"ደረሳ ነኝ እኔ"||አስማማው አህመድ ነሽዳ||Deresa Negn Ene||Official Nesheed Video 2021||New Amharic Nesheeda

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 540

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +85

    በኔ ይብቃ ብልስ
    መች በኔ አበቃ
    አጎረስክ ተብሎ
    አጉራሼም ተጠቃ 😭😭😭😭ያ ማ ል ል ል ል ልል😭😭😭😭አስማማዉ ጀዛከላህ የኔ ወንድም💚

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 11 หลายเดือนก่อน +4

    ስራ ካልስራን በልመና የትም አንደርስም አላህ ሲፈጥረን እንዱንስራ አንድንማር ነው በወጣት እድሚ ካልስራን ልናድግ አንችልም በስራ የምንለውጠው ብዙ መንገድ እያለን ሁሌ ተበዳይ መሆን ምን ይሉታል አላህ ይደርስ

  • @huzuhira8309
    @huzuhira8309 9 หลายเดือนก่อน +8

    በደምብ ላወቀው ደረሳወችን መካደም አለብን እንኳን ለኢልም ለወጡ ለሌሎችም ይደረጋል

  • @aishaalihussen2598
    @aishaalihussen2598 3 ปีที่แล้ว +10

    ከቃል በላይ አስሜ ጀዛከላህ ምርጥ ስራ እንደት ወደሁዋላ መለስከኝ

  • @Sada-pz2gj
    @Sada-pz2gj 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁልግዜ ስሰማው ለኔ ይመስለኛል በጉጮቸ እባ እየፈሰሰ ነው የምሰማው

  • @kuhliya9849
    @kuhliya9849 3 ปีที่แล้ว +21

    ማሻአላህ በጣም የሚያምር ውብ ነሽዳ ነው ይህን ይህወት ያሳለፈው ያውቀዋል

    • @Tube-bm7te
      @Tube-bm7te 3 ปีที่แล้ว

      አድ አድርግኝ

  • @mariamtemam8
    @mariamtemam8 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ልብ ይሰብራል ብዙ መልእክት አለው 💔💔 ዉስጤ በጣም ተላወሰ ያ አላህ 😭😭😭😭😭ማሻአላህ አስማማው አላህ ይጨምርልህ 👍🙏😍

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 3 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂያስለቅሳል።የደርሳ።ድካም።ያርቢ።አላህይጠብቃችዉ

  • @sadakonjo8322
    @sadakonjo8322 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን አስማማው ማሸአላህ አላህ ይጨምሪልህ ከዚህ የበለጥ ደግሞ ሌላ እንጠብቃለን

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 3 ปีที่แล้ว +78

    እውቀት ፈላጊ ነኝ የሼኼ ደረሳ
    አንጀቴ የታጠፈ ሰዉነቴ የከሳ
    መች ጠገብኩኝና ልጠነክር ጎኔ
    ተመጽዉቶ አዳሪ ደረሳ ነኝ እኔ
    ሰው የለህም ብሎ እንደ እስሳ ናቀኝ
    ዛሬም እንደ ትላንት ደጋግሞ ረገጠኝ
    ነገም እንደ ዛሬዉ ስሆን ይታየኛል
    አባት የለለኝ ልጅ ማን ፊት ይሰጠኛል
    ነጋ ብዬ ስከፍት በሬ እየተዘጋ
    ጅስሜ እየደቀቀ ሩሄ እየሰጋ
    ሞቴ እየቀረበ ጽልመት እየተጠጋ
    ይ ነ ጋ ል አ ት በ ሉ
    መ ቼ ነ ዉ የሚ ነ ጋ ???
    ይህ ነሽዳ በጣም ብዙ መልእክት አለው ላስተዋለ ሰው

  • @heyatnuritube8551
    @heyatnuritube8551 3 ปีที่แล้ว +4

    ያን ቀጥቅጠው የገደሉት ደረሳ አስታውስኩ አላህ የጀነት ያርገው

    • @asmamawahmed
      @asmamawahmed  3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @asmamawahmed
      @asmamawahmed  3 ปีที่แล้ว +3

      መታስቢያነቱም በግፍ ለተገደለው ወንድማችን ደረሳ ነው

    • @heyatnuritube8551
      @heyatnuritube8551 3 ปีที่แล้ว

      @@asmamawahmed ጀዛከላህ ኸይር

  • @semsemuti5267
    @semsemuti5267 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ልብን የሚነካ ነሺዳ ነው ማሻ አላህ በጣም ያማል የደረሶቻችን ሞትና እንግልልት

    • @Hbetmama
      @Hbetmama 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ በኣላህ ስብ አረጉኝ

  • @احبكيارسولالله-ت2ك
    @احبكيارسولالله-ت2ك 3 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ወንድም ባለፈው ያለፈው ወንድማችን አሏህ ይረሐምህ 😭😭😭
    ነሽዳው ልብ ይነካል ሀቂቀተን😭😭

  • @Boomnumber1
    @Boomnumber1 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ወድሜ በረታ በጣም ደሰ የሚል ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @fatehymohammed7658
    @fatehymohammed7658 3 ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ አገኝሁ። እሪእስ አላውክም ነበር። ማሻአላህ ልቤ ተነካ አይይይ

  • @abdurahmanmohamed8332
    @abdurahmanmohamed8332 ปีที่แล้ว +1

    አታለቃቅሱ እስላም አያለቅስም እሚጠብቀው ከዚች አለም የበለጠ ነው እሚጠብቀን
    እስላም አይዘፍንም

    • @Ferha-xk9ee
      @Ferha-xk9ee 10 หลายเดือนก่อน

      Malks aydlm eznt enji yehe dmo yale nw sew neh ena ye sew teftro nw

  • @ahlaahli240
    @ahlaahli240 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ የእዉነት ዉስጤ ነዉ የሚገባዉ ሂኤ ነሺዳ አላህ ይስማን

  • @አላህወኪል-ቐ2ደ
    @አላህወኪል-ቐ2ደ 3 ปีที่แล้ว +69

    የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣
    በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም

  • @uaeuae5513
    @uaeuae5513 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ጀዛካሏህ ኸይረ ዉላሒ በጣም አዘነ ልቤ ያረብ

  • @bruktiyoutube7958
    @bruktiyoutube7958 ปีที่แล้ว +29

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ነሽዳ ስሰማ ግን እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል😢

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያግራልሽ ደግ ልብ ስላለሽነው ማማ ጥሩ ልብ ያለው ሰውነው እንዴዚህ የሚሆነው

    • @ሀይሚነኝየድንግልልጄ
      @ሀይሚነኝየድንግልልጄ ปีที่แล้ว +1

      እኔም ነኝ ግን ደስ ይለኛል😢

    • @ahmedkebir9744
      @ahmedkebir9744 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ያግራልሸ❤

    • @ahmedkebir9744
      @ahmedkebir9744 ปีที่แล้ว

      ​@@ሀይሚነኝየድንግልልጄ አድነቂሸ ነኝ

    • @ahmedkebir9744
      @ahmedkebir9744 ปีที่แล้ว

      ​@@ሀይሚነኝየድንግልልጄ it good luku

  • @zuzuzuzu3382
    @zuzuzuzu3382 3 ปีที่แล้ว +18

    ምርጥ ስራ ነዉ አላህ ይጨምርልክ ልብ ይነካል ግጥሞቹ በጣም ጠንካራ ናቸው ከዚህ በበለጠ እንጠብቅሀለን

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ወሏሂ አንጀቴ ነዉ የበላቹት የኔ ልዩ አሏህ ያቆይልኝ የሞተም ወንድሜሜ አሏህ ያማረዉ ጀነት ይወፍቅል

  • @AaAa-pz8rd
    @AaAa-pz8rd ปีที่แล้ว +1

    አይ አላህ ይጨምርልህ በተሰደቡ በተናቁበት ዘመን አተ ስላከበርክልን ኡላህ ጀዛህ ይክፈልህ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ከባድ መልእክት ነው የያዘው ግጥሞችህ ቃል የለኝም 💔

  • @meerank7346
    @meerank7346 3 ปีที่แล้ว +2

    Allahamdilila zare layi betam destenga negn Christian neberkugn gen ahun muslim hognalew ena hulum ke gone yeneberu hulu telewgn hedewal

    • @asmamawahmed
      @asmamawahmed  3 ปีที่แล้ว +2

      Alhamdulilah kehulum belay Allah bekish nw Absheri ehet

  • @danyatube7892
    @danyatube7892 3 ปีที่แล้ว +2

    @danya tube ወንድሜ ሁሌ ደግሜው ደጋግሜው ብሰማው ብሰማው የምፈል ሁሌም እንደ አዲስ የምሰማው ነሺዳ ነው በዛ ላይ እንባዬ እያነቀኝ በሀዘን ተውጬ የማየው የምሰማው ክሊፕ ነው፡፡ዛሬ እራሱ ለስንተኛ ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት ወንድሜ በርታ

  • @jamilamohamed1583
    @jamilamohamed1583 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድም አስማማው ደስ የሚል ድምፅ አለህ በርታልን👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HayatMustefa-tb2tg
    @HayatMustefa-tb2tg ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢 ይነጋል ኢንሻአላህ በአላህ ተስፋ አንቆርጥም አላህ ከተበዳዬች ጋር ነው!!❤

  • @tajumuhammad2916
    @tajumuhammad2916 3 ปีที่แล้ว +3

    አስማማው የረበና ሰላም ባተላይ ይስፈን ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ያስደስትህ እጂግ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @ሉባባyoutube-r4q
    @ሉባባyoutube-r4q 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ነው የምወደው የሀገሬ ዴረሦችን አስታወሰኝ ሚገርምነው

  • @thufeekthufeek9756
    @thufeekthufeek9756 2 ปีที่แล้ว

    ዉብ ነሺዳ በጣም ነዉ የምወድህ ወንድሜ

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
    @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ልብን ያለውስል
    ገነ ቤተቹን አገኝሁት በርቱ
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያመል

  • @ኡሙሂባ-ዐ3ኘ
    @ኡሙሂባ-ዐ3ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ እባየን አመጣሀው ያገሬልጅ ደጋግሜነው የምሰማው

  • @susu_ye_murad4961
    @susu_ye_murad4961 3 ปีที่แล้ว +1

    የአመቱ ምርጥ ነሽዳ \ መች ሞላልኝና እደርሳለሁ ከሰው እኔው ተበድየ እኔው ምከሰሰው😥

  • @የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ
    @የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ ปีที่แล้ว +2

    ወድም አህመድ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ 😢😢😢

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 3 ปีที่แล้ว +22

    እፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ በደረሳ ሂወት ብዙ ስቃይ እንዳለው ሲያወራ ውስጤን ያመኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ደጉ ዘመን አልፏል አላህ ይሁነን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @demaebrahim9076
      @demaebrahim9076 3 ปีที่แล้ว

      እኔ በዚ ነሽዳ ነዉ ያዉኩት ወንድሜ ሲያዉራ አጥላላብት ነዉ አሁን ግን ተሰማኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @Mነኝመውሊድአክባሪ
    @Mነኝመውሊድአክባሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @smartadverttube3135
    @smartadverttube3135 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ያረቢ ጌታዬ አንተው ሁነኝ

  • @hanantube3937
    @hanantube3937 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ቲክቶኩን ያጨናነቀው ነሽዳ

  • @mameasmi2432
    @mameasmi2432 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah habibi allah yasmecheh enwedahalen

  • @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
    @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል ปีที่แล้ว +1

    አሁን ባለንበት ግዜነው እህ እረ አቃጠሉን ወድሞቻችን ቀጩቡን 😭😭😭☝

  • @abdu7983
    @abdu7983 3 ปีที่แล้ว +3

    ደረሶቻችንን አላህ የጀነት ያርግልን

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 ปีที่แล้ว

      ደረሶቻችንንአላህየጀነትያረብ

  • @fedishatube1250
    @fedishatube1250 3 ปีที่แล้ว +3

    እህህህ እኔማ ስወድህ አስማማው አላህ ይጠብቅህ የደርሳ ሂወት አስቸጋሪ ነው የሀገራችን ሰው ራህማን የለው አይ

  • @Ma_Life1
    @Ma_Life1 3 ปีที่แล้ว +4

    ውስጤ ነው የነካኝ ወንድም አላህ ይጨምርልህ

  • @rahamakonjo5386
    @rahamakonjo5386 3 ปีที่แล้ว +2

    ላስተነተነው ትምህርት አለው😥
    Masha Allah አሪፍ ስራ ነው

  • @يمامسعيد-ل4ز
    @يمامسعيد-ل4ز 3 ปีที่แล้ว +1

    አስሚ ያጎቴ ልጅ በርታልን

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 3 ปีที่แล้ว +25

    ሱብሀነላ በፆሙ አስለቀስከኝ
    ነጋ ብዬ ስከፍት በሬ እየተዘጋ
    ጅስሜ እየደቀቀ ሩሄ እየሰጋ
    ሞቴ እየቀረበ ፅልመት እየተጠጋ
    ይነጋል አትበሉ መቼ ነው ሚነጋ
    ኢላሂ አስለቀስከኝ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ
    በቃችሁ ይበለን

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ መልእክት ነው #ከምርጥ ድምፅ ጋ
    ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን አስማማው

  • @kamelaanatweanenafakey61
    @kamelaanatweanenafakey61 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን. ጀዛኩምለንህይ በጣም ተወዳኝ ነሽዳ ነው

  • @cvg8293
    @cvg8293 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ነሺዳ. ስሰማ. ውስጤ. በጣም ነው ሚነካው

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስስ ሲል ማሻ አላህ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ😢😢😢

  • @alijan7793
    @alijan7793 3 ปีที่แล้ว +1

    መቼ ሞለልኝና እዳርሰለሁ ከሰዉ እኔዉ ተበድዬ እኔዉ ምከሰሰዉ ማሻ አላህ አስመማዉ ትመስጣኛላህ

  • @feazagetachew6512
    @feazagetachew6512 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ ነሽዳ ነው ግን እንዳስተያየት ትላሲካዋን ብትተዋት አሁን አሁን የሚወጡ ነሽዳዎች እየተበላሹ ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 2 ปีที่แล้ว +5

    የአላህ ቢሰማ ቢሠማ የማይሠለች ክብር ለሀገራችን ደረሦችችች☝☝ወላህ ከልብ ያስለቅሳል ያረቢ ሁሉን ነገር ያመቻችላችሁ🙏👍
    ****ሚስኪኑ ደረሳ ጥሎ ተሠደደ 💔

  • @zebibaahmed3867
    @zebibaahmed3867 3 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ይጨምርልህ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ለኢልም ብለው የሚከራተቱ በሀበሻምድርላይ ስንት አሉ ሁሌም ሀገራችን ህዝባችንንም ሰላም ያድርግልን.

  • @reemahmed1455
    @reemahmed1455 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ልብ የሚነካ ነሺዳ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህህ ይሄን ህይወት ያሳለፈው ያውቀዋል ያኔ እኛ ቤት ሲመጡ ፊታቸው ነፅቶ ጉስቁል ብለው አያቸው ነበር 😭😭😭😭😭😭

  • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
    @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላወንድምወይ አላህይጠብቃችሁ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ያገሬልጂ አስሚ በረታ አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና ግና ብዙ እጠብቃለን

  • @tinamar9093
    @tinamar9093 3 ปีที่แล้ว +1

    አስማማው አላህ በረካ ያድርግህ እውነትም ያማል ጎድተውኝ ሲያበቁ እኔኑ ይከሱኛል ያማል ብቻ ሳይሆን ያስለቅሳል ጀሊሉ ይድረስልን

  • @fydfug937
    @fydfug937 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ. አገራችንን. ሰላም. አደርግልን.

  • @محمدعبداللهخميسالكعبه
    @محمدعبداللهخميسالكعبه 3 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ ብስማው ብሰው😢😢😢😢😢

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 ปีที่แล้ว +34

    መሳሪያ አልያዙ የደረሳ ሂይወት እንዲህ ነው ለመሆኑ ለመግደል ያበቃቸው ሰወች ፍፁም የሚገርሙ ናቸው አላህ ይበቀልልን ብቻ

  • @njmj4091
    @njmj4091 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውድ የሀገሬ ልጅ

  • @minchochethiopia777
    @minchochethiopia777 ปีที่แล้ว

    Waallahi neshida endih aynet zema sinorew des yilegnal🎉🎉❤❤

  • @hayu470
    @hayu470 3 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ቀንስፈልገው ዛሬ ገና አገኘሁት 🥰🥰🥰

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድም እፍፍፍፍፍፍ ዛራስሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @rebiaredi7231
    @rebiaredi7231 2 ปีที่แล้ว

    ልብ የሚነካ ምንም የምለው የለኝ

  • @wondytub9667
    @wondytub9667 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አስማማው ድምፅህ ውስጤነው

  • @hikmatube7445
    @hikmatube7445 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭 በጣም ምርጥ ስራ መሻ አላህ አስሚ

  • @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ኸ9ቀ
    @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ኸ9ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህይጨምርልህጥሩነውቀጥልበትወድማችን

  • @MuhammadAli-yt1tb
    @MuhammadAli-yt1tb 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምረልህ ልብ የሚነካ ነሸዳ ❤️

  • @mansahassen3719
    @mansahassen3719 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ቃልየለኝ የምገልጽበት አንደኛ💔💔💔😭😭😭እውነት ነው

  • @ሚስኪያቢንትመሀመድ
    @ሚስኪያቢንትመሀመድ ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ምስኪኑ ደረሳ ጥሎ ተሰደደ በነሱ የመጣ አላህ አይኑን ያጨልመው

  • @hamidaddino2832
    @hamidaddino2832 ปีที่แล้ว +2

    በተለይ አሁን ካለንበት ዘመን በጣም ይመሳሰላል ሌላም እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነ😢😢😢

  • @rabialove753
    @rabialove753 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል መልክት አለው

  • @Abdsu947
    @Abdsu947 ปีที่แล้ว

    አይኔ እንባ አቀረረ 😭😭😭

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 3 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ፈረጃዉን ይስጠን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ኈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ እባየን መቆጣጠአቃተኝ የሞተው ወንድማችን አላህ ይራህምህ

  • @አለህወይ5
    @አለህወይ5 3 ปีที่แล้ว +4

    መሸ አለህ በጠም ምረጢ ግጥም ነው ሁሉም ነሽደ ልብ የነከል በረተ ወንዲም

  • @alfihabshawitea4532
    @alfihabshawitea4532 3 ปีที่แล้ว

    ወለሂ በጣም የምወደው ነሺደ ሙነሺድ አስማመው በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጫምርልህ

  • @saidsuleiman2338
    @saidsuleiman2338 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ምርጥ ነሺዳ ነው አንጀት ይበላል

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል የለኝም ለዚህ ነሽዳ❤❤❤❤

  • @Fathima-y7z
    @Fathima-y7z ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ማነው እደኔ አጀቱን የበላው

  • @nuredintemam
    @nuredintemam 3 ปีที่แล้ว

    Allah yechemrelh habibi

  • @ሰሚራሰሚራ-ከ4ኸ
    @ሰሚራሰሚራ-ከ4ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ልብ የሚነካ ነሽዳ ነው የማል የማል

  • @ykedijalijtube550
    @ykedijalijtube550 3 ปีที่แล้ว +6

    እየሰማሁ ግጥሙን ፃፍኩት
    ርሃብ ያደከመኝ በታጠፈ አንጀቴ፤
    እውቀት ፈለግኩ እንጂ ከኢልም ማጀቴ።
    መች ሞላልኝና እደርሳለሁ ከሰው፤
    እኔው ተበድዬ እኔው ምከሰሰው፤
    እኔው ተበድዬ እኔው ምከሰሰው።
    ያ ማ ል ......
    እውቀት ፈላጊ ነኝ የሼኼ ደረሳ፤
    አንጀቴ የታጠፈ ሰዉነቴ የከሳ።
    መች ጠገብኩኝና ልጠነክር ጎኔ፤
    ተመጽዉቶ አዳሪ ደረሳ ነኝ እኔ።
    ሰው የለህም ብሎ እንደ እንስሳ ናቀኝ፤
    ዛሬም እንደ ትላንት ደጋግሞ ረገጠኝ።
    ነገም እንደ ዛሬዉ ሲሆን ይታየኛል፤
    አባት የለለኝ ልጅ ማን ፊት ይሰጠኛል።
    ነጋ ብዬ ስከፍት በሬ እየተዘጋ፤
    ጅስሜ እየደቀቀ ሩሄ እየሰጋ፤
    ሞቴ እየቀረበ ጽልመት እየተጠጋ፤
    ይነጋል አትበሉ መቼ ነዉ የሚነጋ።
    ርሃብ ያደከመኝ በታጠፈ አንጀቴ፤
    እውቀት ፈለግኩ እንጂ ከኢልም ማጀቴ።
    መች ሞላልኛ እደርሳለሁ ከሰው፤
    እኔው ተበድዬ እኔው ምከሰሰው።
    ጎዱኝ አቆሰሉኝ አፈሱት ደሜን፤
    አጥንቴን ሰበሩ አደቀቁት ቅስሜን፤
    በደቦ ወገሩት ሸሂዱን ወንድሜን፤
    ጥፋተኛ ብለው ወረወሩት ስሜን።
    መገን አቻቻሌ ገለው ይከሱኛል፤
    እኔው ተበድዬ መተው ይወቅሱኛል፤
    አታልቅስ አትጩህ ዝም በል ይሉኛል፤
    ጎድተውኝ ሲያበቁ በዳይ ነህ ይሉኛል።
    በኔ ይለፍስ ብል በኔ መች አበቃ፤
    አጎረስክ ተብሎ አጉራሽም ተጠቃ።
    ጥረቱን ተቀማ ወረቱም ነደደ፤
    ምስኪኑ ደረሳ ጥሎ ተሰደደ፤
    ምስኪኑ ደረሳ ጥሎ ተሰደደ።
    ህ...... ያማል ያማል አረ ያማል
    ከለቅሶየ ብዛት እምባዬም ነጠፈ፤
    ከሪታየም ብዛት ምላሴም ታጠፈ፤
    ሸክሜም በረታበት ጫንቃዬም ሰነፈ፤
    ጩሀቴም ሰሚ አጠ ፍርድም ተዛነፈ።
    እምባዬም ደረቀ ደም ዘነበ ካይኔ፤
    ጥቃት በረታብኝ በዛብኝ ሃዘኔ፤
    ማዘን ምንረባኝ ማልቀስስ ለምኔ፤
    አይዞህ አብሽር የሚል ማን አለኝና እኔ።
    በሃዘኔ ሲስቁ በእምባየ መእበል፤
    ብሶቴን ማን ይስማ ለማን አቤት ልበል፤
    ብሶቴን ማን ይስማ ለማን አቤት ልበል።
    ሃዘኔ ጥልቅ ሆኖ መኖርም ተሳነኝ፤
    የአላህ ያረቢ ጌታየ አንተው ሁነኝ፤
    የአላህ ያረቢ ጌታየ አንተው ሁነኝ።
    ሄ..... ያማል ያማል ያማል.......
    ለስንተኛ ግዜ እንደሰማሁት እንጃ ግን አሁንም እዚሁ ነኝ❤
    ድንቅ ስራ

    • @drabiytube3573
      @drabiytube3573 3 ปีที่แล้ว

      💓

    • @momiytube2277
      @momiytube2277 2 ปีที่แล้ว +2

      ጎበዝ እኔም ልፃፈው 👍👍ሰራሀ ልብ ይነካል እህህህ አይይይ አዱኒያያያ

    • @mama-cs9rn
      @mama-cs9rn 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @elyasteklu6384
    @elyasteklu6384 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰራ ነው? ማሻ አላህ

  • @seadaseid8899
    @seadaseid8899 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ማሻአላህ

  • @toybaawol6801
    @toybaawol6801 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው ወድሜ አላህ ይጠብቅክ

  • @seleislam
    @seleislam ปีที่แล้ว

    😍🤩ሀለት አመት ረመዳን

  • @alexzendar5069
    @alexzendar5069 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢሻ አላህ ሁሉም ያልፋል በአላህ ፍቃድ ያስለቅሳል

  • @tayba1204
    @tayba1204 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce ปีที่แล้ว

    አላህ እውቀቱን ይጨምርለህ❤🙏

  • @rehimhussen5007
    @rehimhussen5007 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashaallah betam konjo new wst yemigeba neshida new

  • @sunyakabadesunyakabade8008
    @sunyakabadesunyakabade8008 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ቃል የለኛም ለዚህ ነሽዳ🙏🙏

  • @Ekram23-h1c
    @Ekram23-h1c ปีที่แล้ว

    እንዴት. እንደምወደው. ግን. ሀራም. ነው😢😢😢

  • @sadayesuf8435
    @sadayesuf8435 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወንድም ባህልህን ና ወግህን ጠብቀህ ደስስትል በርታ

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 3 ปีที่แล้ว +10

    💔💔😪
    ረሀብ ያደከመኝ በታጠፈ አንጀቴ፣
    እውቀት ፈለኩ እንጂ ከኢልም ማጀቴ፤
    መች ሞላልኝ እና እደርሳለው ከሰው፣
    እኔው ተበድዬ እኔው ምከሰሰው፤

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መችም በጣም ነው ያሰከቀሰኞ ያርብ አላህ አገራችን ሰላም ያረግል