እረ ጉድ የሚገርም ዜና በጅማ በሁለት ቀናት ልዩነት ለሁለት ወንዶች የታጨችው ወጣት ባሏን በሽምግልና መርጣለች ሀሩን ድንቃንድንቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 874

  • @የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ
    @የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ 7 ปีที่แล้ว +48

    kkkkkkkkkk የዘንድሬ ወንድ አያስተማምንም ብለው ነው ይገርማል ሡበሀን አላህ

  • @hayatdemle3707
    @hayatdemle3707 7 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ ይገርማል እኔ ገን አላዘንኩም በጣም አሳቅኝ የቤትሰብ እድት ቤያሰብ ነው ሱበሀን አላህ

  • @አኢሻየወሎልጅወረባቦሶብረ
    @አኢሻየወሎልጅወረባቦሶብረ 7 ปีที่แล้ว +24

    ሱባሀን አላህ ይገርማል ይደቃል አጅብ አኪሩ ዘመን ላይ ነን ብዙ እናያለን ገና አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ያረብ

    • @anshamahammed2050
      @anshamahammed2050 7 ปีที่แล้ว +1

      አኢሻ የወሎ ልጅ ወረባቦ Dhaka እንደት ነሽ እህት.. .
      አጃኢብ ነው ወላሂ

    • @አኢሻየወሎልጅወረባቦሶብረ
      @አኢሻየወሎልጅወረባቦሶብረ 7 ปีที่แล้ว +1

      Ansha mahammed ሰላም ነሽ አንሻ ያገሬ ልጅ አለሁ ብቻ ድቃድቁ አክበሰር በዝቶል አላህ ይጠብቀን

    • @anshamahammed2050
      @anshamahammed2050 7 ปีที่แล้ว

      አኢሻ የወሎ ልጅ ወረባቦ Dhaka አወን እህት አላህ ያብጀው ነው አላህ ይጠብቀን አለሁ አልሀምዱላህ

    • @oliyad8470
      @oliyad8470 7 ปีที่แล้ว

      mene gude new Ohh

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 ปีที่แล้ว

      አቦ ደግ አረገችው ወዶች ከዳተኞች ናቸው አብዛኞች

  • @ahamadmuhammed9046
    @ahamadmuhammed9046 7 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ሰዎች አሉ የዚህአይነት ስራ የሚሰሩ ቤት ይቁጠረው አማናን ቃል ኪዳንን አሏህ አጥብቆታል እኛ ደግሞ ለዚህ ተቃራኒ ሁነናል አሏህ ይጠብቀን

  • @alahuakber3464
    @alahuakber3464 7 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ይገርማል ግን ተጠባባቂ ምናምን እሚባል ነገር የለም ይህ እሚያሳየው አማና ወይም ቃልን አለመጠበቅ ነው ጊዜው ነው እንግድህ ግን ከወላጆቿ የልጆቹ ስልጣኔ በጣም አስደስቶኛል ምንም ይሁን ምን ፊት ቃል የተገባለት እያለ ሌላ ሪዘርብ መጨመር ምንም ተቀባይነት የለውም አጅብብብብብ

    • @gsbhdhxhhd2703
      @gsbhdhxhhd2703 7 ปีที่แล้ว

      Alahu akber ያርቢ ይገረማል ጀዛከላህ ወይ ዘንድሮ እንደው አንዴ ሂጅ አግብቸ ዱአ አረጉልኝ ሶሊህ የሆንው ባል እንድሰጠኝ አላህ

    • @madinaindris1743
      @madinaindris1743 7 ปีที่แล้ว

      allah yi wafiqish

  • @ውዴእወድሀለሁ
    @ውዴእወድሀለሁ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም የሚደቅ ግን በመጀመሪያ ቃል የተገባለትን ስላገባች ደስ ብሎኛል ማሻአላህ አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው

  • @خالدالحربي-ع4غ1ل
    @خالدالحربي-ع4غ1ل 6 ปีที่แล้ว +2

    ከሱዋ የበተሰቦቿ አይመጣም ብለን ይላሉ

  • @toybaseid1955
    @toybaseid1955 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ይገርማል ጥፋተኞቹ ቤተሰቦቻ ናቸው ግን ማሻአላህ ነው በሰላም መለያየታቸው ያላገባትን ወጣት አደንቀዋለሁ ሷሊህ የሆነችውን ሚስት አላህ የስጠው

  • @seadaahmde565
    @seadaahmde565 7 ปีที่แล้ว +6

    ሱበሀን አላህ አጅብ ነው አብዱሬ ወጣት ወድሞቻችንን ከነሱ ጡሩ ትምርት እደሚያገኙ ተስፋ አለኝ ጀዛካላህ አቡ ሀሩን

  • @hayathayat-hu3ld
    @hayathayat-hu3ld 7 ปีที่แล้ว

    wealekum aselam werahmetulahi weberekatuhu
    አጂብ እኔስ የገረሙኝ የቤተሰቦቿ ነገር ተጠባባቂ አሉ ድንቄም ተጠባባቂ ያረብ ከይሩን አሰማን harun tubቦች ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @damma2573
    @damma2573 7 ปีที่แล้ว +3

    ሀሀሀሀሀ እኔስ የገራመኝ የልጅቷ ነገር ሰይሆን የቤተሰቦቹሀ ናገር ነው አጅብ

  • @zainebali2639
    @zainebali2639 7 ปีที่แล้ว +3

    አጅብ ነው አላህ ልቦና ይስጣችሁ ቤተሰቦቿ

  • @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ
    @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ 7 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጉድ ይሰማል ገና አጅብ አጅብ እንደው የዘንድሮ ወንድን እኔ አላምንም ምንም ቢለኝ ሆሆ ምናቸውም አይጨበትም ብቻ አላህ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን

  • @prettyhamda2444
    @prettyhamda2444 5 ปีที่แล้ว

    ሡብሀን አላህ ያስቃልም የሚገርም አጂብ ታይቶሞ ተሠምቶ የማይታወቅ ማሻአላህ ወጣቶቹ ሣላደንቅ አላልፍም

  • @Asdf-vp2fm
    @Asdf-vp2fm 7 ปีที่แล้ว

    ልጆቹ በሰላም መለያየታቸው ማሻአላህ አላህ ይስጠው ለዚህኛውም ቀኑ አላስተማመነ ባሁኑ ሰአት

  • @እሙአብዱሮሆማን
    @እሙአብዱሮሆማን 7 ปีที่แล้ว

    ያአላህ በጣም ይገረማል ላኪን ጥፍተኞቹ በተሠቦቻናቸዉ ዉይ እኛ ሤቶች ወንዶች በጣም ትግሥተኛ ናቸዉ ማሻ አላህ

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 7 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል
    ተጠባባቂ ባል እረ
    መጨረሻው ዘመን ደረሰ መሠል።

  • @zeinebayasen9345
    @zeinebayasen9345 7 ปีที่แล้ว +5

    ጉድድ ይገርማል አላህ ይስትር አላህ አማና ጠባቂወችና ቃልኪዳን አክባሪወች በአቋማችን ፅኑወች ያድርገን

  • @እስላምነውሂወቴያሊፍራደው
    @እስላምነውሂወቴያሊፍራደው 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀንአላህ በጣም የሚያስገርም ታሪክነው እየዋለ እያደረ ጉድ ይሰማጀመር አድሴትልጅ ለሁለት ወድ ሰርግ ዝግጅት አሳዛኝነው

  • @ወሽተቅናክያረሱለላሠዐወፍ
    @ወሽተቅናክያረሱለላሠዐወፍ 7 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩሙ እሰላም ይገርማል በቃል ኪዳናችን የምጸናአ ያርገን ጀዛኩመላአ

  • @mariyamahmad3133
    @mariyamahmad3133 7 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ ዘንድሮ የማይሰማ የማይታ ጉድ የለም አጃይብ ነዉ አላህ ይስቱር አለይነ

  • @ቅዲሚያለተውሂድ-ኰ8ሠ
    @ቅዲሚያለተውሂድ-ኰ8ሠ 7 ปีที่แล้ว

    ይገርማልም ያሳዝናልም ወይ ዘመን አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን የኛ ግዜ ያስፈራል ተሰምቶ ተደርጎ የማይታወቅ ነገር የማል ተጠባባቂ ! ! ወጣቶቹ ግን ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው

  • @halimamola8089
    @halimamola8089 7 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪኪ ክት ከዘወትር ባል መጣ ማለትነው ጉድ ነው እድሜ ለሰጠው ሰው ገና ብዙ ይሰማ ይሆናል

  • @مريميمام
    @مريميمام 7 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ በጣም የሚገርም ነው ጥፋቱ ከተቤተሠቦቿ ነው ብቻ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሠን አላህ ያብጀው

  • @zeburabibtdawud395
    @zeburabibtdawud395 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ስለመረጃችሁ ጀዛ ከላህ አላህ ቃላቸዉን ከሚሞሉት ያደሠርገን

  • @نوارهممدوح
    @نوارهممدوح 7 ปีที่แล้ว

    Subhan Allah Wow መጋባታቸውም ኸይር ነው

  • @MM-dw8kv
    @MM-dw8kv 7 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ሱበሀን አላህ አቀራረብክ ነው እኔን ያሳቀኝ የአላህ ሷሊ ባል ወፍቀኝ እኔንም ሷሊህ ሚስት አርገኝ ያረብ እንድሁም ለሙስሊም እህቶቸ አላህ ይወፍቃቸው

  • @zuzuahmed939
    @zuzuahmed939 7 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን በቤተሰቦቿ አዘንኩ እንዴት ለሁለት ሰው ይሰጣሉ አላህ በቀላል አሳልፎት እንጅ ....Allah yestur

  • @የበርሀሠንደል
    @የበርሀሠንደል 7 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል ወይ ዘንድሮ መቸም እማንሠማው ነገር የለም

  • @mekaseid2111
    @mekaseid2111 7 ปีที่แล้ว

    ጉድ የማይመጣ ጉድ የለም
    ሱብሃን ኣላህ
    ጀዛክ ኣላህ ኸይር ኣቡ ሀሩን

  • @የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ
    @የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ሡበሀነላ አስታፌረላ የማይሠማ ጉድየለም አላህ ሆይ በኢማኔ ግደለኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🙏🙏🙏🙏👉😢💔

  • @fatumanuru8109
    @fatumanuru8109 7 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ምንም ማለት አልችልም!ግን በጣም አሳቀኝ
    በተለይ ተጠባባቂ የምትለዋ ፈሊጥ...

  • @ዜድቢንትከድጃየወሎየቦረና
    @ዜድቢንትከድጃየወሎየቦረና 7 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ በጣም የአጅባል አላህ ለራሱ ኡማ ምን ይሠራል ብለው ዙሪያውን ይኸዳሉ ሀስቡን አላህ ወኒኢማል ወኪል

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ 7 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ
    በጣም አጃኢብ ነው
    ወድሞቸ መስማማታቸው ደስይላል

  • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
    @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ 7 ปีที่แล้ว +2

    እስተፉሩላ ግን ቤተሰቦቾ ለምን
    እደዚህ ይቀጥራሉ አላህ ይጠብቀን ያላህ

  • @rahmetabdulkafhasbunelahwe9214
    @rahmetabdulkafhasbunelahwe9214 7 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    መልካም ትዳር ይሁንላቸው
    በጣም ድቅ ነው ይገርማል
    አብድሬ ጀዛከላህ ኸይር ላአህባሮችህ

  • @ከድቻየኢስላምልጅነኝአላህ
    @ከድቻየኢስላምልጅነኝአላህ 7 ปีที่แล้ว

    እረ ይገርማል አላህ በዚህ ፈተና ጠብቀኝ ስሞትም ስኖር ካዱ ሌላ አትፈት ነኝ ያረብ

  • @qweewq9116
    @qweewq9116 7 ปีที่แล้ว

    በጣም የምገርም ነው አላህ ዪጠብቀን መቼም የገገጠር ሰው የዱሮ አደዱን አይቀይርም

  • @rabimohammed1415
    @rabimohammed1415 7 ปีที่แล้ว

    ቃላቸውን መጠበቅ ነበረባቸው አሏህ የወሰነው ነው እሚሆነው

  • @hadiramuhammed2641
    @hadiramuhammed2641 7 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ያደነኩዋቸው ባሎችን ነው በሰላም መስማማታቸው አጅብ ግን ምንም አይገርምም እኔ ፈተዋ የሚጠይቁ እህቶች ጉድ ከጉድ በላይ ስለሆነ የምሰማው አጅብ ነው ሀገር የወለደችለት እያለ እዚህ እያገቡ ስንቶች ወለዱ 1 ሴት ሁለት ወንድ

  • @noryahkelilettt8338
    @noryahkelilettt8338 7 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክክክ ያወለጆቹ ማልስ በጠም ያስቃል። አይ ያወንዶች ነጋር ስላማያሰምን ይሆነል ታጠባበቂ ያታፈለጋው አጀይብ ነው

  • @አሏህይርሀምክአባቴአሏህይ
    @አሏህይርሀምክአባቴአሏህይ 7 ปีที่แล้ว

    ይግርማል ይደቃል
    ደግነቱ አብዱል ሀኪምነዉ ያገባችዉ ማለቴ የመጀመሪዉን

  • @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE
    @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀሩን ቱብ

  • @khadigahahmad8225
    @khadigahahmad8225 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ይገርማል ተጠባባቂ ይላሉ እደ ይገርማሉ ቤተሰቦቻችንም።ይሄን።ሁሉ።ያለ መማር ችግርነው ሱበሀን።አላህ

  • @samiraahmed4497
    @samiraahmed4497 7 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀናላህ ይገርማል ማሻ አላህ ግን መጨረሻው ያማረ ነው

  • @fife4892
    @fife4892 7 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቡ በጣም ይገርማሉ።ማሻአላህ መጨረሻዉ ያምራል

  • @abebuguadei1728
    @abebuguadei1728 7 ปีที่แล้ว

    የዘድሮ ወዶች ወሬ እጅ ተግባረ አያውቁም ብለው ነው ጎበዞች

  • @gamilahgamilah5405
    @gamilahgamilah5405 7 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወባረከቱ ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል ሚያስደስተው ደግሞ መስማማታቸው ነው

  • @አላሀምዱሊላአለኩለሀልወደ
    @አላሀምዱሊላአለኩለሀልወደ 7 ปีที่แล้ว

    እረ ጉድነው የማይሰማ የለም ያረብ ሀገር ስራ አረጉትድ መጠባበቅያ የሚሉት ጉድ አያረጂም አሉ

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ቀልብ ይስጠን ምን አይነት ጉድ ነው አይ ግዜያችን እማይሰማው የለም???

  • @zobaidaabida8793
    @zobaidaabida8793 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወንዴሜ
    አላህ ባለሀበት ይጠብቅህ
    ከዚህ ነገር አላህ ይጠብቅን

    • @hilamamenyerbalima1616
      @hilamamenyerbalima1616 7 ปีที่แล้ว

      Zobaidaማሻ አላህ ባላህበት አላህ ይጠብቅህ እስታዝ። Abida ይገርማል ወላሂ ምን አይነት ጊዜ ደረስን ቤተሰቦቿ ጥፋተኛ ነበሩ ምክኒቱም አንዲን ሰው ማመን ግዲ አለባቸው ከከዳም ለሷ ያለው አላህ አያሳጣትም ነበር
      አንዲ ሙስሊም ሰው ሙሉ በሙሉ በአላህ ላይ መወከል አለበት

  • @lailanasru5880
    @lailanasru5880 7 ปีที่แล้ว

    ሱብሃነ አላህ
    አጃይብ ነው
    ቤተሰቦቸዋ በጣም ጥፍት አርገዋል
    ልጅቷ ጉበዝ ነች መሆንም ያለበት ቃል የገባቹለት ነው

  • @ወሎየመርሳልጅእሩምፈላቢን
    @ወሎየመርሳልጅእሩምፈላቢን 7 ปีที่แล้ว +19

    ቆይማ እኔም አገሬ ልግባ እንጅ እኔም እንደዚህ ነው እማረገው ክክክክክክክ

    • @munakadir8820
      @munakadir8820 7 ปีที่แล้ว

      ወሎ የመርሳ ልጅ እሩም ፈላ ቢንት ኢስላም ኢንሻአላህ አላህ ላገራችን ያብቃን ክክክክክክ እናያለን

    • @rsalrahman6693
      @rsalrahman6693 7 ปีที่แล้ว

      ወሎ የመርሳ ልጅ እሩም ፈላ ቢንት ኢስላም ክክክክክ

    • @iloveallah5914
      @iloveallah5914 7 ปีที่แล้ว +2

      rsal rahman
      kkkk
      አላህ የስቱር

    • @habebahniuri5130
      @habebahniuri5130 7 ปีที่แล้ว +2

      ወሎ የመርሳ ልጅ እሩም ፈላ ቢንት ኢስላም ክክክክክክ

    • @rahmetabdulkafhasbunelahwe9214
      @rahmetabdulkafhasbunelahwe9214 7 ปีที่แล้ว

      ወሎ የመርሳ ልጅ እሩም ፈላ ቢንት ኢስላም
      ክክክክክ ሳኩብሽ

  • @hamad8922
    @hamad8922 7 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ሱባሀንአላህ. በጣም የገርማል
    የልጁትዋ ቤትሰብ የገርማሉ. አላህ ሰብርይሰጠንን ያረብ ጀዛከአላህ ወንድም አብድረሂም

  • @أمسعد-ش8ب
    @أمسعد-ش8ب 7 ปีที่แล้ว

    subehan allahe ageibe.

  • @nuretumubarik9648
    @nuretumubarik9648 7 ปีที่แล้ว

    እራ ምን ጉድ ነው ምንሰማው አኼር ዘመን ያአላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @bintyufuf4763
    @bintyufuf4763 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነከያራህማን ፣እንዲህም አለ ለካ፣ ቃኪዳን ፣ከማፍረስ ፣አላህ ፣ይጠብቀን ፣ወጣቾቹንግን፣ሳላደንቅ አላልፍም 💪

  • @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ
    @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀነላህ ይገርማል አቡ ሀሩን ጀዛከላህ ከይር ደረሴ

  • @morshidabashir5305
    @morshidabashir5305 7 ปีที่แล้ว

    የጉድ ሀገር አላህ ይሱጡር በህወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ

  • @kedja8512
    @kedja8512 7 ปีที่แล้ว

    ይገረማል

  • @seadayimam9845
    @seadayimam9845 7 ปีที่แล้ว

    አጂብ እኔን የገረመኝ የወጣቶቹ መሥማማት የወጣቷ እረጂም ጉዞ ለተጓዘው ማሠቧ

  • @HayatHayat-nl8pn
    @HayatHayat-nl8pn 7 ปีที่แล้ว

    ወይ ቤተሰቦቷ የለሉ ናቸው አገር አጥፊ ልጅቷ ደግሞ ጀግና ናት።

  • @سعدالدوسري-ث4خ
    @سعدالدوسري-ث4خ 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀ አጀኢብነው አብዱረህማር ጀዛከላ ከይር ከምር በጣም ይገርምአል ሠው ቃል መብላት ሀራምነው ኧራ አላህ ይሥትር ሆ

  • @savitri8091
    @savitri8091 7 ปีที่แล้ว

    ሡብሀን አላህ
    በጣም ይገርማል
    በሰው ምርጫ
    መች ይሆናል እና አሏህ
    ያለውእጅ

  • @sadatube1648
    @sadatube1648 7 ปีที่แล้ว

    ሡበህን አላህ እድት ያልው ዝብን ድርሠን አጅብ ይግርማል በጣም

  • @asderr2736
    @asderr2736 7 ปีที่แล้ว

    subhan allah .betam yemigerm new

  • @sofay6956
    @sofay6956 7 ปีที่แล้ว

    ትክክል ናት የዘንድሮ ወንዶች አስተማን ከሁለት አንድ ተማኝ ቢሆና ብላለች

  • @fawziaseeed2157
    @fawziaseeed2157 7 ปีที่แล้ว

    ባንስ ይህ ባይግባቡ ለግድያ የማደስ ነው መችም አዳንድ ግዜ በሰከነ አምሮ ማስብ ጡሩ ነው ቤተሰቦቻ በጣም ባለየ ናቸው

  • @መሬምኢስላምነውሂወቴ
    @መሬምኢስላምነውሂወቴ 7 ปีที่แล้ว

    አረ ምድነው ነገሩ ሱበሀን አላህ ይገርማል ክክክክክክክ ገና እኮ ብዙ ነገር እስማለን አብሽሩ ማሮች

  • @fife4892
    @fife4892 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ
    @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል እረ ጉድ

  • @OM-yj6bi
    @OM-yj6bi 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkkk....ወይ ጉድ እኔ እራሱ እደዚህ አይነት ነገር ከተፈጠርኩ ስምቸም አላውቅ የመጀመሪያየ ስሰማ አጂብ ነው

  • @zineteshetu2516
    @zineteshetu2516 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkjአቤት ጉድ ይገርማል በዚህ ጊዜ የወላጅ ጣልቃ ገብነት አያሥፈልግም ካሥፈለገም የወላጅነታቸውን ሀቅ ለመጠበቅ ፈቃዴቸውን ማግኘት ይሻላል

  • @muhdrash2222
    @muhdrash2222 7 ปีที่แล้ว +1

    ወንዶች ብቻናቸውንዴ 2 የሚመርጡት አላምድ ሊላ የሴት ደግሞ በእህታቻ ታየ እውነት ነው በነጋበጠባ አስባቸው የማይታወቁ ወንዶቻን ለመጠባበቃያ ብለው ሌላ ባል ማዘጋጀታቸው ተመቻቶኘል

    • @akkkaa8688
      @akkkaa8688 7 ปีที่แล้ว

      አጅብነው

  • @toyebahasan4580
    @toyebahasan4580 7 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ችግሩን መፍታታቸው በጣም ደስ ይላል አላህ ቃላቸውን ከሚያከብሩ ያድርገን በጣም ይገርማል

    • @zekiyanour7562
      @zekiyanour7562 7 ปีที่แล้ว +2

      Toyeba hasan ሙስሊም ነኝ እኔ
      Subha Allah AmiiiN Yareb

    • @merimaseidmetimaseid8977
      @merimaseidmetimaseid8977 7 ปีที่แล้ว

      قاربا اولا اليوم يرزقومجزكومالله خير

    • @saramurad3396
      @saramurad3396 7 ปีที่แล้ว +1

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
      አህለን ውድ አብድረሂም
      ሱብሀነላህ አላህ የስትር

    • @saadothman7167
      @saadothman7167 7 ปีที่แล้ว

      Toyeba hasan ሙስሊም ነ እኔ

    • @hayatsaeed7082
      @hayatsaeed7082 7 ปีที่แล้ว

      Toyeba hasan ሙስሊም ነኝ እኔ ዘመኑን ተከትል ነው። አይስታምምኑ። በለውነው

  • @erehmetbntesalmemerehmet1206
    @erehmetbntesalmemerehmet1206 7 ปีที่แล้ว

    ሡበንአላህ ምንአይነትዘመኖደረሥ
    አላህ እዴይሠጠን
    ሁለቱንም መተዉ አለባት

  • @tiybatiyba3147
    @tiybatiyba3147 7 ปีที่แล้ว

    አጅብ ፡ሡባሀናላህ ፡በጣም የሚገርምነዉ ፡መጠባበቂያ

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
    @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 7 ปีที่แล้ว

    አጅብ ነው ምን አይነት ጊዜ ደረስን ያአላህ አንተው ጠብቀን

  • @hawi3481
    @hawi3481 7 ปีที่แล้ว

    ኧረ ይገርማል በጣም አለመተማመን እዚ ድረስ ነው ሱብሀን አላህ

  • @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
    @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህአላህቃላችንንእምንጠብቅያድርገን

  • @kuwaitekuwaite2753
    @kuwaitekuwaite2753 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ሱበሀን አላህ

  • @sefiyadarsema726
    @sefiyadarsema726 7 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነ አላህ ውይ ጅህልና አላህ እውቀቱ ይስጠን እላለው አልሀምዱሊላህ ባልጠፈ ሴት የኔ ነሽ የኔነሽ ክክክክ

  • @hsonaa1269
    @hsonaa1269 7 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ.ብጣም.ይግርማል..አላህ.ይጥብቅን.ክድህያልንግር..ያርብ.

  • @sarebintsani1237
    @sarebintsani1237 7 ปีที่แล้ว

    ያረብ ስትርክ ጉድ ፈላ
    ያአላህ አረ አያስቅም ጉድ ነው
    ወይ አደጋ የሁለቱንም አላጣችም
    እድለኛናት ግን እሳለምን ውይ ያረብ አላህ ይጠብቀን

  • @ppplll6403
    @ppplll6403 7 ปีที่แล้ว

    ታማኝ የለምብላነው አሂሮዘመን መጣ አላህ ይጠብቀን እጅ

  • @sofiyamehammed7587
    @sofiyamehammed7587 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ በጣም ድንቃድንቅ ነው አላህ ይስቱር በስ '

    • @sjjddndnd7609
      @sjjddndnd7609 7 ปีที่แล้ว

      sofiya mehammed kkkkkkkklll

  • @yaallahbariyaneyallahwekil6419
    @yaallahbariyaneyallahwekil6419 7 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም

  • @FetihaTube
    @FetihaTube 7 ปีที่แล้ว

    ያ አላህ

  • @زيزي999
    @زيزي999 7 ปีที่แล้ว

    masha allah harun tv jazakumulah

  • @ሰአዳአለልኝሰአዳየአላህባ
    @ሰአዳአለልኝሰአዳየአላህባ 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @firdosaweilfirdosaweil4605
    @firdosaweilfirdosaweil4605 7 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ የመይመጣና የማይሰማ የለም ቤተሰቦቿ ከላህ መገድ የወጡ ናቼ ልበል እንደት ልጃቼውን ለሁለት ሰው ለመዳር ያስባሉ ወንድ እንጅ እስካራት ማግባት የሚችል ሴት እንደት ለሁለት ሰው ያጫሉ ግን ደስ ይላል የመጀመሪውን የመጣላትን ማግባቷ ማሻ አላህ?

  • @sofifikrswe2157
    @sofifikrswe2157 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk ወይ ዘንድሮ ገና ብዙ እንስማለን ሱበሀን አላህ

  • @iloveyoumame4296
    @iloveyoumame4296 7 ปีที่แล้ว

    ኸኸኸኸኸ ሀሪፍ ነዉ እረ እኛጋ ቢሆን ይጋደሉ ነበር

  • @gbnb9956
    @gbnb9956 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኩም.ኸይር

  • @djjr599
    @djjr599 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ጊዜ ደረስን አላህ ይጠብቀን

  • @رابيهاحمد-و3ب
    @رابيهاحمد-و3ب 7 ปีที่แล้ว

    አጅብ በጣም የሚገርም ተግባር ነው ይሄ አማናን ማፍረስ ነው በርግጥም በተሰቦቿ በጣም ስህተተኛ ናቸው ።

  • @benttalhan655
    @benttalhan655 7 ปีที่แล้ว

    አብድሬ ጀዛኩመላህ የምታቀርባቸው ዜና ትምህርት ሰጭ ነው

  • @seadaebrahimyasin927
    @seadaebrahimyasin927 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ ክክ ኸረእንደው አይመጣየለም ወንዶች እንደዚህ ይሻላቸዋል አንታመን ብለው እኮነው. ማሻአላህ ደስእሚለው ግን አለመጣላታቸው እልክ አለመያያዛቸው. አሏሁመስአን .

  • @ሀስቡንአሏህወኒእመልወኬል
    @ሀስቡንአሏህወኒእመልወኬል 7 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአሏህይገርማል
    አኺሩዘመን ገናብዙእናያለን እሰማለን

  • @ያላህባሪያየርሱልተከታይ
    @ያላህባሪያየርሱልተከታይ 7 ปีที่แล้ว

    እሄማ እኔም አይቻለሁ ወድሜና ያጎቴ ልጅ አዲት ሴት አጭተው ሲጣሉ አውቃለሁ ግን ለምድነው እነዚህሰ ተሰማምተው አዱ አገባት የኔውሰ ሁለቶችም ሳያገቧት ሌላ ሰው ነው ያገባት