መልስ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 349

  • @እየሱስከሁሉበላይነው
    @እየሱስከሁሉበላይነው 4 ปีที่แล้ว +25

    ጌታ እየሱስ በመጠበቅ ወስጥ ያላሁ በረከት ኤዱዬ አንችን አግንቶሻል ሰለ አንች ጌታ አመሰግናለሁ እማዬ ተባረክ የኔ ልዩ በርች እሽ እማ እወድሻለሁ

  • @zemenayzemenay6088
    @zemenayzemenay6088 4 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው እኳን ጌታ እረዳችሁ ያባቴ ልጆች እስከዛሬ እደዚህ ያማረ ሰርግ አይቸ አላውቅም እንደኛ ናችሁ ብያለሁ

  • @mercyjesus1678
    @mercyjesus1678 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ወድጃቻለሁ የረዳችሁ ጌታ ይባረክ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @rvushashecampus1359
    @rvushashecampus1359 4 ปีที่แล้ว

    በነ ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት እግር ስለተተካቹ እጅግ ደስ ብሎኛል ዘመናቹ ይባረክ ውዶች!

  • @yedidyamengestu1584
    @yedidyamengestu1584 4 ปีที่แล้ว

    ወበታቹ ጌታ ነው ።ተባረኩ የአባቴ ልጆች አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @godisgood7395
    @godisgood7395 4 ปีที่แล้ว

    Oooohhhhh Geta Hoy Sime Biruk yihun Silezi Sile Dinke Tidar🙌🙌🙌🙌🙌Tebareku Wudoch🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sosinadesita830
    @sosinadesita830 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስቱሉ ኤብ&ኤዱ እንኳዋን ጌታ አከበራቹሁ ተባሬኩ💝💝💑👍

  • @yetigtube1456
    @yetigtube1456 4 ปีที่แล้ว +8

    ኤዱ & አቤኒ ትዳራችሁን እግዚአብሔር በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይባርከው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @wark8474
    @wark8474 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen wudi yeabate burukan geta abezeto yibarekachu tebarekuu Eben and Eden tebareku fekirachu yezalelam yihun geta kanate gar yihun💔💔💔💝💝💝💗💗💯❤💛💛💚💚❤💛🧡💘💗💕💞

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን ሰርጋችሁንም መልሱንም ወድጄዋለው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @hanayilma2242
    @hanayilma2242 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችሁ ይባረክ የጌታ ሰላም ቤታችሁን ይሙላው

  • @godisgoodallthetime9579
    @godisgoodallthetime9579 4 ปีที่แล้ว

    በቂ ከአግድም እኔም የማምነው እሱ ብቻ ነው እሰይ በጣም ደስ ትላላችሁ የእስራኤል አምላክ በሁሉ በረከት ይባረካቸው

  • @zemenayzemenay6088
    @zemenayzemenay6088 4 ปีที่แล้ว

    የትዳር ዘመናችሁ ደግሞ ከዚህ የበለጠ ያማረ ይሁንላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ በመዝሙራችሁም በጣም ነው የምባረከው

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘማናቹን ይባረኮ በጣም ደስ ስትሉ ጌታ ኢየሱስ ይጣብቃቹ የኛ በረከቶች ናቹ በሁሉ ተባረኩ

  • @emumekonene8922
    @emumekonene8922 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ከናንተ አንድነታችሁ የናንተን ሕይወት ትመራላችሁ ሌላው ደግሞ ጌታ አንድ ሲያረጋችሁ ደግሞ ብዙ እንጠብቃለን ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች እንወዳችኃለን

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውድ ያመንሽው የተከተልሽ የመሬጥሽው ጌታ ታርክሽን የቀየሬ የእኔንም ታርክ ይቀይር።

  • @vincentsirino
    @vincentsirino 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ። ❤️❤️❤️

  • @alamgamech1238
    @alamgamech1238 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንንን ንንንንአሜን🙏🙏🙏🙏💚💗💜💚💗❤️🙏🙏🙏👏👏👏ተባረኩጌታ ይባርካቹ♥️💚♥️💗🙏🙏

  • @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ
    @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እሯ ምንም የለም ኢየሱስ ብቻ ያለው ይመስገን አምላክ የሠራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏❤️

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 4 ปีที่แล้ว +4

    ኡኡኡኡ ጌታዬ በቃሉ ሙላት አሁንም ለዘላለም ይባርካችሁ በጣም በጣም ነው ምወዳችሁ ኑሩልኝ 💖

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አየሱስ ፍቂራችን የጫምር ታባረክ የኔ ዎድዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganetmeharu8086
    @ganetmeharu8086 4 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኩ አሜን አሜን አሜን

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw Tebarekulgn agelgulethachu tedarachu yebarek 🌹🌹🌹🌹❤️👏👏👏👏👏🎺🎺🎺🎺🎺🎺🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚያብሔር ክብር የሞላበት ሞገሳችሁ የታየበት ውብ መልስ ብቻ ቃላት የለኝም ደግሞ ስታምሩ ጌታ ያከበረውን ማን ያቀለዋል? ጠላት እራሱ ሳይደነቅ አይቀርም እንከን የሌለበት ልብን የሚያርድ በመንፈስ የተሞላ የከበረ ሰርግና መልስ እኔ ግን በዘመኔ የዚህ አይነት ውብ ማራኪ ሲያዩት ቢውሉ ቢያድሩ የማይሰለች ሰርግ ።በጌታ መታየት መታሰብ መጎብኘት ምንኛ መታደል ነው።ስሙን እንደጠራችሁ እንዳከበራችሁት እሱም ባደባባይ የተለየ የተዋበ ፍቅር የሚያሲዝ ሰርግ አረገላችሁ ቀጥሉ ሂዱ ያከበራችሁ እየሱስ ገና ቤታችሁን ይባርካል
    ተባረኩ እኔ ወድጃችሁ ልሞት ነው ደግሞ ስታምሩ!!

  • @SamsungAs-vc5lc
    @SamsungAs-vc5lc 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉ ተባርኩ ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ❤❤❤😘😘😘

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    ዋውውውው ውይ ስወ ዳችሁ ከ❤❤ነው
    ውድድድድድድድ❤❤❤📖🙌🙌🙌🙏

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን ስለ እናንተ
    ተባርኩ ስወዳችሁ በዛሬ አመት ከልጃችሁ ጋር እንጠብቃለን

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 4 ปีที่แล้ว

    ኤዱዬ ያመሽው ጌታ ቀሪውን ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ ውብ ያርግልሽ በኢየሱስ ስም የኔ ቆንጆ ባንቺ ህይወት የራሴን አየው ነገዬ መልካም እንደሆነ አመኩ እግዚአብሔር ይባርካቹ የኔ ውዶች

  • @saeedali3422
    @saeedali3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንን ዋውውውውውውውውው
    ክብሩ ሁሉ ለሁሉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁንልት ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምወዳችሁ ጣላት ይቃጠል

  • @wubitwubit2503
    @wubitwubit2503 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንደ ኢየሱሲ ያለው ማንም የለም ተባረኩ ዘላለመ ነው ጌታችን💞🙏🙏 የጠላት አላማ ለዘላለም ክንቱ ይውን አሜን!💞🙏

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 4 ปีที่แล้ว

    የኔ መረጢቸ መነ ለረገቹ ሶታሞሩ ወደደደደደደደደማድረጋቹ ዘመናቹ ይባረክ አሜን ደውልላቹለው ቁጠረቹ ፀፉለዪ ተባረከ

  • @rinasolomon2898
    @rinasolomon2898 4 ปีที่แล้ว +8

    God bless you guys more and more
    Love you both❤️❤️

  • @samuelmesfen8927
    @samuelmesfen8927 4 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ስሙ ይባረክ የአባቴ ልጆች ስታምሩ

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ኤዱየ ቆንጆ❤️❤️❤️

  • @zinetadem7648
    @zinetadem7648 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን ዘመናችሁ ተባረኳል ጨምሮ ይባርካችሁ ክፉ አያግኛችሁ

  • @tedroshaile7248
    @tedroshaile7248 4 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. You are blessed and a blessing brukan. inkuan des alachu!

  • @tmaniacell6290
    @tmaniacell6290 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ያለበት ቤት እንደዚህ ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ

  • @samson3356
    @samson3356 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you all you are my inspiration to me and real man of God bless your heart love you all and God loves you to.
    Samson for Atlanta, Ga.

  • @ፀሃይየሆሳናልጂፀሃይየሆሳ
    @ፀሃይየሆሳናልጂፀሃይየሆሳ 4 ปีที่แล้ว +2

    ክብርለጌታይሁን ብቻኢየሱስቤታችንከላ ሁሉነገረ እንደዝነው ሃሌሉያ ተበረኩ❤

  • @markebethiopia1041
    @markebethiopia1041 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku zemanach yetabarek yhune 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @vivialord5260
    @vivialord5260 4 ปีที่แล้ว +5

    I can't wait to see you first born. Be blessed I love you both.

  • @kukilegesa3050
    @kukilegesa3050 4 ปีที่แล้ว

    So amazing stay with blessing God love you both of you. I have on January 7wedding I need this studio how inkow please?

  • @raida5820
    @raida5820 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ትዳራችሁ ያብረሀም የሳራ ያረግላችሁ ጌታ ቤታችሁን ይሙላው

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว

    አቡ እና ኤዱ ውድድድድድድድድድድድ የኔ አንደይኞች እስት ስለትውውቃችሁ ቆይታችሁ ቨድዮ ስሩልን

  • @jesusislord4582
    @jesusislord4582 4 ปีที่แล้ว

    በሁሉም ነገር አምላክህ ሰም የተመስገን ይሁን ኤቢ& ኢዱ ተባረኩ ለዘላለም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 4 ปีที่แล้ว +21

    ኦ ጌታ ሆይ ቀናሁ የኔስ ቀን መቸ ነዉ አባቴ መቸም በስደት እንደባከንኩ አታስቀረኝም አይደል

    • @gebibarakat7062
      @gebibarakat7062 4 ปีที่แล้ว

      Ale Eg/r mignotishin yimiaki

    • @AMMIELARISE
      @AMMIELARISE 4 ปีที่แล้ว +4

      ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ ያደርጋል እሺ አይዞሽ ምንም አትዘኚ፣ ብቻ ጸልዪ🙏

    • @merontefra4825
      @merontefra4825 4 ปีที่แล้ว +1

      አንቀርም ውድ ለሁሉም ቀን አለው

    • @AMMIELARISE
      @AMMIELARISE 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @alemunida3366
      @alemunida3366 4 ปีที่แล้ว +1

      Yene konjo ayzoshe geta be memoges bekeber new medershe getan tamno manem ayaferm tebrkilgn

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwww
    Yetabarak tidar yihunelachu Bexam Temiralachu
    Tebarakuuuuu ye Abiramin ye sara tidare yihunelachu
    Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu ❤❤❤❤

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 4 ปีที่แล้ว

    Wowowoowowowowowow Baxami tamiralachuu Zamanachu yebareki ba Eyesus Sim tabarekuuu ♥️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🥰🌹🌹🌹🥰🌹🌹🌹🥰🌹🌹🌹👍

  • @wellcome6505
    @wellcome6505 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwoowwwwooww Zemanc Enid Yillamalimi Tabarakku

  • @godislove2670
    @godislove2670 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ስሙ ይባረክ ያከበራችሁ❤❤❤❤

  • @zemenayzemenay6088
    @zemenayzemenay6088 4 ปีที่แล้ว

    ኢዱ በጣም መልካም እሴት ነሽ ይገባሻል ሁሌም ደስ ይበልሽ በጌታ

  • @mimialumu7191
    @mimialumu7191 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ የእግዚአብሔር ቡሩካን 😘😘😍😍👈

  • @seblebancha
    @seblebancha 4 ปีที่แล้ว

    Esey betam tamralachu!! Geta yibarek! Tebareku!!

  • @emebetbirahanuiyaasusiigoo9051
    @emebetbirahanuiyaasusiigoo9051 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku💐💐💐💐😍😍❤❤❤❤❤🕯🕯

  • @richshibaa4014
    @richshibaa4014 4 ปีที่แล้ว

    Isey yibarek Geta Iyesus tebareku wuddddddddd

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 4 ปีที่แล้ว

    የአባት ብሩካን ጌታ ይባርካቹ ዘመን ህዎታቹ ይባረክ ጽጋ ያብዛላቹ ከግልበታቹ ነገስታና ለትውልድ መፍትዮቹ ይዉጡ ናፍቆቴ ኔዉ

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 ปีที่แล้ว

    Eduye yena konjo enkwan des alashe tebarku ayelayachu, erajam edema tena yesetachu 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤selamachu bezete yebale

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank God for everything and you will be happy. May the Lord bless your marriage😍😘❤

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Tebarekuuu ዘንድሮማ ሰይጣን ጉዱ ፈላ ❤❤❤❤❤👈😘😘😘😘😘

  • @godislove1268
    @godislove1268 4 ปีที่แล้ว +33

    ጎሽ ጎሽ ተባረኩ በዓመቱ ደግሞ ፋሬስ የሚባል ወንድ ልጅ እንጠብቃለን።

  • @nesanitshalomhilwa9753
    @nesanitshalomhilwa9753 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen beka kengidi yemaminw isunaaw burk nachu😘 🙏🙏🙏

  • @bekewolide9114
    @bekewolide9114 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ዛማናችሁ ይባረክ ታባረክ ❤❤😘 ኢየሱስ ኢየሱስ 💪💪💪

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 4 ปีที่แล้ว +2

    ትዳራችሁ ይባረክ!

  • @birutewondimu247
    @birutewondimu247 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን💓🙏🙏🙏🙏
    ስወደችሁ እኮ ብሩኮቺ 💞😘

  • @furtunaghirmay6677
    @furtunaghirmay6677 4 ปีที่แล้ว

    Zemenachuh hulu ybarek ewdachuhelehu kifu aynkachuh

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 ปีที่แล้ว

    Abet geta sirah girum simu yikiber dessss stilu tebareku

  • @tzedaldebessai8981
    @tzedaldebessai8981 4 ปีที่แล้ว

    Des sitilu Geta Yesus be hulu yibarkachu.⚘⚘⚘⚘♥️♥️

  • @eldaeldanatube1595
    @eldaeldanatube1595 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekachuwali wedoche😍😍😍😍

  • @semiranaod2600
    @semiranaod2600 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku ❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautifully .stay blessed all

  • @haimanotterefe1201
    @haimanotterefe1201 4 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations!!!! Let God bless your life!!!!!

  • @makdeslove8828
    @makdeslove8828 4 ปีที่แล้ว

    Tebarkuu zemanachu yetabrka yehun ba Geta sim Amen

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን🎶📯💯‼‼‼‼

  • @rahelgetachewmamo4268
    @rahelgetachewmamo4268 4 ปีที่แล้ว

    ደኔማር ሰታምሩ,ተባረኩ
    ሰወዳቸው በጌታ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይይባርከው 💓

  • @denbelomelore4118
    @denbelomelore4118 4 ปีที่แล้ว

    Wowow
    God blessed family's wonderful

  • @SimonSimon-ln1sr
    @SimonSimon-ln1sr 4 ปีที่แล้ว

    Good bless you Tebarekuuuuuuu

  • @tsegatsega5717
    @tsegatsega5717 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku ❤❤❤🙌🙌🙌😍😍😍📖📖📖📖🏆🎁🎎

  • @AaBb-qf3yf
    @AaBb-qf3yf 4 ปีที่แล้ว

    Ameni Amen Ameni Amen Tabarakuuuuuuuu

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የእውንት ጌታ በናንተ ትዳር ከጅምሮ ከብራል ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @elsaweldemariam1682
    @elsaweldemariam1682 4 ปีที่แล้ว

    Betam des yemtilu couples 💚💛💜 tebareku.

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 4 ปีที่แล้ว

    Amen tebareku

  • @banchalmhelmakl5443
    @banchalmhelmakl5443 4 ปีที่แล้ว

    tebareku zemnachu yetbareke yhun

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful! ስታምሩ ብርክ በሉ። እሰይ እንካን ተጋባቹሁ። ደስ ስትሉ

  • @bizuneshgetanhewondimu6227
    @bizuneshgetanhewondimu6227 4 ปีที่แล้ว

    wow kalt atahu yaye hulu yenager selgeta neger...........................tebarku

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 4 ปีที่แล้ว

    Geta egizabiher zemenechu yiberak tabarakuu ❤ ❤ 👍 👍 👍 👍

  • @jesusismyfather9752
    @jesusismyfather9752 4 ปีที่แล้ว

    Wow amazing tebarekilign ❤

  • @hdhejrjdjjeh3j314
    @hdhejrjdjjeh3j314 ปีที่แล้ว

    Egziabeher melikamin bexam amen 🙏

  • @lidiyayegetalij603
    @lidiyayegetalij603 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረከችሁ 🙏🙏

  • @hannaphonetastic9409
    @hannaphonetastic9409 4 ปีที่แล้ว

    ኤድዬ ኤቢ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 4 ปีที่แล้ว

    Abet sitamiru lezelalem tebareku ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @berhaneabdissa7866
    @berhaneabdissa7866 4 ปีที่แล้ว

    Congratulations so beautiful 😍God bless your Merige

  • @messijesus9643
    @messijesus9643 4 ปีที่แล้ว

    Wawawaw Tebareku Tebareku 😘❤❤❤😘😘❤❤❤👌👌👌👌🙏🙏

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ

  • @kebedeabu
    @kebedeabu 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ ÷ እግዚያብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @meskeremtadesse9544
    @meskeremtadesse9544 4 ปีที่แล้ว

    Wye setamru geta abezto yebarkachu❤❤ zemenachu be geta bet yelemlem

  • @planningintoexcellenceacad4306
    @planningintoexcellenceacad4306 4 ปีที่แล้ว

    Betam Tameralauuu!! Congratulations 🎉🎉

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 4 ปีที่แล้ว

    Zemnachu yebark dessyelale gata melkam Abat new 💞💞💞

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 ปีที่แล้ว

    ደስስስስስስስስስስስ ሲል ተባረኩ