም እየተዘጋጀ በየሳምንቱ ለተከታታይ አምስት አመታት ይተላለፍ በነበረው ‹‹ትንንሽ ፀሐዮች›› በተሰኘ የሬድዮ ድራማ ‹‹አመዶ›› የተሰኘውን ገፀባህርይ በድንቅ ብቃት ተጫውቷል፡፡
    በአማርኛ ፊልሞችም ተሳትፏል፡፡
    እያዩ ፈንገስ የተሰኘው የአንድ ሰው የሙሉ ሰዓት ቴአትር ደራሲም ነው - በረከት በላይነህ!
    ተወዳጇ የትርጉምና የራሱ ስራዎችን ከያዘቺው በመጠን ትንሽ በሐሳብ ከፍ ካለቺው ‹‹የመንፈስ ከፍታ ›› የግጥም መፅሐፉ ላይ ግጥሞቹን በራሱ ድምፅ እንዲህ ጋብዞናል፡፡
    ሰላም እንኳን ወደ ኤ ኤስ ሁሉ በደህና መጣችሁ፡፡
    ይህ ቻናል ወጣ ያሉ ድርጊቶችን፣ የተለያዩ አዝናኝ ቪድዮዎችን፣ አስገራሚ የፍቅር ታሪኮችን፣ ማራኪ ቦታዎችን ሊያስመለክታችሁ ተከፈተ፡፡ አብራችሁን ሁኑ፡፡
    #subscribe #share #like እንድታደርጉን በአክብሮት እንጋብዛለን።
    #farsi #فارسية #persian #poem #wisdom #rumi #balkhi #attar #iqbal #hafez #saadi #ferdowsi #omarkhayyam #şiir #bedil #faani #nizamigəncəvi #mawlana فارسي#
    #шеър #şeir #afghanistan #iran #azerbaycan #uzbekistan #tajikistan #pakistan #turkey #india #panjara #allamaiqbal #mevlana #supplication
    Persian Poetry
    Rumi, Hafiz, Attar, ምርጥ ግጥም, ተወዳጁ ገጣሚ በረከት በላይነህ ,ጦቢያ,ፍራሽ አዳሽ,በውቀቱ ስዩም,donkey tube,seifu fantahun,hope, Abel berehanu የወይኗ ልጅ,bereket belayneh poem,sodere,frash adash,Ethiopian poem,የፍቅር ግጥም
    👋 ቤተሰቦች @ASHULU በቅርቡ በአዲስ አቀራረብ ምርጥ ምርጥ ስራዎችን ይዞላችሁ ይቀርባል።
    ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ Subscribe በማድረግ ተወዳጅ ስራዎቻችንን ተመልከቱ ✌️
    አማራጭ የማህበራዊ ገፆቻችንን ይጎብኙ
    ቴሌግራም t.me/as_hulu
    ዩቲዩብ / @ashulu
    ቲክቶክ / as.hulu
    ፌስቡክ www.facebook.c...
    ትዊተር / as_hulu23
    👋 friends @ASHULU is coming with new perspective and wonderful programs soon. If you are new to our channel, hit the Subscribe button and click the bell icon. Thank you😍
    #Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #edenaysheshm #Ferateba #ኤደን_አይሸሽም # ፈራ_ተባ #amharicmusic #amharic #amharictiktok #amhara #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ #ethiopia #habeshabeauty #habeshamusic #ethiopianmusic #Newethiopianmusic #Newethiopianmovie #shorts #short #shortfilm #moneymaking #dollar_bitcoin #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #ethiopiancomedy #ethiopiantiktok #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #ethiopia ethiopia reaction,ethiopian artist,habesha girl,,Dani royal,Yoni magna new,Yoni magna,
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #የመንፈስ ከፍታ
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory

ความคิดเห็น • 5

  • @yabsradaniel4600
    @yabsradaniel4600 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ገጣሚ! ግሩም ግጥም❤

  • @yonasyonas7551
    @yonasyonas7551 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አንደኛ ምርጥ ሰው እንደስምህ በረከት የሆንክ

  • @oliyadolyad385
    @oliyadolyad385 11 หลายเดือนก่อน +3

    Esat yehone sew. keep up the good work.

  • @weeklyentertainment3673
    @weeklyentertainment3673 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ትንታግ ሰው ያስደንቀኛል።

  • @selaminaj653
    @selaminaj653 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከሚዲያ ጠፍቶብኛል። በተለይ ፋና እያለ የሚሰራቸው ፀዴ ነበሩ።