🔴በጥምቀት በዓል ላይ የገጠምኝ# መዝሙሩን ወዴት እየወሰዱት እንደሆነ አልገባኝም አድምጡና ፍረዱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 7

  • @eyerusalmekibert147
    @eyerusalmekibert147 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር የቀድሞውን ዝማሬ የምናስታውስበት ልቦና ይስጠን

  • @MesfinEthiopian
    @MesfinEthiopian วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ልበ ብርሃን ኖት ❤❤❤ልክ ኖት

  • @asfawosenmamo7284
    @asfawosenmamo7284 10 วันที่ผ่านมา +1

    😮ጥሩ ምልከታ ነው መምህር።

  • @MesfinEthiopian
    @MesfinEthiopian วันที่ผ่านมา +1

    20 ሰብሰበው ለኛ ስላካፈፈሉን እግዚአብሔር ውለታዎን እሱ ይክፈሎት እኛም እናጋራ ለሁሉም ወንድሞቻችን እህቴቻችን ስብስክራይብ እናርግ

  • @muradeqalofficial
    @muradeqalofficial 8 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው እርስዎ ጋር ያለ ክምችት በጣሙን ይገርማል። ይህን ለማድረግ ይህን ለማሰባሰብ ምን ያህል ድካም እንደሚያደክም፣ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ ፣ምን ያህል ወጪም እንደሚያስወጣ የየሚያውቅ ያውቀዋል!!
    እኔጋር በጣም ብዙ ያለኝ ይመስለኝ ነበር ራሴንም እንደ አርካይቭ ነበር የማየው😄 እውነታው ግን በጣም በጣም ምንም እንደሌለኝ ነው የማየው መጥቅዕን ሳይ።
    ትውልዱን ከዝማሬ ጋር (ከዝማሬም ከቃለ እግዚአብሔሩ ዶግማዊነትና ውበት ከዜማው ሥርዐት ከአዘማመርም መልካም ከሆኑ መዝሙራት ጋር) ለማስተዋወቅ የሚያደርጉት ሥራ ቀላል አይደለምና አሁንም ቢሆን ይበርቱልን። ድካምዎን ይቁጠርልዎ!!

  • @yosiefangesom4149
    @yosiefangesom4149 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድማችን ስለ አገልግሎትህ እግዚአብሄር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ
    ከተቻለ የዘማሪ ታዴዎስ ቁ.1 እና ቈ.2 ብታቀርብልን በተቻለኝ አቅም ለተለያዩ ሰዎች እያጋራሁ ነው
    እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን❤

    • @metikmedia6990
      @metikmedia6990  10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን!