''ከመታመሜ በፊት ስለ ምተነፍሰው አየር አስቤ አላውቅም'' ከ5 አመታት በላይ በመተንፈሻ ማሽን.. ጠንካራዋ ወጣት/በ20-30/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @comceill6635
    @comceill6635 9 หลายเดือนก่อน +14

    ልደታ ማርያም እናቴ ጨርሳ ምራሽ ደስታሽን ታሳየኝ የኔ ቆንጆ❤🙏🙏

  • @مخيمسدو
    @مخيمسدو 9 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው እግዚያብሄር ምን ግዜም ትክክል ነው አሁንም እመብርሀን ታበርታሽ ❤❤❤

  • @tsedalehabtwolde1595
    @tsedalehabtwolde1595 9 หลายเดือนก่อน +15

    እምነትሽ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እመቤት 🙏🙏❤️❤️

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 9 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ ሁሌም ሳይሸ አይደለም በስጋዊ ህይወቴ በነፍሴ ሁሉ ታፅኚኛለሽ። ማንነቴ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል :: ግን በኦክስጅን መኖር እኛ ሀገር ነዉ እንጂ አዲስ ነገር ሌላው አለም በጣም የተለመደ ነው ። ከህፃንነታቸው ጀምረው አክስጅን በጀርባቸው አዝልው ይሄዳሉ በርቺ እንዳልሽው ከሌለሽ ያለሽ ይበዛል❤

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 หลายเดือนก่อน +7

    ግታሆይ ጤናየን ሰተህኝ ሰለማማርር ይቅረበለኝ የሰውልጅ ትልቁሀብት ጤናነውእና ጤነችን ይሰጠን

  • @bute5158
    @bute5158 9 หลายเดือนก่อน +4

    ብርቱ ነሽ እግዚአብሔር የታመንሽው አምላክ እንድ ቀን በድንገት በፈውሱ ያስደንቅሻል እምነተ ብርቱ ነሽና

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 9 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ ትልቅ ትምህርት ቤት በአንች ላይ አለ ብዙ ሰዉ አትርፈሻ ብዙዎቻችንን በአንች አምላካችንን እንድናመሰግን ምክንያት በናሽናል

  • @marksmukli
    @marksmukli 9 หลายเดือนก่อน +7

    አይይይ ይቅር በለኝ አምላኬ እኔም አማርሬሀለሁ ፡ አንቺን ሳይ አመሰገንኩ አይዞሽ እህት በርች ፈጣሪ ይማርሽ

  • @selamtilahun9404
    @selamtilahun9404 9 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ
    አምላኬ በምህረት እጂህ ዳብሳት

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 9 หลายเดือนก่อน +11

    😢😢😢😢የኔ ብርቱ ሴት እግዚአብሔር አሁንም ያበርታሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ጥንካሬ

  • @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
    @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 9 หลายเดือนก่อน +5

    አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ጠንካራ የእመቤቴ ልጅ አማኑኤል የሚሣነው የለም በርቺ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 9 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ ጨርሳ ትማርልን እህታችን 🙏🥰🥰🥰

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ደሞ ታሪክሽን ይቀይርልሽ አላማ አለው በኛ ላይ እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ ስትፋስሽን ይመልስልሽ🙏🙏🙏

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔልዩእመብርሀንጨርሳትማርሽ

  • @HanaDen-dt4zr
    @HanaDen-dt4zr 8 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ፅናቱን ያድልሽ እመብርሀን ትዳብስሽ

  • @telaandtigi-b8x
    @telaandtigi-b8x 9 หลายเดือนก่อน +6

    እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ባሌን ፈጣሪ እንዲፈውስልኝ😢

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏 ስለማይነገር ስጦታው ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አባታችን ይክበር ይመስገን ተመስገን🙌🤲🙌🤲🙌🤲 አይዞሽ ዉድ እህታችን የምታምኝዉ አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እኔ ዉድ💔❤🌹❤🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 หลายเดือนก่อน +4

    የድንግል ልጂ ጨርሶ ይማርሽ እስትንፉሱን እፍ ይበልብሽ እህቴ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 9 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ያሽርሽ እህቴዋ ምህረቱን ይሻልሽ

  • @WorldOne-o9t
    @WorldOne-o9t 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እህት ምን አይነት ፀጋ ነው የታደልሽው?🤔
    አንቺ ለብዙ እኔን መሳይ መንፈሰ ደካሞች እና ትንሽ ስንፈተን ማማረር ለሚቀናን ብርታት ብቻ አይደለም የእምነታችን ጥግ መፈተሻም ሆነሻል።
    እንዳንቺ የምታልፍበትን መንገድ በፀጋ ተቀብላ እስከመጨረሻው በፅናት የኖረች የምትደንቅ አማት ነበረችኝ። ሁሌ ስላለፈችበት እና ስለምትኖረው ስትናገር ፈገግታዋ የሚያበራ! ❤
    እሷም ገና በ 19 ዓመቷ በተፈጠረ የህክምና ስህተት ሰውነቷ መቋቋም የማይችለውን መድሃኒት በመውሰዷ ምክንያት ነበረ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ተዳክመው ተዳክመው የሶስት ልጆች እናት ሆና ከጊዜ በኋላ ግን መሰራት ለነበረባትን ወሳኝ ቀዶ ጥገና በተደጋጋሚ ስትመረምር ሁለቱም ኩላሊቶቿ ሙሉ በሙሉ መስራት በማቆማቸው በወቅቱ ሐኪሞቹም ቢሰራ ለመዳን ያላት እድል 50% ካልተሰራ ግን ለመሞት የቀራት የ6 ወር ጊዜ ብቻ እንደሆነ ሲነግሯት በ50% መኖር ባለመስማማት በሌላ መንገድ ለመዳን መሞከር በሚል ፈርመው ወጥታ ከሳይንሳዊው ህክምና ሙሉ በሙሉ ርቃ በባህላዊ መድሃኒት እና ምግቧን በማስተካከል ብቻ (በነገራችን ላይ የባህል ህክምናው የዚሁ ሃገር ነው።) ተጨማሪ 40 ዓመታትን ኖራ በ83 ዓመቷ አልፋለች።
    እእኔም ቤተሰቡን በመቀላቀሌ 10 የሚናፈቁ ዓመታትን የእናት ምትክ ሆናልኝ ኖሬያለሁ። 🤩
    አንዳንዶች ከሰው አዕምሮ በላይ የሆነ ፀጋን ይታደሉታል።
    ባለቤትሽ የተባረከ!
    አንቺ የጠንካራ ሚስት። የብርታት ሁሉ ምሳሌ የምትሆኝ እግዚአብሔር በፍቅር በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ!
    🤲🤲🤲
    🙏❤🙏

    • @hanaalemu9984
      @hanaalemu9984 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 9 หลายเดือนก่อน

    ማር እግዚአብሔር አምላክ ጨረሰ ይማርሸ አይዞሽ እርገጠኛ ነየ የድንግል ማርያም ልጀ አንደ ቀን መለሰ አለሁ በረች በአይማኑትሸ

  • @አፀደማርያም-ጘ8ዘ
    @አፀደማርያም-ጘ8ዘ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ትማርሽ

  • @SlamAgh
    @SlamAgh 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኣምላክ ጨርሾ ይማርሽ የኔ ልዩ እህት❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትማርሽ

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 9 หลายเดือนก่อน

    ሱባነለህ የኔ ወድ ልክ ነዉ አብሺሪ እሻለህ ድነሽ እነይ ሸሌን ❤❤❤

  • @MesayAbebe-y2y
    @MesayAbebe-y2y 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨርሱ ይማርሽ የኔ እናት

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 9 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜር ጨርሶ ይማርሽ

  • @alem-wp9ly
    @alem-wp9ly 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @HiwotGetinet
    @HiwotGetinet 9 หลายเดือนก่อน

    Amen fetari cherso ymarshi

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimarsha Ehitchen

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Geta yechlale

  • @EYobLAeke
    @EYobLAeke 9 หลายเดือนก่อน +2

    yene enat haniye ❤❤❤❤❤e/r yetbksh❤❤❤

  • @EdegLub-jr8yl
    @EdegLub-jr8yl 9 หลายเดือนก่อน +2

    Anchi say betam tenkerku beretahu..
    Temesgen amlake.

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀናየ❤❤❤

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህት እለም

  • @AyelechEshetu
    @AyelechEshetu 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሸ ዉድ እመቤት ማርያም ትጠብቅሸ❤❤❤❤🎉

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yebarkesh 🥰🙏

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 9 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ትዳብስሽ🙏❤🙏❤🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 หลายเดือนก่อน

    Chru Egziabeher Ymesgn Chreso Yymaresh

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 หลายเดือนก่อน

    Ewunet new Egziabher melkam

  • @meridesbele1187
    @meridesbele1187 9 หลายเดือนก่อน

    ኣምላኽ ጨርሾ ይማርሽ

  • @Taiba-p4u
    @Taiba-p4u 9 หลายเดือนก่อน

    Ynkonja allhe yasershi ❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨርሱ ይማርሺ አች ልዩነሺ

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyabher Cherso yemarsh Berchi

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 9 หลายเดือนก่อน

    Temesegen getaye 🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @AbebeFirde-f1y
    @AbebeFirde-f1y 9 หลายเดือนก่อน +1

    Dnesh yasayegn amlaki

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @wonderfulnature2070
    @wonderfulnature2070 9 หลายเดือนก่อน +1

    EWUNAT ELESHALAHU ANCHIN YEMIADNESH KIDUS GIORGIS NAWU!

  • @natamincakes4333
    @natamincakes4333 9 หลายเดือนก่อน +2

    Geta iyesuse yefeweseshe yene ehit betame tenkara sew neshe hulune lebego yihunlischi

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 9 หลายเดือนก่อน

    Allah Allahmdillah

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 9 หลายเดือนก่อน

    Allha afeya yareges❤😢

  • @Sami-v9n4n
    @Sami-v9n4n 9 หลายเดือนก่อน

    አካውንቱዋን እባክህ ላክልኝ

  • @tube-gq3wq
    @tube-gq3wq 9 หลายเดือนก่อน

    Hanicho egziabher cherso yemarsh

  • @Birqe-tf8nl
    @Birqe-tf8nl 9 หลายเดือนก่อน +1

    Waqayoo sii yaa maruu

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 9 หลายเดือนก่อน

    Ezgzaber yimarish

  • @WegeyahuGeberu-xe9rn
    @WegeyahuGeberu-xe9rn 9 หลายเดือนก่อน

    Faxarii.YImarashii

  • @ananewondimu5211
    @ananewondimu5211 9 หลายเดือนก่อน

    Imebrihan timarish

  • @alsayidmuhamad3104
    @alsayidmuhamad3104 9 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meharitetekia148
    @meharitetekia148 9 หลายเดือนก่อน

    Kem imnetkin misganakin izgeabher yimharki haftay mearay

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemYemariam
    @EyerusalemYemariam 9 หลายเดือนก่อน +1

    Erasen tazebkut.egzihabher cherso yimarsh.

  • @EtoBh-lm8ll
    @EtoBh-lm8ll 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🙏🙏🙏🤲

  • @hamadnasser7038
    @hamadnasser7038 9 หลายเดือนก่อน

    Dingl maryam chersa tmarsh ayzosh endachi tenkera sew malet endachi nw Ayzosh ene yamegnal bye amarr nbr brtat honshgn demo mulu teshlosh tmesekriyalesh

  • @EYobLAeke
    @EYobLAeke 9 หลายเดือนก่อน +1

    yene enat haniye ❤❤❤❤❤e/r yetbksh❤❤❤

  • @technotest4119
    @technotest4119 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Gdgs-e3k
    @Gdgs-e3k 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alsayidmuhamad3104
    @alsayidmuhamad3104 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤