"የሕይወት መሰላል አማርኛ መዝሙር " ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለሁኝ እስኪመስለኝ ድረስ ዝማሬው እጣን እጣን ይሸታል ።
    እንዲህ ነው እንጂ መዝሙር እረጋ ብሎ ሲሆን መንፈስን ያድሳል ።
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏

  • @bisrattemesgen6306
    @bisrattemesgen6306 28 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን!

  • @bezawetsewagegn7989
    @bezawetsewagegn7989 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማል መንፈሴነው የታደሰው

  • @MatiyasHaile
    @MatiyasHaile หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜበፀጋ ያቆይልን

  • @beteyohannes
    @beteyohannes ปีที่แล้ว +5

    የሕይወት መሰላል
    ተተክላ የቆመች ከምድር እስከ ሰማይ ፣
    የሕይወት መሰላል በጽድቅ የምትታይ ፣
    የወጡባት የወረዱባት መላእክተ/፪/ ሰማይ ፣
    ድንግል ሆይ /፪/ ምሳሌዋ አንቺ ነሽ /፪/
    በቅድስና ያጌጠች የንጹሕ ዕጣን ሙዳይ ፣
    ጸሎት ማሳረጊያ ወደ አምላክ አዶናይ ፣
    ንጹሕ መዓዛቸው ለመላእክተ ሰማይ፣
    ድንግል ሆይ /፪/ የወርቅ ማዕጠንት /፪/
    ለምልማ የተገኘች የአሮን በትር ፣
    ውኃ ሳያጠጧት ሳይተክሏት በምድር
    አብባ ያፈራች ያለወንድ/፪/ ዘር፣
    ድንግል ሆይ /፪/ የአምላክ ማኅደር /፪/
    በዚያች ቤተልሔም በግርግም ስፍራ ፣
    ሰብአ ሰገል ሰግደዋል ገብተው በየተራ ፣
    በእቅፍሽ ስላዩ የሕይወትን/፪/ እንጀራ፣
    ድንግል ሆይ /፪/ የተስፋ አዝመራ /፪/

  • @addisalemasha2744
    @addisalemasha2744 ปีที่แล้ว +2

    ከጣዕሙ ብዛት አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት፡፡
    በጣም ድንቅ ግጥም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን በአገልግሎት ያበርታልን፡፡

  • @awokemarye4711
    @awokemarye4711 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነው እንጂ መዝሙር እረጋ ብሎ ሲሆን መንፈስን ያድሳል ።
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏

  • @selamgebreslassiegebrehiwot
    @selamgebreslassiegebrehiwot ปีที่แล้ว +1

    የ እውነት ዝማሬ መላእክት ነው ይጥማል አመሰግናለው አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ አሜን

  • @MekdesAmare-p1c
    @MekdesAmare-p1c 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagiwoyin5470
    @hagiwoyin5470 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ከዚህ ህብረት አይለያችሁ

  • @meisbussa
    @meisbussa ปีที่แล้ว +2

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን

  • @golgota2123
    @golgota2123 ปีที่แล้ว +2

    ❤እምላኬሆይ ተዋህዶ ስላረከኝ አመስግንሀለሁ የዝማሪ መላይክት ያስማልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EseyneshAbie-kp7ci
    @EseyneshAbie-kp7ci ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ፍፃሜችሁ ያሳምርላችሁ። ማህበራችን ይጠብቅልን

  • @AbebechAli-x2d
    @AbebechAli-x2d 15 วันที่ผ่านมา

    emebrehan azagntu eruheruhuwa bezawite kulu yemelaekt eht yemuse damena ye aron beter le abaharyakose le kduse efrem lebelay haseb yetelemenshi le enem le hatiyagnatu telemenign amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awokemarye4711
    @awokemarye4711 ปีที่แล้ว +1

    የሕይወት መሰላል
    ተተክላ የቆመች ከምድር እስከ ሰማይ ፣
    የሕይወት መሰላል በጽድቅ የምትታይ ፣
    የወጡባት የወረዱባት መላእክተ/፪/ ሰማይ ፣
    ድንግል ሆይ /፪/ ምሳሌዋ አንቺ ነሽ /፪/
    በቅድስና ያጌጠች የንጹሕ ዕጣን ሙዳይ ፣
    ጸሎት ማሳረጊያ ወደ አምላክ አዶናይ ፣
    ንጹሕ መዓዛቸው ለመላእክተ ሰማይ፣
    ድንግል ሆይ /፪/ የወርቅ ማዕጠንት /፪/
    ለምልማ የተገኘች የአሮን በትር ፣
    ውኃ ሳያጠጧት ሳይተክሏት በምድር
    አብባ ያፈራች ያለወንድ/፪/ ዘር፣
    ድንግል ሆይ /፪/ የአምላክ ማኅደር /፪/
    በዚያች ቤተልሔም በግርግም ስፍራ ፣
    ሰብአ ሰገል ሰግደዋል ገብተው በየተራ ፣
    በእቅፍሽ ስላዩ የሕይወትን/፪/ እንጀራ፣
    ድንግል ሆይ /፪/ የተስፋ አዝመራ /፪/

  • @masarrajordan666
    @masarrajordan666 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ አሜን 🇪🇹⛪

  • @YemarwuhaYismaw-ty5cl
    @YemarwuhaYismaw-ty5cl ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት የአባቶቻችን አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡

  • @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ
    @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን ❤

  • @gudetagetahun2121
    @gudetagetahun2121 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለኹላችኹ !🍃🌷💐🌸

  • @aynadisabebe6ygf419
    @aynadisabebe6ygf419 ปีที่แล้ว

    Zimare MELAEKITIN yasemalin !!!

  • @AselefGetaneh-ws2od
    @AselefGetaneh-ws2od ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @genetgirma1014
    @genetgirma1014 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @yonatanabeje7199
    @yonatanabeje7199 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ

  • @yalewendale5899
    @yalewendale5899 ปีที่แล้ว

    Kalhiywet yasemalen

  • @tseduhabtemariam5057
    @tseduhabtemariam5057 ปีที่แล้ว +1

    Zemare Melaket yasemalen

  • @birtukanasrie1583
    @birtukanasrie1583 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @CravingsAddis
    @CravingsAddis 4 หลายเดือนก่อน

    Zimare melaektin yasemalin

  • @Hab-12org
    @Hab-12org ปีที่แล้ว

    zmarie Melaekt Yasemaln bebetu Yatsnaln

  • @FeteneTechanie
    @FeteneTechanie ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልልል😊

  • @DachasaTollosa
    @DachasaTollosa 10 หลายเดือนก่อน

    Jabadhaa waaqayyoo isin ya ebbisuu

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 ปีที่แล้ว

    አቤትውበት አለባበሥ1 ❤❤❤❤

  • @edenteklebrhan3094
    @edenteklebrhan3094 ปีที่แล้ว

    Amen. zmare melaektn yasemaln

  • @Ethiopiaidntity
    @Ethiopiaidntity ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @EseyneshAbie-kp7ci
    @EseyneshAbie-kp7ci ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ ክርስቲያኖች

  • @StuartLeopold
    @StuartLeopold 2 หลายเดือนก่อน

    927 Goodwin Way

  • @FikireWarku
    @FikireWarku 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ነው ኦርቶዶክሳዊነት!!!

  • @SimoneMellison-m4i
    @SimoneMellison-m4i 2 หลายเดือนก่อน

    Sebastian Camp

  • @asefashmathewos2458
    @asefashmathewos2458 ปีที่แล้ว

    EEldemLln

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ❤ ❤ ❤

  • @yilkalhunilign
    @yilkalhunilign หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @MehariZola
    @MehariZola ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @yalewendale5899
    @yalewendale5899 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @sebelgebr8553
    @sebelgebr8553 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬመላክት፡ያሠማልን

  • @tezitayalew2418
    @tezitayalew2418 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tarikubelachew
    @tarikubelachew ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TigistAmakelew
    @TigistAmakelew 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን