የሶስት ቀን ምሳቃ ለልጄ ፈጣን እና ጤናማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 203

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +25

    www.amazon.com/gp/aw/d/B07VMKGK25?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
    ሹካና ማንኪያውን ለመግዛት
    www.amazon.com/gp/aw/d/B07TBPSF7M?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
    የሳንድዊች ማሸጊያውን ለመግዛት
    www.amazon.com/gp/aw/d/B0721CXBWG?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
    የዋፍል መስሪያውን ለመግዛት
    www.amazon.com/gp/aw/d/B017S9L3A6?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
    ምሳቃውን ለመግዛት
    www.amazon.com/gp/aw/d/B07Z68WR2J?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
    ከላይ ማሳመሪያውን ለመግዛት

    • @jegnitmama4306
      @jegnitmama4306 4 ปีที่แล้ว

      I love it my dear, thanks for sharing 😍

    • @ancientCures
      @ancientCures 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you I can’t wait to try these, do you think the little fork/ pick could be a chocking hazard for a two year old, how big are they? I also love the air fryer do you have a link for that? Thank you and keep up the good work 👍

    • @yewerkneshfreta9817
      @yewerkneshfreta9817 4 ปีที่แล้ว

      0

    • @yeshigedam8742
      @yeshigedam8742 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ አ.አ የሚገኙ ይመስልሻል?

    • @witrinayusuf5310
      @witrinayusuf5310 4 ปีที่แล้ว

      Pls tinish shukawen lemvzat felege new link pls

  • @yorditaye6713
    @yorditaye6713 4 ปีที่แล้ว +5

    U r my number one youtuber melatye!!! I always love the way you cook everything .thank you&Bless you all 🙏🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዬርዲዬ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @solamatisa4083
    @solamatisa4083 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow thanks best idea .
    Congratulations 👏. 👏 👏. I think baby #2 is coming.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +2

      ሀሀ ለምን አልሽ ግን ?

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 ปีที่แล้ว +1

    Everything you cook n prepare looks amazing Mel. Thank you and bless you dear.

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 4 ปีที่แล้ว

    ሜልየ ቆንጆ አይቻሽ አላውቅም ነበር አሁን ሳይሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በርች የእኔ ጎበዝ እኔም ልጆች ስላለኝ በደንብ ነዉ ያየሁሽ።

  • @abebagettachew2833
    @abebagettachew2833 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የኔ ማር እሰዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኘል ተባረኬ በጣም እናመሰግናለን ምሳ እቃዋን በጣም ነው የወድኩት ምግቡ አሬፈ ነው በጣም ጎበዝ በርቺ የኔ እናት

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @meskeaddis8231
    @meskeaddis8231 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርከው

  • @elizabethgirma3780
    @elizabethgirma3780 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አንችንም ልጅሽንም ይባርክ ብዙ ነገሮችን ከአንቺ ተምሬያለው የልጆች ምሳ ዕቃ ደግሞ ትንሽ ስለሚያስቸግር በዛ ያሉ ቪዲዮዎችን ብትሰሪ thank you

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    ሀሬፍ ምግብ ምርጥ እናት አላህ ልጅሺን ያሳድግልሺ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬያዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ኖሐ የተባረከ ይሁን ልጆችዬ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 👏👍👍

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ መላመድ ይከብዳል ናፍቀሽን ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ 😍😍ቆንጆ አሰራር ነውያሰየሽን በርቺልን👏🏾👏🏾

  • @yemiten
    @yemiten 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽዉ👌👌👌

  • @mahlettadesse944
    @mahlettadesse944 4 ปีที่แล้ว

    You are my favorite Melat.I really love your videos.I have a very picky 2 year old and can't wait to try him these recipes and very much convenient for us living in Ethiopia.

  • @fitsumget3346
    @fitsumget3346 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks I really appreciate you Please show us kids week food ideas

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ እሺ ይዤ እመጣለው

  • @Semhar607
    @Semhar607 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back melu thank you so much 🙏🙏🙏 yummy yummy god bless you

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ሜሊዬየኔም ልጆች የዳቦ ጠርዙን አይበሉም 😃 በጣም አሪፍ አይድያ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ጎበዝነሽ ለእኛ እንኳን ብዙ እያስተማርሽንነው እንደእህትሽ በቤትውስጥብቻ በለው ተጠቀሚ ከቂጣው ጭምር የተዘጋጀ አትግዢ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው ነገር ግን አንዳንዴ አይችልም ምን እንደተጨመረበት አንብቤም ስለምገዛው ከስንት አንዴ ምንም አይደል እላለው እኔ ።። ግን ከልቤ አመሰግናለው

  • @dalite9865
    @dalite9865 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you. You are the best

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት በአገራችን ምክንያት እንደጠፋሽ ገምቻለሁ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ምን ይባላል እጅግ ግሩም ምግብ ነው በርችልን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ቤቲዬ አሜን

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawww Meleye u two siseters are so smart .thank u for helping us 😍😍😍. And if u could, We need kids thing more 👏👏👏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ሳሮንሻ በጣም አመሰግናለው

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE 😍😍😍

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሁሉግዜ መቸም ጥሩ ነገር ይዘሽ ነዉ የምትመጭ ተባረኪልን እናመሰግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደና መጣሽ ሜሉ በጣም ያምራል ቅርፆቹ እራሱ እናመሰግናለን 👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @maremaru
      @maremaru 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እውነት ነው አገር ደህና ስትሆን ነው እኛም ነፃ ሆነን እምንፈልገውን የምናደርገው ሜሉዬ በጣም ህፃናት የሚወዱት ምግብ ነው እናመሰግናለን

  • @mesmak826
    @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ሚሊ እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነዉ። የኔ ልጅ እንኩዋን ገና አልደረሰም 😊 አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን!

  • @behailueshetu9819
    @behailueshetu9819 4 ปีที่แล้ว

    meluye betam wedjewalehu tebareki enem ye 4 amet lij alegn megeb betam yaschegral amesegnalehu

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላዬ እናመስግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳዬሽን በርችልን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @Kukidecor5317
    @Kukidecor5317 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው እውነት እባክሽ አሁን ትምህርት ሊከፈት ነው እና የምሳቃ ቪዲዮ ይሰራል ግን ሁሌም እንደምታደርጊው ኢትዬጲያን ያማከለ ደግሞ አንዳንዴ ምትሰሪው የልጆች ምግብ እዚ እንደሌለ ሳስብ እቀናለሁ ማለት ልጆቼ የጎደላቸው ይመስለኛል የኔ ውድ አመሠግናለሁ ውድድድድ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ወንጌልዬ አብዛኛው የተጠቀምኩት ሀገር ቤት ያሉ ናቸው።። በዛ ላይ አንዱን በ አንዱ መተካትም ይቻላል ።

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉ በጣም እምፈልገውን ነው የሠራሽልን ሙሉቀን ለሚውሉ የሚሆን ብትጨምሪልን እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ይዤ እመጣለው በጣም አመሰግናለሁ

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ 😘እናመሰግናለን 🙏

  • @tazukassahun
    @tazukassahun 4 ปีที่แล้ว

    May God bless you Meluye

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣሽ ሜሊዬ

  • @meazaalemu1026
    @meazaalemu1026 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou melat

  • @kidiesthana4671
    @kidiesthana4671 4 ปีที่แล้ว

    This will help my family, as amom I needed this . Thanks again sister

  • @nigesttarekegn9037
    @nigesttarekegn9037 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በተለይ ቺክን ነገቱን ወድጄዋለሁ በሌላ አሰራር ነበር የምሰራው ይሄ አሰራር ጥሩ ሆኖ አጎቼዋለሁ😍

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 2 ปีที่แล้ว

    bless you😇 the best idea

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሽ ሜሉ ለሀገራችን ፈጣሪ ሰላምን ያውርድልን 🙏 ለልጆች ጥሩ አማራጭ ምግብ ነው እናመሰግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲ

  • @tigis7723
    @tigis7723 4 ปีที่แล้ว

    Where do u bought lunch box 🍱 please tell me

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว

    Welcome back konjo ♥️ bless 🙏 you.ሜሉየ በጣም በጣም miss አደረግሁሽ
    የኔ ቆንጆ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ
    ጎበዝ እናት ነሽ።በሁሉም እጅግ ጎብዝ በርቺ።
    😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @azebtadesse4700
    @azebtadesse4700 4 ปีที่แล้ว

    So good. Thankful for you melya.
    My both kids allergy to eggs and Mayonnaise..i wish they can have those delicious lunch opinions.

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ልጆች ፒኪ ናቸው ወዱ በተለይ የማይስለቸው ምግብ ችክን ናጌት ነው
    ሜልዬ በጣም ነው የወደድኩት ቅርስ ማውጫው እገዛዋለው thank you for sharing my dear ❤️😘

  • @eluka6294
    @eluka6294 4 ปีที่แล้ว

    Very nice Thank you my kids loved it

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቆንጆ የልጆች ምግብ አሳየሽን ምን ልስራ ከማለት ጥሩ አማራጮች ናቸው ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ❤️❤️👌👌👍👍👍🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @kili0202
    @kili0202 3 ปีที่แล้ว

    betam enameseginalen, mayonisu gin sikoy minm ayihonim misa eka lay?

  • @Malife418
    @Malife418 4 ปีที่แล้ว

    Amen Meluye

  • @netsanetbeyene4943
    @netsanetbeyene4943 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜላት ❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    Welcome Melye, all look so yummy and healthy options 😍❤️

  • @mahaltkasya9426
    @mahaltkasya9426 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ በጣም ኣሜን አሜን አሜን

  • @tigistw562
    @tigistw562 4 ปีที่แล้ว

    Hey Melu u doing good
    thank u

  • @mihrettekle9035
    @mihrettekle9035 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ብዙ እየጠቀምሽኝ ነው ሌላው ባለፈው ባንቺ ሊንክ ላይ ያስተዋወቅሽን የ ሆም ቢዝነስ ነበር ፈልጌው ላገፕው አልቻልኩም ካላስቸገርኩሽ እባክሽ ሊንኩን ላኪልኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @betelehembenti7937
    @betelehembenti7937 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ለየት ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሜልዬ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @edenadmassu6621
    @edenadmassu6621 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉሻ. አሜን ፈጣሪ ይርዳን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉዬ ኣሜን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን የዳቦ ጠርዝ የኔም ልጆች ኣይወዱም😁የቅርፅ ማውጫውን ወድጄዋለሁ ልክ ነሽ በጣም ነው ሚወዱት ብዙ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ🙏👍❤️❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @mekdesmengistu5437
    @mekdesmengistu5437 4 ปีที่แล้ว

    # 1 Meluyeee

  • @selamawitbedaso2689
    @selamawitbedaso2689 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Mellye Amen Egizabiher Ethiopian yitebiki 🙏🏾You did amazing job and useful tips thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @meronokubat9953
    @meronokubat9953 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for sharing Melat

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሊየ እውነት ነው እግዚያብሄር ሰላምን ይስጠን በጣም አትሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👌❤️

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 4 ปีที่แล้ว +1

    All delicious and Healthy , Thank you for sharing 😘❤️🙏🏽

  • @taabebe525
    @taabebe525 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የኔ መላ ብዙ ተባረኪ እንኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @saronse9534
    @saronse9534 3 ปีที่แล้ว

    Good job meluyee❤️🙏🏾

  • @arsemaabbytube3659
    @arsemaabbytube3659 4 ปีที่แล้ว

    Nice mahiye thank you for sharing 👌😍

  • @haymanottarekegn1484
    @haymanottarekegn1484 3 ปีที่แล้ว +1

    yene mar dimsish endet des endemilegn.berchi

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 4 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new berch 👍

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 4 ปีที่แล้ว

    ምን ላሲዝለት እያልኩ ስጨነቅ ነው የደረሽልኝ እጅሽ ይባረክ

  • @hewoitafework3338
    @hewoitafework3338 3 ปีที่แล้ว

    Thanks my dear ❤️🙏👏

  • @tenseajoy8167
    @tenseajoy8167 4 ปีที่แล้ว

    Thank u soo much melu!!

  • @menberekidane1933
    @menberekidane1933 4 ปีที่แล้ว

    Hi melatiye please keep.on mak7ng more lunchbox recipes

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Eshi yezie emtalew kelbie amsegnalew

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 4 ปีที่แล้ว

    Thank you meluya ejesh yebarek balmiya+ tsbay wuddd

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @getahunhabtemariam1771
    @getahunhabtemariam1771 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን በጣም ነው የረዳኝ ጠቃሚ ነው

  • @getea.2047
    @getea.2047 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው : ለልጃቼ እሰራላቸዋለው: እሞክረዋለው::

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 4 ปีที่แล้ว

    Yelmekeneyat adlem I say to you you are creative TH-cam. Berech gobez

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ኦ በጣም አመሰግናለሁ

  • @YK4M3N
    @YK4M3N 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ ስወድሽ

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam8742 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሉ በጣም ቆንጆ ነገር ነው የሰራሽው ወድጀዋለሁ ። ማዮኒዝ ግን ለምሳ ዕቃ ይሆናል ተቀብቶ ሲቆይ ለጤና ችግር የለውም ? እኔ ቤት ቶሎ ለሚበላ ነገር ብቻ ነው ምጠቀመው ። የሁልጊዜ ተመልካችሽ ነኝ ከ አ.አ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      አረ ምንም ችግር የለውም እኔ የ እንቁላሉን አልጠቀምም ። ነገርግን ማዬኒዙን ማውጣት ይሻላል

  • @kidistmeb8560
    @kidistmeb8560 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @LEONA2347
    @LEONA2347 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I learn a lot 😘

  • @gelilatafese7262
    @gelilatafese7262 4 ปีที่แล้ว

    Meluya yena melkam thanks 🙏 😘😘

  • @helentekalign1250
    @helentekalign1250 4 ปีที่แล้ว

    Meluye enkuan selam metashelign yene wed nafkeshign neber betam

  • @tube-io9db
    @tube-io9db 4 ปีที่แล้ว

    ፓስታ ፍርኖ እና መኮረኒ በሸምል ልዩነቱ ምንድነው ሜሉየ መልሸልኝ።

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉን አሟልቸ ቤተሸብሺ ሁኛለሁ አችም ቤተሰቤ ሁኚ

  • @hiwibbb3167
    @hiwibbb3167 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif naw gin 2 amet lalmolachew tinish yemikebd yimeslal

  • @geneteshetu9872
    @geneteshetu9872 4 ปีที่แล้ว

    Thank you my dear .

  • @almazbelete5235
    @almazbelete5235 4 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏🙏

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እንኳን ደና መጣሽ!!

  • @bizuhant6067
    @bizuhant6067 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ለthanksgiving Turkey የበሀበሻ ቴስት እንዲኖረው አርገሺ ሰርተሺ ብታሳይን ጥሩ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ እሺ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ቀጥይበት

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እነመሰግነለን ሜልዬ👌👍

  • @daewas1403
    @daewas1403 4 ปีที่แล้ว

    hagerachen selam yadrehelen 🤲🤲Tebareki maluyaaa looks yummy ❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ቆንጆ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜንቶች አረ ቆይ እናንተ 6 ሰዋች እርግጠኛ ነኝ ወንዶች ናችሁ እናት መቼም dislike አታደርግም ምክንያቱም ለልጆችቿ የተሻለ እና አማራጭ ስለምትፈልግ ምንድነው ችግራችቹ እጃችሁን ነበር መቁረጥ ዘንቢል ሁላ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሀሀ ገደልሽኝ

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜልዬ ሐሳብሽ ጥሩ ነው ሆኖም ግን ቲናንሽ መጫወቻዎች ከ 3 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት አይመከረም choking hazard አለው ያው መቼም የአዋቂዎች ክትትል ያስፈልጋል በተለይ ከሚበላ ነገር ጋር መስጠት። እኔ ትንሽ ፈሪ እናት ነኝ መሰለኝ 😁

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ትክክል ነሽ በውነት ያላስተዋልኩትን ነው ያስተዋልሽው አዋ ለትናንሽ ልጆች አይሆንም በጣም ይቅርታ በፁሁፍ አስተካክላለው ሌላችንም እንዳላሳስት

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 ปีที่แล้ว

    Yen mar enkan dena metash betam arif new

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ሜሉ አመሰግናለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለሁ በውነት

  • @merufamily7993
    @merufamily7993 4 ปีที่แล้ว

    Meluye berche kechalish be lijoch mgib azegejajet lay ketiybet 🙏🙏🙏

  • @mtmt348
    @mtmt348 4 ปีที่แล้ว

    Hi dear which brown bread ??? Can you tell me the brand and from where?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ዳቦ በብዛት ከ ትሬደርስ ጆ ነው የምገዛው ኦርጋኒኩን ። ለወደፊት ፎቶውን አስገባለው

    • @mtmt348
      @mtmt348 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE thank you

  • @pinkiyeabsitota5670
    @pinkiyeabsitota5670 4 ปีที่แล้ว

    Amen, Amen meseley new

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 4 ปีที่แล้ว

    Tankyou meluye egzaber yestishe lijoch betam selmyschgru true zeda new yasyshn

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @babahanna7329
    @babahanna7329 3 ปีที่แล้ว

    Mayonnaise sinxeqem gn siqoy ayasamimachewm

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 4 ปีที่แล้ว

    Thank you my dear. Looks good I will cook tomorrow.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing this