ድብን ያልኩ ነፍጠኛ ነኝ - ታዬ ቦጋለ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @alemumola410
    @alemumola410 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እድሜህን ያርዝምልን መምህር ታየ ቦጋለ

  • @frewmengesha1045
    @frewmengesha1045 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘርህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ ።ድንቅ ትምህርት ።

  • @martadange1309
    @martadange1309 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ አድናቂህ ነኝ አንደበተ ርቱ ንግግርህ እማይሰለች ለሰው ልጆች በሚገባና አሰተማሪ በሆነው መንገድ የማሰረዳት ብቃት ያለህ የማትሰለች አንተ ያሰተማርካቸው ተማሪዎች ምነኛ የታደሉ ናቸው ኮራውብህ እውነተኛ ኢትዮጲያ የወለደችህ ኩሩ መምህር ታየ ቦጋለ።

  • @ljjalemgetaneh6178
    @ljjalemgetaneh6178 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ ወንዴሜ ዘርህን በሙሉ ይባርክ ቤትህም ሙሉ ይሁንልህ ምርጥ ሰው ከመሪዎች በላይ ጀግና ነህ አዎ ነፍጠኛ ነኝ ፍቅርም ነህ

  • @tarikeale9563
    @tarikeale9563 4 ปีที่แล้ว +3

    ምን ልበል ቃላት የለኝም የምር ስለእውነት የምትኖር እግዚሀብሄር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም አትለይህ መለአኩ ቅዱስ ሚካሄል ቅዱስ ገብሬል አይለዩህ የምር ስለእውነት የምትኖር ምርጥ ሰውውውውውውውውው ነህ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @tekluaemero317
    @tekluaemero317 2 ปีที่แล้ว +2

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው እድሜ ይስጥህ

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘርህ ይለምልም በጤና ተባረክ🙏🏾

  • @ethioethi1238
    @ethioethi1238 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ እንቁ ኢትዮጵያዊ እርሰወነወት መ/ር ታዬ ቦጋለ

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 4 ปีที่แล้ว +105

    ተባረክልኝ።እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አድናቂህ ነኝ ።

    • @olinadhufe4338
      @olinadhufe4338 4 ปีที่แล้ว

      Do you know detail About TPLF? Hear a few from me
      Compare and contrast Serengeti National Park, which is found in Tanzania
      There are varieties of animal there, assume Serengeti National park as Ethiopia and varieties of animal as nation and nationality of Ethiopia
      There are thousands of Buffalos in Serengeti national park and a small number of lions there, but 2 or 3 lions dominate all animals found in that national park
      The number of Tigray people are not more than 10 million but they are brave, smart, well educated, well trained, have strong harmony, they can lead, can administer, I wish if they come to power
      Amazingly, if you watch carefully when a single lion fight millions of buffalos and finally always lion is winner, because number is no matter
      If number is matter 50 million oromos dominate the entire Africa
      With having TPLF soldiers we can win Egyptians if they try us.

    • @brightlife1725
      @brightlife1725 4 ปีที่แล้ว

      Liawm nitsu aydel😁😁😁😁😁😁

  • @mezgebumezgebu3599
    @mezgebumezgebu3599 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ታየ ቦጋለ በእውነት እድሜ ይስጥህ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ኩራታችን ነህ ኑርልን

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ አቦ ይሄን ሰዉ ስወደዉ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ የኛ ጀግና።

  • @etifworkmehalu5006
    @etifworkmehalu5006 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ሁሌም አድናቂዎችህ ነን እንኮራብሀለን መምህር ታዬ ቦጋለ።

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 4 ปีที่แล้ว +54

    ድንቅ ወደር የማይገኝልህ የኢትዮጵያ ልጅ ታዬ ቦጋለ እኮራብሃለሁ

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የልቤን ካንተ ሰማሁት። ታድያ ይህንን ሰምቶ የሚለወጥ የጥፋት ያልሆነ ልብ ካልሆነ በስተቀር ይህ በቂ የሌክቸር ያህል የተሰጠ ትምህርት ነውና እባካችሁ አገርን ልቦናችሁ እያወቀ የምታፋጁ እግዚአብሔር በቃ ይበላችሁ።
    አገራችንን እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድሳትም በቃ ይበለን። ትንሳኤዋን ያሳየን ። አሜን።

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 4 ปีที่แล้ว +18

    ታዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ:: ያንተ አይነት ሰው ነው ያቺ አገር ያጣችው:: አንተ የምድር ብቻ ሳይሆን የሰማይ ቤትህም የተባረከ ይመስለኛል ምክንያቱም የአምላክን ፍቅር የምታስተምር እውነተኛ ሰው ነህ:: ጠባቦቹ እንደጠበቡ ይሄዳሉ:: የወያኔ ተንኮል ባንተ አይነቱ ምርጥ ሰው ነው የሚወድቀው::

    • @bsbdbdbsbbd9837
      @bsbdbdbsbbd9837 4 ปีที่แล้ว

      መነዉእንዳት፡ሁለትቃላትቦሰቡ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግና በአላማህ የቆምክ ለእውነት የተጋ ልቦና ስለአለህ ልባዊ ደስታ ይሰማኛል

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 ปีที่แล้ว +32

    ታይየ እናት ያንተ አይነቱን ሺ ትውለድ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ኑርልን ታስፈልገናለህ።

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታሆይእባክህን እንደዚህ አይነትም ሰዎችንም አብዝተህእንድታሰነሳላንእንፀልይአለን
    በጌታም በኢየሱስም ሰም አሜን።

  • @GhGh-sx9gl
    @GhGh-sx9gl 4 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ይ እደአተ አይነት ሰዉ የለም ዘርህ ይባረክ ።

  • @tinsaebogale5186
    @tinsaebogale5186 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይጠብቅሀ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እውነትም የነፍጠኛ ልጅ ጀግና

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነህ ያኑርልን እዳተ ያሉ ሁሉ ይርቡ እኔም ነፍጠኛ ነኝ

  • @mercato967
    @mercato967 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን መልካም ሰው የሰጠን ቸሩ እግዚአብሄር ምስጋና ይድረሰው።እንደ እነዚህ ያሉ መልካሞችን ያብዛልን።ግን ከእነዚያ ጡት ነካሾች ይጠንቀቅ።

  • @getsolomon
    @getsolomon 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ኢትዮጵያዊ ወኔ ያለህ እና ታሪክን ሳታዛባ እየነገርከን ስላለህ እድሜና ጤናን እመኛለሁ !በርታ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ !!እግዚአብሔር ይባርካት ይጠብቃት!!

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ መምህር ታየ ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ ።

  • @masreshaameha3340
    @masreshaameha3340 4 ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ ይባርክህ በጣም የምወድህ ስለእዉነት የምትኖር ጀግና ምሁር ሰው ነህ በጣም እወድሃለሁ ከናቴ አላሳንስህም ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ!!!!

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለሁ ሰው ብቻ ነን ኩሩ ኢትዮጵያዊ

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 4 ปีที่แล้ว +61

    ታየ ቦጋሌ በኢትዮጵያዊ ብሔረተኝነት የተቃጠለ ለእውነት መስዋዕትነት ለመሆን ቅንጣት የማያጠራጥር ብርቅ የሀገራችን ስው ነው
    ኢትዮጵያን ከፍ የሚይደርግ ትውልድም አብዝተው ከፍ ይደርጉታል ነገም ታሪክ ያልቀዋል
    ምንም የተለየ ነገር ላላደረገችልህ ሀገርህ ልዩ ክብር ልዩ ፍቅር ስለሰጠህ ዘርህ ሁሉ ይክበር

    • @asratzegeye374
      @asratzegeye374 4 ปีที่แล้ว

      L

    • @tubearagw1123
      @tubearagw1123 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እዳተ አይነቱን ፍጣሪ ያብዛልን

  • @mulukenayano472
    @mulukenayano472 4 ปีที่แล้ว +1

    ታየ ብርቅና ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ በጣም ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ስሰማህና ሳይህ ኢትዮጵያ በደንብ ትታየኛለች

  • @addis2653
    @addis2653 4 ปีที่แล้ว +28

    የምታኮራ የአገር ስው ይሄን አይነት ምርጥ አሳብ አገራችን ያስፈልጋታል ውስጥቻን ያለውን እውነት ስለሆነ ህብረት ይፈጥራል

  • @seblephilippi
    @seblephilippi 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይባርክህ ንገራቸው።

  • @قادرممد
    @قادرممد 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደው ምንልበል ይሄንን ሠውየ የኢትዮጲያ ጀግና በእውነት ኑርልን

  • @wagayewagaye9066
    @wagayewagaye9066 3 ปีที่แล้ว +1

    ታዩ ቦጋለ ያንተ ዘር የአንተን ጭቅላት ይዘው ይብዙልን ተባረክ ድንግል ትከተልህ

  • @mekdesemekdesemekdese2351
    @mekdesemekdesemekdese2351 4 ปีที่แล้ว +3

    ታየ ቦጋለ እግዚአብሄር ሠላምህን ያብዛው ዘርህ ይባርክ ሁል ግዜ በሀግ የምትራመድ ድቅ ሠው ነህ እዳተ ያለውን መልካም ሠው ያብዛልን

  • @mulerteri6946
    @mulerteri6946 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ያክብርህ ሳናውቅ እናወራለን ስናውቅ እንነገረማለን ።።።።

  • @ወይኩንፈቃድከ-ዐ9ጘ
    @ወይኩንፈቃድከ-ዐ9ጘ 2 ปีที่แล้ว +7

    አምላክ ይጠብቅህ ልጆችህ ንግግርህን እርምጄህን ይከተሉህ ጤናህን የስጥህ።

  • @መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ
    @መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦ!!!በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃላት ያጥረኛል ለማድነቅ።

  • @kikikikiki367
    @kikikikiki367 4 ปีที่แล้ว +23

    እድሜና ጤናይስጥህ ያልተማሩያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሀይማን ሊያፈርሱዋትነው በትክክል።

  • @binyamasichenari6524
    @binyamasichenari6524 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ እና የማከቡርህ ታዬ ቦጋለ የማትፈራ የማትኮራ የታራክ ተመራማሪ ቡዙ ተምሬአለሁ ካተ እድሜና ጤና ይሥጥህ you are my hero thank you very much i really like you doing good job

  • @mohamedlalamo1659
    @mohamedlalamo1659 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘርህ ይባረክ አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @akitube4597
    @akitube4597 4 ปีที่แล้ว +1

    ታዬ ቦጋለ በዚህ ንግግር ክብር ይገባኻል

  • @ሰናይትየጎደርቀቨጥ
    @ሰናይትየጎደርቀቨጥ 4 ปีที่แล้ว +13

    አወ እኔም። እልም ያልኩ ነፍጠኛ የነፍጠኛ ልጅ ነኝ💪💪💪💪💪 ከነኩኝ ለማነም የማልበገር የኔ አባሽ ጀግና ነክ ሺ አመት ኑር 💚💛❤

  • @honor8x337
    @honor8x337 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነት እኮ ታሪክን ከመስማት መርምሮ ማዳመጥ ይበልጣል እውነት ነው እነሱ ሳይማሩ አገር አስቀመጡልን የተማሩት ግን ነጣጠሏት ክብር ይገቧቷል አቶ ታየ በጋለ ከልብ አመስጋኝ ነኝ እድሜ ሰተኝ ወደአገር ስመጣ ባገኞት ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏😍😍🥰

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว +12

    መምህር ታዬ ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ውድድ ነው የማደርግህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ታዬ ሽ አመት ኑርልን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 ปีที่แล้ว +7

    እዳተ ያሉ ስወችን ያብዛልን አቶ ታየ ቦጋለ እውነት ድቅ ስው ነው ታሪክን እደጉድ ዘረዘረው እድሜና ጤና ይስጥህ. የኢትዮጲያን ፍቅር ና ታሪክ ጠቅቆ የሚያውቅ ጀግናናደፋር ስው ነው 💚💛❤👍👍👌👌

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ታየ ቦጋለ በጣም ነው የማደንቅህ ወንድሜ

  • @hayatahmed8060
    @hayatahmed8060 4 ปีที่แล้ว +15

    እድሜና ጤና ይሥጥህ አብዝቶ ቃል የለኝም ይህ ነው የምልበት እንደአንተ አይነት ነው መኖር ያለበት ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FFentahunMe
    @FFentahunMe 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ነው መምህርነት የልብ ሰው ምን ብየ ልግለጥህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር ታየ

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 4 ปีที่แล้ว +20

    እንዳንተ አይነት ምርጥ ኢትዬጵያን እግዚሀብሄር ያብዛልን ዘረኞችን እግዚሀብሄር ልብ ይስጥልን 😍ታዴየ ሺ አመት ኑርልኝ እምየ ኢትዬጱያ እንዳከበርካት ታክብርልኝ💪💪💪💪💪💓💓💓💓💓💓

    • @amanokubay5484
      @amanokubay5484 4 ปีที่แล้ว

      ሚኒሊክ ሃገር ሸጠ ኣትዋሽሽ ነፍጠኛ

    • @alukonjo3561
      @alukonjo3561 4 ปีที่แล้ว +1

      @@amanokubay5484 የሸጠው እማ አንተ ታውቃለህ እናተ ቤት አሉ ባንዳ የባንዳ ልጅ ሌባ

    • @מקונןאלמיהו-ל5ט
      @מקונןאלמיהו-ל5ט ปีที่แล้ว

      ​@@amanokubay5484רררררזרזרררררררררררררררררר44רררררררר❤❤
      ❤😅❤

  • @BirhanuTarekegn
    @BirhanuTarekegn 6 หลายเดือนก่อน

    ታዬ የኢትዮጵያን ምርጥ ውድ ጀግና ልጅ ነህ በተለይ ለቀጨራ አስተሳስብ ላላቸው እኛ ብቻ ነን የምናዉቅልህ እያሉ ደማችንን ለሚያፈሱ ለሚጠጡ ነግረህልናል ግን አይገባቸዉም እግዛብሔር ይሰጥህ

  • @belaysrani1412
    @belaysrani1412 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰምቼህ ሰምቼው የማልጠግበው የማይሰለቸኝ ስለ ኢትዮጵያ ስትሰብክልን ነው አፍህ ይጣፍጣል ከማርም በላይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ጤና ሰላም ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሀለው
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 หลายเดือนก่อน

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว

    ያልተማሩ የቀድሞ ምሁራን የገነቡትን ሀገር
    በተማሩ መሀይም ሀገሬ አትፈርስም
    ስለኢትዮ ዝም አልልም ያገባኛል እናመሠግናለን ወንድማችን ታየ ቦጋለ

  • @tirumamom2077
    @tirumamom2077 4 ปีที่แล้ว +55

    እንዲህ ነን ሚኒሊክ በአለም የተከበረ ጀግና በማንም ጭንጋፋ አይኮስስም ። ጀግናው ታየ እናመሰግናለን ።ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለባንዳወች ።💚💛❤💚💛❤💪💪💪

    • @tolosabartega3835
      @tolosabartega3835 4 ปีที่แล้ว +3

      የዐለም ዜና ተከታተል የዘረኞች እና የትምክተኞች መሰየሚያዎቾ እየወረዱልህ ነው

    • @tolosabartega3835
      @tolosabartega3835 4 ปีที่แล้ว +3

      ድል ለጭቁን ብሔረሰቦች

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 ปีที่แล้ว +1

      ባዳኮ ነህ ረሳኸው?

    • @eilham2682
      @eilham2682 4 ปีที่แล้ว +1

      ምሊሊክ ማነው ይሄ ጅብ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 ปีที่แล้ว

      በቅርቡ ያ የጡቱን ሀውልት ይፈርሳል ሰው በ25ሚሊየን ብር ሆስፒታል ትምህርት ቤት ይሰራል ዘረኞች ጡት የጥላቻ ሀውልት ሰርተው ይሀው ይባላሉ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ታዬ ቦጋለ ጀግና የኢትዮጲያ ኩሩ ፈጣሪ ሰላምክን ያብዛው

  • @YohannesBekeleክራር
    @YohannesBekeleክራር 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያዬ መሐፀነ ለምለም ናት አንተን ወልዳለች ኑርልን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ረጅም እድሜ፡ ይህ የሙህር አነጋገር ነው፡፡ ተባረክ

  • @መሲነኝእናቴንናፋቂ-ፀ5ለ
    @መሲነኝእናቴንናፋቂ-ፀ5ለ 4 ปีที่แล้ว +14

    እረጂም እድሜና ይስጥህ እንቁ የኢትዮጵያ ደግና
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @gidonermi5519
    @gidonermi5519 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ታየ ቦጋለ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ላአንተ አይነት አባቶቻችን ያኑርልን ታዲያ እነዚህ ዘርኞችን በመረፌ አይገባቸው

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 ปีที่แล้ว +5

    ያልተማሩ ሙሁራን ያቆይዋትን እምዬን ኢትዮጵያን የተማሩ ማይሞች አያፈርሱዋትም
    ዋው እድሜክ ይርዘም አቦ

  • @shimalis-yd2zm
    @shimalis-yd2zm 5 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይቡ ለታዬ ቦጋለ ስል ነው ታዬ ቦጋለ እድሜና ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @thomaswassie5135
    @thomaswassie5135 4 ปีที่แล้ว +14

    Thank you so much Ato Taye Bogale.
    You are a super hero and historian.

  • @betireta192
    @betireta192 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የሚቆም ሰው በጣም ያስደስተኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @selam8844
    @selam8844 4 ปีที่แล้ว +21

    በእውነት ያሰለቅሳል የሚያሰለቅሰውም በጥባጭ ካለ ማንጥሩ ይጠጣል ሳይሆን ማንሰላም ያድራል ነው ኢትዬጲያ አንድነት እጅ ልዪነት አያምርባት ግንጥል ጌጥ እንደማለት ነው

    • @dubaidubai6596
      @dubaidubai6596 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔጀግና ኑርልን እዳተያሉ ሙህሮቺን ያብዛልን አባየ እንወዲሀለን ጀግናቺን

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት አምላክ ይጠብቅህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጋርድህ ወድሜ ኑርልን ።

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ 4 ปีที่แล้ว +11

    እውነትና እውቀት ባንድ ሰውነት ሲገለጥ ማየት እንዴት ያስደንቃል?
    ልብ ላለው መማሪያ ሲሆን ለደካሞች ግን ራስ ምታትና የበታችነት ስሜት ግርሻ ነው።
    አያቴ የሸዋ ነፍጠኛ ነበር ፡ እኔም ከዛሬ ጀምሮ ድብን ያልኩ ነፍጠኛ ሆኛለሁ።
    መምህር ታዬ ስለ ትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ።

    • @dfv1532
      @dfv1532 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ንፁሕ ኢትዮጵያ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @AmareAmare-d4h
    @AmareAmare-d4h 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አገላለፅህ አዕምሮን ብቻ ሳይሆን ስጋችንም ይገነባል በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ปีที่แล้ว +47

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ
    @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እዳንተ ያሉ ሙህሮችን ያብዛልን

  • @hiruthirut9000
    @hiruthirut9000 4 ปีที่แล้ว +4

    ታሪክ የማያውቅ ነው ብዙ ስለሚኒልክ የሚያወራው እንዲ አስተምራቸው ከገባቸው።

  • @tomdej5835
    @tomdej5835 3 ปีที่แล้ว +2

    GOD bless you my brother. Long life to Ethiopia and long life for courageous people like you

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
    @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 4 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለኢትዮጵያ ዘርኝነት ጥፍትብሎ ሁላችንንም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እንበል ወገን ዘርኝነት ለማንም አይጠቅምም

    • @almazalmaz4881
      @almazalmaz4881 2 ปีที่แล้ว

      እረጂም እድሜ ለመምህር ታየ ባጋለ ሙህር።አናመሰግንሀለንንን

    • @almazalmaz4881
      @almazalmaz4881 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባረክ 👏👏👏👏👏

  • @amogneandualem6042
    @amogneandualem6042 4 ปีที่แล้ว +12

    የዉነት ሰው ታየ ቦጋለ ኢትዩጵያ ትለምልም

  • @msaraasaraknfe78
    @msaraasaraknfe78 4 ปีที่แล้ว

    ዎው የእውነት እንዴት ደስ ይላል ከነ ታርኩ እንደዚህ ያለ ስው እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ያኑረልን

  • @jackieworku8813
    @jackieworku8813 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናው አቀንኛ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህ ይደጉልህ።

  • @baslibelai
    @baslibelai 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ነው እዉነት እና መማር!!!! ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 4 ปีที่แล้ว +39

    ታዬዎችን ያብዛልን አግዝያብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ መምህር ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @hailebirruu9273
      @hailebirruu9273 4 ปีที่แล้ว

      Inam dibin yalku neftegna negn yemilu sewoch, inde ayatochachw leboch, zerafiwoch, nefse gedayoch yehonu woynim lemehon yemifeligu sewoch nachw. Yihe minu yakoral?

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @belaytessma4668
    @belaytessma4668 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ግሩም ንግግር ነው
    የታሪክ ባለቤት መምህር ታዬ ቦጋለ
    እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥክ የኛ 1ኛ

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 4 ปีที่แล้ว +13

    እንደዚህ አይነት ሰው እግዛብሄርም ይፈልጋቸዋል ምክንቱም ይችን ምድር እርኩስ የያዘች ናት ፣ እንዳንተ ሶስት ብቻ ቢኖርዋት ኢትዮጵያ በቂ ነበረ

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚብሔርይባረክህ መምህር

  • @ሄለንበርሄ
    @ሄለንበርሄ 4 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ትክክለኛ ሠው ለአፈጣሪ ተገዢ አንተን አየሁ ሺ አመት ያኑርልን

  • @megbarutayachew6439
    @megbarutayachew6439 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ አባት ኑርልን

  • @tarikukebede3682
    @tarikukebede3682 4 ปีที่แล้ว +23

    ታዬ ቃላት የለኝም 💛💚💗💚💛💗💚💛💗

  • @afeworkwedaje8898
    @afeworkwedaje8898 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ እትዮጲያ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡

  • @abueshyoutubeabueshsedyete4017
    @abueshyoutubeabueshsedyete4017 4 ปีที่แล้ว +11

    አቦ ይመችቶ መምሕር አቶ የይ እናመሰግናለን
    በማንው ውርጋጥ መጨዋቻ አንሆንም

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 4 ปีที่แล้ว

    ቃላት፣የለኝም፣ለቃላትህ፣ኢትዮጵያዬ፣የማህደር፣ልጆች፣እሏት፣እናመሰግናለን፣፣

  • @debebeasefa2829
    @debebeasefa2829 4 ปีที่แล้ว +8

    ተዬዬ ጌታ ኢየሱስ እረጅም እድሜ ይስጥክ❤❤!!!!

  • @sanimohammad4006
    @sanimohammad4006 4 ปีที่แล้ว

    ታዬ ጌታ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ አንተን አፍርታልናለች እንኮራብሀለን አወድሀለሁ

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
    @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ጋሽ ታዬን ስወደው ሳከብረው !! እድሜና ጤናውን ከፍቅር ጋር ይስጥልን ።
    ሁሌም ኢትዮጵያዊ ጀግና ያስደስተኛል ። 💚💛❤ 💪 👈 👌🙏🙏

  • @kenawbayuh3631
    @kenawbayuh3631 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ሰው ኑርልን
    እግዛቤር ካተጋ ይሁን ተባረክ💚💛❤

  • @abiyotmengesha3168
    @abiyotmengesha3168 4 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ኢትዮጱያዊ ነህ ጠናህን ያብዛልህ እንወድሀለን እንዳንተ አይነቱን ብያበዛልን ምን አለ፡፡

  • @NURYEGETANEH
    @NURYEGETANEH 4 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ መ /ር ታየ እድሜ ይስጥህ እምትሠማ ያድርግህ

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 ปีที่แล้ว +19

    እዴት እደምወዶት እኮ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጦት ትክክለኛ ኢትዮጵያ እርሶ ኖት ኑሩልን♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @አለሙሽፈራው
    @አለሙሽፈራው 4 ปีที่แล้ว

    ታየ ቦጋለ እውነተኛ ኢትዮጺያነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @moketafara1087
    @moketafara1087 4 ปีที่แล้ว +66

    ሀገሬ ባተ ታሪክ ይወራላት ጀግና ነህ

  • @degenejib6390
    @degenejib6390 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ መምህር

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 4 ปีที่แล้ว +13

    መላህክቶች በክንፋቸው ይከልሉህ።የጻድቃን ሰማህታት የተሰዉባት ቅድስት አገር እቅፍ አድርጋ ትሸሽግህ።እመቤቴ ማርያም ከጎንህ ትሁን።መዳኒአለም ይጠብቅህ።ኩራታችን ትምክህታችን ነህ።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 4 ปีที่แล้ว

      የአተን ጉድ ሰላልተናገረ?

    • @fasilyemanebrehan7275
      @fasilyemanebrehan7275 4 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ
      ወደራስህ ተመለስ ጥላቻ ለማንም አይበጅም በይቅርታ ብቻ ነው መንግስተ ሰማያትን የምንወርስ

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 4 ปีที่แล้ว +1

    ብርቅዬ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!!

  • @lifereview7816
    @lifereview7816 4 ปีที่แล้ว +3

    ምህረት ያምጣልን ፈጣሪ!

  • @taglodesta567
    @taglodesta567 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ከረዥም እድሜ ጋር ይስጥህ።