ባለቤቴ ከኔ ምን ይፈልጋል? || ሐዋ ሾው || ሚንበር ቲቪ Minber TV ||
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- እንደ አዲስ ሲጀምር በትዳር እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው "ሐዋ ሾው" ዝግጅታችን ዛሬ "ባለቤቴ ከኔ ምን ይፈልጋል?" በሚለው ርዕስ ዙሪያ ውይይት ይኖረዋል፤
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
TH-cam👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ትዳር የዙ ብቸ ይሉናል እንጂ በትዳር ዉስጥ ምን እንደምየጋጥማን ምን አይናት ስብእና እንድኖራን ቤተሰብ ሰየስተሚሩን ዝምብለዉ ይድሩናል ወላሂ እኔ በለማዋቅ የጣፋሁት ጥፋት በለቤቴን እንዴት እንደበደልኩት ጭረሽ አዬሃኝ ብዬ አለቅስ ነበር አሁን ሰስብ ሁሌ እፃፃተለዉ ግን አዉቄ አይደለም እሱም እልሃኛ ነው እንጂ መካሪ አናበረም የአላህ ሰስባው ይጫንቀኛል የእኔን አለማዎቅ ማንም አይረደኝም ነበር ስደት ቡዙ አስተምሮኛል አልሃምዱሊላህ ከኢስልምና ቀጥሎ ትልቅ ኒእማ ሀብት ለእኔ ትዳር ነው አላህ ለሁለችንም መልካም ትዳር ይዎፍቃን ትዳር የለን መልካም የድርግልን
አሚንያረብ
ያኔ ልዩ አንች ብቻ አይደለሽ
አሚንን አሁን አብራችሁው. ከሆናችሁው. ካሺው. አውፍታን ጠይቂው. ካልሆናችሁው. አላህ አውቀሽስላልሆነ. ይቅር ባይ ነው.
@@louatlouat8603
ተለየይታናል ከማለየየተችን በፊት ይቅርታ ጠይቄዋለው አዉቄም እንደልሆና ነግሬዋለዉ የአላህ ፊቀድ ሆኖ ሁሉን ነገር ከዋኩኝ በሓለ ተለየዬን ከ7 አማት በሓለ አሁን አድስ ህይወት ጀምሬየለዉ አልሃምዱሊላህ
አሚን
ወላሂ በጣም አስተማሪ እና ትልቅ ቁምነገር አዘል የሆነ የእስልምና መሰረትና ትክክል ሀዲስና ቁርአን ጠቀሶች በማስተማራቹ አላህ ምሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ባረከላህ ፉኩም ወፊ አህሊኩም
ምን እደናፈቀኝ ታቃላችሁ ሷሊህ ባል ወፍቆኝ ለሶላት ቀስቅሽው ወይንም ቀስቅሶኝ አብሮ መስገድ ቤተሰቦቼን እና የሱን ቤተሰቦች በቤቴ ሁኜ ባሌጋር ሲመጡ በደስታ ተቀብያቸው ሲሄዱ በደስታ መሸኘት እዴት እደናፈቀኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህቱ ሁላ 😭😭😭 ያአላህ ኸይረኛውን ተቅዋ ያለውን ሷሊሁን ወፍቀኝ ያረብ
አላህ የተመኘሽውን ይወፍቅሽ ግን የአኪራዋ እህቴ አድነገር እርግጠኘ ሁኝ አላህ እደምኞትሽነው ሚወፍቅሽ ያን ለማግኘት ዋጋመክፈል አለብሽ ያም ደሞ አችም ሳሊህ አላህ ያዘዘሽን ታዘሽ የከለከለሽን ለመከልከል ከነብስያሽ ጋር ታገይ ዲንሽን ለመማር ጉጉት ይኑርሽ ታገኘለሽ የተመኘሽውን ምክንያቱም መልካሞቹ ለመልካሞቹ መጥፎች ደሞ ለመጥፎች ነውና
ባልሳሳት አምና ይመስለኛል ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሲናገር የሰማሁት በአለም ላይ 100% በሚያስብል መልኩ የሙስሊም ሀገር የሆነችው ኢንዶንዢያ አንድ ወንድ ትዳር መመስረት ካሰበ ትዳርን ብቻ በተመለከተ ኮርስ መስጫ ማከል
ስላለ ለስድስት ወር ተከታታይ ኮርስ በመውሰድ ከማከሉ የማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጠዋል። ይህን ሰርተፍኬት ከያዘ በሗላ ነው የትዳር አጋር ፍለጋ የሚጀምረው።
እኛም ሀገር እንዲህ አይነት የስልጠና ማከል ተከፍቶ በኡስታዞች ኮርስ ስልጠና የሚሰጠጥበት ሁኔታ ቢመቻች ጥሩ ነበር።
ትጅምርዋል እኮ
ማሻአሏህ ደስ የሚል ፕርግራም ነው እህቶቼ በርቱ ተቀላቀልኩ አሏህ ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ በርቱ ፡በዚ ሰአት መነሰት የለበት ርዕስ ነው፡የብዙ በለትደሮች ችግር ነው እየነሰችሁ የለቹት በመቀጠል ስለባል ሀቅና ስለምስት ሀቅ በደንብ ብተነሱ የተሸለ ነው ፡ብዙ ትዳሮች ይስተከከላሉ እንሻ አላህ
ማሻ አላህ
ለፕሮግራሙ አዘጋጅ,አቅራቢ እንዲሁም ለተጋባዥ ኡስታዝ እህቶችና በተጨማሪም ኢንተርቪ የተደረጉ እህቶች በተለይ አላገባንም ተጠያቂ እህቶች የሚፈሩት አይነተ ሳይሆን የሚወዱትን ትዳር ይወፍቃቸው ? ግን በጣም የገረመኝ ግን የዚህን ያህል ለመቁጠር የሚያስፈራ ፍቺ በሀገራችን (በሁለቱም በኩል አላህን እንፍራ አላህን እንፍራ መልዕክቴ ነው) እህት ሀዋ በርቺ
ማሸአላህ ደስ ትላላችሁ መልካም ትዳር ያርግልን ላገባነው ላላገባችሁት መልካም ትዳር ይስጣችሁ
አሚንን
ማሻአላህ ቃላት የለኝም ምርጥ እህቶች ናችሁ ለአላህ ብዬ ዉድድ ነዉ ማረጋቹ እህት ሀዋ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሸ አላህ በምትሰሩት ሁሉ አጅራችሁን ከፍ ያድርገዉ❤❤❤❤❤ዲነል ኢሰላም እኮ ዉበት ነዉ እንዋብበት❤❤❤❤❤
ትዳሬ በቤተሰብ ጣልቃ ፈርሶብናል። ዱአ አርጉልን በአላህ😭😭😭😢
አብሽር
አብሽሪ
አብሽሪይ. አላህ ያስተካክልልሽ
Be Dua memeles ychalal Allah wede kedmo tdarachu ymelsachu.
አብሺር ለመመለሰ ሞክር ተሰፍ አትቆረጥ
ዲነኛ የተባለው ወንድ ነው መስፈርቱን የማያሟላው አላህ ጥሩ ሲሰጥ ነው
የኔ ውቦች 👍👍😘👌👌♥️♥️♥️♥️ሙቼ ነው እምወዳችሁ ማሻአላ በጣም ጥሩትምህርትነው እኔምለው የትአላችሁ የሙስሊሙኡማ እ ተመልካችየለም እሄኔ ፕራክ ወይም ድራማ ቢሆን ኖሮ የላይክና የኮሜት ጋጋታ ነበር 😢😢
አሠላሙ አአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህንን ኮመንት የምታነቡ እህቶች ሁሉ አሚን በሉ ትዳር ጥሩ ሠው በመሆንና ብዙ በመልፋት አይገኝም ወይም አይሳካም አላህ ብቻ ለእህት ለወንድሞቼ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቃቹህ አሚን በሉ በተረፈ አብሽሩ ወደ አላህ ወቃረብን አብዙ ልባቹህ እረፍት ታገኛላቹህ ትዳር አላህ ሲወፍቅ ነው
አሚንንንንንን
እሚን ግን ጡሩ መሆን ግድ ነው ሰበቡን ማድረስ
አሚን
አሚን
አሚን ያርብ
ሀዊየ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ውዴ በርችልን
አረ ታው ቲክቶክ ውሥጥየምትጨፍሩ አላህንፍሩ ወላሂ እደዝህ ጠቃሚንአያዩም እራሤን አመሠገንኩት አልሀምዱሊላህ እረቢልአለሚን ነኢመተል እሥላም
ኒእማ ላይ ነን አልኸምዱሊላህ
ማሻእሏህ አላህ ይጨምርላችሁ በርች እህት ሀዋ ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ሁሉም ራሱን እሚያነጋግር ነገር ነው
As wr wb
ፕሮግራሙን አላየውትም ግን ርዕሱን ብቻ አይቼ ነው ይህን የፃፍኩት
ሴቶቹም ወንዶቹም አስተማሪዎች ባል ምን እንደሚፈልግ እና የሱ ሀቅ ምን እንደሆነ ነው ሚያወሩት። ለሚስቶች እነሱም ሀቅ እንዳላቸው ማን ይንገራቸው
ህንሻ አላህ እኛ ወንዶች ደግሞ የእናንተን ሀቅ የምንጠብቅ ያርገን
እኔማ ገና ሳንጋባ ንካህ ብቻ አሥሬ እንኳ
በጣም ነዉ ምንካባከበት እና ምያከብራት።
ሳገባ ደግሞ የበለጠ እንድያከብራት የአላህ አቅም ስጠኝ ብዬ ዱአ እያራኩ አዉ፣ እናንተም ዱአ አርጉኝ።
@@shamesuabdoabdoአብሽር ወንድም መሰሎችክን ያብዛልን
ማሻ አለህ ምርጥ ዝግጅት ነው በርቱልን አንድ እህቴ ግን የሰጠችሁ ላይ የሰጠችው አስተያየት ሁለተኛ ሚስት እነደቅምጥ ያለችው ነገር በሱላይ እግዳ አቅርበችሁ ብትሰሩበትባይ ነኝ ምክንያቱም በዲን እውቀት መጥቀዋል የተባሉት ላይ ብስዋል ይህን በግልፅ ተነጋግረውበት ብዙ እህቶች ማትረፍ ይቻላል ባይ ነኝ እደሴትነታችን
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በርች እህት
አሠላሙአለኩም ቤተሠብ እንሁነን
@@abdu699 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሽ የወንዜ ልጅ ሰብ አድርጌያለሁ በርታ
ማሻአላህ ሀዋ እህቴ በርች ብዙ ነገር ተምሬበቲለዉ ጀዛከላ
ማሻአላህ ጠቃሚ ነገር ነው ቀጥሉበት ያስልጋል ለሁሉም!
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ
ማሻአላህ አለይኩም ምንኛ የማራ ትምህርት ነው
የትዳርን ኒእማ የሚየቁት ጥቅቶቹ ነቸው ከጥቅቶቹም አንዷ እኔ ነበርኩኝ አሁን አልሃምዱሊላህ ከለፋው ህወት ቡዙ ተፃፆቼ ተማልሸለዉ ተለዉጫለዉ ኢንሻአላህ የተሰጠኝን ኒእማ በምስጋና እንደምይዝ ተስፋ አለኝ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አስተማር ብሮግራም ነው
ማሻአላሕ በጣም ደስየሚል ፕሮግራም አላሕ ይጨምርላቹ በርቱልን
ماشاء الله አሪፍ ፕረግራም
በርቱልን ሡመያወቼ
ሐዋ ሸው ንቃብሽን አስተካክይ
@@hayatmajor1306 አለባበሷ ልክነው እኮ
ማሻ አላህ እህቴ በርች መሰሎችሽን ያብዛልን
እባካችሁ ልጅም አግብተን ላልወለድነውም ሚያካልል ወሬዋች ይኑራቹሁ ።አላህ ትዳርን ሰቶን በለመውለድ የጎደልን እስኪ positively እንድናይ encouraged አድርጊን ሃቅ please
مشاءالله تبارك الله الله يحفظكم يا إخوتي يا رب 🤲
MashaAllah betam konjo program new.❤
ማሻ አላህ ውድ የሆናችው እህቶቼ በርቱ አላህ ይጠብቃችው 🥰😍😍
ሀውይ አለባበስሽ ማሻ አላህ ጓን ት ጨምሪበት
Masha allah aselamualekum,jemela gashu family.hayat haimad family.
በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነዉ ለሚሰቴ ጥሩ አመጣቹ ይሄን መከታተል ከጀመራች በሀላ ድሮ ሙሰማ አይንህ ለአፈራ ብላ ነበር አሁን ለእግር ሙቁሀ ትል ጀመር ሙሰዬ ማለት ጀመረች በሪካ ሁኑ
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ እኛም ጥሩ ትዳር እንዲሰጠን ዱዋ አድርጉልን
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በሙሉ ብሮግራማችሁ ትምህርት የሚሰጥ ነው በርቱ ግን አንድ አሰተያየት አለኝ ሁል ጊዜም ትዳር በመቻቻል ነው አንተ ትብሰ አንቺ ትብሸ ተብሉ ተፋቅሮ መኖር ነው ግን ሁሌም ሴትም ተከብራ ባልዋን ዲኑ ሸርሃው እንደሚያዘው ተቀብላ ነው አላህ ያዘዘውን ሁላችንንም ማክበር ዲናችን ሁሉንም አሰቀምጦልናል ዋናው ከሁሉ በፊት አላህን መፍራት ነው ሁሰታዞችንንም በጣም እናመሰግናለን በርቱ አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ኢንሸሃላህ በዚህ ላይ ቀጥሉበት ትዳር ያሰከብራል ምንም ይሁን ምንም ከአሁኑ ካለንበት ዘመን ሰንቱ በየቤቱ ደግም ለ ልጄ የትዳር ያለህ ልጄን ብቻ እሰቱርሃ የሚል ያለመንም ነገር ሊላህታሃላህ ብሎ ልጅን የሚሰጥ አላህ ያደለው ነው ገንዘብ ሃብት ዋጋ የለውም ኢማን ብቻ ሁሉም ይመጣል ኢማን ካለ ማህር ከሌለው በድብላ ብቻ ማግባት ይችላል ማለቴ በቀለበት ብቻ ዋናው አላህ የወደደው ሰው ወይም ልጅ ኢማን ያላቸው ቤተሰብ የሚያከብሩ አላህን የሚፈሩ ከሆኑ በቂ ነው ሰንቱ ደግም አላህ ሁሉ ሃብቴን ወሰዶ አንድ ልጅ አይቼ የሚል የሚያለቅሰ አለ በየቤቱ ሰንት ያላገባ የባል የሚሰት ያለህ እያለ በገንዘብ እጥረት ያለቅሳል ሰለዚህ አላህን የፈራ እትወከልት አላላህ ብሎ ይድራል አላህ ለተቸገረው ሁሉ ለታመመው ትዳር ለጠማው አላህ በራህመቱ ይድረሰላቸው ልክ እንደ እናት አባታችን በቆሎ ተዋደው ተፋቀረው ሲምቱ አላህ ከሄረኞች ያድርገን በጣም በብሮግራማችሁ ተደሰቻለሁ እሰቲ አንድ ቁም ነገር የሚሰራ ቢገኝ በአሜሪካ ያለን በወር ሁለት ዶላር ብንሰጥ ለኢትዮጵያ በሙሉ ለተቸገረው መዳር እንችላለን ጎብኙን በአትላንታ ጆርጂያ በሙሉ የእሰላም ይሳተፉ እናተም ጥሪ አድርጎ ወንድም ሴትም ሄር ሰራ ለራሰ ነው እህቶቼ ለመርዳት ወደኋላ አንበል ሰጥ አላህ ይጨምርላችሁዋል ወይም በኢትዮጵያ ጥረ በየ አረፉ ላይ ልክ እንደየመኖች እንሁን የመን በዚህ አይነት ማሻአላህ ሰንቱ ተዳረ አላህ ይርዳችሁ እህቶቼ በርቱ ሴት ሁሌም ትከበር እናትህ እህትነችና ጥፋታቸውንም እንቻል መጥፎ ሲመኙህ ጥሩ ተመኘ ማሻአላህ አላህ ይርዳችሁ መቼም ኖሮኝ ደልቶኝ ሁሉንም እህት ወንድም የሆናችሁትን ድሪ አላህ ቢያደርሰኝ ኢንሸአላህ አላህ ይወፍቃችሁ አሜን
Anes Hamood የመን ነበርሽ እህት እኔም ከየመን ነኝ የኛ ሃበሾች ነን በትንሹ የተጋባን እንጂ የመኖች በሚልዮን ነው የሚያስከፍሉት አሁን የአጎቴ ልጅ 2 ሚልዮን ተኩል ተጠይቆ 1/ ተኩል ከፍሎ 1 ሚልዮን ይቀራል ካልከፈለ ልጅቱን መዉሰድ አይችልም እያጠራቀመ ነው አንዳንዶቹ ሴት ልጅ እንድ እቃ ነዉ
ሀዊ እንኳን ደህና መጣሽ
በጣም አንገብጋቢ አስፍላጊ እርእስ ነው ጀዛከሏህ
አልሀምዱሊላህ ሀቁን እምንወጣ ያድርገን እናተንም አላህ ይጠብቅልን ሱ አ ወ
السلام عليكم ورحمة الله تعالى وبركاته يا جماعة
በዚህ ዘመን ትዳር ለመመስረት ሲታሰብ አብዛኛው ሰው የወንዱን ኢኮኖሚ ማጥናት እንደዋነኛ ችግር ነው፣ ሺ አመት ለማይኖሩት ሰው ምን አለው ብሎ መጠየቅ ከመጀመሪያው የትዳሩን አደጋ ላይ መሆን ማሳያ ነው. ወንዶችም ይሄን መስፈርት መጠየቅ ስለማንፈልግ፤ ለማስረዳትም ብንሞክር ሰሚ ስለሌለ እኛም ሴቶቹን ለ ትዳር መጠየቅ እያቆምን ነው። ይሄ ደግሞ ሁለቱንም ወገን እየጎዳ ነው፣ ሃራም እንዲበዛ፣ መፋታት እንዲበዛ፣ በተለይ አንድ ልጅ እና ሁለት ሊጅ ወልዶ መፋታት ዋጂብ እየመሰለ ነው በዚህ ዘመን። ወንዶችም ሴቶችም ሃላፊነት ለመውሰድ ተዘጋጅተው እና በትንሽ ነገር መኖር እንደሚቻል ተማምነው መጋባት ቢችሉ መልካም ነው። አለበለዚአ በ ገንዘብ፤ በዝና እና ምን ጥቅም አገኛለሁ ብሎ በቁሳዊ ነገር የሚጀመር ትዳር ዋጋ የለውም። ባልየውም ገንዘብ ፈልገሽ ካገባሽው እንደ እቃ ነው የሚቆጥርሽ፣ እና ከዚህ ቁሳዊ ነገር ወጥተን ዲኑ በሚፈልገው መልኩ ትዳር በመያዝ የመጣውን ማህበራዊ ቀውስ ካልቀነስነው ችግሩ እየከፋ ነው የሚሄደው።
Veryverygood
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጨምርላቹ እኛም አላህ የሰጠን ኒያማ በመልካም ምንታዘዝ ያርገን
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ሀዊዬ ተናፍቀሻል እንኳን ደህና መጣሽ
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير 🌹☝️
ማሻአለህ ስታምሩ ሚምባሮች👌👌😘😘
ማሻ አሏህ ምረጥ ፖሮግራም ነው
ላጤዋች አዳምጡ. አሇን ላይ. ትዳር. ቀልድ ሆሏናል
ማሻአላ አላህ የጨምርልሽ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል።
ሹኩራን እኛ ወንዶች እንኳ አልቀረም
ንም ሴቶቹ ማሻ አላህ።
ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
MashaAlah.Bertu.Alah.yejenet.yadrgachhu
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሸአላህትባረክላህ።አላህይጨምረላችሆ።ወድእህቾት
Mashaa allah jazakumullahu kheyran ehetoche teru hasab new metanesut
ماشاء الله رئيكم جميل جدا
بارك الله فيكم
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እህቶቼ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ቀጥልበት
ማሻላህ አላህ የጥብቅሽ
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እንቁ እህቶቼ አላህ ይጨምርላችሁ እውነት እራሴን እንድፈትሽ አድርጋችሁኛል ሀዊ በርች ውዷ እህቴ
ማሸአላሕ አላሕ ይጨምርላችሑ ውዶቸ ጥያቄ የሖነብኝ ነገር ነበር በኔና በዘውጀ መሀከል እና መለሣችሑልኝ አላሕ ይጨምርላችሑ
ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን
ማሻ ኣላህበጣም ደስስስስ ትላላቹ ትልቁን ኒኢማ እልህ ወፍቆኛል ኣላሃሙዱሊላህ ለሁላቹም ይወፍቃቹ ኣሚን በሉ
masha Allah
MashAllah I like your show!!! I would like to ask the menber tv management to start the same type of show for our Muslim brothers. Thankyou
ማሻ አሏህ ውድ እህቶቼ ላኣሏህ ብዬ እዋደቹዋለው አላህ ይጨምርለቹ ይቃጥል ምክአቹ ተማችቶናል ጄዛኩም አሏህ ኳይር 💐💐💐
ማሻ አላህ
Very nice program keep it up
Thank you
መሸአላህ ጀዛኩም ኸይር ውዶች ትዳር ማለት በጣም ጉዦው ርጁም ነው ብዙ ነኢማዎች አሉት
አሳላማሌኩም ወራማቱላይ ወባራከቱ ትዳር ማላት ያጃናት ጎዳና ናዉ ኣስባሽወል ቀላት ኣይጋልፃዉም አሳላማሌኩምወራማቱላይወባራከቱሁላትኣይናትዳርማላትያኣስባሽወልቀላትኣይጋልፃዉም ❤❤❤
ማሻአለህ
ማሻአላህ ሀዊ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
መቸ ሀዳ ወንዶቹ ያቁታል ቀርተውም ተምረውም ውስጣቸው አይገኚ በተለይ በስደት ያገባናቸው ገንዘባችንን ብለው የሚመጡት የእውነት እየመሰለን ዘግብተን ገንዘብ ብቻ የሚፈልጉት
ማሻአላህ የኔውቦች በርች ሀውየ አላህ በሰማነውየምንጠቀም ያርገን ሰለላሁአለይወሰለም
ማሻአለህ መባሩች
MashAllah good Idea good job my sister thanks
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር ትዳር ትልቅ ኒአማ ነዉ አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ሀውይ በረች ጀዛኩላ ኸይር
ማሻአላህ በርቱ
ማሻአሏህ. ገና ዛሬ ሳያችሁ ነው አላህ ይጨምርላችሁ ያሰላም በሂጃባችሁ ተውባችኀል አልሀም ዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ብርቱው ትምርታችሁ አስፈላጌ ነው
ماشا الله الحقيقة الدرس خالص مفيد جدا
ማሻአላህ
ማሻ አላህ በርቱ
masha allah teberka arhman betam dess yelal
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ASLAMULAKUM
MASHALLA
KEEP GOING
ALLHA HELP YOU
YOU ARE HUMAA
BUILDER
THANK YOU
አልሰማኝ አለሳ ከኔነው
👉th-cam.com/video/cxcLuy2MhdI/w-d-xo.html
👉th-cam.com/video/pzjwB0e3H_M/w-d-xo.html
ውድዋ እህታችን ኡስታዛ ሀዋ ሰይድ እንዳለችው
ወንድ ልጅ የሴት ልጅ ቤተሰብ ጋር ልጃቹህን ስጡኝ ብሎ ሲጠይቅ የሴት ቤተሰቦች ምን አለው ሙስበሀ አለው ብለው ይጠይቃሉ ሙስበሀ ማለት ገንዘብ ማለት ነው ቤት ሱቅ መኪና አለው ወይ ብሐው ይጠይቃሉ አዎ የጠየቃቹትን ሁሉንም አለው ከተባሉ ልጁ ሰካራም ነው ሱሰኛ ነው አይሰግድም እንኳን ቢባሉ ችግር የለውም እስዋ ታስተካክለዋሉች ተብሎ ይጋባሉ። በአሁን ሰዐት እየፈረሱ ያሉት ትዳሮች የነዚህ መሰል ትዳሮች ናቸው። ዲኑ ላይ ጎበዝ ነው አህላቁ ጥሩ ነው ብሎ የሚድር ዛሬ ላይ ማግኘት ህልም ነው።
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ሀሣብ ነዉ በጣም
ጀዛኩሙሏሁ ከይረን ውዶቼ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሾአላህ ግን ሀዋ ሸዉ ድምፆ ራኬብን ትመሥለኛለች
ብዙ ቆንጆ አለ ለካ አሁን የቸገረን ብዙ ቆንጆ በዛ
MashaAllah MashaAllah very good program
Mashallah tebarekllah jezakumllah ker
ጥያቄአለኝተመልካችእድናየዉለምንአድስሐተምናምንይከብዳል
Mash allaah ❤
ሶለላሁአለይሂወሰለም
ማሻአላህ ቸ
ቀጥሉበት ወላሂ በጣም ጥሩሀሣብነው
የሁላችንንም ህይወት ለማስተካከል ትሎቅሰበብ
ማሻአላሀ ኑሩልን በጤና
ዉበት ሲለካ ኒቃብነው ለካ
መሻ አላህ
ወንድም ኡስታዝ ሴቱም ኡስታዛ የባል ሀቅ የባል ሀቅ ትላላችሁ የሚስትን ሀቅ ማን ያስተምር
ባሎችም ጠገቡ
I am fed up to here this everywhere
Don't worry ,
How say this ??Prophet Mohammad (pbu).you must be accept. OK አዉፍ በይ ፣ቃጠፈዉ።
እኛ ወንዶች ደግሞ የበለጠ እናንተን ለመጠበቅ ፣ለመንከባከብ ዝግጁ መሆን አለብን ከማግባታችን በፍት ።
ትዳር ማለት ትልቅ ሀላፍትና ነዉ።
የኔን ምስት ሳላገበት ንካህ አስሬ እንኳን
በጣም ነዉ ምንከበካበት
ለአላህ ብለሸ ጀነትን አሰበሸ እኮ ሰታደርጊዉ እኮ ወላሂ ደሰ እያለሸ ትኖሪያለሸ ለሱ ብለሸ ምታደርጊ ከሆነ እሱ ችግር አለዉ ብቻ አላህ ይርዳን ትዳር ከባድ ትልቅ ተቋም ነዉ እሱ ይርዳን 😢
😏😏በ ውንዱም ኡስታዝ በ ሴቱም የ ባል ባል ሀቅ ይላሉ ታድያ ውንዱ እንዴት ይማር እውቀትም ያለው የሌለው ሴትን እየጭቀነ ችይ ትባላለች ስንቱን ጉድ በደል በ አፍሪካ ትቭ ስማን 😏😏ግን ለ ውንዱ ምክር አይስጥም 😔😔ቻይ ዱአ አድርጌ ይመለሳል ትባላለች 😏😏😏ተጠንቀቁ ለ ውንድም ትምርት ስቱ ሴቶች ብቻ አታስፍራሩ.....
Ere Mejemeria Interview Yaderegshiatn Lij Yet Lagignat Agabugn
Masha Allah wudoch jazkumullahu kheyran
ማሻ አላህ አላህ አህቶች ይጨምርላቹ በርቱ የኔ ምርጦችበጣም ነው ምታምሩት