Seyume, you are the true lover of Ethiopia and doing great esteemed labour to be an authentic voice for all of us. You're worth for the great rewards from the hands of people of Ethiopia. It's big privilege to hear your imppresive analysis. I thank you so much for informing us daily without tired the fact of our problems. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Seye, please stop associating yourself with some of these so-called real-estate firms. Some of them are fraudulent and should not be associated with you. They could really damage your reputation. I have been your supporter for a long time and wouldn't want your name to be mentioned among these firms. A fan for life
ዶር አብይን በሌላ ሳይሆን ቅንና እውነትን ይዞ ስለሚሰራ ብዙዎቻችን እንወደዋለን።እድሜና ጤና ሰጥቶት የሚፈልጋትን ኢትዮጵያ እንዲያት እመኝለታለሁ።
Amen!
እሺ ምኑ ነዉሚወደደዉ ጦረኛ ስለሆነ ስት አመቱ ስልጣን ከያዘ ኦሮሚያ ክልልል ያለዉ ችግር ስት አመቱ አማራ ክልል ሁተኛ አመቱ ትግራይን ስት አመት ወጋ ትግራይን ሁላችንም ደግፈነዋል ለምን ወያኔ እዲወገድ ስለምንፈልግ ግን ሁቱ ክልል እሱ ስልጣን በያዘ በስተኛ ወሩ ነዉ ሸኔ ተደራጅቶ ሰዉ መግደል ማገት የጀመረዉ እያየ ዝም አላቸዉ
ስዩም በርታ ሀገር የምትቀጥለው ሁላችንም በተሰማራንበት የበኩላችንን ድርሻ ስንወጣ ነው አቢቹም የገባው መሪ ነው ሁላችንም ከጎኑ ሆነን በውስጥ ያለውን ሸክም አቅም በፈቀደ መጠን ስንጋራ ኢትዮጵያችንን ወደ አምንፈልጋት ቦታ ማድረስ እንችላለን በርታ ስዩሜ
አይ ስዩም ሻንቅላጋላ፣ ነገረህ እኮ የጀርመኑ ጥናት፣ ኤርትራን ከተታናኮሳቹ፣ ሻቢያ ግማሽ አፋር እስከ ሚለ ድረስ ይይዘዋል ልክ አስራኤል እንደምታረገው ለሉአላዊነት ጸጥታ ሲባል፦ክክክክ እና መኩሩታ ዝምብላቹ ከመፎኮር፦ እኛ ፋኖዎች ደግሞ በሻቢያ ታንኮች ታጅበን በሁለት ሳምንት ውስጥ አዲስ አበባ ከች እንላለን፦ክክክ
🙏🙏🙏🙏💯
@@Mneymar11
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
አብችዬ በኢትዮጵያ ልክ የተገኘ ጀግና ብልህ አስተዋይ በሳል ብሪሊያንት ታታሪ ድንቅ የአለም ሎሬት ተሸላሚ መሪያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስዩሜ የአፒቹን መዉደድ ከኔ ባትወስድብኝ ደስ ይለኛል ከብዙ ሰው የሚጣላበት ከኔ በላይ የማምነው ከጸሎቴ ሁልግዜ የማልለየው የምሳሳለት ሰው መራ ነው። ለምን ብትለኝ አገሬን ስለሚወዳት ያለአንዳችም ጭምብል ስለማየው ብቻ ነዉ።
የአገሪቷን ችግር የዃላውን ከፊት አስታርቆ ትምህርትም አግኝቶ ታሪካዊ ጠላቶችን ለይቶ አውቆ በመደመር በራሱ ፍልስፍና የተነሳ በአለም ላይ እስከዛሬ ያልተገኘ የምመካበት መሪ ነው።
ሥዩሜ አያደረክ ያለኸው ነገር ሀገር የማዳን ሥራ ነው ፡
በረታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።
የ ኛ የልብ አውቃ
አብቹዬ በኢትዮጵያ ልክ የተሰራ ድንቅ መሪ ስዩሜ አንተም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ 🙏🙏
ስዩመአሏአ ይጠቢቅኢ እትዮጵየየ አንደምትፈልገው ሆኖ የሰዶሕ
Thankyuo Big respect Big thanks Mr siyome .
respectfirst black freedom fighter hidden emporer family Ethiopia❤❤❤
ስየም መልካም ኢትዮጵያዊ ❤❤
ቤላሩስ ሉካሸንኮ አብቹ ለጋራ ጥቅም ወደብ ያስፈልገናል አሉ በቅርብ ቀን ኢትዮጵያ ቀይ ባህርህ ማግኘቶ አይቀርም ወይ በሰላም ወይ በጦርነት አሉ
ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
ስዩሜና ወፉ እንክዋን ለዚች ለተባረከች ቀን በሰላም ፈጣሪ አደረሳችሁ አደረሰን:: ስዩሜ ቆራጥነትህና ጀግንነትህን አደንቅሃለሁ:: ወፉ ያለው ታማኝነቱን ትልቅ ሰው ነው በርቱ ፈጣሪ ከአጠገባችሁ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ስዬ አውነት እኔ ምንም ቃል የለኝም አንተን የምገፅበት የለም ❤️ your are more ጋንይንት jaunty 🙏🙏🙏
ጃንት is ant ባንዳ medicine
❤❤️❤
The most trusted leader in the world Dr Abeye leader of Ethiopia 🇪🇹 god bless Ethiopia and god bless Dr Abeye 🎉
God bless ystkakel
ስዬ የሀገራችን የሰላማችን ምሰሶ በርታልን ወንድሜ
ስያ ጀግናችን ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊያን እንወድሃለን በርታልን
ስዬ ወፍ ሮባ ሰላማቹ ቀን በቀን ቢሊዮን ጊዜ በላይ በጣም በጣም ይብዛ❤
The most trusted leader in the world Dr Abeye Pm of Ethiopia 🇪🇹
Amen to that Seyoume, about the PM.
Seye,
You are the one to love our Country!!!!!
Discipline...discipline...discipline. The quality of commitment, dedication, consistency and handiwork. Thank you Sir Seyoum.
ስዬዋ ተወዳጁ ❤️የኢትዬጺያ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ በርታልን 👍👍ጌታ ይጠብቅህ🙏🙏አገርህ ታከብርሀለች👏👏👏እንወድሀለን❤️🥰🙏
ደሞ ወታደር ነው ሉካሸንኮ ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ነው ወደ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት ልእክ እንደ አብቹ
ኢትዮጵያ አገራችን
ቀይባህር ድንበራችን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኛ ጀግና በርታልኝ በርብረህ አውጣና አስጣው ሀቀኛሰው ስገኝ መጠበቅ አለበት ከጎንህ ነኝ ልጄ አላህ ይጠብቅህ።❤❤❤❤❤
አይ ስዩም ሻንቅላጋላ፣ ነገረህ እኮ የጀርመኑ ጥናት፣ ኤርትራን ከተታናኮሳቹ፣ ሻቢያ ግማሽ አፋር እስከ ሚለ ድረስ ይይዘዋል ልክ አስራኤል እንደምታረገው ለሉአላዊነት ጸጥታ ሲባል፦ክክክክ እና መኩሩታ ዝምብላቹ ከመፎኮር፦ እኛ ፋኖዎች ደግሞ በሻቢያ ታንኮች ታጅበን በሁለት ሳምንት ውስጥ አዲስ አበባ ከች እንላለን፦ክክክ
ስዬዬዬዬ አንበሳዉ የጀግናዉ አይበገሬዉ የመከላከያችን አባል የአብችዬ ከምር አጋዥ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጥርት ያለ መረጃ ወቅቱን የዋጀ መረጃ ነው የምትሰጠን
ስዬ ስለ ዶ/ር አብይ ያልከው ነገር እኔም እስማማለሁ ልክ ነው ያልከው❤❤❤❤
ስየ እውነት ማለት በተግባር የሚረጋገጥ ሀቅ ነው
ስዩሜ ጀግናዉ በርታ ከጎንህ ነ ን
ሮባ ሮቤ ግን ናፈቀን ባጋጣሚ ያረፈ መሰለኘ አንተም እድል አሰጠዉም ነበር ተገላገለ ጠያቂም በሌለበት ጀወፉ ጋር ቀጥል ይሻላል ስለማታስወራ።
ስያሜ ይሔን ዬትኛውም የኢትዮጵያ መንግሥት ለጉራግ ሕዝብ ምንም አርጎልን አያቅም እውነት ለመናገር በጣም ያምራል ልክ ነሕ ግን መንግሥት ከገባ ችግርም አለው ካካቢው ሕዝብ ባሕላችን እንዲ አንፈልግም ሕዝቡ አቅፎ የሚገኝ መሖን አለበት መንግስት መጠቀቅ አለበት
ምን ማለት ነው ትንሽ አልታበይክም
አብችዬ ስትል ያምርብካል
Siyom best man aebrsht ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የመምህርነትህ ዘመን በተመለሰ ! ያ ዘመን እንዴት ጥሩ ነበር።።
በትክክል ሰዩ አብቹ በቅርብ ርቀት እየተከተተለቸዉ አሱ ስራውን ይሰል እንደ ዶጮሌ አይነቱ ጅለንፎ እድሜ ልኩን እየተቃወመ ይኖራል ኢትዮጵያ በአብቹ ዘመን ተድገለች ትበለፅገለች በርቱ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
እነ ወልደ ስላሴ በረካ በሎቺና ዘመን እዚህ አድርገውታል (ከንጉሡ ጊዜ ጀምሮ)
The guy with a lion heart !!
((((Believe me he is different))))
Super Excellent Media
ስዬዬዬ አብቹዬ ኢትዮጵያዬ ሀገር ያስቀደመ ሀገራችን እንድንወድ ያረገ ድንቅ ዕንቁ ኢትዮጵያዊ መሪያችን የዓይን ብሌናችንም ነው 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
Siye Our Hero !We are proud of You always ❤
May God be protect You always !
ቆይ ስዩሜ እንደውም ልንርህ እንደውም ደግፉ ላኩ ምናምን አትበል በቃ ዝም በል ፈጣሪ እራሱ ስራውን ይሰራልሀል አንተ ብቻ ከነሀገር ፍቅርህ መስራትህን ቀጥልበት!❤❤❤❤❤❤
ሱዬ እንደት ነክ ሰላማቹ ይብዛ ኑሩልን ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉🎉🎉
ስዬ እና ወፉ Welcome ምርጥ የሀገሬ ልጆች በርቱ ከእውነት ጋር ወደፊት❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይሄ ዲቢጥ የሆነ ሰውዬ ግን በቃ የረባ ነገር አያወራም አይደል እውነትም ዶጭሌ😅😅😅
ስዩሜ ፣ ሮቤል ፣ አርአያና ወፉ የኢትዮጵያ አምላክ የማቶሳላን እድሜ ይስጥልኝ ። ምናለበት በየሶሻል ሚዲያው ላይ አፋቸውን እየከፈቱ አክቲቪስት ነኝ የሚሉት ሁሉ የሀገራችንን ታሪካዊ አመጣጥ በእናንተ ልክ በያውቋት ባንዳነትና አላዋቂዎች ባልተፈጠሩ ነበር ።
ሰዬ❤❤ እንዳተ ለአገርና ህዝብ ከጦር ሠራዊት ባላነሰ ጠዋት ማታ ከባንዳ እሰከ ጓዳ በዕውቀት ብሰለት ጥበብ ምሁርነትህ እየመነጠርክ ለህዝብ እንዲያውቅና እንዲማር በግል ሚዲያህ የምታስተላልፈው እጅግ ዕፁብ ድንቅ አሰተያየትህ ነው 👍🙏👏 እንዳንተ ተመሳሳይ የዕውቀት ምሁር ለአገር የሚታገል 2---3 በአገሪቷ ላይ ቢኖር 👍🙏 ባዕዳንና ተላላኪዎቻቸውን ባንዳዎችና የጥቅም የሰፈር ጥርቅም ወንበዴዎችን በሙሉ በመውቀጥ አገሪቷ ሠላሟ በሰፈነና በተቋጨ ነበር 👍 በርታልን ኑርልን 🙏👍🙏👍👏🙏👍👏🙏👍👏🙏
አንተ ትክክል ነህ ሥዩሜ መንግሥት አይኑን ይግለጥ የሰው ልብ አንደማታወቅ ይወቅ ሰንቴ እያየን ነው
ስዩሜ በጣም እወድሀለሁኝ ። በግሌ ነው ። 1ኛ ቅድመ ትንበያህ 2ኛ ሁሉንም አካላት ያላንዳች ፍርሀት መተቸትህ 3ኛ ሀገር አደጋ ላይ ባለችበት ወቅት ከመንግስት ጎን መቆምህ 4ኛ እንደ ሌሎች ሆድ አደር አለመሆንህ እያለ ይቀጥላል ።በጥቅሉ እኔ እወድሀለሁኝ ። ብታሻሽል ብዬ ምለውን አስተያዬት አለኝ ። ይህም አቀራረብህን በተቻለህ መጠን እጠር አድርገህ ብታቀርብልን ነው ።በተረፈ አይዞህ በርታ ።
ስዬ ወንድም አለም አንድ ከካሳንቺስ ልማት የተነሳ ሰው ቆንጆ ቤት ተሰጠው እና እንዴት ከዚህ ቆንጆ ቤት ቆሻሻ ሆኜ እወጣለው ብዬ ልብሴን አጥቤ ቆንጆ መልበስ ጀመርኩ አለ እና መቀየር ማለት እንዲህ ነው
ተባክ ስዩሜ ለምትሰጠን እማርት እፎሽን ኑርልን ከኢትዮጵያን ጋር
ሰዬ በርታ ሀገር ውለታህን ይክፈልህ ሮቢ ተሻለው ወይ ብዳ ነው የበላው ወፉን ሰላም በለው በርቱ በርቱ እውነትን መናገር መደገፍ አይደለም አብቹ የሚሰራው እውነትን ሰለሚሰራ ሀቀኛ ስለሆነ ው የምትደግፈው እውነት ምንግዜም እውነት ነው ውሸታሞች አይገባቸውም ማንም እውነትን ቢናገር ሰለእውነት መናገርህ አይቀርም
ፀዳለ ለማ የሶስት ፅንፈኛ ደጋፋ እና የአሜሪካ ተከፋይ
Rephrase
በአሜሪካ በሚሆነው የፆታ ውዥንብር ባሁኑ ወቅት የክርቲይን ክፍል ፕሮቴስታንስ በሙሉ ትራንፕን ስለሚደግፉ በዚሁ ኮፕቲክን ጨምሮ መጠየቁ ነው::
ሮቤልን መውደድ አለመውደድ ቦታ አይሰጠውም ካነሳህ አይቀር ወንድሜ ሮቤል ፍርሃት ያለበት ይመስለኛል ምክንያቱም የስዩሜ በኮንፊደንስ የምናገረው ይመስለኛል ።የዶጭሌ ዶክተር ለብ ለብ ይመስለኛል ብስለት ይቀረዋል።❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ጀግናዬ ❤❤❤
አይ ስዩም ሻንቅላጋላ፣ ነገረህ እኮ የጀርመኑ ጥናት፣ ኤርትራን ከተታናኮሳቹ፣ ሻቢያ ግማሽ አፋር እስከ ሚለ ድረስ ይይዘዋል ልክ አስራኤል እንደምታረገው ለሉአላዊነት ጸጥታ ሲባል፦ክክክክ እና መኩሩታ ዝምብላቹ ከመፎኮር፦ እኛ ፋኖዎች ደግሞ በሻቢያ ታንኮች ታጅበን በሁለት ሳምንት ውስጥ አዲስ አበባ ከች እንላለን፦ክክክ
ሰየ ሸንኮ
በርታ ወንድማችን።
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።
አይ ስዩም ሻንቅላጋላ፣ ነገረህ እኮ የጀርመኑ ጥናት፣ ኤርትራን ከተታናኮሳቹ፣ ሻቢያ ግማሽ አፋር እስከ ሚለ ድረስ ይይዘዋል ልክ አስራኤል እንደምታረገው ለሉአላዊነት ጸጥታ ሲባል፦ክክክክ እና መኩሩታ ዝምብላቹ ከመፎኮር፦ እኛ ፋኖዎች ደግሞ በሻቢያ ታንኮች ታጅበን በሁለት ሳምንት ውስጥ አዲስ አበባ ከች እንላለን፦ክክክ
ስዬ ትክክል ብለሀል በደንብ መመርመር አለበት
Amusing I like it.
ስዮ እኛ የጉራጌው ተወላጆች አንተን እናም አብቹን የምንደግፈው በምክንያት ነዉ ❤❤❤❤
ትክክል ነው። 👍🏽🙏🏾❤️
I love this brother he just know a lot he figure out a head of their wish
ስዩሜ በርታልን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የባህር በር ጉዳይ የህልዉና ጉዳይ ነው!! ለኢትዮፕያ !!!! አሰብ ለኢትፕያ!!!
ስዬ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ እስራኤል ጦር እንመራለን ብለው ጫካ የገቡትን ብቻ ለይቶ መምታት ያስፈልጋል። እስራኤል ተራ ወታደር በማሳደድ ጊዜዋን አትገልም መሪ ነን ባዮችን ብቻ ነጥላ ትመታለች። ኢትዮጵያ ውስጥ ያ ቢደረግ ህዝቡ ዱሮ ሰላም አግኝቶ ነበር።
Seyume በዙ ጊዜ አንሰቶታል አቡቹ
ሰዬ ! ዶጭሌ እድሜ ለአድማሰ ዩንቨርስቲ ከሰተፍኬት እሰከ ማሰተር በወያኔ አገዛዝ ሁሉም ዶ/ር ሲታደል የተኖረበት!✋ በብልፅግና ፓርቲ ፓርላማው ውሰጥ የተሰገሰገው ሁሉ በዕውቀት ሳይሆን በአፈጮሌነት ከወያኔ ተገልብጠው የ ለአገር ሳይሆን ለሸብር የተሰገሰጉ ለመሆናቸው የኢ/ያ ህዝብ ያውቃል 🙏🙏 ለዚህም ባለፈው ሳምንት አንተ ሰለአድማሰ ዩንቨርስቲ የምረቃ ወረቀቶች እንዲጣሩ እሰካጋለጥከው ድረሰ 👍🙏
Seyume, you are the true lover of Ethiopia and doing great esteemed labour to be an authentic voice for all of us. You're worth for the great rewards from the hands of people of Ethiopia. It's big privilege to hear your imppresive analysis. I thank you so much for informing us daily without tired the fact of our problems. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የግለ ሰብን አመለካከት ከ Profession ጋር አታያይዝ። መምህር አይደለህም እንዴ❓ አንድ ደነዝ መምህር ስላለ ሁሉም መምህር ደንዝ አይባልም ። የግለሰቦችን ድክመት ከየትኛውም ሙያ ጋር አታያይ።
I don't understand what do you mean ? Please meke me clear .@@AdeyMediaAdey
ታስረው ሲፈቱ አቶ አረጋ ፕሬዚዳንት አልነበሩም። ተጠያቂው ይልቃል ነው።
ዶጭሌ ለከፍቶችም ልእክ ሀኪሚ አደለም አደለም የአማራ ነፃ አውጭ ሆኖ ልመጣ ዶጭሌ
እረ ስዩሜ ጎርርር እንደ ጉድ ያምርብካል❤❤❤❤❤❤❤
እንዴ ስዩሜ አቢቹን ያለደገፍክ ማንን ልደግፍ ነው? አለም ላይ ቢፈለግ አቢቹን የሚያክል መሪ የለም! አብይ ይለያል❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ስዩሜና ወፍ
ሰዩም ሰለዚህ ዶጭሌ ሰለተባለው የአማራን ክልልን በባንዳ ተላላኪነት እያሸበረ ለመሆኑ ከአሁን በፊት እሰራኤል ሄዶ አሰተባብሮና የመገናኛ ሰልኮችን ካለቁጥጥርና ጥያቄ ይዞ እንዲገባ የተደረገበትን !! ቪላ ቤት መሰራቱን !! በፓርላማ ውሰጥ ሁሌ ሰለ ጠ/ሚ/ሩን የሚናገረውና የተለያዩ ተቃራኒ አሰተያየቶችን እንደፈለገው እየተደቀደቀ የሚኖርበት ነገር ግራ ያጋባል !!✋✋✋
I also trust dr. Abbey and I thank God for giving me trust worthy leader
@@tirunnehmekonnen7773 wow Trust worry leader ይልቅ ሰይመሽበሰችሁ በዚህ ዘመን እየሱስ ክርስቶስን የምተማመንብህ አምላኬ ፈጣሪየ በሉ
i ❤❤love ❤you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስዬ የሰሞኑ ትንታኔህ ሱስ እየሆነብኝ ነው!!
Long live siyee!
ለምን እንደሆነ ባላዉቅም በአንተ ጂኣ ፒለቲክስ ትንታኔ ሀገሬ ትክክለኛ ትራክ ላይ እንዳለች አቃለዉ ፈጣሪ ይርዳን
ለ ቤላሩሱ መሪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ትክክል ስዩሜ ልክ ነህ በደንብ አሳይተከናል ህዝቤ አቢቹ እንዳለው ሾርት ሚሞሪ ሆነን እንጂ❤❤❤❤❤
እባክህ ሰለህዝቡ መራብና መፍትሄ አውራ ። የኑሮ ችግሩን መንግሰት የፈጠረው እንዳልሆነ ሁሉም ያውቀዋል ግን ነጋዴዋችን መቆጣጠር፣ የምግብ እረዳታ መሰጫ ቦታ ከባለሀብት ጋር በመተባበር ቋሚ መክፈት እና ድሀውን ማብላት ያሰፈልጋል አለበለዚያ የራበው አህዛብ ይበላሀል
Site sira beyekenu megbat birku New
የጉራጌ ክልሉ በእውነት የሚደነቅ ነው ሀገራዊም ነው የከተማው ኮሪደር ሆነ የገጠሩ ኮሪደር ላይብረሪው ሌላውም ሁሉም ዲያስቦራ ማለትም ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ውጭ ሀገር ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ ለሀገሩ የሚመኘው ነው እድሉን አግኝቶ ያልመው የነበረውን እንዲሁም ኖሮ በማየት ተግባራዊ ያደረገው ነው ጠቅላዩ ሊመሰገን ይገባልግን ይህንን ሁሉ ቀላል ያደረገለት የህውሀት ህገመንግስት ነው. መሬት የመንግስት ነው የሚለው ነው አንዳንዴም መጥፎ ጥሩ ነው
ሉካሸንኮ አላሀ ኩበር ካለ ጅምላ ጨራሹን መሳርያ እንቦጭ ነው የሚያረገው
ስልክ የላችሁም ወይ እኛም ተከታዮችህ የምንተነፍስበትን መንገድ ፈልግልን ቢያንስ በወፉ በኩል ።ወፉን አስተዋውቀን ሮቤል እንደሆን አልበረክት ብሏል።
❤🎉me to i like dr Abiy
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምህ❤❤ይብዛ❤ስዬ❤
❤❤አብይዬ❤የኔ❤ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በለውውው ዘንዶው ስንቱን ጉድ አደረገ ቢያውቅ እራሱም ራዳር ውስጥ ነው እንኳንለሌላ ሊደርስ😅😅😅
ሰላም ሰላም
ስዩሜ እሮቤል እስኪሻለው አንዳንዴ ወፉ በድምፁ እየገባ ቢያወያይህስ😊?
ስዩሜ በእንቅልፍ ልብሽም ማውራት ጀመርሽ እንዴ ! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💛
Seye, please stop associating yourself with some of these so-called real-estate firms. Some of them are fraudulent and should not be associated with you. They could really damage your reputation. I have been your supporter for a long time and wouldn't want your name to be mentioned among these firms.
A fan for life
I agree 👍 💯. What actually happened to Access real_estate?
ስዬ ያራዳ ልጅ ❤ሮቤል እንዴት ነው????
ዶጭሌ ዶክተር ሲባል ያሳፍረኛል:: ዶክተር ማለት እንዲህ ከሆነ መማር ምንድነው? በአሁኑ ስአት ተምረናል የሚሉ ስዎች ናቸው የሚበጠብጡን:: እሱ መቃወም ብቻ ነው የሚያውቀው ለፌስ ቡክ ፍጆታ ይሆነው ይሆናል እንጂ ምንም አይጠቅመውም:: አላርፍ ያለች ጣት እንደሚባለው እንዳይሆንበት ዋዋ!!ስዩሜ እንደዚህ አይነቶቹን እያጠብክ አስጣልን::አቢቹ ጀግና ነው!!
ስዬ ያራዳ ልጅ
ሮቤል ቶሎ አገግሞ እንዲመጣ በቂ ረፍት ይሰጠው። አካውንቱ ይቅደም !!
ስዩሜ አገሩን የሚወድ አተን ይስማ
ስዬ የቆርቆሮ ጣሪያ ዋጋው ከመወደዱም በላይ የውጭ ምንዛሬም ይጠይቀናል። ስለዚህ ሌሎች አገራዊ መፍትዎች መከተል ያስፈልጋል።
ፕሮፈሰር ተሾመ የኔ ጀግና ሠላም ወልክለኝ የተሌግራሚሕን ምን ላይ ነዉ የማገኛዉ
ከመስመር ወጣህ። የሰውም ይሁን የእንስሳ ሐኪም ልዩነቱ ምንድነው? ይህን ማወቅ ይሳንሐል አይባልም?።
ዶጭሌ ታስሮም ተፈቶም ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መከራ