🚦 ድምፃዊ መሰሉ ፋንታሁን የእናቷን ዘፈን በድንቅ ብቃት ተጫወተችው | New Ethiopian Music 2022 - ( ከሠላም ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር መድረክ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #Meselufantahun #birtukandubale #ethiopianmusic #ersagnhasab #ermiyasbedada #danielsirak #tamenemekonnen #amharicmusic #ethiopianentertainment #ethiopia #selamethiopiawithsurafel
    በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
    • Face book | / selamethiopia21
    • Instagram | / selamethiopia21
    • TH-cam | bit.ly/3Q8H4gb
    •Tiktok | vm.tiktok.com/...

ความคิดเห็น • 107

  • @LifeIsNotaGameOfLuck
    @LifeIsNotaGameOfLuck 3 หลายเดือนก่อน +5

    የዚህ ዘፈን መጥፎ ጎን ማለቁ ነው ዋው እንደኛ

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ!ድምፅፅፅፅፅፅፅ........መሲዬ!እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ!ሔርሚ በቀለ ከኤልያስ መልካ አድናቂዎች

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 6 หลายเดือนก่อน +7

    በናትሽ. ነው. የሚያምረው እያለቀስኩ. የምሰማው. ዘፈን የልጅነቴ

  • @esayaszewdie998
    @esayaszewdie998 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቢያለቅሱ እንኳን የሚያምርባቸው እንቁዎች።❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 ปีที่แล้ว +10

    ሁል ግዜ እንደ አዲስ የሚሰማ ዘፈን መሰሉየ ምርጥ❤❤❤❤

  • @mimialam9805
    @mimialam9805 ปีที่แล้ว +16

    ድምፅ ልብ ውስጥ የሚገባ ይማይለወጥ ውብ ቤተስብ❤

  • @gultuteferra8342
    @gultuteferra8342 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት መታደል!!! አቤት አዘፋፈን!! አራቀቅሺው መሰሉዬ:: ተባረኪ

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 11 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን ያ የእናትዋ "እርሳኝ ሃስብ" ተሰምቶ አይጠገብም!!

  • @yibekalgodana9875
    @yibekalgodana9875 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ ዘፈን ይገርመኛል መሰሉዬ እናመሰግናለን😍ሱራ አንተንም እናመሰግናለን😍

  • @AbebeWoldu
    @AbebeWoldu 4 วันที่ผ่านมา

    እች ጌዜ 1983ዓ ም አይረሳም በጣም አሪፍ ነው

  • @AsmamawAdane
    @AsmamawAdane หลายเดือนก่อน

    መሰሉ የእናትሽን ሙዚቃ እንደዚህ አድርገሽ መጫዎትሽ ድንቅ ነው ኑሪልን፡፡

  • @themane9894
    @themane9894 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል ፀጋዬ ደቦጭ ከልብ የምናደንቅ ደራሲ ዘመን ተሻጋሪ ስራ እናመሰግናለን

  • @Mmmmmmmiturfv
    @Mmmmmmmiturfv 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ በጣም ትችያለሽ በስስትነው የሰማሁት

  • @makajav
    @makajav ปีที่แล้ว +4

    እረ ፍቅር ያዘኝ ከዚህ ዘፈን

    • @dontforgetyouwilldie9801
      @dontforgetyouwilldie9801 11 หลายเดือนก่อน +1

      አልመሰለኝም። ከሧ እንዳይሆን?

    • @makajav
      @makajav 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@dontforgetyouwilldie9801😂😂😂😂 እረ ፍቅረኛ አለኝ

    • @yonasgebrekirstos7746
      @yonasgebrekirstos7746 25 วันที่ผ่านมา

      ከኔ አትብስም

  • @henockgulilat
    @henockgulilat ปีที่แล้ว +6

    Can't stop listening good job

  • @tesfatesfa8445
    @tesfatesfa8445 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለ አስራ ምናምነኛ ጊዜ እያደመጥኩት ነውው

  • @tutuzemene2754
    @tutuzemene2754 ปีที่แล้ว +6

    ሱሴ ብዪሻለው ማሬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @yeabfriewondwosen9634
    @yeabfriewondwosen9634 ปีที่แล้ว +4

    I have no words for this performance.

  • @mehariwoldemariam4350
    @mehariwoldemariam4350 ปีที่แล้ว +10

    ጥሩ ብቃት ለመሠሉ ለሙዚቃ አቀናባሪዎቹም ለጆሮ በሚስማማ መልኩ ለየት ባለ ሳውንድ ነውና በርቱልን

  • @temesgenyonas9854
    @temesgenyonas9854 หลายเดือนก่อน

    Musicawn ssema enbaye ymetal 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 bsemaw bsemaw mayselechegn music from eritrea 🇪🇷

  • @samriedani1910
    @samriedani1910 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yehe ye Gojame fara kershebet maryamen yene mar ❤

  • @danieladere7086
    @danieladere7086 ปีที่แล้ว +27

    እንደኔ ግን የሚያፈቅራት አለ ???????

    • @antenehsintayehu6307
      @antenehsintayehu6307 ปีที่แล้ว +3

      አዎ ወርቁ አይተነው😂

    • @hannahishatu9478
      @hannahishatu9478 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እንደኔ አቶኑም😢😢😢

    • @tesfatesfa8445
      @tesfatesfa8445 10 หลายเดือนก่อน

      የሚያፈቅራት የለም

    • @Baty-bb7mp
      @Baty-bb7mp 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም እወዳታለሁ ማታ ማታ ማበዶን ብትተውጥሩ ነበር

    • @fhhhghyu3121
      @fhhhghyu3121 4 หลายเดือนก่อน

      በሉዋ ከሰመ ይቆጠሀል የንተው ትንሺ ይቆይ😂😂😂😂😂

  • @user-bg8mz9te9x
    @user-bg8mz9te9x 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betami new yemiyamirew dimithishi

  • @firemaskhacker4475
    @firemaskhacker4475 ปีที่แล้ว +1

    i dont have any word for you you voice is so amazing

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z ปีที่แล้ว +4

    Singing while sitting is hard. Still, she nailed it.

  • @user-bg8mz9te9x
    @user-bg8mz9te9x 6 หลายเดือนก่อน

    Wow betami new yemiwodshi messiyeyyy ❤❤❤❤❤❤

  • @maledatub
    @maledatub ปีที่แล้ว +2

    Meselu weddd nw maregesh enate

  • @samriedani1910
    @samriedani1910 4 หลายเดือนก่อน

    Weyeeeee sewdshe eko yene mar ❤ anche bucha zefegne yene enku ❤

  • @helethdenekew.
    @helethdenekew. ปีที่แล้ว +2

    Wawww!!!

  • @abrahamaman1948
    @abrahamaman1948 5 หลายเดือนก่อน

    Wawwww Meselu Fantahun ye Enatua liji berchi Ehtea❤❤❤

  • @Tibebu-mt7jq
    @Tibebu-mt7jq ปีที่แล้ว

    ዋው ድምፅ ❤

  • @sentayewhussin6754
    @sentayewhussin6754 11 หลายเดือนก่อน

    Mesuya ahe tefetereshiale ❤❤

  • @beza181
    @beza181 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንዴት እንደምወድሸ ❤❤❤

  • @blenabreham2072
    @blenabreham2072 ปีที่แล้ว +2

    Wonderful ❤️❤️❤️❤️

  • @yoz9142
    @yoz9142 ปีที่แล้ว +3

    A great performance ....just wowww

  • @user-qd1bw3bs2t
    @user-qd1bw3bs2t ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው መሰሉየ ስወድሺ❤❤❤❤❤

  • @lilytadesse9571
    @lilytadesse9571 ปีที่แล้ว

    Meseya yena konjo konjo sera betame ewedeshalehu tebareki

  • @desalegntedla-nx9hy
    @desalegntedla-nx9hy ปีที่แล้ว +1

    WOW !! ድንቅ ብቃት !!!

  • @sofihussein3646
    @sofihussein3646 ปีที่แล้ว

    meseluyeeeee tebebe weletawane tekefeleshe nebsy❤🙏🙏🙏

  • @Gigihabte3
    @Gigihabte3 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️

  • @none-th2jm
    @none-th2jm ปีที่แล้ว +1

    amazing

  • @eyaeladane2488
    @eyaeladane2488 ปีที่แล้ว +2

    #1✌️

  • @dawitgirmay3135
    @dawitgirmay3135 3 หลายเดือนก่อน

    Long live the amhara

  • @DesalegnTedla-xi3kx
    @DesalegnTedla-xi3kx หลายเดือนก่อน

    ድንቅ አቀራረብና ብቃት !!!👍👍🙏🙏

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 ปีที่แล้ว +1

    Mesy yena konjo 1gna

  • @mellyedward688
    @mellyedward688 ปีที่แล้ว

    ወይ አንቼ ልጅ ስወዳት❤❤❤❤

  • @eyobwoldegebreal1863
    @eyobwoldegebreal1863 ปีที่แล้ว +4

    መድረኩ ላይ የሚታየው ፎቶ ግራፍ የማን ነው? የግጥሙ ደራሲ ይሆን?

  • @mussiehaile7567
    @mussiehaile7567 8 หลายเดือนก่อน +1

    100GZIE BSEMAW ALSELECH ALEGN ❤❤❤❤❤

  • @ElajaMariye-ik9gx
    @ElajaMariye-ik9gx 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግናአ የናአቷልጅ ይሂ ነው

  • @sisd9275
    @sisd9275 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ No words

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 ปีที่แล้ว +1

    yenie konjo bekatsheb eko le gude new tebarkie marrrrrrrr

  • @mimigezaw-yg7lx
    @mimigezaw-yg7lx ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ !!! ❤😘

  • @mintesnotadafire2619
    @mintesnotadafire2619 ปีที่แล้ว +1

    ስርቅርው ድምፅ ውስጥን ንክት ሚያረግ 😮❤❤❤

  • @Papa_geneva_official
    @Papa_geneva_official ปีที่แล้ว

    Epic voice😊😊😊😊

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእናቷ ስለሆነብቻ ማጨማለቅ መብ ቱአ ነው ማለት ነው እንዴ እንዴዴ ዴ ያለም ወርቅ ምትባለው ልጅ ጥሩ ተጫውታዋች አታበሺ

  • @yewbdararega9412
    @yewbdararega9412 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ትችያልሽ❤❤❤እወድሻለሁ

  • @betelzemen1572
    @betelzemen1572 ปีที่แล้ว

    Wowwww

  • @tutuzemene2754
    @tutuzemene2754 ปีที่แล้ว

    Yene tafach ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers ปีที่แล้ว

    Yes yes nice one

  • @habtamubaynekaw5098
    @habtamubaynekaw5098 ปีที่แล้ว

    COOL

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 ปีที่แล้ว +1

    ❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @onelove9263
    @onelove9263 ปีที่แล้ว

    wow

  • @esayaszewdie998
    @esayaszewdie998 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን እንደምሰማው እኔ አውቃለሁ።

  • @rozibeshir
    @rozibeshir ปีที่แล้ว +1

    Suraye kiberlin endih aynet program silemitasayen selamh yibzalin enodhalew

  • @netsanetethiopia59
    @netsanetethiopia59 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️🇪🇹

  • @hayatsuleyman3800
    @hayatsuleyman3800 ปีที่แล้ว

    Gobezzzz

  • @asefawkasaswn-sc2ce
    @asefawkasaswn-sc2ce 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለኔ አሁን ነው የገባኝ ዘፈኑ ለኔ መሆኑ ሲገባኝ

  • @surafelworkshet2952
    @surafelworkshet2952 ปีที่แล้ว +4

    መሠሉዬ ሌላ የገቢ ምንጭ ፈጥረሽ ዘማሪ ብትሆኚ ምኞቴ ነው ። 🙏

    • @asrathailu183
      @asrathailu183 ปีที่แล้ว

      ይህ የአንተ ፍላጎት ነው የእሱዋ ምርጫ

    • @dontforgetyouwilldie9801
      @dontforgetyouwilldie9801 11 หลายเดือนก่อน +2

      ከወርቁ አይተነው በላይ የገቢ ምንጭ አለ?

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q 5 หลายเดือนก่อน

      ወርቁ አባራታል​@@dontforgetyouwilldie9801

  • @TotoMano-cw1iz
    @TotoMano-cw1iz หลายเดือนก่อน

    The Gondere Brain is created specifically for art

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 4 หลายเดือนก่อน

    ሁልግዜ የሚደመጥ ይመርብሽ

  • @RasAli-cr1kq
    @RasAli-cr1kq ปีที่แล้ว +2

    BETAM !!!!! WUBB !!!!! WUBB !!!!!

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ፣ መሰሉ የብርቱካን ዱባለ ልጅ መሆናን አላውቅም ነበር።

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከቁጅነዋ እርጋተዋ የሴት ወግያለሽአችንአየሁ

  • @user-ho4zp8mv3x
    @user-ho4zp8mv3x 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 4 หลายเดือนก่อน

    ፀጋየ ደቦጭ ምርጥ ብእረኛ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 ปีที่แล้ว

    መስሉየ ድምፅ በዘር ነው እንዴ አንችም እንደነሱ ነሽ የናትሽን ቤተብ ይዘሻል ታድላችሑ ጭፈራ ቤትሽ እመጣለሑ ግን ያለበትን ቤታ የሚያውቅ ስው ካለ ቢነግረኝ ❤

  • @SamrawiteYohanes-uo5dp
    @SamrawiteYohanes-uo5dp 11 หลายเดือนก่อน

    Aregagi Werash

  • @user-dq4gb1cb5f
    @user-dq4gb1cb5f ปีที่แล้ว +2

    Yenatua liji ekonashi uff lanchi kal yelgnm

  • @user-ud9bc9iq8x
    @user-ud9bc9iq8x 10 หลายเดือนก่อน

    Menem badametate yemateselechegn zefagn getan

  • @solomonkime155
    @solomonkime155 ปีที่แล้ว +7

    ባትነካኩባት

  • @Fatma-sq8nw
    @Fatma-sq8nw ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 4 หลายเดือนก่อน

    Abet dimts

  • @entertainment-pl5xj
    @entertainment-pl5xj ปีที่แล้ว +1

    sura you are doing good , please would you invite me to your show, i will show you the best talent i have
    please surafel , you will be happy on my performance let me show you once

  • @addisalem1871
    @addisalem1871 2 หลายเดือนก่อน

  • @user-jm4ep9sg3n
    @user-jm4ep9sg3n ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers ปีที่แล้ว

    Yes yes nice one

    • @emuamare549
      @emuamare549 ปีที่แล้ว

      በጣም እወድሺአልሁ መስሉየ

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 ปีที่แล้ว

    wow

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @meftuget2937
    @meftuget2937 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @mizanmulugeta3707
    @mizanmulugeta3707 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤