Ldetu is going to. Ethiopia 🇪🇹 because he doesn't want to be repatriated by President Trump important law enforcement officers going to Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
AHUNE YE ATO LEDETU YE HEYEWET TARIK LE AMHARA YE HELEWENA TEYAKE TEGELE MENE YECEGEREWALE?CEGERACENE MECE KE ENEZI ERGUMOC ETHIOPIACIN TEGELAGELA EWNETEGNA ETHIOPIAWENETENE TASEFENALECE INJI!MANE SELE EZI WELAWAYE YECEGEREWAL?
Trtr biwash enkoan blku new enji hthan yemiredaw wushet yiwashal ende leba hula ene amara negn gn ene ktgray temre new getachew yetgrayn wetat endh eyale asfejew gn esu ahun eske sltanu kuchi bloal nka wedaje
ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን። Bete Amhara Media 💚💛❤️✅
Amhara❤❤❤
Amhara fano ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✅❤❤❤
አብይ አህመድ ሀገር ጥሉ ሊጠፍ ነው ብለሽ ዜና ትሰሪያለሽ እሱ ጉንደር ላይ ቡና እየጠጣ ነው ዜናችሁ ለዘገምተኞች ካልሁነ ለማንም አይመጥንም
ዜና አቀራረብሽ ጥሩ እና ፈጣን ነሽ በርቺ !!
ትክክለኛና እዉነተኛ መረጃ ነዉ የምታቀርቢዉ በርቺ ጠንክሪ ጥላትን ገፍትሪ
Amhara fano ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✅
አነባበብ ከድምጽ ጋር ታድለሻል በትልቅ ሚዲያ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝና በርቺ።
Amhara fano ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✅❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ድል ለፋኖ ይቺላል❤❤❤❤
ልደቱ 😭😭
የማይታመን ሰው ነው
ድሮም በሕውኃት ከሐዲ ነበር
😭😭😭
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ጀግና ፋኖ በዚሁ ቀጥሉ ድል ለእናንተ ይሁን።
ዲልለአማራፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በርቱ😮😮😮😮
ጡረታ ቢወጡም
የትም አይደረሱም
አማራ ፋኖ ተከታትሎ እንፋረዳቸዋለን ❤
ድልለአማራፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤
ሸመልሰ አብዲሣ 😭😭
የአማራ ጨፍጫፊ የአብይ ገረድ ነው
እንፋረደዋለን
ሰለልደቱ አታራግቡ 😭😭
እሱ ከሐዲ ነው ❤
@@samuelbelay7251 ደደብ ማነን ሲክድ አየኸው 97 ላይ ስሙን ሲያጠፉ የነበሩት ያንተ መላዕክቶች ብርሃኑ ነጋና እስክንድር ነጋ ዛሬ ላይ የሚያደርሱብን መከራ አይተህ ሰው ብትሆን ልደቱ ማረኝ ትል ነበር ነገር ግን ፈጣሪ ቀና አዕምሮ አላደለህምና ከነምቀኝነትህ መቃብር ትወርዳለህ።
ድል ለፋኖ 💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amhara fano ❤❤❤❤
ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤
ስለምዕራብ ወሎ ስትዘግቢ ሰምተን አናውቅም ይገርማል
ደሙን ጠጡት ከዚህ በላይ የኢትዮጰያን ህዝብ ጋጡት የራሳቸው ጉዳይ
አበባው ኖረ ቀረ ለማንም አይጠቅም
ልደቱ ዳግም 97 አም ሊደግም ነዉ በምርጫ እንጣለዉ ብሎ ፋኖን በዲፕሎማሲ ለማሳጣት ነዉ ከምርጫ በዋላ አስረክቦ ተሸነፍን ሊል ነዉ ።
ልደቱ ወደ ኢትዮጵያ በምን ልቡ ነው የሚመለሰው? ወንድ ከሆነ እስኪ ይምጣ!!!????
ለማነው የሚታወሪው እነጫት እንጫት ነው
ከጀኖ ሳይድ ለምሸሽ
ብልፅግና ይወገዳል
ፋኖ ይነግሳል
ጎንደር እየተዘማነነ አይደል እንደ
አሁንም በባንዳዎች ላይ የተጀመረዉ እርምጃ ይቀጥላል
ልደቱ የፖለቲካ ነጋዴ ነው
🔵በርታልን አማራ! ጽኑልን ጀግኖቹ!
ደራሲ:- ሽመልስ ፈጠነ
1.1.ስንቱን መሪ አንስቼ ስንቱንስ ልተው፣
1.2.ከጀግኖቹ መሃል እንዴት ነህ ዋርካው!
1.3.ጠላት ያከብርሀል! እንኳን አማራው!
1.4.አስታዋይ ጀግናችን!
1.5.ባለርቱዕ አንደበት ነህና ዋርካችን! ነህና ምሬአችን።
1.6.ቆራጥ የጦር መሪ የሆንክ ምሳሌያችን!
1.7.የሆንክ መከታችን! ጥላ! ከለላችን።
1.8.አልቆ ተመንጥሮ፣ ቁጥቋጦ እንኳ ጠፍቶ፦
1.9.ደን ያልነበረበት ፣ ዛፍ ያላየንበት፦
1.10.ያ! ያገሬ መሬት፦
1.11.መቁጠር እስኪያቅተን ዋርካው በቀለበት።
1.12.ፋኖ ሰለጠነ እስክናይ በትዕይንት፣
1.13.ሃሌ ሉያ! እስክንል በደስታ በሀሴት፣
1.14.ተወለዱ ጀግኖች በቀንም በሌ'ት፣
1.15.በዋርካው ጥላ ስር ተኮትኩተው በእውነት።
2.1.ዝናቡ አስረስ ሆነው ዘሜ ማንችሎቴ፣
2.2.የጎቤ አሳምነው መሳፍንት ምሳሌ፣
2.3.ጀግኖች ተጨምረው ባዬ ቀናው ሀብቴ፣
2.4.ሆነው ቆራጥ! ቅኝት ፦
2.5.ብዙ ተመረቁ ተፈሪ - በራሪ ፦
2.6.አዳኞች ጀግኖቼ።
3.1.አበበ ፋንታዬ ኮስታራው ጀግናችን፣
3.2.ብዙ! ብዙ! ጀግኖች! ያልጠቀስኳቸውን፣
3.3.እንድትወክልልኝ ወክያለሁ አንተን።
3.4.ፈዋሼ ሐኪሜ! አዋቂ ህመሜን!
3.5.አለንልህ! በለን አማራ ወገኔን፣
3.6.እምዬ ኢትዮጵያን።
4.1.ጀግኖች መከታውስ! አበበ ጢሞሳ!
4.2.ተጋድሎ! ትግላችሁ! ከፋሽስት ከባንዳ፣
4.3.ከቶም አይረሳ።
4.4.የፋኖን ሠራዊት አደራጁ በቅጥ-
4.5.አንድነቱን አጽኑ፣
4.6.እንዳይረዝም ትግሉ!
4.7.እንድትበቁ! ለድሉ።
5.1.ያለፈው አለፈ ተጠንቀቁ ሁሌ፣
5.2.አንዳያስታችሁ ባለነዋይ ባንዴ።
6.1.ዝናቡ ፣ አስረስና ዘሜ ፣ ማንችሎት፣
6.2.ኮማንዶ ሳሙኤል ተጨምሮበት፣
6.3.ድርና ማግ ሆነው ከውድ ሰማዕት፣
6.4.ከፋኖ ጀግኖች ጋር -
6.5.ያሳዩን ጀብዱዎች ያስመዘገቡት ድል፣
6.6.እግዜርም አይረሳም፤ መላዕክት ያስቡታል።
7.1.ጉምቱ ኮለኔሎች ሙሃባ ና ሞገስ፣
7.2.አደረጉት ፋኖን ባለግርማ ሞገስ፣
7.3.በሰው ብቻ ሳይሆን ተዋጊም በመንፈስ።
8.1.አዋቂ! ምጡቁ! ባለብዙ ገድል፣
8.2.ጠቢቡ ጄኔራል ተፈራ ሲታከል፣
8.3.ህመሙን ድል ነስቶ! የሆነ ባለድል፣
8.4.ፋኖአችን ተፈራ! በክብርና በኃይል።
9.1.የፋሽስቶች ጎራ አሳየ ፍርሃቱን፣
9.2.በጥይት በታንኩ በቦምብና ድሮን፣
9.3.ጨፈጨፈ! ንፁሃን፣ አወደመ! ቤትን፣
9.4.አቃጠለ! ሰብልን፣
9.5.ማረፊያ ካምፕ አርጎ ትምህርት ቤቶችን፣
9.6.ዘረፈ! አፈረሰ! ጤና ተቋማትን፣
9.7.ወሰደ! ንብረትን ደፈረ እህቶችን
9.8.ደምሮ እናቶችን።
10.1.ገደለ! እስኪደክመው! ፋሽስቱ አረመኔ -
10.2.አስኪደፋ "ዘውዱን" ያ! "ግራዚያኒ-እኔ"።
11.1.ገደብ-አልባ ፋሽስት፣ አገር-በቀል ዱቼን፣
11.2.ልኬለሽ ጭካኔን!
11.3.ዓለም አየ ግፉን።
12.1.ይህም ሆኖ! ሆኖ! ዓለም ዝም ማለቱ፣
12.2.ከዚህም ብሶበት:-
12.3.ጥይት ድሮን ገዝቶ ለገዳይ መስጠቱ፣
12.4.አሳዛኝ አስደንጋጭ ለዓለም ለፍጥረቱ።
12.5.አስደንጋጭ አሳዛኝ ለዓለም ለፍጥረቱ።
13.1.ደርሶብን ይህ ሁሉ ተጋድሎ አልተገታም፣
13.2.ድል በድል ሆነናል ከቀን ወደቀንም፣
13.3.ድል በድል ሆነናል ከአመት እስከ አመትም፣
14.1.ለሁሉም ድላችን "ክንዳችን" ቢያዋጣም፣
14.2.ከእኛ ጋር መሆኑን ፣
14.3.መለኮት ሀይላችን፣
14.4.ባለቅኔው ዘማሪ "ድል አለ በስምህ"ን
14.5."እንደዘመረልን፣
14.6.ለአፍታም አንዘነጋም።
15.1.አማራን ያኮሩት ሚሳይል ጠበብቶች፣
15.2.በርቱ የኛ መላዕክት የ"ማንሀተን"* ልጆች።
15.3.ተመንጠቁ! አሳዩን፦የጥበብን ውጤት፣
15.4.ትወደስ ትመረቅ ኢትዮጵያ የ(እ)ኛ እናት።
16.1.እህት ፋኖ ጀግኖች!
16.2.ተቀበሉ አድናቆት፣ ታላቅነት ክብርን፣
16.3.ስላስተማራችሁ ቆራጥነት ወኔን፣
16.4.ስላሳወቃችሁ ጀግንነት ውሳኔን፣
16.5.ቋሚ ምሳሌዎች ያገር እናታችን።
16.6.ደስ! ተሰኚ እናቴ! ባርኪ ልጆችሽን!
16.7.ተማርከዋልና ነካሽ ጡቶችሽን፣
16.8.እኒህን ሰላቢዎች - ወገን አራጆቹን፣
16.9.በልክ በልካቸው ሰጥተዋል ዋጋውን።
17.1.ውድ እቶች እናቶች ይቀደስ ጊዜያችሁ፣
17.2.ሺዎችን ማርኩልን በድንቅ ዘመቻችሁ።
17.3.በእፁቡ ስራችሁ ተጋድሎአችን ሰምሯል፣
17.4.ታላቅ የድሎች ድል እጅጉን ቅርብ ሆኗል።
18.1.ፋኖ አይቀመሴ! አማራ ተራራው!
18.2.ሆነበት ለፋሽስት አቃጣይ ሚጥሚጣው፣
18.3.ጎምርቶ ተጋድሎው ፦ ሞትን በድል ቋጨው።
19.1.አብሮን ስለሆነ የሰማዕታት መንፈስ፣
19.2.ቃል ኪዳን ውላችን አይፈቅድም መልከስከሰ፣
19.3.ስልጣን እስኪጨበጥ፦ ከድሉ እስክንደርስ።
20.1.ከድልም በኋላ ባላችሁ አደራ፣
20.2.ብሎም ኃላፊነት ፣
20.3.በፍጹም አትዘንጉ! ድሉን ከመጠበቅ -
20.4.በህግና ሰርአት።
20.5.ይህ ዱርዬ "መንግስት"! ወድቆና ተነቅሎ
20.6.ተቀብሮ አፓርታይድ - ዘረኛው ስርአት፣
እስኪተካ ድረሰ ፦
20.7.ሕዝቡ በወደደው በአዲስ ሕገ- መንግሥት።
21.1.ወንጀለኞች በህግ የሚጠየቁበት፣
21.2.እስኪረጋገጡ ሠላም ወጥቶ መግባት፣
21.3.በአንድነት ነፃነት በኢትዮጵያዊነት
21.4.በሀገር ግንባታ 'ምንሳተፍበት፣
21.5.አገርን በጋራ ለጋራ መገንባት -
21.6.ሰማይ ያልሆነበት።
21.7.[እስኪያነግስ ድረስ ሕዝባዊ ስርአትን፣
አይቆምም ተጋድሎው-አያውቅም እረፍትን።]X3
****
ደራሲ:- ሽመልስ ፈጠነ
* በአሜሪካ መንግስት ኒዩክሌር ቦምብን ለመጀመሪያ ጊዜ ለመስራት በአስቸኳይ የተዋቀረውን ማንሃተን ፕሮጄክትን በምሳሌነት ያስታውሳል፤ ምንም እንኳ ግቡ የአማራ ህልውና ትግልን ለማጠናከር ቢሆንም።
***
አብይ፣ በልጅነቱ እናቱን እያለቀሰ ሲያሸግራት ዝም እንዲል ስታባብለው ፣ የኔ ንጉስ ያለችውን ፣ ንጉስ እሆናለሁ የሚል ክሬዚ ነው።
ቦዘኔ ክሬዚ ነው።
በመጀመሪያ ደረጃ የኢትዬጵያ ህዝብ እንዲፈናቀልና እጅግ ስር በሰደደ መንግስታዊ ጭቆና ላይ እንዲወድቅ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ሲያደረጉ ከቆዪት ከአቶ ጀዋርና ከአቶ ገዱ ጋር በትብብር እሰራለሁ ሲሉ መስማትን ያህል የሚያም ነገር ያለ አይመስለኝም።በእኔ እምነት ብልፅግና አድርሷል ተብሎ በሚወነጀልባቸው ጥፍቶች በሙሉ ሊጠየቁ ይገባል የሚል እምነት አለኝ።ያለበለዚያ የህግ የበላይነት የት ላይ ነው የምናየው?
አብይ አህመድ በራሱ ጠባቂ በቅርብ ሰዐታት ዉስጥ ይወገዳል
ልደቱ የአብይ አህመድ አሽከር በመሆን እንደ ብርሃኑ ነጋ ብልፅግናን በማወደስ በተከከለለት አጥር ሆኖ ሰላማዊ ትግል እንዴት ያካሂደናል
ደል ለፋኖ ሞት ለጥላቶቻችን ይሁን ኦሮሚያ የታባቱ ሊደርስ ነው ተገንጥሎ ያሁኑ የአማራ እና የደቡብ የአፋር ህዝብ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደሩ ስለሆኑ መቼም አሳባቸው አይሳካላቸውም
ይመቻቸው ከነሱ መገላገል ነው
ዋው ዋው ቢቴ የሚገርም መረጃ ተጠቅሞ ሲያበቃ በጠረባ የተለመደ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
ውሽት ውሽት ውሽት ብቻ
እራሱም ከስልጣን የባረራል
ጉምቱ ፖለቲከኛ ሣይሆን ጉምቱ አጭበርባሪው ልደቱ በይ
❤❤💪
እውኘትና ውሸት ተቀላቀለ
ኦሮሞ፣፣ተገጥላ፣፣ባረፍን፣፣ምንዪቀራል፣፣መታረድእንጂ፣፣ከአራጂኦሮሞ፣፣መራቅግልግልነዉ
Lidetu is banda anti Amhara we don’t care about him ok!!!!
Fano ften.
Balen hulu kegonachew iskalkomin dires indet????
Ldetu is going to. Ethiopia 🇪🇹 because he doesn't want to be repatriated by President Trump important law enforcement officers going to Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!
በአፋቸው ከሚፀዳዱት አንዱ መሆንህ ነው....
ሰዉዬው ፡ እናቴ ፡ አንግሳኛለች(🤣) ፤ ብሎ ፡ የሚደልቀውን ፡ ከበሮ ፡ አምኖ ፡ ማስተጋባት ፤ ስህተት ፡ መሰለኝ ። "ዛሬ ፡ ያለውን ፡ ነገ ፡ የሚከዳ ፤ ዛሬ ፡ ያሞገሰዉን ፡ ነገ ፡ በድሮን ፡ የሚያስጨፈጭፍ" ፡ ከሃዲ ፡ ባንዳ ፡ ስለሆነ ።
AHUNE YE ATO LEDETU YE HEYEWET TARIK LE AMHARA YE HELEWENA TEYAKE TEGELE MENE YECEGEREWALE?CEGERACENE MECE KE ENEZI ERGUMOC ETHIOPIACIN TEGELAGELA EWNETEGNA ETHIOPIAWENETENE TASEFENALECE INJI!MANE SELE EZI WELAWAYE YECEGEREWAL?
Trtr biwash enkoan blku new enji hthan yemiredaw wushet yiwashal ende leba hula ene amara negn gn ene ktgray temre new getachew yetgrayn wetat endh eyale asfejew gn esu ahun eske sltanu kuchi bloal nka wedaje
አብይ አገር ጥሎ አይሄድም አንቺ የሆንሽ ፖፖ አፍ ፋንዶ እንኳን አራት ኪሎ ልገባ ቀርቶ አባይን አይሻገርም
የፋኖ አናት ለሁለት ተከፈለ
ሐበሻ ብሎ ዕራሱን የሚያስተዋውቀው ክፍል ኣፍሪካዊነቱን ጥያቄ ውስጥ በመክተቱ በራሳቸው ከሚመኩ ማነነታቸውን ከተቀበሉ ጋር ኣላትሟቸዋል። ይህን ዕስካላስተካከሉ ድረስ ከፈተና ከችግር ከፀብ ኣይላቀቁም። በተፈጥሮ ላይ መዘባበት ምንም ትርፍ ጥቅም ሰላም ኣያስገኝም። ስለዚህ ዕኔ በዕርግጥ ማነኝ በምኔስ ዕለያለሁኝ ብሎ ዕራስን መጠየቅ ጠቃሚ ነው። ዓለበለዚያ ህይወት መድረሻ የሌለውን ጉዞ ነው የምታሳያችሑ፤ ዕዚያም ሁሉ መንገድ የወስዳችሗል። ይህ ነው በሃበሻው ላይ የሚነበበው። ይሄም በሄዱበት በተገኙበት ቦታ ሁሉ ጥላቻን ኣፍርተው ተገልለው ዕንዲከርሙ ኣድርጓቸዋል። ጥቃትን ያስከትላልና ከራስ መታረቁ ይበጃል።
ሁሌ መረጀ ደረሶሻል ሙጥ ብልጸግና
በቃንከግድህአሸንፍሸንሥትሉጎደርገባ👊👊👊👊👎👎👎
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
wore bicha
Bedatam
Amhara fano ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✅🎉🎉❤❤❤
አበባው ኖረ ቀረ ለማንም አይጠቅም