ባንኮች እንደ ነጋዴው ሁሉ የውጭ ምንዛሬውን ለምን አንቀው ያዙት?ከአቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ Zemedeneh Negatu Interview

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #ShegerFM #Zemedeneh_Negatu_Interview
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    TH-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 304

  • @mysja1686
    @mysja1686 5 หลายเดือนก่อน +1

    this is what I call value discussion. very informative and to the point.

  • @mgnsports322
    @mgnsports322 5 หลายเดือนก่อน +6

    I really appreciate the way you present your questions!! Big respect and appreciation to you. others could learn from you.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +1

      👉 ባለሞያ አዋቂ ሲናገር ደስ ይላል❗ ህዝባችን ጥራዝ ነጥቅ ውርጋጦችን መስማት አቁሞ ኤክስፐርቶች ይስማ❗ ለመለወጥ ከድንቁርና ለመውጣት ይሄ አንዱና ትልቁ መንገድ ነው❗

  • @yabeadmasu7276
    @yabeadmasu7276 5 หลายเดือนก่อน +9

    Well explained, better understanding…Thank you.

  • @revenant6910
    @revenant6910 5 หลายเดือนก่อน +1

    Great interview. Fact and substance, not emotion enticing.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 5 หลายเดือนก่อน +5

    Very smart experiemced guy❤❤

  • @sdsj3164
    @sdsj3164 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Ato Zemedeneh

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፐ።አቶ ዘመዴነህ በዜናዎች ላይ እየገባ አጫጭር ማብራሪ ሲሰጥ ብዙ ጊዜ መቼ ነው ይሄን በሰፊው የምሰማው እል ነበረ።ዛሬ ድንገት ዮቲዩብ ስከፍት ሸገሮች የሰራችሁትን ሳይ ድንገት ሥራዬን አዘግይቼ በታላቅ ፍላጎት ደስ ብሎኝ በሰፊው በአገራችን የኢኮኖሚ ጉዳይ ከገለልተኛ ሰው በገለልተኛ ጎበዝ ጋዜጠኛ የተጠየቀውን መጥልቀት ሰያብራራ ስለአገሬ አሁናዊ የሆነ በቂ መረጃ አገኘሁ።እግዚአብሔር ይባርክልኝ ሸገሮች።ተባረክ።ኑርልን አቶ ዘመዴነህ እንደአንተ ያለ ሰው እጅጉን ያስፈልገናል።

  • @Lmb-f6e
    @Lmb-f6e 5 หลายเดือนก่อน +5

    I LOVE THE WAY YOU ASK QUESTION ......KEEP IT UP AND ALSO I ADMIRE MR ZEMEDE WELL EXPLAIND

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh 5 หลายเดือนก่อน +10

    በመንግሥት ሚዲያ ቢተላለፍ በጣም አስተተማሪ ነው። ከኢዝም ወደ ተጨባጭ ምሳሌዎችና ትንታኔ።
    አቶ ዘመዴነህ ትልቅ ሪሶርስ ነው።
    ጠያቂውም ጥያቄህ ከእውቀት ጋር መሆኑና አቀራረብህ ም እንዲሁ ይበል ያሰኛል።
    God Bless You All; God Bless Ethiopia!

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m 5 หลายเดือนก่อน +2

      Borko! He is an accountant pretending as an Economist. He is fooling you and othets!!

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 5 หลายเดือนก่อน

      የብልፅግና ወንጌላዊያን

  • @demitufeyisa4107
    @demitufeyisa4107 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 5 หลายเดือนก่อน +15

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን በዕውቀት ላይ ለተመሠረተው ትንታኔዎት።

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅 he is pretending...he is a tax account fooling others and trying to become a government loyalist...making himself rich ...in short he is Delala!!

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m 5 หลายเดือนก่อน

      Try to make a difference between Delala and an Economist. He is a tax account and Delala! His only interest is Money!!

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 5 หลายเดือนก่อน

      @@Bety-z9m You said that the person is guilty, Can you explained for us that this is the correct one

  • @ethio-mediahouse-emh1786
    @ethio-mediahouse-emh1786 5 หลายเดือนก่อน +9

    I like him, he always optimist. Everything starts by positive attitude and bright vision, it will be ok on the process and outputs.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +1

      👉 ባለሞያ አዋቂ ሲናገር ደስ ይላል❗ ህዝባችን ጥራዝ ነጥቅ ውርጋጦችን መስማት አቁሞ ኤክስፐርቶች ይስማ❗ ለመለወጥ ከድንቁርና ለመውጣት ይሄ አንዱና ትልቁ መንገድ ነው❗

  • @mussiehailu8292
    @mussiehailu8292 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 5 หลายเดือนก่อน +1

    I’m not economist or Wall Street business man to understand ato Zemedeneh’s confidence of speech.

  • @mesfentesfaye4259
    @mesfentesfaye4259 5 หลายเดือนก่อน

    Well explained thx

  • @tdw9029
    @tdw9029 4 หลายเดือนก่อน

    Ato Zemedeneh, listening to you I am reminded of my most valued college professors, back in the day, who I knew were indispensable and worry about their well being at least until I graduate - I know so selfish but it is the truth. Thus I wonder what you currently do to ensure continuity of service of the product and service you provide to your beloved Ethiopia. Will there be a huge gap if for whatever reason your oversight isn't available? Of course ሙሉ ጤና ከረጅም የደስታ እና የሀብት ዘመን እመኛለሁ።

  • @AbwotGessa
    @AbwotGessa 5 หลายเดือนก่อน

    Tanks vary good expressions

  • @ZelealemMJ
    @ZelealemMJ 5 หลายเดือนก่อน

    Optimistic overview , enjoyed listening to it. Since so many numbers are raised , if sourced , it could be more informative.

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 5 หลายเดือนก่อน +3

    👉 ባለሞያ አዋቂ ሲናገር ደስ ይላል❗ ህዝባችን ጥራዝ ነጥቅ ውርጋጦችን መስማት አቁሞ ኤክስፐርቶች ይስማ❗ ለመለወጥ ከድንቁርና ለመውጣት ይሄ አንዱና ትልቁ መንገድ ነው❗

  • @girkitata1
    @girkitata1 5 หลายเดือนก่อน +12

    ይህን ትንታኔ በሃገሪቱ ያሉ መገናኛ ብዙሃን እንደ ግብአት ወስደው ይበልጥ ለህዝቡ በሚገባው ቋንቋ ማስርዳት አለባቸው አቶ ዘመዴ ንጋቱንና የሽገርን ሰራተኛና አስተዳደር እናመሰግናለን ።

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 5 หลายเดือนก่อน

      🥴ደህና አደርሽ OPDO ብልጽግና

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 5 หลายเดือนก่อน

      ገብቶህ ነው ኦቦ?

  • @aesromhyab624
    @aesromhyab624 5 หลายเดือนก่อน +2

    It's an amazing piece of work from sheger,persons like him reveal all the fears and taboos going on in the social media which are simply dropping words like Mambo Jambo of African Voodoo's.

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 5 หลายเดือนก่อน +8

    የውጭ ንግድ ምርቶቻችን በሙሉ ፕሮሰስ ተደርገው ቢላኩ 🤔ቡናን በጥሬው እየላክን የት እንደርሳላን 🤔🤔🤔

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያ ወልደሀለች ጀግና ነህ አቶ ወዳጄነህ!!!!

    • @yednekachewgeremew1886
      @yednekachewgeremew1886 5 หลายเดือนก่อน

      ብቅል አታውርድ የ ፈረንጅን ስርዓት ይዛ መምጣት ጀግና አያስብልም ቢስነስ ማን ወይ ደላላ ይባላል ፣ ዝም ብለህ ስም አትብላ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 5 หลายเดือนก่อน

      ወግ ወጉ ተይዟል ድህነቱም አንቆ ይዟል 🍻🤩

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 5 หลายเดือนก่อน

      Americawi new aba.

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 5 หลายเดือนก่อน

      ኡኡቴ ደላላ ጓደኛህ ስለሆነ ነው።

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 5 หลายเดือนก่อน

      አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ግሩም የሆነ ትንተና ነው:: መጭው ግዜን እንድንገምተው የሚያሳን ነው:: ስለዚህም ባለሀብቶች ራሳችሁን አጠናክራችሁና ተዋህዳችሁ ትልቅ የገበያ ስርአት መስርታችሁ ለመስራት መዘጋጀት አለባቸው:: በዚህ ውስጥ መንግስት የሰላምን ዋስትና ማረጋገጥና ከተቃዊሞች ጋር በመወያየት ፖለቲካውን ማረጋጋት ይጠበቅበታል:: ከጠመንጃ መተማመን አመለካከት መውጣት አለበት:: ሀገራችን 24 ሰአት በሰላም ተዘዋዉሮ ራሳችንን እንድናሸንፍ በሰለጠነ አሰራር ማስተዳደርም አለበት::

  • @AbmanUnited
    @AbmanUnited 5 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን በእውቀት የተሞላ ሃሳብ ስላካፈሉን🙏🙏🙏

  • @tadesselegese4236
    @tadesselegese4236 5 หลายเดือนก่อน +4

    አገላለፁን በዚህ ኮሜንት ስንተች አያለሁ የኢኮኖሚ ባለሞያ ባልሆንም የአንደንዶች ትችት ዛሬ እየተራብን ስለነገ ለምን ይነገራል ስባል አያለሁ በደርቅ በቸገረን ዘመን ለቀጣዩ ገበሬ አርሶ መዝራት ከአልቻለ ቀጣሁ ህይወት ምንድነው የሚሆነው ለዘር የቀረው ይበላ ነው ወይስ ምንድነው መልክቱ ግልጽ ቢታደርጉ

  • @biniam6655
    @biniam6655 5 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ግልፅ ለሰአቱ የሚመጥን የአድማጩን ግንዛቤ አቅም በደንብ የተረዳ ትንታኔ ስለሰጡን እናመሰግናለን::

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ የለኤኮኖሚ ዕድገት ሊመጣ የሚችለው መጀመሪያ አገር ሰላም መሆን አለበት:: ለዚህም ጦርነት መቆም አለበት:: ከዚያ በኋላ ደግሞ የመሬት ባለቤትነት በመንግስት ሳይሆን ሙሉ በሙሉ በግል ይዞታ መሆን አለበት::የእርሻ ኢንቨስተሮች ትላልቅ የግል እርሻዎችን commercial farms እንዲያስፋፉ እና ምርት በብዛት እንዲጨምር መሬት ገዝተው እርሻ ውስጥ መግባት መቻል አለባቸው::ለዚህ ደግሞ መሬት እንደማንኛውም ንብረት property መሸጥ መለወጥ መቻል አለበት:: አገሮች ያደጉት በዚህ መንገድ ነው::የግል ሴክተሩን በማጠናከር ነው:: መንግስት በበቂ ሁኔታ ሃብትና ስራ ፈጣሪ ሊሆን እይችልም::

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      አገር ሰላም እንዲሆን ቀላሉመንገድ
      ፋኖን እጅ ሰጡ ባላቸዉ
      ትጥቅ ፉቱ በላቸዉ
      ወይቃየትን መልሱ በልናምከራቸዉ አሻፈረኝ ካሉ መንግሰት ምን ያርግ ረሚም ከማደረግ በሰተቀር

    • @TheShotte
      @TheShotte 5 หลายเดือนก่อน

      መሬትማ የገዥው ስርዓት ህዝብን መቆጣጠሪያ መሳሪያ ነው ።

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 5 หลายเดือนก่อน

      @@ዋሰ ችግሩ ፋኖዎች መሣሪያ ያነሱበትን ምክንያት አለመገንዘብ ነው:: የሰፊው የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ሳይመለሱ ጦርነት አይቆምም! ፋኖዎች አሁን በሺዎች ሳይሆን በሚሊዪኖች ነው እየበዙ ያሉት! መንግስት ጦርነቱን ካላቆመ መጨረሻ ላይ እንደ ደርግ መውደቁ የማይቀር ነው! "..ወልቃይትን መልሱ...ምናምን.. ላልከው ወልቃይትና ራያ ደርግ ሲወድቅ ወያኔ በግድ ወደ ራሱ ክልል እንዳስገባቸው ካላዎቅክ እውቀትህ ውሱን ነው ማለትህ ነው::መፍትሄውም ሊገባህ አይችልም! ለማንኛውም "..ወልቃይትንመልሱ.." የሚለውን እርሳው! ቅዠት ነው!

    • @getachewdaniel5781
      @getachewdaniel5781 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ ሰዉዬ ይሄን እዉነት ይናገራል ብለህማ አትጠብቅ።

    • @ZainebAbdurahman
      @ZainebAbdurahman 5 หลายเดือนก่อน

      @@tediabegaz8031 yesefew hizib tiake sefewn hizib bemegdel new?
      Amara zare be Amara eyetedadere new. Merihin meret tiyakehin akereb and yemeles. Kaltemelese bekililih yetemertewen tewekay melewet new. Bemircha bicha.

  • @SwaB737-7
    @SwaB737-7 5 หลายเดือนก่อน

    He doesn’t work for Ethiopian government he works for Global Chairman - Fairfax Africa Fund, LLC (U.S.)FAIRFAX AFRICA FUND LLC
    Don’t rush to conclusion lesson learned widening the horizon parallel to FANO strategy. We need people like him.

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 5 หลายเดือนก่อน +5

    Wait for the next few months!!!! The full impact of currency floating decision will be felt after two months

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      አራት ኪሎ ልንገባነዉ ካላቹህ ሰድሰት ዓመት አለፈ አሁን ሁለትወር እንጠብቅ ወይ የማይደርሰ መሰሎህ ነዉ ሰድሰት ወር ብለህ አሻሸለዉ በሰድሰተኛዉ ወር ሰለትህ ካልሰመረ ሌላ ሰድሰት ወር ጠብቁ ብትል የመጀመርያዉን ትንቢት ሰለረሱት እንዲህ እያረግህትገሰግሳለህ በአጋጣሚ ያልከዉ ሲሆን አላልኩማትላለህ
      ዛሬ ጠይቄ $1 ደላር $100 ይሸጣል ባንክ ላይ $111ነዉ ይሄንምንትለዋለህ ጥቁር ነጋዴዎች ያላቸዉን ደላር በሸቅድድም እየሸጡ ነዉ

    • @Thedreamer579
      @Thedreamer579 5 หลายเดือนก่อน

      ​@Hkim185, let's wait and see.
      Once the $$$ gets depleted, then we will resume this issue.

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኞች አቶ ዘመዴነህን ቃለ-መጠይቅ ስታደርጉ : ከአንድ ጥቂት ዓረፍተ-ነገር በላይ አትጠይቁ ? ጋዜጠኛው ብዙ ትንታኔ እየሰጠህ ነው። አቶ ዘመዴነህን ሆነ ኤርምያስ አመልጋን የሚመጥን ጋዜጠኛ ማግኘት ያስፈልጋል።እንዲያውም አጠያየቃችሁ ሊሆን የሚገባው “ዓይተነው ሰምተነው የማናውቀው ነገር እየሰማን ነው ሕዝቡም ግራ እየተጋባ ስለሆነ እባክዎ እኛ በሚመጥን መንገድ ግለፁልን።” ማለት ነው።

    • @getachewdaniel5781
      @getachewdaniel5781 5 หลายเดือนก่อน

      ዛሬ እንደዉም ጨዋ ሆኗል😊

    • @RenaissanceProsperity
      @RenaissanceProsperity 5 หลายเดือนก่อน

      @@getachewdaniel5781 ኧረ ይንዘባዘብ ነበር ።

  • @eyohelterefe2345
    @eyohelterefe2345 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባንኮችንስ ይበላቸው። ጉጠት ናቸው በ network ብቻ የህዝቡን ተቀማጭ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡቴ ከ40 አመት በኋላ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ....... ደረጃ ይደርሳል የሚለው ፕሮፖጋንዳ ነው።

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 5 หลายเดือนก่อน +1

    The IMF provided $20 billion, but it's not a gift; it must be repaid with significant interest. Kenyans are more astute than Ethiopians; they secure what they need without burdening future generations with debt. Since you’re nearer to the end of your life, you may not be concerned about the future of Ethiopians.

  • @Apostolicfaith27
    @Apostolicfaith27 5 หลายเดือนก่อน +5

    I think this man is try to protect his investment futures because he knows as mostly advisable Economic system for developing economies were the Keynesian perspective, which states a developing economy might be best served by a managed exchange rate system, combined with capital controls and a broader economic policy focused on stability and full employment. These measures aim to mitigate the volatility and external shocks that can disproportionately affect developing countries. However this investor will never be affected by new exchange rate regime and can easily access activity play in the economy since this regime affects mainly small income remitting groups.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      አቶ አማኑኤል ከየት ነዉ
      kenynesian እኳ ሶሻሊሰት ደርግ እኳ ሞክሮት የወደቀ አሳብ ነዉ ማንም ዛሬ አያራምደዉም ሰለዚህ ዕድሜዎት 77 ከሆነ ርሱት ያልኩትን

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m 5 หลายเดือนก่อน

      @amanuel9973 he is a charlatan! He is a tax account not an Economist!!

    • @Apostolicfaith27
      @Apostolicfaith27 5 หลายเดือนก่อน

      @@ዋሰwhen you asking my profile you can look at AAU research database and my thesis Titled (Do Asymmetric J curv Phenomenon Evident For Ethiopia:. . . . ) my thesis have recommended the policy After priority. Please know who Keynes before understating him who is the father of moder Economics. Mainly over policy recommendations. Good night!

  • @beaglecutedog2312
    @beaglecutedog2312 5 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂው ግን ራሱ ጥያቄውን ይመልሰዋል ?ወይም ይደጋግመዋል ልበል?

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 5 หลายเดือนก่อน +13

    መቼ ነው 20 ቢሊዮን ዶላር ቼክ የተፃፈው? የተሳሳተ መረጃ መስጠት ለምን አስፈለገ ? ልክ ያንን ሲናገሩ አጥፍቼ ወጣሁ

    • @ethiopiaye649
      @ethiopiaye649 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አጭበርባሪ ሰው ነው። ንግግሮቹ በበርካታ ውሸቶች የተጫቀ ነው።

    • @Aba_Dagnew
      @Aba_Dagnew 5 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ልደቱን አዳምጥ ሰውየው አይገባህም

    • @ethiopiaye649
      @ethiopiaye649 5 หลายเดือนก่อน

      @@Aba_Dagnew ሰውየው ልክ እንደ አብይ አጭበርባሪ ነው። የተማረበትን የትምህርት ዶክመንት እንኳን ማቅረብ አይችልም። እሱ ነው እንጂ እንት እንትን ሰራው የሚለው ዘመዴነህ ከእኛ ጋር ይሰራል የሚል አንድ የአለም አቀፍ ተቋም የለም።

    • @eskenderdamena5074
      @eskenderdamena5074 5 หลายเดือนก่อน

      ስለቴሌ ትንሽ ሰከስከን

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 5 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you!! He is always misleading the people, useless!!

  • @62Amanuel
    @62Amanuel 5 หลายเดือนก่อน +3

    The guy speaking more than half in English and instead of in Amharic, so please get us a translator.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      አንተም ተርጎሚ ያሰፈልግሀል ቡዳ ጎንደሬ ሰዉን ቡዳ መብላት እንጂሌላ አያቁም

  • @Rob-east
    @Rob-east 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ጋዜጠኛው መጠየቅ የነበረበትን ጥያቄ አልጠየቀም ባይ ነኝ።
    እንዴት ነው የአገር መረጋጋት በቅድሚያ ሳይኖር የውጪ ካምፓኒዎች (FDI) መጥተው እንቬስት የሚያደረጉት? ሌላው ደግሞ የዋጋ ንረቱን ( hyper inflation) ለማረጋጋት ከመንግስት ኢኮኖሚ ፖሊስ ውጪ ሌላ ምን መደረግ አለበት ለምሳሌ ከፍተኛ የሙስና ችግር አለ!
    How are you going to open up the economy before sorting out the bureaucracy and corruption.
    We have to be Honest with ourselves.
    I agree that there will be some opportunities ahead and we quickly need to adopt, but please be objective in your assessment.
    Thank you.

  • @girkitata1
    @girkitata1 5 หลายเดือนก่อน +2

    የግል ባንኮች እራስችሁን አዘጋጁ የመንግስት አንቀልባ ከዚህ ወድያ የለም ለውድድሩ ተነቃቁ

  • @bulgaw
    @bulgaw 5 หลายเดือนก่อน +5

    I have listened to this man the last 15 years or so. Now, I came to the conclusion that he used his knowledge to sympathise with every government to exploit. Please talk interms the number of meals a day for every citizen. It's totally contradictory from the situation we are in.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      በቀን አንዴ የምትበላ ከሆነ ያንተ ችግር ኢኮኖሚ አይደለም ኮንዶም ነዉ እሱ መጥቶእንዲያበላህ ነዉ የፈለግከዉ

    • @bulgaw
      @bulgaw 5 หลายเดือนก่อน

      @Hkim185
      Oh, you're funny. Try stand-up comedy. Moron. Blinded with your own lust and Abiy's obsession.
      Sad

  • @danielwoldu1855
    @danielwoldu1855 5 หลายเดือนก่อน +13

    አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ በካፒታሊዝም መሠረት ላይ የተገነባ ኢኮኖሚ እንዲኖር እንጅ የኢትዮጵያን አኗኗር መሠረት ያደረገ የኢኮኖሚ ክ ቲወር ሲናገሩ ሆነ መፍትሔ ሀሳብ ሲያመጡ አንድ ቀን ታይተው አይተወቅም

    • @fab200
      @fab200 5 หลายเดือนก่อน +1

      Are we followers of socialism? What do you mean by the Ethiopians way of life?

    • @RemiMoha
      @RemiMoha 5 หลายเดือนก่อน

      Ende Ethiopian noren eskahun aytenwal.....yederesnibetnm aytenwal...eski yalayenew kale mengedun btnegeren...

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 5 หลายเดือนก่อน +1

      Unlike others Atleast you commented your opinion respectfully. Salutes to you🙏

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 5 หลายเดือนก่อน

      He only knew that. His job is brainwashing Ethiopians.

    • @danielwoldu1855
      @danielwoldu1855 5 หลายเดือนก่อน

      @@fab200የ ነገሩን ምስጢር ከወረዳ እስከ ማእከላዊ መንግስት በስራ በልፋት ያለፉ ሰወች ሊረዱት ይችላሉ ብየ እገምታለሁ አሿፊው አገራዊ ምክክር እንደሚሉት አይነት አካሄድ እየሄድን እንዴት ወደ መፍትሄ ልንመጣ እንችላለን

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ ዘመዴነህ በጥሩ እውቀት የተሞላ ነው ነገር ግን ይህን ውይይት ምንያህሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይረዳዋል ነው የእኔ ጥያቄ አብዛኛው መልሱ በእንግሊዘኛ ነው ለወደፊቱ ይታሰብበት እላለሁ::

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      የኢትዬጵያ ሕዝብ 89.7% ወጣተ ነዉ እድሜ ለመለሰ ተምረዋል እንግሊዘኛ ይገባቸዋል ያለበለዚያ አማርኛ ቀርቶ እንግሊዘኛ ቢማሩ ሁሉም ክልል በሰላም በእንግሊዘኛ እናራ ነበር በቋንቋ ከምንጣላ ቋንቋ መግጋቢያ ነዉ

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 5 หลายเดือนก่อน +3

    Inflationary economic growth. የብር ዋጋ በ5 እጥፍ ጋሽቧል:: የዛሬው 200 ቢሊየን ከስድስት አመት በፊት 50 ቢሊዮን ነበረ:: ስለዚህ እድገት የተባለው ግሽበቱ ነው:: እድገት ከሆነስ የቱ ጋ ነው እድገቱ? ዛሬ መንግስት ዘይት ስኳርና ስንዴ በገፍ ከውጪ እያስገባ ባለበት በዚህ ወቅት የምን እድገት ነው ሰውየው የሚቀደደው? የኬንያን ኢኮኖሚ ከኢትዮጲያ ጋር ያወዳድራል? ግዜ ይፍረደን!!

  • @ChanyalewAdal
    @ChanyalewAdal 5 หลายเดือนก่อน

    በእርግጥ ሰውየው ብልጣብልጥ opportunist ነው። እውነት ግን የሕዝባችን መራብና መጎሳቆል ከማጣት ብቻ የመጣ ነው ? የሥራ ባህላችን አለመዳበርና ስንፍና፤ የተቀባይነት መንፈስ መንገስ ለማኝነትን አለመጸየፍ እንደ መብት መቁጠር እና ሌሎችም ብዙ ችግሮች አሉብን ራሳችንን እንፈትሽ።

  • @የጌታጋሻው
    @የጌታጋሻው 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጥያቄ በሰውየው ትንታኔ መሰረት ለሀገራችን ህዝብ ምግብ እርካሽ እሚሆን መቸ ነው ምክንያቱም መንግስት ከሌላቸው የፈረሱ ሃገራት በላይ የምግብ ችግር ያለው ሰውየው ገነት ባደረጋት የኛ ሃገር ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ርካሸ እንዲሆንልህ ሰራ ሚሰትህም ትሰራ ከአንድ በላይ አትወለድ

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 5 หลายเดือนก่อน

      ገቢያችን ን አውቀን ኑሮአችንን መምራት የግላችን ሃላፊነት ነው በባዶ ኪስ 4 ልጅ ወልዶ ከመቸገር አስቀድሞማሰብ::

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 5 หลายเดือนก่อน +4

    The interviewer talks too much, why?

  • @RedAb-gy7sd
    @RedAb-gy7sd 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ሰውዬ ሁሉንም የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች ያደንቃል። እርስበርሳቸው የሚቃረኑትንም! ለምሳሌ ዴቬሎፕመንታል ስቴትንም ወጥሮ ሲያደንቅ ነበር ዛሬም በተመሳሳይ ቶን ቅልጥ ያለ የካፒታሊዝም አድናቂ ሆኗል። Well there must be something wrong with him!

    • @Blue-Bird-Sky
      @Blue-Bird-Sky 5 หลายเดือนก่อน

      😮በአጭሩ ይህ ሰው - አስመሳይ ነው ፣ ወደ ነፈሰበት ይነፍሳል ፣ ለመብላት ሲል።

    • @Blue-Bird-Sky
      @Blue-Bird-Sky 5 หลายเดือนก่อน

      😮በአጭሩ ይህ ሰው - አስመሳይ ነው ፣ ወደ ነፈሰበት ይነፍሳል ፣ ለመብላት ሲል።

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 5 หลายเดือนก่อน

    U were supposed to ask him the most important question. Yes, the floating is good, we have to open up. But, this is a big BUT, we're are not stable now. Fighting is going on everywhere. U should have asked him about the instability in Ethiopia. What will be the effect of the war + current floating will be on the vulnerable citizens of the country??

  • @searchtv5878
    @searchtv5878 5 หลายเดือนก่อน

    What is the difference between constant and static. In mathematics constant means unchangable in time and space so static and constant words have the same meaning.

    • @endalkachewfetene5098
      @endalkachewfetene5098 5 หลายเดือนก่อน

      Constant change Means there is always a change , a non stopping change.

    • @searchtv5878
      @searchtv5878 5 หลายเดือนก่อน

      @@endalkachewfetene5098 The guy didn't use the word" contant" as anagective but used it independently.

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 5 หลายเดือนก่อน +4

    Ethiopian airlines profit totally rely on cheap labour cost if ethiopia airliness pay the same amount of salary as Kenyann airlines ethiopian airlines will bankrupt too.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ተሳሰተሀል
      አንድ ሆሰቴሰ ምን እንደምትሰራ እናቃለን ሀብታቸዉ መጠን ወደር የለዉም አሜሪካ ደርሰዉ የሚመለሱት እኩ አሜሪካ እንዳይፎክቱ ነዉ
      CEO ዎቹ እንደ ኬንያ አይደለም በሰሩት መጠን ቢከፈላቸዉ ያዋጣናል እንጂ አይጎዳንም
      የኬንያዎቹ 100k-300k ነዉ የሚከፈላቸዉ የኢትዬጵያዉ ceo 60 ሚሊዬን ብር አይደለም በደላርቢከፈለዉ ያዋጣናል ለምን የትርፉን 1% ማግኘት አለበት
      ይህንን የአከፋፈል ዘዴ ለሲሜንቶ ፋብርካ ለሱኳር 1% ከትርፍ ብትላቸዉ ሙሰና ጠፍቶ እድገት ይመጣል
      የኢትዬጵያ አየር መንገድ ድሮ የድሮዉ አይደለም በአገር ፍቅር የሚሰሩ ብዙዎቹ ለቀዉ ሰለሄዱ የወጭ ሀገር ፓይለት አምጥተን በደላር እየከፈልን የኛዎቹን እንጮቅናለን ሰለዚህ ጠፍተዉ የአረቦቹን አየር መንገድ ያበራሉ
      ይህንን ለማሰተካከል ሁሉ ሰራተኛ 1% ባለቤት ከሆነ ታማኝነቱ ያድጋል ገንዘብ ብቻም አይደለም የቤት ባለቤቶች ብናረግላቸዉ ዘንጠዉ ይኖራሉ

  • @kuncho11
    @kuncho11 5 หลายเดือนก่อน

    ጠያቃ ጥያቄህን አሳጥር!

  • @EfrataTeklay-c8u
    @EfrataTeklay-c8u 5 หลายเดือนก่อน

    Peace is fundamental for development. Economic and macro government policies are meaningless without peace and stability. Nowadays, people can't even move freely from region to region, let alone safely travel from Addis to Awasa. As a result, macro policies seem to be more about securing loans than ensuring real progress.

  • @debterasol
    @debterasol 5 หลายเดือนก่อน +3

    20 billion to ethiopia? And 1 or 2 for Kenya 😂 ? You think we don't check facts

    • @tkyohanes
      @tkyohanes 5 หลายเดือนก่อน

      አጭበርባሪ ሽማግሌ ነው

  • @menberuzemene5119
    @menberuzemene5119 4 หลายเดือนก่อน

    የምጣ ሃብት ባለሙያ አቶ ዘመዴ የህብረተሰቡ የኑሮ ሁኔታ በትክክል ተረደውት ይሆን? ሃገር አደገ የሚባለው በልቶ ማደር ነው ወይጦማደር? ለምን?አጠይቀው

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 5 หลายเดือนก่อน +7

    This guy was one of the lobbyist behind the IMF& WorldBank to convince the poor guys in Ethiopia!!! What would you expect from him???

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 5 หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር እሌኒ ግ/መድህን
      ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም
      ዶ/ር

    • @tesfayewoyessa7002
      @tesfayewoyessa7002 5 หลายเดือนก่อน +1

      Nothing is expected of him that would be good for the general piblublic. He is besude IMF & World Bank, financial monopoly whereby all what would be held to be a property of the so called. Had he been trustworthy. he should talk of both inflation & devaluation or floating exchange would be a tools for robing locally & internationally respectively. It is shame to hear when he says "add zeros at each of the money that is currently in market, i,e, print money with high figure but less value". 😮😢😢

    • @outdoorcat5107
      @outdoorcat5107 5 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣 Can you be more ignorant?

  • @777MK37
    @777MK37 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሁሉ ዲስኩር በተረጋጋ ሀገር ላይ ነው የሚሰራው !!!!

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel5851 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገና ተፈረመ እንጅ መቼ መጣ; አሁን ያገኘነው አንድ ቢሊዮን እንካ አይሞላም፡፡ አንተ ሰውዩ ምናለ ትክከለኛውን ነገር ብትነግረን፡፡ ይኸም ዴቭሎፕሜንታል ስቴትን እንደደገፍከው እንዳይሆንና እንዳንታዘብህ፡፡ አሁን ላለንበት ችግር መጣ የተባለው ገንዘብ ለችግራችን መፍትሄ ይሆነናል; እድሜ ሰጥቶን አደራ እንዳንተዛዘብ

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ ዘመዴ መንግስትን ሂስ መስጠት ይፈራል። በዚህ ላይ በተግባር ያልታየ እውቀት።
    - ኤርሚያስ አመልጋ practical
    and theoretical knowledge

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 5 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛዉ ግን ምንህም አይጥምም ተከፋይ ባንዳ ትመስላለህ ዘመዴነህ አኮ አጠገበህ አይገባህም እንጂ

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 5 หลายเดือนก่อน

    ድሮ በመለስ ገመዜ ብዙ ስታወራ እንዳልነበር አሁን ገበያ መር ይሁን እያልክ ስታቀባጥር ያሳዝናል አንድ ደረቅ እንጀራ ስንት እንደገባ ታውቃለህ

  • @ገመዶ
    @ገመዶ 5 หลายเดือนก่อน

    ገና መች ተጀመረ የት እንደሚደርስ እናያለን ገና ነው

  • @samsonhmichael5219
    @samsonhmichael5219 5 หลายเดือนก่อน +1

    የዘመደኔ እና መስል የኢኮኖሚ ባለሙያዎች የሚስጡት አስተያየት እንደ አገር ምንም እውቀቱ እንኳን የሌለን ስለሆነ ባለሙያዎቹ የሚስጡት እንደ ዓለም አቀፍ ስለሆነ ልንረዳቸው አንችልም ነገር ግን እነሱ ደግሞ የአገሩን ዜጋ የነፍስ ወከፍ ገቢ ወይም የአገሪቱን ዜጋ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኢኮኖሚ መሆኑን አይረዱም ስለዚህ እኛ የሚያስፈልገን ተቀጣሪዎች የደሞዝ ጭማሪ ቢደረግ እና አነስተኛ የሚባሉ የንግድ ድርጅቶች የግብር እፎይታ ለ5 ዓመት ድርጅቶቹም ለስራተኞቻቸው የደሞዝ ማስተካከያ በማድረግ ነው በመካከላችን ያለውን ልዩነት ማስታረቅ የምንችለው

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 5 หลายเดือนก่อน +3

    አደርባይ ቃል መልክ ቢመስለው ይህን ሰው ይመስላል ህሊና ቢስ ሆዳም ።

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው ትላንት የኢኮኖሚ መርህ ሳይሆን የሚያውራው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ልሳን ነበር።
    ኤርሚያስ በኢኮኖሚክ መርህ እና ነባራዊውን የአገሪቱን ሁኔታ ያገናዘበ መሆን አለበት ብሎ ሲታገል ትንፍሽ ብለህ አታውቅም።

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 5 หลายเดือนก่อน +1

    አገራችን እንድትለወጥ በሙያው እያገለገለ ያለ ታላቅ ምሁር ነው። ወያኔ ሸኔ እና ፋኖ ሊረዳው አይችልም። ዘረኘነት ሌብነት እና ባንዳነትን እንዋጋለን።

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘይት እና ስኳር ከውጭ እየያስገባህ አደግን ትላለህ? የቂል አለቃ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      የዉጭ ድርጅት ቢኖር ልክ እንድ ጨርቃጨርቅ ኑጉን ከዚሁገዝቶ ዘይቱን ለሐገርና ለዉጭ ሀገር ይልካል

  • @NathanBeyene
    @NathanBeyene 5 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዘመዴ በጣም ፈርቷል እንደዚ ሀሳቡን ለመግለፅ ሲጨነቅ እና ሲፈራ አይቼው አላውቅም ተረድተንሀላ ዘመዴ አትጨናነቅ

  • @Tomaskibru
    @Tomaskibru 5 หลายเดือนก่อน

    ሰውየው ያለው ነባራዊ ሁኔታ ምንም አልገባቸውም። ይሄ በንባብም በኑሮም ከህዝቡ መራቃቸው ያስታውቃል። ምናለ አንዳንዴ ከሙያቸው ወጣ ብለው ቢያነቡ ቢያዳምጡ? የሚያውቋትን ፕሮፌሽናል የምዕራባዊያን ቲወሪ ከማነብነብ ውጭ መሬት የነካ እውቀት እንደሌላቸው ያሳያል። ደረቅ ሙሁር። ነገ ይሄን ቃላቸውን አይደግሙትም። ለታሪክ የሚቀመጥ ኢንተርቪው ላይ ሰው እንዴት በግዴለሽነት ይዘባርቃል?

  • @62Amanuel
    @62Amanuel 5 หลายเดือนก่อน

    Capitalism without Consumer perfection is deadly. I like flea market system only with a very good consumer protection only. Otherwise it’s going to create an income gap that can cause. Political instability.

  • @amarebelayneh1139
    @amarebelayneh1139 5 หลายเดือนก่อน

    Ato Zemede ebakot le Gazetegnaw ketetegna melese sete.

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 5 หลายเดือนก่อน

    ይኸ ደላላ የውጭ የሸቀጥ ነጋዴዎች ይግቡና ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች ከገበያ ይውጡ ሥራ አጥ ይሁኑ የሚለው። ዕውነቱን ነው የድላላ ሥራው ይጧጧፍለታል።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      ኢንዱሰትሪያልፓርክ ዉሰጥ የዉጭ ድርጅቶች አሉ ሲንጀርየተቀደደ የሚሰፉትን ልብሰ የሚሰፉትን በሙሉ አጠፋ,ትክክል ብለሀል አሁን ግን አሾች ከእንዱሰትሪያል ፖርኩ ተምረዉ የራሳቹ ጨርቃጨርቅ ከፍተዉ ከሲንጀር ወጥተዋል

  • @century9852
    @century9852 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሺቃባጭ ነው የሞላው።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 5 หลายเดือนก่อน +1

    ችግሩ ኢትዮጵያ በአሁን ስዓት ያለችበት ሁኔታ የኢኮኖሚ ልውጥ ለማድረግ በምችልበት የስላምና የምርታማነት መንገድ ላይ ናት። አብዛኛው ለኑሮ የሚያስፈልገውን ዕቃ ከውጭ አገር በምታስገባበት ሁኔታ ላይ ሆኖ ከዚያም በላይ ዋናዋ ምርት ግብርና ከስላም እጦት ከምርት ውጭ በሆነበት ሁኔታ የገንዘብ ምንዛሬው ልቅ በማድረግ ግሽበትን ከመጨመር በስተቀር ዕድገት ያመጣል ማለት ቅዥት ነው። ስው በየቀኑ ኑሮውን እያየው ስለሆን ውስብስብ ኢኮኖሚው ገለጻ ትርጉም የለውም።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      አማሮች ጥሬ ሰጋ ሰለምትወዱ በጥሬ ሰጋ ሰትበላ ኮሶ ታየህ ምን ማረግ አለብህ ኮሶ ይመራል ብለህ አልጠጣም ትላለህ ወይሰ ጠጥተህ ፈቱን ታገኛለህ
      ይህ ከገባህ በኢኮኖሚም መራራዋን ኮሶ መጠጣት አለብን ለመፈወሰ

  • @habtamuyilma1919
    @habtamuyilma1919 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዓለም ዓቀፍ ደላላ ከወያኔ ጋር ተባብሮ አገር እየቆረሰ (የጋምቤላን ለም መሬቶች
    , ... ) ለአረቦችና ለአውሮፓዊያን የሸጠና ያሸጠ አደገኛ አውሬ ነው ።

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 5 หลายเดือนก่อน

    ይሂንን የሚቃወም ሊላ የኢኮኖሚ ሙሁር ብታመጣ የዚህን ተቃራኔ ያቀርብልህና ያሳምንሀል:: የኔጥያቂ አገሩ ሰላም አያስፈልገውም ወይ ? ሀገር ውስጥ ያለው ግብይይት ወድቆል የመሬት ይዞታው ለህዝብ አልተመለሰም ? ወዘተ እና ለእኔ ማብራሪያው ድክሙ ነው:: ቻይና ህዝቡን ይዛ ነው ያደገችው::

  • @NahuSenay7
    @NahuSenay7 5 หลายเดือนก่อน +4

    ለውጥ ሳይሆን ቋሚው ነገር የዘመዴ
    አድርባይነት ነው። ነገ ደግሞ ይሄ ነገር ትክክለኛ አካሄድ አይደለም ሲባል እውነት ብሎ ለማውራት የሚቀድመው ሰው የለም።

  • @getentgermew2722
    @getentgermew2722 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ አርጅቶም ማጭበርበር ቅልምድምድ ይላል critical ጥያቄ ጋዜጠኛው ሲጠይቀው እዚ እዛ እያለ እቶ ፈንቶ ያወራል

  • @Habt2011
    @Habt2011 5 หลายเดือนก่อน

    Ermias Amelga 10 Lebado yerawe gazetegna wede asemeseyu zemediiiiii

  • @Ethio31625
    @Ethio31625 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴነህ ደላላ ነው። እንደ ባለ ሙያ መልስ ሊሰጣችሁ አይችልም። እርሱ የሚያየው ኢኮኖሚው ተከፍቶ ኢንቨስተሮችን ደልሎ ማምጣት መቻሉን ነው። የሚጠቅሳቸው ቁጥሮች መጋነንም ሆነ ብሎ ለዚሁ አላማ የሚያደርገው ነው። 20 ቢሊዎን ዶላር ቼክ ቆርጠዋል የሚልህ ለዚህ ነው።

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 5 หลายเดือนก่อน +2

    Zemedeneh, is international delala, under proffesional adviror cover, who charge commission even from his country poor who educated him by paying tax.

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m 5 หลายเดือนก่อน

      @askalemengesha3717 he is a delala . A tax account not an Economist. He is establishing an investment firm with CBE. That is the main reason he is everywhere!

  • @aduyamudisa4069
    @aduyamudisa4069 5 หลายเดือนก่อน

    Question kelalek tadami neke enda

  • @gashuhabte7230
    @gashuhabte7230 5 หลายเดือนก่อน

    ተገቢ ያልሆነ ምሳሌዎች
    1) የኛን አቋም ከቻይና ጋር ለማመሳሰል መሞከርህ በተማረ ሰውና በዜጎች ፕራይድ የማይቀራረብ:
    2)NAFTA አንድም የአሜሪካ ባንከ በካናዳ ወይም ሜክሲኮ የለም ወይም vice versa.ግን ለምን ለኢትዮጵያ ተገቢ ነው ትላለህ?
    3) የቴሌኮም እድገት የአለም ቴሌኮም order ነው። የኢትዮጵያም ቴሌ እድገት የአለም ለውጥ አካል እንጂ ሳፋሪኮም ያመጣው አይደለም።
    4) ሲንጋፖር 6 ሚሊዮን ህዝብ 6 ዩኒቨርስቲ 42 ሌሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያላትን ሀገር ለምሳሌ ስታቀርብ የሚገርም ነው።
    ሌሎችም ከኛ ጋር የማይጣጣም ነገሮችን ትናገራለህና እባክህ አርመው።

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 5 หลายเดือนก่อน

    The man asking the question sadly sympathy for merchant, these are I call the selfish and gready. The majority poor Ethiopian pay the price because of ነጋዴ ና ደሊላ .

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 5 หลายเดือนก่อน

    Why are the other countries failed then????

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      ጉቦ ከበዛ እንወድቃለን

  • @tedyteferi5943
    @tedyteferi5943 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tehebo enkanm ayneh gobeze nahe gene telke efram sew naber yemtemaslgne

    • @haregewynefetene2560
      @haregewynefetene2560 5 หลายเดือนก่อน

      He’s one of my favorite journalist from Sheger Fm . Keep up the good work

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ አንቱ ብትል?ፈረንጅ አደለህ?

  • @searchtv5878
    @searchtv5878 5 หลายเดือนก่อน +1

    I don't know why he compares apple with orange. The shiping from china is by sea but from digibouti to Addis Ababa by truck by land. Most of his speach is arround the bush and professional jargon.

  • @yon1623
    @yon1623 5 หลายเดือนก่อน

    he didnt say anything of value he just danced around the question and become politcaly correct.

  • @melakuhailegebreal6154
    @melakuhailegebreal6154 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ እኮ ቡርዣ ነው ! ቢመቸው ሀገሪቷን ሸጦ ቢሄድ ደስ ይለዋል። ከ6 አመት በፊት ሽንጡን ገትሮ "መሆን የለበትም" ሲል የነበረውን ነገር አሁን ደሞ ተገለባብጦ ዋና ተንታኝ ሆኖ ቁጭ አለ🤔ምን ጉድ ነው!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yes, thank you. Back then the numbers were low, the values were much higher!!! Ethiopian people are tired of wrong explanations to their owen self interest and supportive ideas to their will.

  • @Allittakesiswillpower8371
    @Allittakesiswillpower8371 5 หลายเดือนก่อน

    25% of the credit is taken by 10% of the population.

    • @messaiabera8904
      @messaiabera8904 5 หลายเดือนก่อน

      No he said 10 people or companies. Not 10%, go back and listen 😂

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 5 หลายเดือนก่อน

    በአመዛኙ በኢንፍሌሽን ያደገውን ኢኮኖሚ (GDP) እኮ ነው አደገ ተመነደገ የሚለው ይህ ደላላ። ኧረ እባክህ ቻይና የለችበትም። 20 ቢሊዮን ዶላር ውሸት ነው።

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው በጣም ውሸታም ነው ከዚህ በፊት ቤት በርካሽ አሰራው ብሎ ነበር በወያኔ ጊዜ የሰጠው መግለጫ ሌላ አሁን የሚለው ሌላ IMF አስገድዶ ነው እዚህ ውስጥ የገባውን እድሜ ልኩን ማቃጠር ነው ስራው።

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ የእውቀት ጋለሞታ ሰውዬ ማን አምኖ ይሰማዋል?

  • @Wwefightinh
    @Wwefightinh 5 หลายเดือนก่อน

    I am so sorry

  • @RayanAli-yo1eh
    @RayanAli-yo1eh 5 หลายเดือนก่อน

    Im leaving this God forsaken country soon inshallah

  • @eyohelterefe2345
    @eyohelterefe2345 5 หลายเดือนก่อน

    የአውሮፕላን ግዢ ሳይቀር ደላላ ነው

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 5 หลายเดือนก่อน

    ቲዎሪ ዳቦ አይሆንም።

  • @motywolo8773
    @motywolo8773 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ደላላ ሰውዬ በኢህአደግ ዘመን አሁንም በኦህዴድ ብልጽግና እንዲሁ ነገሮችን የሚያድበሰብስ አድርባይ :አሸርጋጅ እና ደላላ ግለሰብ :እንዲሁ ከሄደ ከመጣው ሥርዓት ጋር እንዳሸረገደ አለ

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 5 หลายเดือนก่อน

    እባኮት አቶ ዘመዴ ልማታዊ ወይ ካድሪ ጋዜጠኛን ይገባዋል ብለው ፍዳ ከሚያዬ አንድ መድረክ ይፍጠሩና ስለባንኮች ስለ ነፃ ገባያና ገበያ መር ስለሚለው ፅንስ ሃሳብ ሳይሰለቹ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በተደጋጋሚ ቢያብራሩን ደስ ይለን ነበር