ቆማጣው ወሰን አጋች ነኝ! ከ 10 ዓመት በላይ ጠንቋይ ቤት ያገለገለ ወጣት! በሰይጣን በኩላሊት እና በደም ግፊት ተሰቃይቻለሁ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2022

ความคิดเห็น • 151

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 ปีที่แล้ว +14

    እናተን የመሰሉ አባቶቻችንን ከምድር ሊያጠፉብን ጠላት ተነስቶብናል ፈጣሪ በጸጋዉ ይጠብቅልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ለወንድማችን የደረሰች ቅድስት ድንግል ማሪያም ለእኛም ትድረስልን ለአባችንም ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @natyteferi4265
    @natyteferi4265 ปีที่แล้ว +7

    ለእርሶ ከነቤተሰቦ እድሜ ጤና እና ፍቅር ይስጠዎት

  • @user-ug4is8ic3i
    @user-ug4is8ic3i ปีที่แล้ว +15

    አባታችን ፀጋወን ያብዛላችሁ አስቡን በፀሎታችሁ እህተ ማርያም እያላችሁ

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 ปีที่แล้ว +3

    ለተጨነቁት ሁሉ ድረሽልን ድንግል እመቤቴ የአምላክ እናት

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n ปีที่แล้ว +12

    አምላካችንን #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችንን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት በረከታቸው ይደርብን🤲

    • @jshfd410
      @jshfd410 ปีที่แล้ว

      አባቶች በጥሎት አሰብኝ ወለተ ይሐንሰ እያለቹህ

  • @user-vh5ue3hw8d
    @user-vh5ue3hw8d ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ እናቴ የኔ እናት ምሥጋና ይገባሻል እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ፀጋን የተመላሽ ሆይ የፀጋ ስግደት እሰግድልሻለሁ

  • @eyobalaye7933
    @eyobalaye7933 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤አባታችን እኛንም ከታሰርንበት የ ኑሮ ምስቅልቅል ቅድስት ድንግል ❤❤ማሪያም❤❤ እንድትፈታን ፀሎቶት አይለየን በረከቶት ይደርብን እንወዶታለን❤❤❤

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw ปีที่แล้ว +5

    ጸጋው ይብዛልዎ

  • @h6ey335
    @h6ey335 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል🙏#ክብር_ይግባትና_እናቴ_እመቤቴ_ምን_ይሳናታል🙏

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ በየቤቱ የታሠረ ሁሉ ይፈታ 🙏🙏🙏

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 ปีที่แล้ว

    በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ገላገለ ወንድሜ አባ እድሜ ና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +5

    እኛንም ያስበን እግዚአብሔር 😢🤲🏿

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x ปีที่แล้ว

      ውዱ እህታይ እንደት ነሸልኝ

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u ปีที่แล้ว

    የወለላይቱ እመቤቴ ትጠብቅወት ፀጋወትን ያብዛልን አባታችን

  • @mareah8016
    @mareah8016 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደር. እልልልል
    ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን ቅድስት ነሽ ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 ปีที่แล้ว +1

    አፈር ልብላልህ ወንድም ዓለም ሆዴ
    እንኳን እመቤቴ ማርያም ማረችህ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 ปีที่แล้ว +2

    እናትዓለም የኔስ ድህነት መች ነው እናቴ?😢

    • @thth5618
      @thth5618 ปีที่แล้ว

      ኣይዞሸ ለኛ ለድረሰ ለቺ ይደረሰ ለፀሎት ሰገድት መቁጠርያ ኣለ እኛ ጋ መንፍሰ ካለሸ ይታሰረልሻል መገባት ካፍልግሸ ላሰገብሸ ሰድት ሆነን ብዙ ታኣመር ትደረግናል

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x ปีที่แล้ว +1

    የእግዝአብሔር ሰራ ግረም ደንቅ ነው

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r ปีที่แล้ว

    አቤቱልኡል እግዚአቤሄርሆይ ሀፄታችንን ሳታይ ከኛ የማትለየን ቸርአባት 😢😢😢😢

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ልዑል እግዚአብሔ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏👏🙏👏🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እናንተን የመሰሉ አባት ለሰጠን እግዚአብሄር ይክበር አባታችን እውነቶትነው ለራሱ እጁን የቆመጠ ለእናንተ እጁን ይዘረጋል ያሉት ትክክል ይሄንን ማየት ብቻ በቂነው

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r ปีที่แล้ว

    አቤቱጌታሆይ የኛን ሀፄትናበደል ሳትመለከት ማረን ይቅርበለን በኢትዮጲያላይ ደምእደዉሀየሚፈሰዉን ሴጣን ዳቢሎስ በማይታየዉ ሰሰለትህ እሰርልን እደኛሀፄትና በደል ሣትመለከት በቸርነትህ በምህረትህ ምህረትህን ላክልን😢😢😢😢😢😢

  • @abebahailuhailu5974
    @abebahailuhailu5974 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዕድሜ እና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር።

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ላንተ እንደ ደረሰች ለእኔም ትድረስ🙏🙏🙏🙏

  • @gghgg2318
    @gghgg2318 ปีที่แล้ว

    አባታችን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛሎት በውነት እይወታችንእንቆቅልሽሆኖአል በቤተሰባችን ይገብሩት የነበረው አሁን ቤተሰብበህይወት የሉም የኛን እድል ተዘግቶ በአረብ አገር እድሜዬ አለቀ አባ በድንግል በፀሎቶት አስቡኝ ግራ ገባኝ ከአስራምስት አመት በላይ በስደት ተሰቃየው ምንምየለኝም እሰራለው አላውቅምን እንደሚሰልበኝ ወለተስላሴ እባላለው እባካችው አስፈቱኝ እተካችሁ ድረሱልኝ አሁን ተስፋ ቆረጥኩኝ

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እውነት ነው ሁሉም ፈተና ወደ እኛ ሲመጣ ምክኒያት አለው እመብርሃን ለእኛም ትድረስልን መጨረሻክን ታሳምርልክ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ปีที่แล้ว

    አባቶቻ እግዚአብሔር እድያችሁን ያርዝምልን እኛ እግዚአብሔር ቢፈቅድልን ኢትዮጵያ መጥተን የፈውሱ ፀጋለማግኝትና እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ለመመስከር ያብቃን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ክብር ምሥጋና ይግባት ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ኡሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያ ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥሠ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሢጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀን ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ገዳማት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እደእርሶ አባቶቻችንን ያብዛልን አሜን

  • @tube150
    @tube150 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔረ አምላክ በፀጋ ይጠብቅልን እማ ፋቅረ ብትፈቅድ ባካል በገኘዎት ደስ ይለኛል

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር ሆይ አቁም በቃ በለው
    ቃል ተናገር በክፋት ውስጤ ላለው
    እኔም ደከመኝ ወዳተ አተን እሻለው

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @abrhamtekleab3175
    @abrhamtekleab3175 ปีที่แล้ว

    ኣባ እድሜ ይስጡት ለኛም ምህረት ይስጥን

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 ปีที่แล้ว

    የጌታዬና የፈጣርዬ እናት እናቴ እመቤቴ
    ፍችኝ ፈውሽኝ ና ልግባ ወደቤቴ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @kassahundebebe1405
    @kassahundebebe1405 ปีที่แล้ว

    አባታችን አስቡን በፀሎታችሁ ሀብተ-ወልድ ( ልዑል ) እያላችሁ !!!!!

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 ปีที่แล้ว

    እሰይይይይይ እግዛአብሄር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበል እመአምላክ ክብርምስጋና ላንቺ ይግባው ፡🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    እሰይ የእመብርሃን ከወድ ልጇ ጋር ክብረ ምሰጋና ይደረሳት እንኳን ደሰ ያለህ ወንድማችን
    አባታችን በረከተው ይደርብን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว

    አባቴ:በስደት:ሆኜሁሌም:የርሶን:ፈውስ:እያየሁ:አለቅሳለሁ:በፀሎት:አስቡኝ:ወለተኪዳንብለው:10ወርቀረኝ:አገርለመግባት:በጀዎት:ለመባረክ:ያብቃኝ

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 ปีที่แล้ว

    አናቴ አመብረሃን ለድጂሽ አብቂኝ አሜንንን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይመሥገን እድሜና ቴና ለአባታችን

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l ปีที่แล้ว

    እመብርሃን እመ አዶናይ እመ ክርስቶስ እኛንም ለደጅሽ አብቂን 🙏🙏🙏

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b ปีที่แล้ว

    አባ እድሜና ጤና ይይጠውት

  • @user-fo9vn7mm5f
    @user-fo9vn7mm5f ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ያባታቺንን ቁጥር የምታዉቁ እባካቹሁ በኮሚት ላይ አስቀምጡልኝ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ በእውነት@ ደንግል ማረያም ሆይ እኔሰ መቻ ይህን እምፈውሰዎ

  • @heranieden1757
    @heranieden1757 ปีที่แล้ว

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባቴ የአገልግሎት ዘመንኩ ይባርክልን ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ሒሩተ ስላሴ ብላችሁ እኔም የደም ግፊት በሽታ እያሰቃየኝ ነው

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እኛንም ፈጣሪ ከታሰርንበት ይፍታን ስደተኛ ልጆችህን

  • @user-ig3wf7gd2h
    @user-ig3wf7gd2h ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም በፆለትዎ ዬሰቡን አባታችን

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነተኛ አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅምእድሜናጤና ላአባታችንን ይስጥልን
    ወላድተአምላክ ድንግልማርያም ክብርምስጋና ውዳሴ ይድረሳት
    ጠላታችንን ድያብሎስ በስላሴ ስም የተወገዘ ይሁን አሜን እመብርሀን እናታችን
    ወንድማችን እንኳን ከሁሉእስራትህ አስፈታችህ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y ปีที่แล้ว

    አባታችን፡በረከቶ፡ይደርብን

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 ปีที่แล้ว +1

    Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Kesis Henok Wolde Mariam!!!

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እመብርሃን ክብረ ምሰጋና ይደረሳት

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን

  • @hana967
    @hana967 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለወላዲተ አምላክ አባታችን እመብርሃን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቾ ይደርብን እድሜዎ ይርዘምልን ወንድማችን እንኳንም እመቤቴ ማረችህ እንኳንም የሶ ልጅ ሆንክ እግዝያብሄር ይመስገን

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለወድማችን የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 ปีที่แล้ว

    እግዜኤብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 ปีที่แล้ว +1

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamalean.

    • @seltantesfamariam3717
      @seltantesfamariam3717 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቅድሰት ድንግል ወላዲተ አምላክ አመብርሀን ጸጋዉን ታብዛለወት አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว

    አባታቺን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካእል ሱሙ የመዘግን የክበሪ ልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda ปีที่แล้ว

    ወላዲተ አምላክ የእኛንም ጠላት ትሰርልን ሁላችንም ተይዘናል እማምላክ ፍችን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት እድሜ ይስጥልን አምላካችን

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይክበር ለወንድማችን የደረስችህ ለእኛም የወይን አምባ ቅድስት ማርያም ትድረስልን አሜን❤በእውነት ሁላችንም ተይዘናል የድንግል ማርያም ልጅ ይፍታን

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 ปีที่แล้ว

    የፀሎት መረሀ ግብር ግሩፕ ውስጥ እንዴት ነው መግባት የሚቻለው ቤተሰቦች የምታውቁ አስገቡኝ በእማ ፍቅር ስም🙏🙏🙏

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen elelelelelele elelelelelele elelelelelele egizihbere yemasegen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰👍👍👍❤️❤️❤️💯💯💯💯⛪⛪⛪👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን እልልልልልል👏👏👏

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb 4 หลายเดือนก่อน

    ይመሥገንንንንን ሀያሉ አምላክ

  • @abeladmasu5044
    @abeladmasu5044 ปีที่แล้ว

    ብዙ ትምህርት አገኝው አስቤ የማላቀው መናፍስት ባዕድ አምልኮ ኦረ ስንቱ ተተብትበናል እኮ እረ እመቤታችን ከልጅዋ አማልዳ አስታርቃ ላንተ እንደደረሰች እኛንም በቃህ ትበለን ትፍታን: :

  • @user-qo9th4dk3j
    @user-qo9th4dk3j ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w ปีที่แล้ว

    ኧባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 ปีที่แล้ว

    Egzyber Masgen Batma Dasilalaa Dasilalaa Wandimchin Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele kibira La Digilla Mariyma Abtichin Barktchu Yee Darben Amen Nurlina Abtichin

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 ปีที่แล้ว

    ለወንድማችን የደረሰች እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስ

  • @Jannat-gw7gr
    @Jannat-gw7gr ปีที่แล้ว

    በፀሎቶ አስቢኝ ይጨንቀኝል ያለሁት አረብ ሀገር ነው

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 ปีที่แล้ว

    Abatachnn Edmana tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen derbo yabzalwet ewnt endnzy Aynt abatochn Milon beyadrgachew medhaniy alm 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹💓💓💓💖💓💓💓💓Welte tensy bilachu bestoltachu asbugn abata 🙏🙏🙏❤️

  • @rebeccamichael6591
    @rebeccamichael6591 ปีที่แล้ว

    Abatachen regime Edma ena tena yestote Yagelgelot zemenoten Amlake yebareke Kebere Mesgana Lemedhanyalem Le weladetu dengele Lemesekelu kebure Ellllllllllll 🙏🙏🙏

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen abbatachin berketachuw yiderbin

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว

    አባትችን በረከቶት ይደርብኝ በፀሎት አስቡኝ ሀይለኛ ችግር አለብኝ አባቴ

  • @helinagizaw1947
    @helinagizaw1947 ปีที่แล้ว

    እልልልል..... እግዚአብሄር ይመስገን እመብርሀን ትመስገን

  • @azmerawtesfaye8271
    @azmerawtesfaye8271 ปีที่แล้ว

    Wendmoche betselot asbugn betam chigr wust negni welde kirkos

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 ปีที่แล้ว

    Egezaber emasagen Abatachen 😍🙏👍😍🤲🙏🥰😍

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 ปีที่แล้ว

    Yene hinqu abbat igzehiber Anurilin idime ina tena istot Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว

    እልልልላተየደረሰች:እመብረሀን:ለኛምትድረስልን:ወድማችን

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 ปีที่แล้ว

    እመ ብረሐን ለደጂሺ አብቂኝ

  • @respect-is4no
    @respect-is4no ปีที่แล้ว +2

    ይቅር ይበላቹ ሀሰተኛ አጥማቄ ለምትሉ

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 ปีที่แล้ว

    Esheye emebete enkuane fetache egthabhere yemesgne keserate yemefeta felgo lagegne amelkie semue yekebere yemesegne. Abatachne tegawene yabzalwete. Yebarkune yeftune. 🌍🌎🌏💚💛❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏

  • @atsedeshimels7322
    @atsedeshimels7322 ปีที่แล้ว

    Emebete dngl maryam kbr msgana yigebashal ,abatachin edmena tena yistewot

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว

    Egziyhberh yemesegen

  • @realjosi7
    @realjosi7 ปีที่แล้ว

    ተመስገን

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 ปีที่แล้ว

    Emebrehan misgana yigebashal

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 ปีที่แล้ว

    Abatachin yagelgilot zemenewon ybarkilen way tamir emebeten yzo yafere yelem elelelel

  • @marytsebel8504
    @marytsebel8504 ปีที่แล้ว

    ELLLLLLLLLLLLL ENKWAN Emebirhan deresechilih wendimachin Abatachin tsegawotin yabizaloy rejim zemen nurulin

  • @mekedesmulugeta2888
    @mekedesmulugeta2888 ปีที่แล้ว

    Welelayto emebyty mariyam kebere mesegana yedersate amin lenate yedersechii legiam tederseln amin3xxx