ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፕራንኩ 8:00 ይጀምራል መልካም ቀን ቤተሰቦቼ💝
I miss you so much my sister
ደስ ስትሉ ማዘርዬ ትእግስታቸውን አደነኩላቸው የማለፃናት ነው እምትኖሪው ወይ ቃልዬ በርችልን
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ እናት ገንዘብ አላጓጓቸው አልተጨነቁ ትህትናቸው አኔ ልፈልግ የሚሰራ አሉ ተባረኩ
Yes true 👍 thank you 😊
ቃል ሰላም ላንቺ ይሁን ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ በልጅነቴ የማረሳው ስኳር እቅም ነበር እና አንዴ እያልኩ ስቅም ስቅም የጠርሙሱ ስኳር ያልቃል ከዚያም ማዘር ጣርያ ላይ በከረጢት ሰቅላ እንደምንም በጋን ላይ ተንጠልጥዬ ጨርቁን እንዳኘኩ ፍርጥ አልኩልሽ።
ወይ ቃልዬ እግዜር ይይልሽ መዋለፃን ያስቃል 😂😂😂😂😂
Haha thank you 😊 ☺️
እኔ አፈንጫየ ላይ ብቻ ነጠብጣብ እና ጥቁር አለኝ ምን ባደርግበት ሊለቅልኝ ይችላል መፍተሄ ካለው ብትነግሪኝ
በልጅነቴ አሻንጉሊት እወድ ነበር እና እየደበኩ ቦርሳዬ ውስጥ ሁልግዜ ከትቼ እሄዳለሁ ....ሁልግዜም ይታይብኝ እና አታምጪ እያሉ ያስጠነቅቁኛል 1ቀን እንደለመድኩት ይዤ ሄጄ ሲገኝብኝ ወሰዱብኝ እና እኔን ሲገርፉኝ አስተማሪውን በሚገርም ንክሻ ነክሼአቸው አሻንጉሊቴን ነጥቄ ወስጄ ላልተወሰነ ቀን ት/ርቴን ያቋረጥኩበትን ቀን አረሳም
ልጅ እያለሁ ከቤተሠቦቼ ጋር ምግብ ቤት ገብተን በልተን ከጨረስን በሁዋላ ትሪውን ልመልስ ስሔድ በጣም እንደሳቁ አልረሳውም
🤣🤣🤣
Hahaha
hahaha
ሜላት አረ be confident ወፍረሽ ነው ብቅ ማትይው አረ
Betam des tyalesh. Your smile is so contagious. በልጅነቴ የማልረሳው ነገር እናቴ ጎረቤት ስትልከኝ የተላኩትን መጠየቅ ከፈራው፣ "የለኝም/ጨርሻለው" በለዋል የምለውና ሰወቹን ስታገኛቸው ያለመሄዴን በፊቴ ሲነግሩብኝ ከፊቷ በርሬ የምጠፋው ነገር 😂😂😂 ልጅነት'ኮ ደስ ይላል። thank you for making me smile!
ክክክክክክክክ ወይ ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እዳሳቅሽኝ #በልጅነቴ የማስታውሰው ትዝታ #አሻንኩሊት በጣም እጫወት ነበር ከጓደኞቼ ጋር#
Hi konjo baleful yasayeshin yebuna eka and set gebena ena sini pls picture adrigline felige felige atahut thanks
በልኝነቴ እማረሳው ገጠመኝ ምን በሰላችው ተኝቼ ለሊት ነው ገጠር ዘመዶቼ ቤት ነበርኩኝ ምን ቢሆን ጥሩ ነው ያው ገጠር ሄጆ ነው አይጥ በጥም ነው እምፈራው ለምን የእግር ጥፍሬን ግዝግዝ አያደርገኝም ደንግጬ እንዴት እንጨውኩ እና ፈጣሪ እምናቀው ያን ቀን መቼም አይረሳኝም በስመአብ
ቃልዬ እንካን ደህና መጣሽ እህትማማቾች በጣም ነው ደስ የምትሉት ሜሉ ይቱይብ ላይ ጠፍታለች በልጅነቴ ሁልጊዜ የማረሳው ነገር እግቢያችን የሻይቅጠል ቅጠሉ /ናና/ ነበረና እና ሰው በመጣ ቁጥር እየቀጠፉ አፍንጫቸውን ላይ ያደርጋሉ ሽታው ደስ ስለሚል እና እኔ ቀጥፌ ቀጥፌ አፍንጫዬን አሳብጨ የታመምኩትን አረሳውም❤
በልጅነት የማልረሳው ገጠመኝ እናትና አባታችን ስልክ ቆልፈውብን ስራ ሲሄዱ እኛ በጠቅጠቅ ጏደኞቻችን ጋር የምንደውለው ነገር 😂
እማ ስወድሽ የእርግዝናአ መከላከያአ የቱ ነው ጥሩ ንገሪን
በጣም ነው ያሳቅሽኝ አይ እጅግዬ ተሸወድሽ የኔ ቆንጆ
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ግን የሁለተኛውን በደንብ አላሳኘንሽም ስሙ ምንድነው
😂😂😂ቃልየ መዋለ ህፃናት እር ሜላትን አሳይን ናፈቀችኝ እኮ እወዳችኋለሁ 💚💛❤😘
ሰላም በናትሽ ቋንጣ መስርያውን የሆነሰው ጠይቆኝ ስሙንና የት እንደሚገዛ ንገሪኝ 🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ !! USA 🇺🇸 ነው ያለሁት
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
Thank you my dear ❤️
ቃልዬ እኔ በልጅነቴ በጣም ደፋር ነበርኩ መሸነፍ አልወድም ነበር እና አንዴ ከእቴና ከወንድሞቼ ጋር ተጣልቼ በጣም ትልቅ ዱባ ነበር (እናታችን ነጋዴ ነበረች) እና ማታ ነበር እሱን ዱባ🍊 እናንተ ሳትወለዱ ገንፋ በሽሮ በልቻለው ብዬ አንስቼ የተሸከምኩትን 😂በቼም አረሳውም እስካሁን ይቀልዱብኛል የቤታችን የመጨረሻ ልጅ ነኝ
🤣🤣🤣🤣
በእንቅልፍ ምክኒያት አብጦ ለቀረ የአይን ስር ምን ቢደረግ ይሻላል ?
ቃልዬ በሳቅ ቆሰልኩ ወየሁ በሬ ካሜሪካ ወደ ኢትዮ🤣🤣🤣🤣🤣❤️🥰🥰
Welcome 😊 kalye betam Des mil wehed new prankum endezaw aye asekognal betam
ዘመናዊት ቡናው በምን በውሀ ብቻ ነው ክሪሞቹም በደንብ አላሳየሽም ?
ሜላት ምነው ጠፋች ከቪድዮ? ኧረ ተመለሺ በያት
እንኳን ደና መጣሽ ስንት አይነት ሬት ነው ያለው ጊቢያችን ውስጥ ሁሉ ነገሩ እንደ ሬት ነው ግን ግንድ እና ሽታ አለው የምታቁ ንገሩኝ የሬት አበባ አለ እንዴ
የለውም የኔ ቆንጆ ሽታም የለውም
ቃልዬ አጠገብ እንኳን በደህና መጣሽ
Thank you my dear ❤️ 😘
በልጅነቴ አምስት ብር ጥዬ ሳለቅስ የዋልኩትን አልረሳውም እና በማልቀሴ ምክንያት ሳልገረፍ ቀረሁ😍
Hi zemenawit endet nesh vidioshin hulgize eketatelalew zarem eyayehut neber betam des yemil nw ene alovera seteqem betam yasakekegnal fite shif yelal men temekerignalesh yeqerebegn weys leqetel ebakshin melseshin etebqalew berchich👍👍👍👍👍👍
እሮኬት ለመጀመሪያ ጊዜ ስሬ ፈንድቶ የሮጥኩት እሩጫ መቼም አረሳውም
Kalye ye wrinkles corectore seremun link please tsafilgn enim lj slemnkebakeb beki enklf yelegnm.
ውይ ደስ ስትሉ ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ
🤗🤗🤗
selam selam enkuan dehna metash kalye meleye selam wude endet nesh wowo setameru zena aregachehugn 🤣🤣❤❤🥰🥰
በልጅነቴ የማረሳው እቤት ውስጥ የተሰራውን ስራ በሙሉ ለመስራት የነበረኝ ጉጉት...... ማንም በሌለበት ተነስቼ አብሲት ጥዬ አንድ ባሊ እንጀራ ማለት ይከብዳል አነባበሮ ጋግሬ የጠበኳትን ጊዜ አረሳውም😂😂😂! ሌላ ጊዜ ደግሞ ማንም ሳይመጣብኝ ቡና ቆልቼ ልጠብቅ ብዬ አሻሮ ታውቂያለሽ አሻሮ አድርጌው አረፍኩ🤣😂😂! ብቻ ሁሉንም ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ ለመሞከር የነበርኝ ጉጉት አሁን ሳስበው ይገርመኛል
😂😂😂😂😂😂እኔም እዳችው ነኝ
@@zemenawit ዘመንዬ ሸር አርጊልኝ ቻናሌን
weyna enanem besaaaaaak gedelishigh
ሲረሙን እና ሎሽኑን ፎቶ ፖስችልን please
Eshi yene konjo am at work now I will post the pictures
እኔም እየጠበቅኩ ነው የእንቅልፍ እጦት አጎሳቁሎኛል ከነ ሚገኝበት ሾፕ እባክሽ ቃል
ፎቶውን ኮሚዩኒቲ ላይ ሼር አድርጌዋለው እሺ
@@axumhaile6039 ፎቶውን ኮሚዩኒቲ ላይ ሼር አድርጌዋለው እሺ
@@axumhaile6039 ከባድ ነይ ፀልይ ውዴ ስራ ሲስሩ ቆይቶ አለመተኛት
የልጅነት ትዝታ ብዙ አለ ግን የማይረሳኝ እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ እንጀራ (በእንጨት ኡፍ )እያለ ጋግሮ ያሳደገን:: ገጠመኝ ደግሞ ታምሜ መተንፈስ አቃታት ተብሎ እንዳትቀድመኝ ብሎ እራሱን ሊጎዳ ሲል ሰው የያዘው ቀን
Malatye ebakshe yena wed left meshbsheb mehone nger Serlin ebakshe 23 amta nw gene genbara mesmer mesmr awetabg mn laderg bebfetary mekrug mn laderg ehetochi betam chnkogale
Pls write kebatuen name
Ya oil link katach askmchelne
ለምን እህትሽን አታሳይንም በተረፈ በርቺ💞
Ere teyaqen meleshelegn
Eshi am at work my dear I will
Yenem Tyake newu Pls/
Ance neshe betam yasakisegne
ምንአለበት በደንብ ቀረብ አድርገሽ ብታሳይን
እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬና ሜሉ❤❤❤
የኔቆንጆ ቅባቱን በደንብ አሳይኝ
የኔስ ተበላሽቶል ፊቴ ተስፍ ቆርጫለሁ
Balefew enatesh berbere yefechubet wefecho Ethiopa yegegnal?
I will ask her eshi
የኔ ቆንጆ ሰታምሩ የኔ ውዶች😘😘😘
Kaliye yanchi wuhud hulu herbal new ene hulunum yeserashiw betam new mwedlsh💕💕
Thank you yene fikir ❤️
ከሱቅ ስመለሰው መንገድ ላይ ከሰው ጋር ለመጣላት ብዬ እቃውን የሚይዝልኝ ሰው ፍለጋ ቆሜ የጠበቁትን 😊
አይ ቃል በሬ ልላክልሽ እልሽ
Kalya kebatochun post adriglen ebakeshi
*ውይ ግፍሽ ትጫወችባቸዋለሽ አይደል 😂*
Betam new mwedsh .lbsochsh ket new yemtgeziwachew
ስታምሪ ❤❤
ልብሴን አጥቤ ለመስቀል ገመዱ ላይ ስለማልደርስ ወንበር ላይ ቆሜ በርሜሉላይ ልቆም ስል የብረት በርሜል ነበር ክዳኑ ተገልብጦ ነበር የተከደነው ልክ ስቆምበት በሁለት እግሬ መሀል የበርሜሉ ጠርዝ ገብቶ እርፍ ከዛ እንደምንም ብዬ ወጥቼ ከደነዘዝኩበት ነቃሁ እልሻለሁ የማይረሳ ገጠመኝ
ቅባቶቹን በደብ ብታሳይን ጥሩ ነበር
Yena konjo serumun ena cremun lenkun betelekelen ebakesh
ምግብ ብዬ ስባል ትላንት በልቻለሁ ትዪ ነበር ብለውኝ በጣም ሳኩ
ካሊ ቆንጆ በሳቅ ነው ያፈነዳሽኝ
Haha 🤣🤣
ere ehtishin asayin !!
Eshi I will
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት
Endezi seke alakim ye Berew neger kkkkk
kal yene konjo enkuan dehna metash ❤❤❤👍👍👍👏👏👏
የምዎዳችሁ 🥰🥰🥰🙏
Yene enate ejgeyen ataschenkebege dese setelu
Ehta be foto asyin be marhyam
እኔ ደሞ ሩብያን ፎቶ አንሥቼ ልኬላቼዉ ለቤተሠቦቼ ከዛ በቪድዎ ደሞ ደዉየ አሣየሗቼዉ ወላሒ አላሕ ይይልሽ እራትም አልበላንም ቡናዉንም ተዉነዉ አሉኝ
ምድነዉ ሩብያን😂😂😂😂
@@Ethiopiamusic2016 ከባሐር ዉሥጥ ነዉ የሚወጣዉ ትላትል ነዉ ሽታዉ አኡዙ ቢላሕ ነዉ
Min GOd Nesh kkkkkkkkk
Yene konjo well come
❤️❤️❤️
Weditu yene tewodaje kalye nafkote
😂😂😂😂😂🤦🏽♀️bless her 🤣🤣🤣🤣
በልጅነቴ የማረሳው ገጠመኝ ለምሳ ሰላጣ ሳልሰራ ቀርቼ የሚያምር ሰሃን ተወርውሮ የተሰበረብኝ
እኔ የማረሳው በልጅነት ስኳር በጣም እቅም ነበር እደልማዷ ልቅምስል እቃውስጥ ዖም የቃምኩበት አይረሳም
Kalye betam 😀😀😀😀
Wey nebsesh ayemarem ha ha ha
Yene konjo ewedshalehu❤❤❤💕
Love you too my dear 😘 ❤️
😂😂😂መዋለ እፃናት
Tamriyalesh
yene konjo kalye❤❤❤🤣🤣🤣
ሠላም ሠላም እህት ዘመናዊት እኔ ፍቴ ለይ ጥቋቁር ነጠብጣም ነው የተቸገርኩት ምንም አይነት ሥን እሥክሪን አይሥማማኝም 💐💐💐
የሴራቪን ሞክረሻል
Cetaphilእና አቪኖ ነው የሞከርኩት ግን ፊቴ ሽፍታ ያወጣል !!
Sewedsh nurelgn anchen sayesh ebertalew
የሲረሙን እና ሎሽኑን ፎቶ ፖስችልን
ወይ ዘመናዊት ትንሽ ብትቀጥይ እናትሽ ትቆጣሽ ነበር ለማኑም ተሳክቶልሻል።
Betammm
ለቆዳ መሸብሸብ አሪፍ ከሆነ ጠቁሚኝ የማገኝበትን
Bere kkkkkk
nice one
Fotowwn lakilgn ye prodactu
kkkkkkk god bless more and more 🙏🙏🙏
Watching
Thank you 😊 💓
Qaliye yeni gobez
kalye ene belijinete yemalresaw getemeg yehone semon telefa betam yebeza neber ena betv minamin yiwera neber ega degmo betachin chaka yalebet feresegoch minamin yalubet neber ena hule behilme sitelef neber yemayew enam 1 ken suk telke eyehedku 1 baleferes eyerote simeta ena ney sileg beredin yemibal balesuk neber ena beredinye eyalku yerotkut erucha mechem ayresagim chirash sewyew teketlog keferesu werdo simeta balesukun wist kalasgebakeg biye chuheten lekekkut sew hulu eskidenegit ena eskisebeseb neber behola gin sewyew yeabate godega hono tegege leselamita neber yeterag ay lijinet
🤗🤗
ፒራንክ ይቅርብሽ ውዴ
Eshi yene konjo
Seramun bedeb asayen semunem negeren
🤣🤣🤣🤣 your mom so funny
Kalye
❤❤❤
Kalye fitie tqaqur netebtab eyewetabgn techegerku mn ltekem
Vitamin c is good my dear
@@zemenawit thanks yene wd
Kalye vitamin c yalshlgn Dr rashel konjo new???
ፕራንኩ 8:00 ይጀምራል መልካም ቀን ቤተሰቦቼ💝
I miss you so much my sister
ደስ ስትሉ ማዘርዬ ትእግስታቸውን አደነኩላቸው የማለፃናት ነው እምትኖሪው ወይ ቃልዬ በርችልን
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ እናት ገንዘብ አላጓጓቸው አልተጨነቁ ትህትናቸው አኔ ልፈልግ የሚሰራ አሉ ተባረኩ
Yes true 👍 thank you 😊
ቃል ሰላም ላንቺ ይሁን ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ በልጅነቴ የማረሳው ስኳር እቅም ነበር እና አንዴ እያልኩ ስቅም ስቅም የጠርሙሱ ስኳር ያልቃል ከዚያም ማዘር ጣርያ ላይ በከረጢት ሰቅላ እንደምንም በጋን ላይ ተንጠልጥዬ ጨርቁን እንዳኘኩ ፍርጥ አልኩልሽ።
ወይ ቃልዬ እግዜር ይይልሽ መዋለፃን ያስቃል 😂😂😂😂😂
Haha thank you 😊 ☺️
እኔ አፈንጫየ ላይ ብቻ ነጠብጣብ እና ጥቁር አለኝ ምን ባደርግበት ሊለቅልኝ ይችላል መፍተሄ ካለው ብትነግሪኝ
በልጅነቴ አሻንጉሊት እወድ ነበር እና እየደበኩ ቦርሳዬ ውስጥ ሁልግዜ ከትቼ እሄዳለሁ ....ሁልግዜም ይታይብኝ እና አታምጪ እያሉ ያስጠነቅቁኛል 1ቀን እንደለመድኩት ይዤ ሄጄ ሲገኝብኝ ወሰዱብኝ እና እኔን ሲገርፉኝ አስተማሪውን በሚገርም ንክሻ ነክሼአቸው አሻንጉሊቴን ነጥቄ ወስጄ ላልተወሰነ ቀን ት/ርቴን ያቋረጥኩበትን ቀን አረሳም
ልጅ እያለሁ ከቤተሠቦቼ ጋር ምግብ ቤት ገብተን በልተን ከጨረስን በሁዋላ ትሪውን ልመልስ ስሔድ በጣም እንደሳቁ አልረሳውም
🤣🤣🤣
Hahaha
hahaha
ሜላት አረ be confident ወፍረሽ ነው ብቅ ማትይው አረ
Betam des tyalesh. Your smile is so contagious.
በልጅነቴ የማልረሳው ነገር እናቴ ጎረቤት ስትልከኝ የተላኩትን መጠየቅ ከፈራው፣ "የለኝም/ጨርሻለው" በለዋል የምለውና ሰወቹን ስታገኛቸው ያለመሄዴን በፊቴ ሲነግሩብኝ ከፊቷ በርሬ የምጠፋው ነገር 😂😂😂 ልጅነት'ኮ ደስ ይላል። thank you for making me smile!
ክክክክክክክክ ወይ ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እዳሳቅሽኝ #በልጅነቴ የማስታውሰው ትዝታ #አሻንኩሊት በጣም እጫወት ነበር ከጓደኞቼ ጋር#
🤣🤣🤣
Hi konjo baleful yasayeshin yebuna eka and set gebena ena sini pls picture adrigline felige felige atahut thanks
በልኝነቴ እማረሳው ገጠመኝ ምን በሰላችው ተኝቼ ለሊት ነው ገጠር ዘመዶቼ ቤት ነበርኩኝ ምን ቢሆን ጥሩ ነው ያው ገጠር ሄጆ ነው አይጥ በጥም ነው እምፈራው ለምን የእግር ጥፍሬን ግዝግዝ አያደርገኝም ደንግጬ እንዴት እንጨውኩ እና ፈጣሪ እምናቀው ያን ቀን መቼም አይረሳኝም በስመአብ
ቃልዬ እንካን ደህና መጣሽ እህትማማቾች በጣም ነው ደስ የምትሉት ሜሉ ይቱይብ ላይ ጠፍታለች በልጅነቴ ሁልጊዜ የማረሳው ነገር እግቢያችን የሻይቅጠል ቅጠሉ /ናና/ ነበረና እና ሰው በመጣ ቁጥር እየቀጠፉ አፍንጫቸውን ላይ ያደርጋሉ ሽታው ደስ ስለሚል እና እኔ ቀጥፌ ቀጥፌ አፍንጫዬን አሳብጨ የታመምኩትን አረሳውም❤
በልጅነት የማልረሳው ገጠመኝ እናትና አባታችን ስልክ ቆልፈውብን ስራ ሲሄዱ እኛ በጠቅጠቅ ጏደኞቻችን ጋር የምንደውለው ነገር 😂
እማ ስወድሽ የእርግዝናአ መከላከያአ የቱ ነው ጥሩ ንገሪን
በጣም ነው ያሳቅሽኝ አይ እጅግዬ ተሸወድሽ የኔ ቆንጆ
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ግን የሁለተኛውን በደንብ አላሳኘንሽም ስሙ ምንድነው
😂😂😂ቃልየ መዋለ ህፃናት እር ሜላትን አሳይን ናፈቀችኝ እኮ እወዳችኋለሁ 💚💛❤😘
ሰላም በናትሽ ቋንጣ መስርያውን የሆነሰው ጠይቆኝ ስሙንና የት እንደሚገዛ ንገሪኝ 🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ !! USA 🇺🇸 ነው ያለሁት
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
Thank you my dear ❤️
ቃልዬ እኔ በልጅነቴ በጣም ደፋር ነበርኩ መሸነፍ አልወድም ነበር እና አንዴ ከእቴና ከወንድሞቼ ጋር ተጣልቼ በጣም ትልቅ ዱባ ነበር (እናታችን ነጋዴ ነበረች) እና ማታ ነበር እሱን ዱባ🍊 እናንተ ሳትወለዱ ገንፋ በሽሮ በልቻለው ብዬ አንስቼ የተሸከምኩትን 😂በቼም አረሳውም እስካሁን ይቀልዱብኛል የቤታችን የመጨረሻ ልጅ ነኝ
🤣🤣🤣🤣
በእንቅልፍ ምክኒያት አብጦ ለቀረ የአይን ስር ምን ቢደረግ ይሻላል ?
ቃልዬ በሳቅ ቆሰልኩ ወየሁ በሬ ካሜሪካ ወደ ኢትዮ🤣🤣🤣🤣🤣❤️🥰🥰
Welcome 😊 kalye betam Des mil wehed new prankum endezaw aye asekognal betam
ዘመናዊት ቡናው በምን በውሀ ብቻ ነው
ክሪሞቹም በደንብ አላሳየሽም ?