ሁለት ቤት አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 11 Hulet Bet new comedy series

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 139

  • @shewaferawdesalegn
    @shewaferawdesalegn  2 ปีที่แล้ว +155

    እጅግ በጣም የምንወዳችሁ ቤተሰቦቻችን ሁለት ቤት ተከታታይ ድራማችን ፈጣሪ የሳምንት ሰው ይበለንና የመጨረሻውን ክፍል ሳምንት ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ሳምንታችሁ የሰላም የውጤታማነትና የጤና ይሁንላችሁ።

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 ปีที่แล้ว +4

    ሸዋ ተባረክ ለተመልካች ተጨንቀህ እንዲህ ባለ ጥራት ጥንቃቄ ከውነህ ስላቀረብክልን የግዙፍ ቴሌቪዥን ድራማ እንጂ የይቲብ አይመሰልም እናመሰግናለን በርታ።

  • @Ourvision971
    @Ourvision971 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል እያዝናና የህይወት ቁምነገር የሚያስተምር ተከታታይ ሲትኮም ፊልም ከደራሲ እስከ ተዋንያን በሙሉ ለማድነቅ እወዳለህ እንዲሁም ለም ስል ጥራት እና ለድምጽ ጥራት ሳላደንቅ ለማለፍ አልወድም በርቱ እንዲህ አይነት ህዝብን የሚያስተምር የሚያቀራርብ ስራ ማቅረባችሁን ትገፍበት ዘንድ እማጸናችሁዋለሁ በድጋሚ በርቱ ግፍበት።

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
    ኢትዮዽያ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @فارسمحمد-غ3ي5ع
      @فارسمحمد-غ3ي5ع 2 ปีที่แล้ว

      አተልጅ ወላሂ ሁሉም እዳት ባስብ በጦርነት አድም ሰው አይሞትም ነበር ኑርልን ወድማችን

    • @halimahabsha8869
      @halimahabsha8869 2 ปีที่แล้ว

      ሶልየ ምርጥ ልጅ ነህ ምርጥ ኢትዩጲያዊ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ሆይ አገራችንን ስላም አርግልን የተባዳይንም እንባ አብስልን ያረህማን የተጨነቀን በደስታ አብስርልን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ 😭

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +8

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ፍትህ ለሚሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🙏 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🇪🇹

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ባሻ እና ማዘሯ ናቸው !!!ከመጀመሪያ ጀምሮ መናገር ነበረባቸው !!!

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ባሻ ምንይፈጠርይሁን ሰናይት መቸም ተናዳለች 😂ሰላምለሀገራችን እህ ሙት በቃ ይበለን 😭

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ፍትህ በየቦታው ለሚገደሉ ወገኖቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ปีที่แล้ว +8

    ደላላዋ ተመቸችኝ ሠው ሢጠፍ ሠው ሁኖ መገኘት🙏🙏🙏

  • @የቤላ
    @የቤላ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ባሻ ኧኔሰ ተደብቆ ሁለቱ ወጣቶች የማይሆን ደረጃ ላይ ይደረሳሎ ብዬ ፈርቼ ነበር ጥሩ አሰተማሪ ነው

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +7

    የባሻን ጉድ ላይ ነው የመጣሁት😅😅
    ባሻዬ አስለቀሱኝ 😭😭😭

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 ปีที่แล้ว +4

    አገሬ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው

  • @degis9636
    @degis9636 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላም የብዛልን ወይ በሻየ ለምን እንደ ሆነ በለቅም አልቅሾለሁ ምርጥ ሰው ስወዳሁ ምርም ትምህርት ነው

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 ปีที่แล้ว

    SHEWAYE anten sibeza adenkihalew,sirawochih hulu asdenaki nachew ❤️❤️❤️

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ራያ ቆቦ ወርቄ ጎብዬ ሮቢት ነፃ ስለወጡ ደስ ብሎኛል ሠላም ለሀገራችን ለህዝባችን ክብር ለጥምር ሀይሉ ለመከላከያ ለፋኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 2 ปีที่แล้ว +8

    ወለጋ ላይ ለሚያልቁ ንፁሀን ድምፅ እንህን. ነገም የናንተ በር ይንኳኳል!! 😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +1

    እይ ባሻ ተገላገልክ😂😂😂 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

  • @rila4958
    @rila4958 2 ปีที่แล้ว

    ውይኔ ደላላዋን ስወዳት ለማንኛውም በርቱ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘🤣🤣🤣🤣🤣

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 2 ปีที่แล้ว

    It is just the best show great writing good camera work keep up the great job

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ስወዳችሁ በርቱልን።

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +5

    መጣችሁ ውዶች ባሻዬ አሳዘከኝ እውነት ተደብቆ አይቀርም ደሞ ሳጠግባችሁ ድራማው ሊያልቅ ነው አለችሁ አይ የናተ ነገር ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ወዶች 100% 95% እሚያደርጉትን ነው እና ባለጌ ወዶች ልብ ግዙ የዚህ ዘመን ወዶች እህህህ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 ปีที่แล้ว

    በጣምአስተማሪነውጠክሩ

  • @hiwotgetu2572
    @hiwotgetu2572 2 ปีที่แล้ว

    Begugut mxebkew drama nw!!❣️❣️❣️❣️

  • @mobimobi141
    @mobimobi141 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ አርፍ ነው

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ባሻ አሳዘንከኝ ታላቅ አክብሮት አለኝ 🙏❤❤❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን ፈትሕ ለዉልጋ ህዝብ 🙏🙏🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ህዝቦቿን ፉቅር ይስጥልን በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች የዛሬው ደሞ በጣም ያሳዝናል በርቱ

  • @finotBerhantube2242
    @finotBerhantube2242 2 ปีที่แล้ว

    1አንደኛ ነው

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹💖🕊️👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 ปีที่แล้ว

    እፎይ ተገላገልን ሁሉም አወቁ በር ቱን እንወዳችጟለን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን በርቱልን

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 ปีที่แล้ว

    Ayi Basha ayizoh ..
    Senye yenewd

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሕ,,ስትችለበት,,ሽፈራው😍😍😍😍😍

  • @መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ
    @መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምውዳቹህ 💚❤❤️💚❤❤️በረቱው ❤❤️💚💚💚❤❤❤️❤️

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 ปีที่แล้ว

    Wide chuniye kanchi befit new iko 😀👍

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 ปีที่แล้ว

    Eakon dehan metachu Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @selamsena6111
    @selamsena6111 2 ปีที่แล้ว

    ባሻ🙏😂😂😂😂

  • @shiwafass431
    @shiwafass431 2 ปีที่แล้ว

    the best 👌😅😅😅😅😅👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹ 💝ባሻዬ እንዴት ሆነው ይሆን 🙄

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว

    Ato Shewaferaw is the registered father. kkkkk

  • @እኔየናቴእኔ
    @እኔየናቴእኔ 2 ปีที่แล้ว

    mazrwa andena nesh sewedsh

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 ปีที่แล้ว

    Ere indaticherisu yiketil 👍🙋‍♀️

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +1

    የነ ባሻ ሂዎት ብዙ ሰዎች ጋር አለ ይከብዳል

    • @ወሎለገሂዳ
      @ወሎለገሂዳ 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የቤተሠብ ጦስ ለልጂመከራነው። እኛምቤትአለ ይኸጉድ😥

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ባሻዬ ግራ ገባህ እኮ ክክክክክ

  • @אביבהאבבה-כ4ו
    @אביבהאבבה-כ4ו 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳችሁ ❤️ ነው

  • @kemamuyesawzer6987
    @kemamuyesawzer6987 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 ปีที่แล้ว

    Shewa ferahu aslekesken iko yemir 🤔

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ሰላምመች ይሆን ሳስበው ይከብደኛል 😭

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አልቅሼ ልሞት ነበር ወይ ሸዋ🥺🥺🥺

  • @romanmetekiyamena3489
    @romanmetekiyamena3489 2 ปีที่แล้ว

    ሸዋ እማዬን ውድድ ነው የማደርግህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +2

    የተከላቹሁን፡የፊቅር ችግኝ፡ወንድም፡በማግኘትሺ፡ከአንድ፡ወደ፡ሁለት፡በመሆን፡ተደሰችበት፡ሰኒና፡ዳላላዋ፡ተመቹኝ፡ሰላም፡ለኢትዮጲያ፡ይሁን

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +4

    ምነው ሊሊ ጥያቄ አበዛሽ አቤል ወንድምሽ ነው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ደሞ እትዬ ሰናይት ዉብ ሆና ቀርባለች ምን ነው የመጨረሻ ው ክፍል ነው እንደ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +3

    የቺ ልጅ የእዉነትም ስራዋ ደላላ ነው እንደ ?

  • @almazghezai8700
    @almazghezai8700 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏿👌

  • @googleacct7676
    @googleacct7676 2 ปีที่แล้ว +1

    Lord have mercy on this family

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    ሰንዬ ስወድሽሽሽሽ

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ 😘😘

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ሰላም ለሀገራችን

  • @fatmaali6652
    @fatmaali6652 2 ปีที่แล้ว

    salm lhezbcen feker lagrchen

  • @teshomeberhanu8978
    @teshomeberhanu8978 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ሰውረኝ.አምላኬ.ምንጉድነው..በየቦታው.መውለድ..አደጋውየከፋነው..የልጅመከራያበዛሉ..

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ያድርሰን

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 ปีที่แล้ว

    Ebakachu dekikawen chemerubet

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 2 ปีที่แล้ว

      Lincheris new iyalu iko new min dekika yichemiralu 😂

  • @sbjsjwjsng8793
    @sbjsjwjsng8793 2 ปีที่แล้ว

    pasa😘😘😘

  • @lulitgirma2373
    @lulitgirma2373 2 หลายเดือนก่อน

    👍 💖

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 2 ปีที่แล้ว

    ከፊልምም ሆረር ፊልም አላለችም ክክክክ

  • @ععيشةمحم
    @ععيشةمحم ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤💛💛💛💚💚💚💚💚

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏

  • @mickydire8260
    @mickydire8260 2 ปีที่แล้ว

    የባሻ ያሁኗ ሚስቱ (ሰናይት) እና ደላላዋ እናትና ልጅ ናቸው መሰለኝ ይመሳሰላሉ።

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +2

      እረ አይደለም እሱ ሁለት. ወንድ ልጅ ነው ያላት

    • @mickydire8260
      @mickydire8260 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ሀዩ tnx 🙏

  • @zerihuneshete405
    @zerihuneshete405 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊ ሁና ምተውነው አልተዋጣላትም

  • @mebrikebede9909
    @mebrikebede9909 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ሸዋፈራሁ ለቅሶ አያምርብህም ሳቅ እንጂ

  • @youtoube4558
    @youtoube4558 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @amisalpetiros7969
    @amisalpetiros7969 2 ปีที่แล้ว

    ሳላም ላገራችን

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም

  • @seadaseid6534
    @seadaseid6534 2 ปีที่แล้ว +3

    መቼመቼነውየሚለቀቀው

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว

    ባሻ አለቀሱ ዛሬ

  • @mariam2579
    @mariam2579 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም..ስወዳችሁ.ሁላችሁንም

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 2 ปีที่แล้ว

    አዋ ወንድምሽ ነው።ግን ባሻለምን አልነገራትም?

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว

    SELAME LE HAGRACHENENE AMEN🙏

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    ተይ እንጅ Lili በግድ ወንድሜን ካላገባው ነው ጭውጭቁ አረጋጊው እንጅ ?

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ ላይክ አርጉ 👍

  • @toyyibsulthan8016
    @toyyibsulthan8016 2 ปีที่แล้ว

    Btam naw das ymtln

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ አንቺ ባል እኮ ከብዙ አቅጣጫ ይመጣል ወንድም ከት ይገኛል ወንድም ማግኘትሽ ጭራሽ ትከ ፍያለሽ

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 ปีที่แล้ว

      ወይ መፍረድ ቀላል አፍቅረሽ ላገባነው ብለሽ ወስነሽ ወንድምሽነው ስትባይ ኧረይከብዳል አያምጣውነው

    • @sssss-ow7zi
      @sssss-ow7zi 2 ปีที่แล้ว

      ከባድ ነው በጣም የምታፍቅሪው እና የወደፊት የትዳር አጋሬ የልጆቼ አባት ብለሽ የምታስቢውን ሰው በድንገት ወንድምሽ ነው ሲባል በጣም ያማል ይከብዳል

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

      @@sssss-ow7zi አዎ መፍረደ ሳይሆን ከጥቅሙ አንፅር ነው ለጊዜው ብጎዳንም የዘላቂው ይበልጣል በሚል ነው እንጅ ስሜታቸው ይገባኛል ይሄኔ እኮ ስንት እህትና ወንድም ተጋ ብ ተውስል በወላጆች ግድ የለሽነት

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😍😘

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻ ላይ አሳዘነኝ ባሻችን

  • @solomonkebede3322
    @solomonkebede3322 2 ปีที่แล้ว

    😍

  • @nattyinfinity
    @nattyinfinity 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ የሚለዉን ሁላችሁም 1 ጊዜ ተጫኑት አይሰበርም እስኪ ዉለታ ዋሉልኝ ወዳችሁአለሁ😍

  • @MdHasan-ug1nj
    @MdHasan-ug1nj 2 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😥

  • @tonymerne8125
    @tonymerne8125 2 ปีที่แล้ว

    Bertu

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    bertu

  • @tayechsolomon7451
    @tayechsolomon7451 2 ปีที่แล้ว

    Aleq
    Indatilun.bicha.macherashachun.lemayet.goaguchealew.wayne.basha.azazanegn