ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክብር ለሳኡድ አሰሪዎች 🇸🇦❤️👌 የኛወቹ ሲያስጠሉ😅ግን በሁሉም ሀገር ወንድ አሰሪ ጨዋ ነዉ😂😂❤ ሴቶቹኮ ያወሰክ
ወረቢን ባገኛቸው ማላመጫቸውን ወደ ማዳመጣጫቸው ነበር ማዞር ክብር ለማዳም ቅመሞች ወላ
ተመካክረው በሰሩት ድራማ አትናደጅ
@@عبدو-ه7ت ተመካክረውም ቢሆን ስለሠራተኛ ሲነሳ ወላሂ እናደዳለሁ
የኔ ውድ ፊልም ቢሆንም ያናዳሉ ወላሒ
@@Zeinaa-x9p ወላሂ አዎ አብዘሀኛው ፊልም እሚሠራው በእኛነው ግፍ አይሆንም በአላህ
😂😂😂😂😂😂😂
ልጀቱ ሰራተኛመሆን የነበረባት ሰይጣንናቸዉ እናትና ልጂ❤❤❤
በጣም አስተማሪ ድራማ በተለይ ለአሰሪዎች
ምርጥ ድራማ ነዉ ያስተምራል
ይሄንን ኮሜት እምታነቡ ሁላ ሠላማችሁ ብዝትትት ይበል
ለዚህ ነው የማያልፍልን በራስ ዜጋ እዲህ መንቅዋሸሽ እድሜ ለማዳም።
የሴቶች ፊልም ግንአስተማሪአይደለም መጥፎወች ክብር ለመዳምቅመሞች
ውይ የኢትዮጵያ አሰሪ የስራቸውን ይስጣቸው 😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊
እናትናልጅቶሁለትሺጣንአችነሽቆሻሻመከቤሶችብድ
❤❤❤❤
ልጁግን አደነኩት❤❤❤❤❤❤❤ለሰራተኛ ክብርየለላቸው ያይምሮደሀናቸው መዳብትግደለኚ
አይንሽ ጠቁሯል አላለም ደስ ይላል የቤት ሠራተኛ ሠው የማይመስላቸው በባም አሠሪወች አሉ
ፍቅር ያሸንፋል ❤❤
Kkkkkkk😂መጨረሻ በጣም ያስቃል
የኢቲዋ አሰርዋች ክብር ሚባል ነገር የላቸውም ከብር ለአርቦች
አስተማሪፍልም የፍቅር ጥግ ቀጣይ ይለቀቅ❤❤❤🎉🎉
😢😢😢😭😭😭😭😭
መጨረሻው እያሉ ምን ቀጣይ አለው እ
እህት ተብየዋ መጀመሪያ ጸጉርሽን በደንብ አበጥሪ😅😅😅😅😅መንቃራ 😂ሀበሻ ጋር ከመስራት ከመዳም ጋር በነጻ መስራት ይሻላል 😢😢😢
😂😂😂
tikkkil
ትክክል
I
TEDERSF😊😅😂@@sharjahsharjah-lj4gy
አንተ ግን አንተ ተባረክ
ወይይይ መዳሜ ግዳይኝ 😑😑😑የ እትዮጵያን ሰራተኛ አንድ አንዳች 👊👊👈ማለት ነበር 😂😂 በ 3 ሺእስከ 5 ሺ ብር ይካፍሉና አፈር ደም ያስበለሉ 😔😔😊
ተይ እጂ 500 ሺ ይከፍላሉ እንዴ😂😂
@@heyryafedlu9371 ከዚህ አይባልጥም ብዬ ነው እማ🙏
1ሺ በዛ ከተባለ 2ሺ ነው ዉድ
@@GXx-ty8tv 😥😥😥😥 የምርሽን ነው😥😥
@@HelenAdugna-ge7qxምነው አ ላውቅም አልሽ
ቀጣይ ብኖረው ደስ ይል ነበር❤❤ግን😢😢😢😢
በጣም አጋነናችውት እንዴ ሰራተኛ እንጅ ነፍሰ ገዳይ ናት እንዴ😢
የበሰም አለ 😢😢😢😢😢
ሰርተኛመሆን ያለባት ልጅቷ ነበርች😂😂😂😂
የኢትዮጵያ መዳሞች እኮ አያድርሱ እኮ ነው
ዉይሀበሻ ለዚህእኮነዉ እድገታችን እደካሮት የቁልቁልየሆነዉ😮😮😮😮😮😮
ዋው❤❤❤❤
well come❤
አይ የኢትዮጵያ አሰረዉቻ ለሰረተኙ ክቢረ ዬለቻሙ እኙ በሰዉሀገረ ከለዉቅነዉ ቀቀ ተቸቻለን የኖረን😢😢😢😢😢 እበከቻ ለሰረተኙ ክበረይኑረቻ እኙነም የመነል😢😢😢
wow😎ተሎ ተሎ ልቀቁልን በደንብ አይንሸ ጠቁሩአልበል😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢የአላህ
እናትናልጂ ሁሎም ሰይጣን🎉🎉🎉
እናት እናልጅ በጣም 😢😢😢😢😢😢
አዳዱአሰሪ አላህየረገመው ነው
ልጅእናእናት ያጥመጎጥናቸዉ
😂😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂መጨረሻው ክክክክክ አሳቀኝ
Ok❤❤❤❤
ዘሩ የኔ ውድ አቦ ይመችህ
ሀበሻቤት ከምሰራእደው መዳሜእያሰቃየችኝ ብሰራይሻለኛል ምድረደሀ ትንሽነገር ስታገኙአትቻሉም
😢😢😢
Thank you so much bro❤❤❤❤
Thanks for watching 😊
አመዳም ሁላ😂😂የኢትዮጲያ መዳሞች አቀባረው ከሚይዙኝ አረቦች ይግደሉኝ
ሣህ😂😂😂
ቃሻይ 🙏🙏
አቤት እውነትም በእናቷ የወጣች ሁለቱን አያይዞ ገደል ነበር
ዘሩ የኔ ውድ🎉🎉🎉
እረ በጌታ ቀጣይ የለዉም
ወረቢእኛኢትዮጵያያለጉድ የምርእዉነታየለለአይመሥላችሁ
ቀጣይ በጣም ደስ ይላል
😂😂😂😂😂😂
እናትና ልጅ ሲያስጠሉ
ጥሩው ነገር እንኳን ብታስተምሩው ተኮል ብቻ አይ ሀገሬ
ለሀበሻኮ ሰራተኛ አይገባውም
አወ
❤ልክነሽ
ልክ ነቹ ❤❤❤
የኢቶጺያ አሰሪዎች በላ ይወረድባችሁ ክብር ለአረቦች
አሪፍ ድራም ❤❤❤❤❤
ኑራላህ ❤
የኛ ፈተና 😢😢❤❤❤❤
ቤዚቸኮሌታ❤ወደፊትብቻየሰወሪአትስሙ
Namaa Tolaa dhugaa❤
መጨረሻውን እዩትስያስቅ😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
👍👍👍👍👍
ክቢረ ለመደሙ ቅመሞቻ. እነቴ በለጌዉቻ 😢😢😢😢
ደሀ ማለት ገዘብ የለለው አይደለም አዳድ ማሰብ የተሳናችሁ የአምሮ ደሀ ናችሁ እጅ
Betkkkil😢
❤❤😢😢
Kbr leareboch❤❤❤❤
አንተ ተባረክ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Wow❤❤
አረ ይመችህ እዳተ ያለ አፉቃሪ ይስጥ😅😅😅😅😅
እር ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኸረ ላይክ አድርጉልኝ
የዘድሮ ፊልም በሙሎ ግማሹ መጥፎ ግማሹ ጥሩ እየሆኑ ተመሳሳይነዉ ምጉድነዉ😅😅😅😅
ሀበሻ ቤት ከምሰራ ብሞት ይሻለኛል😩😩😩😠😠😠😠
😂😂😂እርፍ
Ai,sew,ayzoshe,hulum,yalfal
ለመጀመርያ ጊዜ መርጥ ፊልም አየው😮😮😮 በርቱ
😂😂achi sururi askeyem hulla
ቀጣይ እንጠብቃለን
መጨረሻውን ያየ 🤣🤣🤣🤣🤣
ይቅርበይኝ መዳም 😅😅😅
😮😮😮😮😮😮😮
ሁሉም በልክ መሆን አለበት ለሁሉም ደረጃ አለ
ክፉ ሠላሣአምስት ግዜ አረቦች ይሻሉኛል
😢😢😢😢
plies part 2
Kimemoche ye mata injera yisten❤❤❤❤
የዉነት ግን እዲአይነት ሠወች ቢኖሩ ሠዉችሎ ይሠራልዴ ?ለምን አይቀዩሩም ሌቤት አይሠሩምዴ
😂😂😂😂መጨረሻው ለካ ፊልም መስራት ያደክማል😅😅
Maasirrii❤❤❤❤
Lbona yistachihu
የቤሠራተኛ ሠው አይመሥላቸውም ደነዛች
ደስትላላችሁ ግንየፍቀርመቀስ ሆኑባቸሁ
❤❤❤😢😢😢😢😢😢
የተ መቱ
Aserie wuchi gin betam new yemieyasiteli
ሰራተኛም አትመሰልም
,ሠራተኛ ምን ይመስላል
እራሷን መጠበቅ አለባት
ሰራተኛ ምንድነው ሚመስለው?
Saretagn yegid makoshosh alebat ho
😂😂😂😂😂እና ቡትቶ መልበስ አለባት😅😅
ፈጣር የማትፈሩ. የተቸረ ሁሉ የሚትገፉ
ማዳሜ ይቅር በይኝ
Enatena lj acting wow
ስንት አይነት ሰው አለ--ባካቹ
Part 2
ዘርሽን ያጥፍው ምን አይነት ድራማ ነው የምታሳዪን እንዴት እንደሚያናድዱ ኮተቶች
ዉይ የኛዎቹ አሰሪዎች ምን ይሻላቹኋል ኢ እከኮች ምን ይመስላሉ
ክብር ለሳኡድ አሰሪዎች
🇸🇦❤️👌
የኛወቹ ሲያስጠሉ😅ግን በሁሉም ሀገር ወንድ አሰሪ ጨዋ ነዉ😂😂❤
ሴቶቹኮ ያወሰክ

😂😂😂😂😂
እና ቡትቶ መልበስ አለባት😅😅
ፈጣር የማትፈሩ. የተቸረ ሁሉ የሚትገፉ
ማዳሜ ይቅር በይኝ
Enatena lj acting wow
ስንት አይነት ሰው አለ--ባካቹ
Part 2
ዘርሽን ያጥፍው ምን አይነት ድራማ ነው የምታሳዪን እንዴት እንደሚያናድዱ ኮተቶች
ዉይ የኛዎቹ አሰሪዎች ምን ይሻላቹኋል ኢ እከኮች ምን ይመስላሉ