የፈራዉት ደረሰ ሽምግልና እንላክ በጊዜ ካሎነ ግን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 854

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 2 หลายเดือนก่อน +114

    ይችን ልጅ ካንች ጋ ያገናኛት አምላክ. ክብር ምስጋና ይግባዉ
    የናትና አባቷ ፀሎት ጥሎ አልጣላትም

  • @amarachgelane-od8ht
    @amarachgelane-od8ht 2 หลายเดือนก่อน +76

    ልጅታአ በጣም ደስተኛ ነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠሽ ለምለም መልካመነት ለራስ ነው

  • @እየሩሳሌምገበየሁ
    @እየሩሳሌምገበየሁ 2 หลายเดือนก่อน +27

    ልጅቷ እኮ ገና ልጅ ስለሆነች ነው ለሚየ ፈጣሪ በልጆሽ በረከትን ይስጥሽ የኔ ልዩ እህት

  • @selinasol-ts5pd
    @selinasol-ts5pd 2 หลายเดือนก่อน +62

    ለሙዬ በጣም መልካም ሴት ነሽ❤

    • @ማርዋ
      @ማርዋ 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም🥰🥰🥰🥰🥰ለምዬ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ማርዋደምረኛ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 2 หลายเดือนก่อน +124

    ወይ ልጃቲ ግን 😅😅በጣም ነው የምታስቀው 😄🙄🙄

    • @Gsgg-ub6ie
      @Gsgg-ub6ie 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቀበጥ ናት መሰለኝ😂😂😂

    • @Alam-h6e
      @Alam-h6e 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😢😢😢😢

    • @yayahala615
      @yayahala615 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂 ሰታሳዝን ፍታ ያለች ናት

    • @kokeabayen9855
      @kokeabayen9855 2 หลายเดือนก่อน

      ለምዬ የኔፍቅር ነሽ እኮ❤

    • @SalamSa-c2u
      @SalamSa-c2u หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ሰብሊ
    @ሰብሊ 2 หลายเดือนก่อน +29

    ለሚዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች ጥሩ ስለሆንሺ ልጂቷ እጂጉን ደስተኛ ናት ክበሪልን ሁሌም መልካምነትሽ አብሮ ይኑር❤

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 2 หลายเดือนก่อน +35

    ወይ የተንቢ በዝች ልጅ የተነሳ ውድድድድድድድድ ነው ያደረግኩሽ አላህ ፈጣሪ ይጠብቀረሽ ጤናውንም ሀብቱንም ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 หลายเดือนก่อน +38

    😂😂😂😂😂ልጂቱ በሳቅ ገደለቺን ነፃነቷ ያስታውቃል ለሙ❤

  • @kedijayoutube2326
    @kedijayoutube2326 2 หลายเดือนก่อน +64

    ለሙ የሴት ጀግና ለሚን የምትዋዱ 👍

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @tigistzegeye2971
    @tigistzegeye2971 หลายเดือนก่อน +2

    ለሰው ልጅ ነጻነትን የመሰለ ምንም ነገር የለም ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያብዛልሽ ጸጋውን ያብዛልሽ ። ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ እህትዋ ! ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ። ትምህርቷን ትበርታ ነገ አንቺም ትደሰችባታለሽ ።

  • @FdfgDdddf
    @FdfgDdddf 2 หลายเดือนก่อน +35

    ለሚ የኔ ጀግና እህት ሠላምሽ ይብዛ ምከሪያት ግን ረጋትበል

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 2 หลายเดือนก่อน +42

    ለምየ የኔ ውድ እህት ደግነት ለራስ ነው አንችንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ልጅቷ ግን በጣም ፈታ ያለች ናት ታስቃለች😅😅😅😅

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbrahamTaspoደምረኜ

  • @ሚራክል22
    @ሚራክል22 2 หลายเดือนก่อน +275

    ይቅርታ ይደረግልና ልጅቷ ቀደም ቀደም እያለች ነው ለምለም እንደ እህት አይተሽ ስነስርአት አስተምሪያት ጥሩ አይደለም ይጠቅማታል እንጂ አይጎዳትም

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 2 หลายเดือนก่อน +18

      አወ አለቅጥ ፊት ሠታታለች እኛ ሀበሻ ሢቀብጡን ደሞ አንቻልም

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 2 หลายเดือนก่อน +31

      ተው አይባልም ልጅ ስለሆነች ነው ትተዋለች እየበሰለች ስትሄድ ከዞረቺባት ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ስርአት ታስይዛታለች

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 2 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል እደ ቀበጠችኮ ጉደ እረሳችዉ የመጣችበትን😂

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሳህ በጣም ከልክ አይለፍ

    • @Jenatmehad
      @Jenatmehad 2 หลายเดือนก่อน +5

      እኔምአልተመችችኝም

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 2 หลายเดือนก่อน +37

    ለሚ ምርጥ ሰው ነሺ ልጅቱ በጣም ደስተኛ ናት ግን እረጋ እድትል ምከሪያት ግን ልጅነት ይመስለኛል

  • @desebabey1658
    @desebabey1658 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልጅቷ ልጅቷ አትበሉ ማሻዓላህ ደስተኛ ነች ገና ልጅ ነች ደሞ እያደር ስታውቅ ስነስረዓት ትለምዳለች አሁንም ሳቀች ተጫወተች እንጂ ምን አደረገች በቃ ሁሉ ነገር እናንተ እንደምትፈልጉት ካልሆነ ነው የምትሉ ለሙ በረካ ሁኚ ህይወትሽ ሁሉ ደስታ በደስታ የሰሁንልሽ መልካም ሰው ነሽ

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 2 หลายเดือนก่อน +37

    ማሻላ ስታምሩ ወላሂ ልጅትዋም ታስቃለች እህትማሞች ነው ምትመስሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነሽ የተቢዬ እናመሰግናለን እህታችን እኔ ከስደት ስመለስ አችን ማግኘት እፈልጋለሁ 👌👌🙏🙏🙏

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 2 หลายเดือนก่อน +12

    ለምለም ይችን ልጅ ደስተኛ ስላረግሻት በጣም ደስ አለኝ አላህ ያሰደስትሽ

  • @saada5858
    @saada5858 2 หลายเดือนก่อน +6

    የተንቢየ ቃልያጣሁልሽ ጀግና ሴት አላህ ያልታሰበዉን እርዚቅ ይወፍቅሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ለሙ እግዚያብሄር ጤናሽን ይስጥሽ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ ይችን ልጅ እንዳስደሰትሻት ደስ የሚል ነገር ይስጥሽ

  • @ኢክራም-ነ1ደ
    @ኢክራም-ነ1ደ 2 หลายเดือนก่อน +32

    ልጅቷ ደግሞ የኔ ውድ ሳቅ ትንሽ ቀንሺ ከመሳቅ አዳምጪ ውዴ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 หลายเดือนก่อน

      ልጅነት ፍረሀት አለባት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@nefisasemaneደምረኛ

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 2 หลายเดือนก่อน

      ልጅናት እኮ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 หลายเดือนก่อน +13

    ለሙዬ እህቴ መልካምነትሽ ተባረኪ❤❤❤❤እሰይ ግን ያው ምክርሽ ሁሌም ይሁንላት

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ልጂቶ የየለች ቆንጆ ደግሞ በጣም ነው የለመደችው ነገሩ ለሙ ለሰው ክብር ያለሽ ልጂ ነሽ በርች

  • @tigist6595
    @tigist6595 2 หลายเดือนก่อน +59

    የልጅቷ ነገር ሰታሰቅ ለሚ ጸበል ውሰጃት ቀዥቀዥ የሚያረጋት ነገር አለ የምሬን ነው

    • @onelove1703
      @onelove1703 2 หลายเดือนก่อน +9

      በጣም ልክ ነሽ እርግጠኛ ነኝ የመምህር ተስፋዬ የመምህር ግርማ ተማሪ ነሽ ቅዥቅዥ የሚያረገው ምን እንደሆነ አውቀሻል በማስተዋል እያየዋት ነበር እኔም

    • @SadaGhdf
      @SadaGhdf 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @mulushebabaw9024
      @mulushebabaw9024 2 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ ነሽ ምታደርገው ነገር የ7 አመት ልጅ አያደርግም 😢

    • @AhmadAhmad-fz6ki
      @AhmadAhmad-fz6ki 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน +1

      ገና ስለሆነች ተስተካክለተልች ልክ ነው ጥሩ ኮሜንት ፀፉለት ልጅ ስለሆናች ስረአትም ተስዘተልች

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለምለም በጣም ነው ላች ክብር ያለኝ በልጆችሽ አግኝው በጣም መልካም የሴት ተምሳሌት ነሽ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 2 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ በጣም ልጅ ናት እግዚአብሔር አንቺ ላይ ጥሏታል እንደ ታናሺ እህቴሺ ተቀጣጠሪያት ሰዉ እዳያታልላት

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 หลายเดือนก่อน

      ሰራታኛዋ ነት እንዴ ?

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ​@@alyayasenshewmolo3632

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልጂነቷ ነው የምስቀው እና ፈጠን ፈጠን የምትለው እና ለምየ በጣም ደግ ሰው ነሺ በልጂ ተባረኪ የኔ ውዲ

  • @Anshagim
    @Anshagim 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦኦኦኦኦ😂 እረ የልጂቱ መቆላት ገረመኝ ኡኡኡኡ ለምለምዬ ብዙ ለቀቅ አታርጊት ጥሩ አደለም ሆ አሁን ካልተቆጣሻት ነገ ትንሽ ብታስቀይሚያት አናትሽላይ ነው የምትወጣው ለምዬ መልካም ሰው🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 หลายเดือนก่อน +50

    የኔ እህት በሳቅ ገደለችኝ እሰይ መስቀል ሃይልነ💒❤

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 2 หลายเดือนก่อน +2

      ለምለም ውዴ እንኳንም በሰላም መጣሽልኝ ኮሜንት አላስገባም ብሎኝ ነው የኔ ጀግና ሴት በረቺልኝ😘❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MeseretDeme-x5kደምረኛ

  • @kidistfentaw8200
    @kidistfentaw8200 2 หลายเดือนก่อน +5

    በመጀመርያ ድሆችን የሚመለከት እግዝአብሄር ይመስገን በእውነቱ እህታችን ለምለም ላች ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር በቸርነቱ ድግል ማርያም በአማላጅነቷ ካችጋር ትሁ በነፍስም በስጋም እሱ ሉእል እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ ለሙየ እህቴ ልጅ ስንሆን ምኑም አይገባነም ነፃነት እንደሰጠሻት ታስታውቃለች ግን ትንሽ ቀደም ቀደም ማለቷ ለሷ አይጠቅማትም የምር የገጠር ልጆች አናግረውን እራሱ መልስ ለመስጠት እምንፈራና ስራት ያለን ነን እሷግን በጣም ቀልጠፍ በልጠፍ ያለች ናት ከተሳሳትኩ ይቅርታ ልክ እንደልጅ አርገሽ ምከርያን ትንሽ ቀዝቀዝ ትበል የምር የሴት ልጅ ውበቷ መቀልቀል አደለም የምር ካጠፍሁ ይቅርታ

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሽ ለሚ እድሜው አስራ ስምንት ስትሆን በቃ እንክዋን ልትስቅ ዝም ትላለች እንደዚህ ነህ የተጎዱ ልጆች የሚሆኑት እና ምንም አያሳስብም ለምዬ በርቺ ጥሩውን መጥፎውን እየመከርሽ❤

  • @HgHg-u2r
    @HgHg-u2r 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስስ ይላል በፈጣሪ ልጅቱ በጣም ደስተኛ ነት ለሙ ዉዴ ጠንካራ ለባም ሴት ነሽ❤🎉❤🎉

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 2 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you so much you care of her good bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeleteMaryem
    @WeleteMaryem 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ለሚ እኔ አድናቂሽ ነኝ ። ልጂቷን ደግም በነጻነት እደያዝሻት ግልጽ ነው ዘምንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ልጅነት እኮ ልዩ ነው እና ለሚ በጣም መልካም እና ነፃነት ስለሰጠሻት ነው እንዲህ ደስተኛ የሆነችው እግዚአብሔር ይባርክሽ ለሙዬ 😍

  • @gelilawassie5288
    @gelilawassie5288 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለምልየ የኔ ጀግና እድሜ ጤና ይስጥሽ መልካምነት ለራስነው

  • @Bara-kat9
    @Bara-kat9 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ነሺ እህታቺን ዋው ዘና እያደረገቺሺነው ሰው ን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው የኔ ውዲ በጣም ነው የማከብርሺ የ ምወዲሺ

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሽ❤🎉🎉🎉🎉

  • @NekiyaHussen
    @NekiyaHussen 2 หลายเดือนก่อน +11

    ለምለም ይህ ምክርሽ ናፍቆኝ ነበር የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን በየሳምንቱ አንድ ቀን እቺን ጣፋጭ ምክርሽን ጀባ በይን የኔ ውድ ❤❤❤

  • @MebrhitTeklay-z1z
    @MebrhitTeklay-z1z หลายเดือนก่อน

    ኧረ ይመችህ ኣባባ እድሜ ይስጥህ ኣማርኛ የማይችል የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 2 หลายเดือนก่อน

    My dear sister, you are an amazing person.Being a person is enough to do good to others. May God bless you my sweet sister.❤❤❤❤

  • @Madenamedena
    @Madenamedena 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለምየ አንች እኮ በጣም ጥሩ ሰውነሽ

  • @HananAbete
    @HananAbete หลายเดือนก่อน

    አላህ ጤናሽን ይስጥ ለሚዬ

  • @atm5614
    @atm5614 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምለምዬ መድሐኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ መቼም ይቺን ልጅ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ሲያገናኛት እቅድ አለው እንደ እናትም እንደ ታላቅ እህትም ነው የሆንሽላት የኔ ወርቅ እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 2 หลายเดือนก่อน +2

    በዉነት ለምለምየ እኔ ላች ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልሽ እዳች ያለች ሴት እድሆን እመብርሀን ትርዳኝ🙏እዳች ያለ መልካም ትሁት አስተዋይ እሩሩህ የሰዉ አዛኝ ያድርገኝ❤ የልጅቷን ሳቅ ሳይ እደት ደስ እዳለኝ እኔ ስደት ነኝ ግን የስደትን ኑሮ እሚያዉቅ ያዉቀዋን ግን ሀገራችን አሰሪወች ያረብ ሀገር አሰሪ አስር እጥፍ ይሻላሉ❤ ልጅቷን ስራት አሲዣት እምትሉ ግን ያማችሇን እዴ😢ተዋት ዘና ትበል እጅ እዳዉም ድስ ይላቹሁ ነበር እደዚህ ነፃነት ስሰጣት❤❤❤

  • @ኢክራም-ነ1ደ
    @ኢክራም-ነ1ደ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለሙዬ የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ አላህ ብድርሽን ይክፈልሽ

  • @የሺየአገሬናፋቂ
    @የሺየአገሬናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤በትክክል ለሙየ የኔዉድ

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 2 หลายเดือนก่อน +17

    ፈታ ያለች ልጅ ለሙ ይህ አች የሰጣሻት ነፃነት ነው አሰና ፈጣሪ አይቀይርሽ እና ዮቱብ መክፈት የምትችሉ ተባበሩኝ ልክፈትና ልለወጥ ይህው አረብ አገር 10 አመት ሆነኝ ጠብ ያለን ነገር የለም ጌታን መረረኝ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅሽ በጣም ደስተኛ እንደሆነች ታስታዉቃለች ለሙዬ እንደ አድሜዋ እንድትቦርቅ ፈታ እንድትል የሆነችዉ ባንቺ አያያዝ ነዉ አይታ የማታዉቀዉን እንክብካቤ ካንቺ በማግኘቷ ደስተኛ ናት እንዳልሽዉ እንደፈለገችዉ ትሁን የሰዉ ልጅ በተለይ ሕጻን በራብ ሲቀጣ እንክብካቤ ሲጎለዉ ሲበደል ማየት ከባድ ነዉ ።ስለዚህ እንኳንም ጠገበች እንኳንም ጰዳች እንኳንም ሳቀች ለሙዬ ኑሮሽ ያማረ የደመቀ ይሁንልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ አንቺ ጋር ያገናኛት ተመስገን መልካም ሰዉ መሆንሽ ከሕጻኗ ፊት አንደበት ይታያል ትምሕርቷ ላይ ትበርታ አሑን ያገኘችዉን እድል ትጠቀምበት በጣም የተባረኩ ቤተሰብ አግኝታለች የሚጠቅሟት መስለዉ ሰዎች እንዳያታልሏት ልጅ ስለሆነች መምከር ያስፈልጋታል ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላቹ ❤🇪🇷🙏🙏🙏

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ለሙ አጀር ታገኛለሺ በዚቺ ልጂ አላህ ጀዛሺን ይክፍልሺ ከቻልሺ አስተምርያት ❤

    • @SahedaSaheda-o1b
      @SahedaSaheda-o1b 2 หลายเดือนก่อน

      እ በአሏህ ያላመነ ስራው አይጠቅመውም እና በውሸት ነዉ የማልሽው ግን መልካም ነች

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምዬ አላህ መልካም ስራሽን ዋጋ ይክፈሊልሽ ❤❤❤ አላህ አፊያሽንም ይወፍቅሽ❤❤❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅቷግን ምከሪያት እህቴ ስረአት ትማር

  • @ያረብይቅርበለኝ
    @ያረብይቅርበለኝ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔለምለም ያንቺውጤትነው ነፃነት ሰተሻታል ፈጣሪ በሄደሺበትሁሉ ይከተልሺ የኔናት

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ หลายเดือนก่อน

    ንፁ ልብ ነው ያላት እግዚአብሔር ያስብሽበት ያድርስሽ ለምለም መልካምነት ጥሩ አርጎ ይከፍላል

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምለም ተባረኪ ልጅቷ አሁን ላይ ጥሩ ቦታ ላይ ትመስላለች ❤❤❤

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ መልካም ሴት ❤🥹🥰🥰🥰

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅተዋ ተመችተዋታል ለሚ መልካም ልጅ ነሽ❤❤❤❤

  • @zewdeatnafu7938
    @zewdeatnafu7938 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለሙየ ጥሌብኝ በጣም ነው የምውድሽ ለሰራ ያለሸ ክብር ጉብዝናሸ ለስው ያለሸ ፍቅር እምነት አትይ ባገኝሽ እና ካንች ብዙ ነገር ብማር በጣም በብዙ ፍላጎቴ ነበር እግዚአብሔር ሲፍቅድ ግን ይሆናል አገኝሻለሁ ለሊየ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ስራሸን ይባርክልሽ አንቺ ጀግና ነሸ❤❤❤❤❤

  • @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ
    @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጅግና ጠካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu 2 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂የኔውድ ልጅቱ ገናገና አልበሠለችም ኮሜታተርች ተዋት ፈታ ትበል😂😂😂

  • @zed8788
    @zed8788 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ኸረ ልጅቷን ምከራያት ::አንቺ ጥሩ ሰለሆንሽ ነው እነጅ በጎ አመለካከት የሌላቸው ሰወች ቤት ብትገባ ???ምከሪያት ;; 🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaAbebasisay
    @AbebaAbebasisay 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እንዴት ነው ደስ እምትሉት ሳቃችሁ ደስ ሲል❤❤❤

    • @GdfHbv
      @GdfHbv หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 2 หลายเดือนก่อน +18

    ልጂቶ የቤቱ ድመቀት ነት ከምረረረረ የሳቅ ምንጪ ነት

  • @HayemanotBesufekad
    @HayemanotBesufekad 2 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚያብሄር ብሎ አንድ ቀን እንደማገኚሽ ተስፋ አለኚ የኔ ውድ

  • @SnapW321a
    @SnapW321a 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍልቅልቅየ ለምለምየ መቸም አትረሳሽ የልጅነት አእምሮ የቀረፀዉ አይረሳም መልካምነት ለራስ ነዉ ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠርሰውየሆነው እሄን የዋህህዝብነውየሚገሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛሺን አላህ ይክፈልሺ ለሙ ፍልቅልቅ አለች ልጅቷ ማሻአላህ ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሚ መልካም ልጅ ነሽ ቢቻለኝ ሚልዬን በሥገባሁሽ ምሥኪን ሠብሥብሽ ቤትሽ ታስተናግጃለሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ አላህ ሁሉም በረከት ቤትሽ ይግባ::

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምለም ለሁም እነት ነሸ ጌተ ይባርከሸ❤❤❤❤

  • @HjH-n2p
    @HjH-n2p 2 หลายเดือนก่อน +7

    አንች ጥሩ ልጅ ሰለሆንሺ ነዉ የመቀበጥዉ❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-qy3if
    @FatimaFatima-qy3if หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅሺ ልጂቱን አደራ ❤❤❤❤❤❤

  • @zulfaslte5424
    @zulfaslte5424 2 หลายเดือนก่อน +2

    እህት ለምለም ልክ ነው ሀሳብሽ አላህ ይጠብቅሽ ብዙ ጊዜ የሚሸወዱት አማሮች ናቸው እኛ ጉራጌዎች ለልጆቻችን አንቺ በተናገርሽው የሚጠቀሙ አላህ ያድርጋቸው የሚሸወዱት የአማራ ሴቶች ናቸው አብዛኛው የጉራጌ ሴት በዚህ አልሃምዱሊላህ እህቶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ አብሽሮ አላህ ያዘጋጀላቹ ይኖራል ሰብር አድርጎኞች ጋር ነው አላህ የጠበቃችሁ ልክ ነው ሀሳብሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ❤️💪💪💪💪💪💪 አዎ

  • @ehte6276
    @ehte6276 2 หลายเดือนก่อน +5

    ለሙ እግዚአብሔር ይጨምረልሽ ፀባይሸንአይቀይረብሽየኔእህቶ❤

  • @እየሩሳሌምገበየሁ
    @እየሩሳሌምገበየሁ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እደዚህ እድትቦርቅ ስላደረግሻት ለሙየ ፈጣሪ የመልካምነትሽን ዋጋ ይስጥሽ

  • @Selamtub
    @Selamtub 2 หลายเดือนก่อน +26

    ለምለም የኔ ውድ ለል ጅተ መሉ ነፅነተን ነው የሰጠቻት ፈጣረ ጣና ናእድሜ እስጥሽ የሰራሽው ይባረክልሺ❤❤❤❤

    • @qweass2959
      @qweass2959 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እዴት ደስ እደሚሉ❤

    • @halimakasaw5663
      @halimakasaw5663 2 หลายเดือนก่อน

      ኢውነቱ

  • @mulushebabaw9024
    @mulushebabaw9024 2 หลายเดือนก่อน +4

    እህትየ ካልደበረሽ ልጅቷ ፀበል ብታስጠምቂያት ምታደርገው አክት ጥሩ አደለም ፀበል እንድታስተውል ያደርጋታል

  • @wynitoub193
    @wynitoub193 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለሚዬ አይዞሽ የኛ ጀግና እህት

  • @susiyeezenuutube
    @susiyeezenuutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dhugaa ketii gorsike bayye das jedhaa wanumaa jirrudhaa ❤❤

  • @mulugojamgobeze948
    @mulugojamgobeze948 2 หลายเดือนก่อน

    ለምለም በጣም ነዉ የምወድሽ
    እመቤቴ ማርያም ጥጠብቅሽ
    ተሽሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @RabiaHassen-sc9gy
    @RabiaHassen-sc9gy 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለሙየ የኔ መልካም ሴት ወላሂ ትለያለች አለምዬ ስታስቂ😂

  • @MarryAnabo
    @MarryAnabo 2 หลายเดือนก่อน +1

    be xuru sewu iji layi newu igiziyabiher yexalat ,malete lemuye melikam seti atiwodiqim tadila 😍

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew หลายเดือนก่อน

    በጣም ጡሩ ሰዉ ነሽ ለሙ አላሕ ይጨምርልሽ እሕቴ

  • @TigistMelku-r3w
    @TigistMelku-r3w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባሪኪእግዛብሂርይስጥሺ❤❤❤❤❤ለምየ

  • @አይቅርምአደቅንይሳካል
    @አይቅርምአደቅንይሳካል 2 หลายเดือนก่อน +12

    ለሙ ልጀቱ በሳቅልገልንነው😅😅😅😅

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሺ ሳያማት አይቀርም አላህ አፊያ ያርግሺ እህቴ

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምየ አሁን ሣኡድ አረቢያነኝ አገር ሥገባ ባካል ባገኝሽ ደሥ ይለኛል የኔ መልካም የኔ ማር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zulfaslte5424
    @zulfaslte5424 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ እራስሽን ጠቢቂ ሴት ልጅነሽ ከባር ነገር አታንሺ ራስሽን ጠቢቂ ለሁላችንም መሳሌ መቶኛ ልጅነሽ ጡረት ትዳር አላህ ይወፍቅሽ አንዳንቺ ጀግና ታታሪ አላህ የፍቅር ምኞቴ ነው አይንሽን በአይንሽ አላህ ያሳየሽ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 หลายเดือนก่อน

      አግብቻለሁ እያለች አደለም ምላለች ደጋግማ እኮ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሙኮ በጣም ከልብ እናት ነሽ ማርያምን ዘመንሽ ያብብ ክፉ አይካሽ የመከርሽንም ምክም ጥሩነው ግን ሴቱ አይሰማምኮ ሲመከር በተለይ የገጠር ልጆች ናቸው የከተማልጅ ሲያይ የሚከየፉት የአዲሳባልጅ ጥቅም ነው ምትፈልገው

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 2 หลายเดือนก่อน +1

    በልጅቷ የምር በጣም አስደስተሽኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AddisaelemSelesh
    @AddisaelemSelesh หลายเดือนก่อน

    ለምለም የኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ እውነት የስጋ ዘመዴ ነው ምትመስይኝ እግዚሀብሄር ጤናሽን ይስጥሽ ሙሉ ቤተሰብሽን እወዳችዋለው

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 2 หลายเดือนก่อน +2

    አለም እረጋበይ እሽ ውዴ ለሙ መልካም ሠው በርቱ

  • @طيبهاول
    @طيبهاول 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምየእርሜናጤናይሥጥሽ❤❤

  • @ኢክራም-ነ1ደ
    @ኢክራም-ነ1ደ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለሙዬ የኔ የዋህ ረጅም እድሜ የረስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @aminatjemal2913
    @aminatjemal2913 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ስለአረብ ሀገር የተናገርሽው በደብ ምከሪቸውማ ሰርፕራይዝ አድናቂ ነኝ እያለ ቡዙወቹ 24ስአት ቁማ እየዋለች እፈለገበት ሂዶ ለሚቦርቅ እሚሽቃብጡ

  • @2bx2gm1
    @2bx2gm1 หลายเดือนก่อน +1

    ሳህ ውነትሽን ነው❤❤❤

  • @HawaAhmmed
    @HawaAhmmed 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነሽን ነዉኮ❤❤

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤የኔ ማሮች ለሙዬ
    ልጅሽን ተከባኬባት❤❤❤

  • @አለምናት
    @አለምናት หลายเดือนก่อน

    ለምለም አላህ ይጠብቅሽ በጣም ጥሩሠውነሽ❤❤❤❤❤

  • @naima7969
    @naima7969 2 หลายเดือนก่อน

    ልክነሽ ለሚዬ አችኮ ልዩ ነሽ