ቀላል እሩዝ በአትክልት ( ብራይኔ) አሰራር/ ምርጡ ገበታ/ How to make VEGETABLE BIRYANI

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #ethiopianfood#ebstvworldwide#biryani#bahlietube

ความคิดเห็น • 31

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 ปีที่แล้ว +4

    የፍቅርዬ ልዩ የሆነ እና ለየት ባለ መልኩ የተሰራ የብራይኔ አሰራር ነው ያሳየሽን ። ሽንኩርቱ በዛ ብሎ ደስ ይላል። አትክልቶችሽንም መጀመርያ ገንፈል ማድረግሽ ጥሩ ነው። የአበባ ጎመኑ የዶሮ ስጋ መሰለ እኮ ። ወድጄዋለው አሪፍ ስራ ነው።

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የፍቅርዬ ! ዋውውው በጣም ቆንጆ የሆነ በአበባ ጎመን የተሰራ የብራይኔ አሰራር ነው ። የዶሮ ስጋ ነው የሚመስለው ። በጣም ነው የሚያምረው ። የሩዙ ውሃ መጨረሻ ላይ ያደረግሽው ነገር እእእእ !

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን ፍቅር እንዴት ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ የሚያምር ና ለአይን የሚማርክ ተወዳጅ ምግብ ነዉ አስራረሽም በጣም ደስ የሚል ለመስራት የሚጋብዝ ነዉ የኔ ባለሞያ❤

  • @meymunatube
    @meymunatube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የፍቅርየ እንኳን ደሄና መጣሽ ዋው ምርጥ አሰራር ነው በርች
    አበባ ጎመኑን ከምትቀቅይው ጥበሽው ቀጥታ በዘይቱ

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርዬ እንዴት የሚያምር የእሩዝ አሰራር ነው የሰራሽው ወቅቱን የጠበቀ ለሰውነት ተስማሚ ተበልቶ የማይጠገብ የእሩዝ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ አንደኛ ነው 🙏🙏

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ የበዛ ይሁን በጣም የሚያምር የአትክልት የእሩዝ አሰራር ብሮኮሊው፣ካሮቱ፣ሽንኩርቱ ጥብስ ተደርጎ ሽንኩርትና ቲማቲሙ ተቁላልቶ እሩዙ ተቀቅሎ ዋዋ ዋው እንዴት እንደሚጣፍጥ አስቢው መጨረሻ ላይ አቀራረብሽ ኦው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ተባረኪ አንደኛ 👌🙏👌🙏👈

  • @hasettube
    @hasettube ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ የሩዝ በአትክልት ወይም ብርያኔ ነው የሰራሽው ከለሩ በጣም ነው የሚያስጎመጀው ከለር ፉል የሆነ ቦሉኝ ብሉኝየሚል አቀራረብ ነው እጆችሽ ይባረኩ

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን የፍቅር እንኳን ሰላም መጣሺ ዉዴ ዋዉ እጂሺ ይባረክ ዉዴ የዛሬዉ ይለያል

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    ዋዉዉ! በጣም ቆንጆ ለአይን ማራኪ የሆነ የብራይት አሰራር ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤😍👍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር እንኩዋን ሰላም መጣሽ ነኔ ውድ ብሉኝ ብሉኝ የሚል አይን ማራኪ በጣም ጤናማና ጠቃሚ የሚያምርሩዝ በአትክልት ከነግባትሽ በጣምቆንጆ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ወድጀዋለሁ ።

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ለፆም አማራጭ የሚሆን ለየት ያለ የአትክልት በሩዝ አሰራር ነው ያሳየሽን የአበባ ጎመኑ ካሮት ሽንኩርቱን የጠበስሺበትን መንገድ ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ ጤናማ እና ጣፉጭ የምግብ አሰራር እጅሽን ይባርከው

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅርየ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህናጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ ለስራም ለመብላትም ቀለል ያለ የእሩዝ በአትቅልት አሰራር ነው እዴት ያምራል ስታቀርቢው ያምራል እጅሽ ይባረክ🙏

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የፍቅር እንኳን ደህና መጣሸ በጣም የሚያሰጎመጅ ሩዝ በአትክልት ነው የሰራሸው ጥንቅቅ ያለ አሰራር ነው አቀራረብሸም ለመብላት ይጋብዛል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @Azzistyle
    @Azzistyle ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፈቅር ባለሙያ የዛሬው እሩዝ መጣም ምርጥ ነው የምወደው አይነት አሰራር ሁሉንም ጠብሰሸ በተለይ ሸኩርቱ ቡኒ አሰኪሆን ሰለጠበሸው ቃናው ደሰ ይላል ለፃም ምርጥ አማራጭ ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ ปีที่แล้ว +1

    ❤ዋው ምርጥ አሰራር ነው በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ነው ሚለው ምርጥ የፆም አማራጭ ነው ሰርተው ያሳዩን እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን

  • @ewunet417
    @ewunet417 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ውዴ ዋዉ ሲያዩት ገና የሚያስጎመጅ እሩዝ በአትክልት ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ከለሩ ልዩ ነው ለየት ያለ ምግብ ሸር ስላደረግሽን እናመሰግንሻለን

  • @zizibeauty999
    @zizibeauty999 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ስላም ላንቺ ይሁን ፍቅር እንዴት የሚያምር ቆንጆ ምግብ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ተወዳጅ ❤❤ ዋውውውው አስራረሽም ና አቀራረብሽ የሚማርክ ነዉ እናመስግናለን ❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የፍቅርዬ በውነት ዛሬ ለየት ያለ የሩዝ በአትክልት አሰራር ግባቶችሽን የጠባበሻቸው ልዩ ከለር ሰቶታል በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ክሽን ያለ ከነአቀራረብሽ ያስርባል አፒታይት ይከፍታል 👌👏👍🤣

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የፍቅር ማሻአላ በጣም አሪፍ የሩዝ ባትክልት አሰራር ነው ያቀረብሽልን እጂሽ ይባረክ

  • @brtukankbret6870
    @brtukankbret6870 ปีที่แล้ว +1

    selamshi ybza fkr ye enkuwan dehna metashi keteleyayu aynetochi atklt argeshi ke eruz gar argeshi yeserashiw wektun yetebeke letsomm yemihon lyu aserar new ejishi ybarek👍👌🙏

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia ปีที่แล้ว +1

    Yefkirye you prepared yummy rice the Cauliflower and fried onions color is beautiful💕🌷👌

  • @mahtemdingil6842
    @mahtemdingil6842 ปีที่แล้ว +1

    Selam lanchi yihun yefikrye wow liyu yehone yebirayinie aserar new betam konjo yemigb aserar new betam tenam wodjewalehu share siladeregishin enamesegnishalen

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen ปีที่แล้ว +1

    የፍቅርየ የዛሬው ደሞ ልዩ ነዉ ሁሉም ለጤና ተመራጭ የሆነ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ እስከምሰራው የኩያለሁ ጣእሙ መቼም ጥያቄ የለውም💕💕👌

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቅርዬ በጣም አረፈ ነው wow

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen ปีที่แล้ว

    የፍቅርየ በጣም ቆንጆ የሀመስ አሰራር ነዉ ባቦካዶ አላውቅም መበር ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 💕💕👌

  • @muna2437
    @muna2437 ปีที่แล้ว +1

    Hello my sister

  • @mhdertaye4281
    @mhdertaye4281 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣምዐያሰጎመጃል

  • @hamzashahzad
    @hamzashahzad ปีที่แล้ว +1

    Tasty

  • @ribikatilahun3318
    @ribikatilahun3318 ปีที่แล้ว +1

    Betame konjo new balemuya ❤️❤️❤️