የኔ ባል ገጠር አይወጣም||የኢጃዛ ቤት ጉድ||በወንድም አቡ አይመን ሀፊዘሁሏህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 303

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 6 หลายเดือนก่อน +17

    ወላሂ እኔም እንደዚ የሆነች ልጅ ባሉዋ ሌላ ሴት ጋር ሄዶ አስርገዘ ሚስቱ አታቅም እኔ ያላሉኝን ተናግሬ. አስደበደበችን. እኔ ሴት ስለሆኩ ብቻ ነገርኩዋት ባልሽ ሌላ ሴት አስርግዙዋል ብዩ

    • @FatumaAwol-z9d
      @FatumaAwol-z9d 6 หลายเดือนก่อน +4

      ከይረየዋልክለትን ሸሩንተጠቀቀዉ ቃለከላም አላህ

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@FatumaAwol-z9d ይገርማል

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 6 หลายเดือนก่อน +2

      አይይ የኔ እህትዋየ አብሺሪ እሳ ነገረችኝ ብላ ተናገረች ለባሉዋ የገረማል

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 6 หลายเดือนก่อน +4

      ትልቁ ዳቦ ሊጥሆነ ሀሀሀሀሀ

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@madenamohammed301 እንዴት

  • @fhhugf1296
    @fhhugf1296 6 หลายเดือนก่อน +27

    የምር ከልቤ አዳመጥኩት ንቂ ንቃ ንቁ እንቃ እዳትሸወዱ

  • @alhamdulillahforeverything2285
    @alhamdulillahforeverything2285 6 หลายเดือนก่อน +17

    ሱብሀንአሏህ እኔ በደመወዝ ምክንያት ልጠፋ ሳይሳካልኝ ቀረ ድጋሜም አልሞከርኩት ኢጃዛ ቤት ያለዉን ነገር ስሰማ ግን ካልተሳካልኝ ነገር ጀርባ ጌታዬ ለኔ ኸይር ነገር አስቦልኝ ነዉ አልኩኝ አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน +2

      እህትአድበሺስሪጠለብቤትሺ ካልሆነልሺ ሀገረሺግቢአሁንላሁሉምተበላሽቱልሁሉምነገርከባድነዉ

    • @KxIe-o8w
      @KxIe-o8w 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለከይር ነው ውድ

    • @momiytube2277
      @momiytube2277 6 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ አድበሽ ቁጭ በይ ጉድ ታያለሽ ከቻልሽ ችሽ ስሪ ካልቻልሽ ሀገር ግቢ አላህ ያግዝሽ ያግዘን

    • @AlpnAsd
      @AlpnAsd 6 หลายเดือนก่อน +2

      ለኸይርነውውደ እኔምልወጣነበርሴትዩየስከፋብኝ አልሀምዱሊላ በራሷግዜሌላቦታአስገባችኝ አብሽሪ ጠክሪ

    • @Ksa-d5p
      @Ksa-d5p 6 หลายเดือนก่อน

      ያ ናስ የትም ቦታ አላህን መፍራት እሱ እጃዛም ሁሉም ወዶ ካልሆነ ማንም አይናገርም አይደርስምም

  • @seadaseid-mv4pe
    @seadaseid-mv4pe 6 หลายเดือนก่อน +12

    ጀዛክ አላህ ኸይረ አዱኒያ ወል አኼራ. እጥፍ ድረብ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
    @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ትክክልነህ ሀቂቃ እኔ በሰአቱ ሊቃም አለበስኩም ከዛ ባለትዳር የሆኑት በጠማ ይተናኮሉኛል ከዛወስራሄድኩኝ ስልኬንማን እደሰጣቸዉ አላቅም ይደዉላሉ ቱ በጣምፈጥፎናቸዉ አዳድ ወዶቹ እጃዛባልሄድ ደስተኛነኝ አልሄድም ስራየ ካልከረበ አሁን አልሀምዱሊላ ሊቃሜንም ለብሻለሁ ብዙነገር ተምራለሁ አልሀምዱሊላ አላህ መኡሚንየሆነዉን ىزوجن ጉሉ አሚን

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 6 หลายเดือนก่อน +9

    ጀዛክ አላህ ኽትር በኢጃዛቤት ኢኽትላጥ የስንቱ ሂወት ዮተባላሺቷል የስንቱ ትዳር ተበትኗል

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 6 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂 አልሀምዱሊላ አላ ኒኢመተል ኢስላም ፈገግ እያደረክ ነው ያስተማረከን ጀዛከላአህ ኸይረን ወድማችን ያረብ ጠቃሚ ውቀትን ስጠን ባረከላአህ ፊክ

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዩቱብህ ነው እደ ምክርህን በጣም ወደዋለሁ ከምንም በላይ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @VipVip-j8s
    @VipVip-j8s 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀነሏህ ያልካቸው ነገሮቸ ትክክልናቸው አላህ የህድና ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @HgfyfHtdyg
    @HgfyfHtdyg 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ትክክል አልሀምዲሊላ እኳንም ሰማሁ
    በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ባል የለለበት ኢጃዛ መዉጣት አደጋነዉ ላካ።

  • @GhhGgy-o2u
    @GhhGgy-o2u 6 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ሁሉም ሳህ ሴት ናት እራሷን እምታስከብረው

  • @عبدالصمد-ط2ق
    @عبدالصمد-ط2ق 6 หลายเดือนก่อน +5

    الله يعطك العافية جزاك الله خير
    ግልፅና ሐቅ ነው እየተራ ያለ ነገር ነው

  • @الحمداللهالكلحل-س2ه
    @الحمداللهالكلحل-س2ه 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዝ ጀዛኩአላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን እኔም ጠፍቼ ነው ምሰራው ስራ ከፈታሁ ሳልከራተት ስራ አላገኝም ሌላ ኢጃ አልወጣም ግን ብዙ ግዜ ስራ እፈታለው ቋሚ ስራ አላገኝም ግን አልሃምዱሊላህ እንደዚ አይነት ነገር የለም ሲጀመር ወንድና ሴት አይከራይም ሴቶች ብቻ ነን ባህሬን ላይ እንደዚ አይነት ነገር ሰምቼ አላቅም ከዛ ወሏሁ አእለም እንደው እኔ ሲሄድ ምያዝኑብኝ ሴቶች አሉ ተቀባብተው ሽቶውን ተለቅልቀው ሲወጡ እናገራቸው አለው አንዴ ብቻ አደለም የሆነ ነገር ባየሁ ቁጥር አልችል ካርታ እራሱ አንድ ቀን ለጓደኛዬ ትንሽ ከሁላችንም ስለምትበልጥ እናትም ናት በዲዋም ጠንካራ ናት እናከብራት ነበር እና አስቼ ሠጠኋትና መቀስ አምጪ አለችኝና አብረን ቋራረጥነው ብር እኮ ነው ምቆርጡት አሉን የትንሽ ሳአት አኮረፊኝ ሁለተኛም ኢጃዛ ስወጣ እንደዛ አገኘሁ ከዛ ገና ስገባ እንዷ አንሱት እንዳታየው አለች ግን ቀደምካቸው እና አስቼ ከቆሻሻ ጨመርኩት እና እንደነሡ ስለ ማልሆነ እማማ ዚናሽ ይሉኛል ሀቂቃ ምንም የማላቅ ጀዝባ ፋራ ነው ሚያረጉኝ እኔ ግን ፋራም ሆኝ ልኑር ብቻ እላቸዋለሁ በፋርነቴ አልሃምዱሊላህ እኮራለሁ

  • @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ
    @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ 6 หลายเดือนก่อน +4

    እስከመጨረሻው አዳመጥኩት አላህከሚሚጠላውነገር ሁሉ ይጠብቀን ያረብ

  • @ZuzuAhmed-x1j
    @ZuzuAhmed-x1j 5 หลายเดือนก่อน

    ወሏሂ ምክር እሰማለሁ የዚህ ወንድማችን ምክር ለየትያለነው አንጀቴነው የገባው የምናየው ነገርስለሆነ ይህ ሁሉ ወንጀላችን አላህ ይዘንልን

  • @SouyifaSoufiya
    @SouyifaSoufiya 6 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ እሥካሁን ኢጃዛቤት ሥይዝ ወዲየለለበት ነው አጣርቸየምሄደው ደሞም ሥራ አልመቸኝብሎሥቀይርካልሆነበስተቀር ኢጃዛ አልወጣም ቁርአን ነው እየተጠያየቅን የምቀራው ማሻአላህ❤❤❤❤❤ ጀዛከላህ ወዲም ጥሩምክርነው አላህ ከፊትና ይጠብቀን ያረብ

  • @AminaatMuhammad-mp7hi
    @AminaatMuhammad-mp7hi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ የምር ነዉ የተናገርከዉ

  • @AishaMohmad-f6z
    @AishaMohmad-f6z 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ትክክል ነህ እኛ ፊቲካላሳየናቸዉ ወዶች አይደርሱብንም

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሡበሀን አላህ ትክክል ወላሂ አላህ ይጠብቀን

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 6 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ሁሉም ሀቅ ነው ወላሂ የልቤን ሁሉ ነው የተናገርክልኝ አሏህ እድሜና ፀጋ ይስጥልኝ በረካሁን ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማክ ኡስታዝ ሰብስክራይብ አርግቸሀለሁ ሽኩረን አላህ ሂዲያ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ቀላልየዉስጣችንንተናገረልን የካረታዉነገርእማ ጀዛዉንአላህይክፈለዉ አላህከክፉነገርይጠብቀዉ የተግባርስወችያድርግንአላህበስማነዉተጠቃሚያድርግን

    • @الحمداللهالكلحل-س2ه
      @الحمداللهالكلحل-س2ه 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ​@@cgf8399

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx 6 หลายเดือนก่อน +13

    ትክክል ነህ ወድም አለም አላህ ሂድያ ይስጠን አልሀምዱሊላህ ይጃዛ ቤት ለቅቄ አለሁ ስቃይ ነውኮ ስትቀሩ አያስቀራ ድምጣቸው ቁርአን አታዳምጡ ድምጡ የነሱ ሙዚቃ ለብቻችሁ አድክፍል አትቀመጡ ጉሽምጫቸው ይች ሰው አደለችምደ ከሰውጋር የማትቀመጠው ብቻ ብዙ ነገር አለ አላህ ይጠብቀን አገሬ እስትገባ ይኸን ስራ ቋሚ እዳረግልኝ ዱአ አርጉልኝ

    • @VipVip-j8s
      @VipVip-j8s 6 หลายเดือนก่อน

      ያኡምሪ አብሸሪ አላህሰራሸን ቆሚ ያድረግልሸ

    • @kadeejakadeeja-nq6lx
      @kadeejakadeeja-nq6lx 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@VipVip-j8s አሚን ያረበል አለሚን የኔ ልዩ

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 6 หลายเดือนก่อน +8

    ችግሩ ከወንዶቹም ደዩስነት የመጣ ነዉ እሱ ሚስቱን ኢስላም እንደሚያዘዉ በቆራጥ እና ቆፍጠን ባለ ትእዛዝ ቢያዛት አታደርገዉም ነበር ስለዚህ ከወንዶቹ ደዩስነት የመጣ ነዉ

  • @GhhGgy-o2u
    @GhhGgy-o2u 6 หลายเดือนก่อน +7

    እርግጥ ኢጃዛ ሁሉ አይደለም

  • @CvCv-v2h
    @CvCv-v2h 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር ትክክል ነው የተናገርከው

  • @uipi7017
    @uipi7017 6 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነው ዎሏሂ ጀዘክ አሏህ ከኸይር

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 6 หลายเดือนก่อน

    ስቶ ከሚያሳስት አላህ ይጠብቀን ያሳዝናል የምር ወንድሞቻችንን በይነ ሪጃል ወኒሳእ ያደረግነው የኛው የሴቱ ችግር ነው የምር ኡስታዞቻችን ደከሙ እኛን በመምከር እስኪ ልብ እንግዛ አልሀምዱ ሊላህ ምርጥ እህቶች ጋር ላስተዋወቀኝ ጌታ የኛ ዱባይ ኢጃዛ ቤታችን ወንድ መምጣት ቀርቶ ሲያዩን ይሸሻሉ አክራሪ ናቸው ወንድ አያናግሩም ይሉናል ውጭ እንኳን ሲያዩን ያላቸው ክብር ልዩ ነው ወላሂ ራሳችንን እናስከብር ባል እንደዚህ ክብርን በመጣል አይገኝም የፃፈልን የትም አይሄድ🎉

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉እደውበሳቅ. ያርቢአተእዘንልን ኧርያርቢ. አላህ ነውራችንንንይስትርልንያርብ. ያርብ.
    አላህያብጀው. አገርቤት. በጣምተፍትኜ. ይች. ገገማይሉኝ ነበርመልሽስደትመጣሁአልሀምድሊላህ. ፍተናውእዛነው. እዝህስ ተጠለቤቴ ንቅንቅ አልልም. አላህይርዳሽበሉኝ. እ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክአላህኸይር ኡሥታዛችን አላህእረጅምእድሜ ከአፊያጋርይሥጥህ መጨረሻችንንምአላህያሣምርልን ወላሂ እሚሰማውሁሉ ይሰቀጥጣል

  • @muhammdSeada
    @muhammdSeada 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም፣ገጥሞኛል፣አኔየሚገረመኝ፣በጣም፣የመደም፣ቅሞችን፣ደመወዝ፣መከልከል፣ወይነደ፣አገሪ፣ሰላምሸ፣ይብዛልኘ፣አደኔየመረው፣አለወይ፣የአረቢ፣የአላህ፣አንበል፣ሁላችንም፣ሰበሀናላ፣ሌኬሁሉምነው፣ወላሂ፣ሀራምነው፣ዱአናረግቦቸወ❤❤❤❤

  • @EliyaasAhmad-lq7tc
    @EliyaasAhmad-lq7tc 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የልብየልቤነው የነገርክልኝ የምጀምርያው አንድወንድልጅና አንድ ሴትልጅ ምድባለቅ የዙሙት ምንድርድርያው ድጃፍ ምክፍትነው

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 6 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ አልሃምዱሊላህ አይደለም ኢጃዛ ልሄድ የኢጃዛም ቤት የለኝ ከከከከከ አልሃምዱሊላህ ሰርቼ ሃገሬ ለመሄድ ሃገሬ ኢጃዛዬን ለማሳለፍ ሃገሬ ለመደሰት ነዉ አላማዬ

    • @ዚነትአብዱ-ኀ8ዀ
      @ዚነትአብዱ-ኀ8ዀ 6 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቢጤ ክክክ

    • @AlpnAsd
      @AlpnAsd 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እዳችነኝ አብሽሪ ❤❤❤❤ክክክክክክ

    • @twaibaabdu930
      @twaibaabdu930 6 หลายเดือนก่อน +1

      የኔቢጤ

    • @twaibaabdu930
      @twaibaabdu930 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኢሻአላህ ቤትሰቦቻችንጋ እናከብራለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @fsobrunjemiltube5956
      @fsobrunjemiltube5956 6 หลายเดือนก่อน

      @@twaibaabdu930
      ኢን ሻእ አላህ

  • @sikosilo-lr2zl
    @sikosilo-lr2zl 6 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት፣አኡዙቢላሂ፣ሚንሸይጦኒእሮጅም፣አላህየ፣አተጠብቀንያረብ😢

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 6 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ወላሂ ዳእዋ አደራረግህን በጣም ወደድኩት ዘና እያልኩ ነዉ እየሰማሁ ያለሁት ከከከከከከከከከከከከከ አላህ ይጠብቀን ወላሂ ከባድ ነዉ እይይይይ

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 6 หลายเดือนก่อน +12

    እኛ ቤት አልሀምዱሊላህ ሴቶችም 15 ነን ሙሉ ግቢውን ነው የያዝነው ወንድ የሚባል ድርሽ አይልም ሸሪአው እዳለሁኖ እኛም ህግና ደንብ አውተናል ባል ያላቸው እህቶቻችን በራሱ እቤት አያመጡም ሀታ የኒከሀ ባሎቻችውንኳን አልሀምዱሊላ እደኛ ቤትየሚሆንማ የለም❤

    • @Eman-if8od
      @Eman-if8od 6 หลายเดือนก่อน

      Era demrung saudii kee honchu endazii yee hon bet new meflgw

    • @መድብንትሁሴን
      @መድብንትሁሴን 6 หลายเดือนก่อน

      1:55 ​@@Eman-if8od

    • @Vip-ny3bm
      @Vip-ny3bm 6 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ

  • @cgf8399
    @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል የኢጃዛቤት ጉዱብዙነዉ አላህይጠብቀን ሴቶች አላህንእንፍራ እንስተር ቁጥብእንሆን ዉድእንሆናለን ጀዛከላሁኸይር በዋሳብአዳምጨዉነበር አንጀትየሚረስትምህርትነዉ አልሀምዱሊላሂኢጃዛቤት አጎቴጋርነዉ አላህይጠብቅልኝየኔዉድአጎት🎉🎉

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 4 หลายเดือนก่อน

    አልሀምድሪላ እኔ ጠለብ ነኝ እሪሚ ለጠለብ ሞኝን ጓደኛ ያሪቅልን ጠፍተው ለሚሰሮት አለህ ይሆ ነቸው👏👏👏👏

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይ በጥብጠህ ብትግታት አትሠማህም ኢላመከራዉ ሢደርሣት ብቻ በኔ ተማሩ ትልና የፈረደበት ሚድያ። ብቅ ትላለች ከሥታቸዉ እደምንማር አላዉቅም ዝብሎ አላህ ልብ ይሥጠን በሥሥሥሥሥሥ

  • @LAMAAlHamdan-yx6no
    @LAMAAlHamdan-yx6no 6 หลายเดือนก่อน

    እዉነትነዉ ያክሰትልጂ እማናየዉን ይጃዛእየኸጁ መገላለጥ ከባደነዉ እኔ ይጃዛ አልከፉልም ብየ ስራየን እየሰራሁነዉ ዉላሂ ሰዉቹጋልንጋደልነዉ አልሀምዱላሂ አገሬእጀአርፈለሁኢሸአላህ አገራቺንሰላምይሁንእጂ

  • @ughv4928
    @ughv4928 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወላሂ ወድም ጀዛኪሏሁ ኸይር የጠቀስካቸዉ ሁሉ የተፈፀሙ ናቸዉ አላህ ይጠብቀን😢❤

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክክ አያስቅም ያስለቅሳል ግን የኡስታዝንግግር በጣምነውፈታያረገኝ አዬ ጉዳችንአያልቅም ስንት ጉድ አለ በተለይ ዱባይ ቻርጃ አላኢን ያላቹ ተጠንቀቁ የኛኢጃዛቤ ት ሙተነቂቦችብቻ ናቸው ማሻአሏህ ናቸውአልሐምዱሊላህ

    • @temirmuhammad1853
      @temirmuhammad1853 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ልምጣየትናችሁ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@temirmuhammad1853ነይ አቡዳቢ የሱና እህቶች ሞልተዋል

  • @mduuvfiy1595
    @mduuvfiy1595 6 หลายเดือนก่อน

    ትክክክል እቀሳቅኩነውየጨረስኩት አላህይጠብቀን ያረብ

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የኡስታዙን ቻናል እፈልጋለሁ. በፈገግታ ትምርትን መቅሰም😂😂😂😂 ሳቁ ቅመሞችየ

    • @hawa7349
      @hawa7349 6 หลายเดือนก่อน

      ካገኝሺዉ ሸር አርጊልኝ ሙኩኝኮ በሳቅ😂😂😂😂

    • @zainbsaeed7414
      @zainbsaeed7414 6 หลายเดือนก่อน

      አረግልሻለሁ ላች ያልሆነ ሳቂልኝሁቢ

  • @hawagedsaw8571
    @hawagedsaw8571 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኽይር ወንድማችን

  • @محمداحمد-ز1س9ظ
    @محمداحمد-ز1س9ظ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደአዋዋ ወቅታወይ ነው በጣም ደስ የሚል ደአዋ

  • @aminaSktet
    @aminaSktet 6 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀንአላህ በተለይ የሳኡድኢጃዛ እኔ በምሰማው መቸም መጥፋትን አልመኝም ዱባይ ጠፍቸ ተቀጥቻለሁ ማለቴ ዱባይ እደሳኡድ ኢጃዛ አይደለም ሴትናወድ ወላሂ እኔደማቀው አየገናኙም ሲጀመርዱባይ እሴትክላስ ወድ ሲገባ አይቸ አላውቅም አዳድ ቦታ ሊኖር ይችላላግን እደሳኡድኢጃዛ ጨምላቃ የለም አላህ ሆይ ኩትራት ጨርሸ በሰላም አገሬእድገባ አተእርዳኝ ያኢላሂ

  • @hdhdhdhjdrjrj2615
    @hdhdhdhjdrjrj2615 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላ ከነበርኩበት ላወጣኝጌታምስጋና ይገባዉ እኔኑሮየእደዛነበር ምግብሲበላ ባድ ነበርአላህምንይሳነዉ ቀይሮኛል

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ እኔም ባልን እንትናዬ ብላው ተጣልቻለሁ በስሙ ጥሪው ማን ስለሆንሽ ነው የምታቀማጥሊው ብያት ተጣላን ባሌ ጋር ጠርጥረሽኝ ነው አለ ክክክክክክ አወ አልኩት እንዴ ከዛች ወድህ ሲጠሩት ራሱ አቤት አይልም ሴት ከጠራችው ወፍ የለም 😂😂

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 6 หลายเดือนก่อน

    ሡብሀነላህ አይ ጊዜ አይ የሠው ልጆች ዋ ነፍሴ !!!
    አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር ሀቅ ነው ኡስታዝ ወላህ በተለይ ሴቶች እንብሳለን እራሳችን ብርና ከብር ምን አለበት ⁉⁉⁉

  • @MakkahMakkah-z7l
    @MakkahMakkah-z7l 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከላኽይር

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኣኩምላህ ዉሴታዝ ዝአላህ ረጅም እድይስ ጦት

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 6 หลายเดือนก่อน

    እረ ወይኔ የካርታ ጉድማ አያልቅም😢

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 6 หลายเดือนก่อน

    ባረከሏሁ ፊኩም በሰማነው የምንጠቀም ያዲርገን ኢንሻአሏህ

  • @ليما-ذ7ف
    @ليما-ذ7ف 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላማሊኩም፡ወራህመቱላሂወበረካትሁ፡ኡዝታዝ፡ትሕክልነው፡የተናገርከው፡እስተፉረላሕ፡አላህይጠብቀን

  • @AsmaThybi
    @AsmaThybi 6 หลายเดือนก่อน

    እኔስ አልሀምዱሊላህ ኢጃዛችን ዉስጥ ወንድ የለም ሁሉም ሴቶች ነን ከሴትዬዋ ባል ዉጪ ማለት የባለኢጃዛችን ❤❤❤

  • @muhammdSeada
    @muhammdSeada 6 หลายเดือนก่อน

    ላኢላሀይለላ፣የአረቢ፣ከንደሀለ፣ነገረ፣አተጠብቀን፣የአላህ❤❤❤😊

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 6 หลายเดือนก่อน

    እስይ ንገርልን ውስታዝ 😂እኔ በበኩሌ ኮተራት ነኝ ምን ቆርጦኝ ኢጃዛ ቤት ግን አሰሪዬ አንዳዴ መሄድ ከፈለግሽ ምታቂው ካለ እፈቅድልሻለሁ ብላ ነበር ልሂድ ብያት አላቅም ደህና ግዜ ሰማሁት ይሄ ጉድ ጀዛኩሙላ ኸይር

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ ወላሂ ባህር መንገድ አልወድም ይቅር ዱኒያ

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ወላ ምግዜም እዉነት መራራም ቢሆን ሲናገሩት ደስይላል👍👍👍👍👍

  • @aminaSktet
    @aminaSktet 6 หลายเดือนก่อน

    ብሰማው ብሰማው ምንም አልጠገብኩት የሳርቤት ጭራራሮ የመሰለፀጉር ክክክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ የለሁም በአላህ መላክ የምትችሉ አውርዳችሁ ላኩልኝ ስልኬ አያወርድም ፡፡😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hayatmiftah5848
    @hayatmiftah5848 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ወጀዛአ መካሪ ወንድሞች አላህ ያዛልን አላህ ይጨምርላቹ

  • @zaynabmohmed8336
    @zaynabmohmed8336 6 หลายเดือนก่อน +5

    አልሀምዱሊላህ 7አመቴ በኮቲራት መወጣት እመኝ ነበር ተውኩት 😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน +1

      አረፈሺስሪኮትራትሺ ከስለችሺ ሀገረሺግቢ አሁንተበላሽቱልሀገሩ እህቴ

    • @momiytube2277
      @momiytube2277 6 หลายเดือนก่อน +2

      እዛው በርች እህታለም እኔም እዳች ወጥቸ ጉድ አየሁ

    • @zaynabmohmed8336
      @zaynabmohmed8336 6 หลายเดือนก่อน

      @@cgf8399 እሺ

    • @zaynabmohmed8336
      @zaynabmohmed8336 6 หลายเดือนก่อน

      @@momiytube2277 እሺ እህት አለም

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አዛው በርቺ ውዴ እኔም ለመጀመሪያ ግዜ ነው ይህን ጉድ የሰማሁት ለመጥፋት አላማ የለኝም ግን ገርሞኛል ሆሆሆሆ

  • @UtUt-f4p
    @UtUt-f4p 6 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ከዚህ ስራ ይጠብቀን ❤❤❤

  • @alhamdulillahforeverything2285
    @alhamdulillahforeverything2285 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ከላህ ኸይር አሂ ፈገግ እያልኩ ትምህርት ወሰድኩ

  • @Hghgdgs
    @Hghgdgs 6 หลายเดือนก่อน

    አሠላማአለይኩምደግአርካችውእኔኩንትራትነኝኩንትራትነውደህናነውጀዛኩምላህህይረንኡስታዝ

  • @fatoomamoosa8791
    @fatoomamoosa8791 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሆይ ሂዳያዉን ስጠነን ጀዛከላህ ህይር ያኡስታዙና

  • @Fatima-c3y5k
    @Fatima-c3y5k 6 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላእኔኢጃዛየለኚምሠርቸአገሬመግባትብቻነዉአላማየአላህአሣኩቶልኚ...አተግንትክክልነህ....አላህይጨምርልህጀዛኩሙላህኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sofya792
    @Sofya792 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብቻአደይ ይበጥስ ማንም አይተክለው ክክክክ እደውኡስታዝ ፈገክአረከኝ ጀዛክላኽይር

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน

      እዉነቱንነዉ ክክክየኛየሴቶችተንኮልብዙነዉ አላህስወችንፈታኝአያድርግን

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛክ አላህ

  • @Sofya792
    @Sofya792 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀንአላህ ቀጥታኛውንምንገድ ይምራን

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 6 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ የለሁበትም አላህ ይጠብቀን በዱኒያም ባሄራም የወረደና የተዋረድ ወራዶች ከመሆን ጀሊል ይጠብቀን

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤ አላህ ይጠብቀን ወሥዋሽን ሸይጣንን ያርቅልን እኛንም አላህ ይሦብረን

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 6 หลายเดือนก่อน

    ዋ ነፍሴ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ኢላሂ ጠብቀን

  • @dbh9689
    @dbh9689 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ ቡዙ ነገር ተምሬ አለሁ ፈገግ እያልኩኝ😂😂

  • @HabshiEthiopia
    @HabshiEthiopia 6 หลายเดือนก่อน

    ኢጃዛ ቤት ብዙ ነገር ብዙ ጉድ አለ በጣም ብዙ አላህን የሚፈሩም አሉ ከሴትም ከወንድም ሴቶችም ለብቻ ወንዶችም ለብቻ የሚኖሩበት ቤት አለ ባንድ የሚኖሩም አሉ በእርግጥ አላየሁም ሰምቼ ነዉ እንጂ ለምሳሌ እኔ የምኖርበት ሴት ብቻ ነው ያለዉ ከጠለብ መዉጣት ጥሩ አይደለም ካልተገደዱ ሰዎች ደሞዝ አይሰጡኝም ነበረ የ7ወር ቀሙኝ አማራጭ ሳጣ ወጣሁ ስራም ካልመረጡ አለ ከቤት ቁጭ የሚሉት እያማረጡ ነዉ ምግብ ስራ ልጅ መያዝ ፎቅና ምድር አንሰራም ይላሉ ወላሂ ብዙዎች

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሁ አላሀምዲሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ኡሱታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛግ ንእናሳዝናል ጂህልና ወላሂ አብዚሀዉ እያወቅን ነዉ እምና ጠፋዉ ያረቢ እስከዛሬድረስ የጠበከኝ ግታ አሁንም ወዳተ እስከመጣሁ ድረስ አተዉ ጠብቀኝ

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 6 หลายเดือนก่อน +1

    5 አመቴ ጠለብ ነኝ አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 4 หลายเดือนก่อน

    ሶበሀን አላህ እረ ሴቶች ንቁ😢😢😢😢😢😢

  • @Jinath-z6b
    @Jinath-z6b หลายเดือนก่อน

    Mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa mashalaa

  • @MDenhA1900-rf2vh
    @MDenhA1900-rf2vh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከሙላህ ኸይርን

  • @AlpnAsd
    @AlpnAsd 6 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላ ኢጃዛ ሲሉጂምንምአላውቅ የመጣችሁትለስራእስከሆነድረስሴቶችየእንሰተር አርፋችሁስሩ ካልሆነአግቡአገራችሁስትገቡ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @bintahmed
    @bintahmed 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ጀዛከላህይር ኡስታዝ

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን አቡ አይመን እኔ ብዙ ግዜ ሊትዩብ ላይ አይደላም የምከታተል በቴሌግራም የምለቀው ዳኣዎች ነው የምከታተለው ጀዛከላህ ኽይር አላህ ይጠብቅ በጣም አሪፍ ነሲኣ ነው
    እኔስ አልሀምዱሊላህ. ኢጃዛ ሚባል ነገር አላቅም. ማለትም ጠፍቼም አይደለም ምስራው ጠለብ ነኝ ያለውት ሳውዲ ነው በራሴ በጣም የሚያኮራኝ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር በትንሽ እድሜ ስደት መጣውኝ አሁን ስደት ላይ ወደ አስር አመቴ ነው እና ሀገርም እያለው ወንድ ሚባል ነገር ያስጠለኝ ነበር. እንካን ወንዶችን. ለመቀራረብ ቀርቶ ታላቅ እህቴ እንኳን ከወንዶች ጋር አገጣሚ ሳያት ደሜ ይፈላ ነበር. እና ከዛም ስደት መጣውኝ ያው መዳም ቤት ቁጭ ብዬ እየሰራው ነው. አልሀምዱሊላህ. በራሴ የሚያስደስተኝ. ነገር ቢኖር. ሀገርም ላይ እየለው ከወንዶች ጋር ሳልዘላዘል. እንዲሁም ስደት መጥቼ ከወንዶች ሳልዘላዘል. እየው መዳም ቤት ተደብቄ ቁጭ ብዬ ስራዬን እየሰራው ዲኔን እየተማርኩ ነው ግን ወንድም. እህትም አሉኝ እዚህ ሳውዲ ላይ. ሀገር እራሱ ለኢጃዛ ብዬ አሌኩኝም አላህ ከለ ትንሽ ሰራርቼ መግባቴ አይቀርም ኢንሻአላህ. በአላህ ፍቃድ የኢጃዛ ቤት ብዙ ጉዶች ይሰማሉ ሀቂቃ. አላህ ከእንዲህ አይነት ተግባር እህቶቻችን ወንድሞቻችን ይጠብቅልን ብቻ ከባድ ነው ከዚም አልፎ ስራ ሲያጡ ደሞ ይባስ አንደንድ ነገሮች የምሰማቸው ነገሮች ከባው ነው ብቻ አላህ ለሁላችንም ይምራን ይዘንልን ስንቶቻንች ነን አላህን የምናምፅው ሀቂቃ አላህ ያዘናልን ስንቀር እንጅ አላኩሊሀል እህቶች በተላይ ኢጃዛ የምትውጡ ይህን መልእክት አዳምጡ. እንዲሁም ጠለብ ያለቹ እህቶች አደምጡ ከኔም ጭምር ብዙ ትምህርት እንማርበታለን አኬ ፊላ አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈል እናማ እህቶች እራሳቹን ገምግሙ ምን ላይ ነኝ ብላቹ?? ምናልባት በንግግሬ ያስቀየምኳቹ ከላ አውፉ በሉኝ
    ለዚህ ኮሜት አዲስ ነኝ. ሊትዩብ ላይ ማለቴ ነው አብዛኛው ግዜ በቴሌግራም ነው ደረሶችን የምከታተለው !!
    جزاك الله خيرا اخي في الله

    • @Neimayimam-ue8kp
      @Neimayimam-ue8kp 6 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሺ የቴሌግራም አድራሻውን ንገሪኝ እህት

    • @HdHd-i2g
      @HdHd-i2g 6 หลายเดือนก่อน

      @@Neimayimam-ue8kp
      እኔ በዚህ ማስቀመጥ አልችልም ውዷ እህቴ ቭዲዎቹን. እይና ምናልባት ከላይ ልታገኚው ትችያለሽ ሊንኩን ማለቴ ነው እሱም ሊለቀው ይችላል ብቻ በሱ ሊትዩብ ታገኚዋለሽ ምናልባት ከላይ ሼር አድርጎት ከሆና ሊንኩ ባረከለሁ ፊኪ

  • @እሙሱደይስእስሌማን
    @እሙሱደይስእስሌማን 6 หลายเดือนก่อน +5

    አስላሙ አለይኩም ወረቢ እኛ ጎጃሞች ብቻ ነን 39ሴት ነን ከቤታቺን የቤቱ ባለቤት ያክስቴ ባል ነዉ ሲወጣም ሲገባም አናየዉ ከቤት ልጅ አንዷ ካገባች ይዛ ሌላ ቤት ነዉ ምትከራየዉ ከቤታቺን አደለም ባል ወንድማቺን በብሃር ቢመጣ ሌላ ቤት ተከራይተን ነዉ ምንቀበለዉ ወንድ አያስገባም አህመድ ይባላል ከሚስቱ ዉጭ እሱን አናየዉም የቤት ኪራይ ስንከፍል ብር ልናስቀምጥ ለማስመዝገብ ስንፈልግ ብቻ ሚስቱ ስራ ስለማከድ አብረዉ እያሉ ሁለት ሶስት ሁነን በተራ ነዉ ምንህደዉ ጀዛኩምላ ወንድሜ የተናገርከዉ ሁሉ ጠቃሚ ነዉ

    • @mduuvfiy1595
      @mduuvfiy1595 6 หลายเดือนก่อน

      አቺኳእኛጋነሽመሠለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx 6 หลายเดือนก่อน +4

    መላይጥፋሽ መላ የለሽም አለ የኔ ወድም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ummumohammedenshaallah6071
    @ummumohammedenshaallah6071 6 หลายเดือนก่อน

    ኢላሂ ምን ጉድ ነው እኔ ኢጃዛ ሲባል ምን ማለት ነው ስል ለእረፍት ሲወጣ የሚታረፍበት ቤት ነው አሉኝ እኔ ያለሁበት ሀገር መውጣትም አይቻልም። እረ እንዲህ ካለ ጉድ አሏህ ይጠብቀን።

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ ከተቃቀፉማ አከተመ እሳትና ጭድ. በሉት😢😢

  • @كفيكن-ب7ع
    @كفيكن-ب7ع 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩሙሏህአልኸይርኡሥታዝ

  • @zamzammuhammed5829
    @zamzammuhammed5829 6 หลายเดือนก่อน +2

    እየሳቅሁ ጨረስኩ ወላህ😅😅😅

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 6 หลายเดือนก่อน +2

    እረ በጣም ያልኩትሁላ በስነስረአት በይኔ አይቻለሁ

  • @mdakib497
    @mdakib497 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛኩም አላህ

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 5 หลายเดือนก่อน

    ፤አረ እኔ ኮትራትነኚ ወላሒ ሰምቸ አላቅም አልሃምዱሊላህ

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ የዛሬዉ ትምህርት የመዳም ቅመ ሞችን ነዉ አይ ሁላችንም አይደለም🙄😂

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሴት ኢጃዛ ቤት ነው ያለሁት በ6ወር የምገዛው ካለኝ ከእህቴ ጋር ሂጄ እመለሳለሁ ሌላ ኢጃዛ ቤት ወንድና ሴት ናቸው የማውቃቸውን እኛ ጋር ኑ ስላቸው አይፈልጉም ወንድ አለበት ነው የሚፈልጉት😅😅😅😅😅😅😅አላህ ይስቱር

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aminaSktet
    @aminaSktet 6 หลายเดือนก่อน

    በሳቅ የለሁም ወላሂ ደክሞኛል ፆመኛነኝ አልጨረስኩትም በሇላ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 6 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪንገሩኝ,ኢጄዛቤት,ግደታነው,መሄድ,ኧረእኔ,አልፈልገም😢

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث 6 หลายเดือนก่อน +3

      ኢጃዛ ቤት መያዝም ሆነ መሄድ ግደታ አይደለም ፍላጎትሽጅ በተለይ በህገ ወጥ የምንሠራ ሠወች ቤት ግድ ነው አጋጣሚ ስራ ባይሆንልሽ መሄጃ ስለለሽ ግን ደግሞ ሁሉም ኢጃዛ ቤት አንድ አይደለም ክብር ለራስ ነው

    • @zinetmohammed5764
      @zinetmohammed5764 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@حليمهحسن-ر7ثአንዳንድ ማለጌ ካልሆኑ በቀር ሁሉ ሰው ባለጌ አይደለም እኔ በስድስት ወር ሽሮ ለመብላት እወጣለሁ እንጀራ እፊቴ ድቅን እያለ ያስቸግረኛል ሁለት ቀን ቆይቸ እመለሳለሁ ብዙ ሁነን እንሄዳለን ወንዶች አለንበት ድርሽ አይሉም ሲፈሩን ብታይ ሳንገናኝ እንመለሳለን እኛ ባል አለን ተይዘው ነው እስክኸድ ትዝም አይለኝ ምን አልባት ባል የሌላቸው ሴቶች እሱም አንዳንድ እኔ ግን አይቸ አላቅም

    • @taibah1116
      @taibah1116 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@حليمهحسن-ر7ثትክክልብለሻል ቤትአስፈላጊነው የኛቢጤ አረቦቹጋኳ ቢስወጡን መህጃየለንም

    • @قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح
      @قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ ውዷዬ ቁጥብ ሁኒ ውድ ትሆኒያለሽ ነው እና ሰለዚህ እራሳችንን ካስከበርን​ ማንም አይነካንም @@حليمهحسن-ر7ث

    • @YtBd-mp8zs
      @YtBd-mp8zs 5 หลายเดือนก่อน

      @@حليمهحسن-ر7ث ህገወጥ,አይደለሁም,አድስ,ስለሆንኩነው,,የጠየኩት,ሽኩረን😍😍😍

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu 5 หลายเดือนก่อน

    እርሶ የእጃዛ ቤት ድብቅ ካሜራ እየመሰሉኝ ነው ሱብሃናአላህ አላህ ይቀበሎት 😌😌😌

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
    @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ 6 หลายเดือนก่อน

    እብራሂምየ አህመድየ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት ምክር ጄዛ ከአላህ ኸይርን ግን ያስቃልም ልብ ያደማል እደዚ የለም ግን አላየሁም ግን በዚ ስራ የሉ ይማሩበት😂😂 ኢብራሂም ካለህ ከድቻ ካለሽ ሙሀመድዪ ካለህጠፋጡማ ካለሽ እጅሽ ተመለሺ ተመለስ😅😅😅😂

  • @FuFi-t8y
    @FuFi-t8y 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክአላህኸይር