የአለማችን ምርጥ ፓስፖርቶች በደረጃ ሀገራችንስ ሰንተኛ ደረጃ ላይ ናት?passport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ ปีที่แล้ว +4

    ደረጃዉ ቀርቶብን ለፍላጎታችን ቶሎ በተሳካልን እህህህህህ

  • @umaziza3310
    @umaziza3310 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህተባረከላህ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልን ዙረን መግባችንማነው እንደኔ የስው ሀገር ንሮ ድክም ምሪርያለው በላይክ ይግለጡልኝ

    • @tube-dr6ur
      @tube-dr6ur ปีที่แล้ว

      አለሁልሺማማየ እኔም ልቤታክቶኛል እሲቤተሠብአዲርጊኝእማ❤❤❤

  • @AaaAaa-wd6qu
    @AaaAaa-wd6qu ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ቦረናነዉቤቴ
    @ቦረናነዉቤቴ ปีที่แล้ว +3

    የኛ መንግሥት ህዝቡን ማሠቃየት እዉሥጡ ገብቶ በደሙ ተሠራጪቶል እደት የፓሥፖርት እጥረት አለ ተብሎ ህዝቡ ይሠቃያል አድ ዜጋ ፓሥፓርት ሢተይቅ በደሥታ ሊሠጠዉ ነበር እሚገባዉ አሁን ግን ፓሥፖርት ሊሠጠን ቀርቶ የቀበሌ መታወቂያ ህልም እየሆነብን መቶል ምን አይነት መንግሥት ነዉ

  • @ያልፋል-ጰ4ለ
    @ያልፋል-ጰ4ለ ปีที่แล้ว +2

    ሌላ ትረክት መሰማት ሰልችቶናል ፓሰፖት ለድሳት የሰጠነዉ 5 ወረ አልፎ 6 ወረ ገብተናል እናቴ ታማ በምን ልግባ ሌላ ቀን ሚያልቀዉ በሁለት ወረ ነወ ኤረያድ ኤባሲ መቼነዉ ሚመጣዉ ሲባሉ እኔጃ መልሳቸ ህዝቡ በጭንቅ ነዉ ያለዉ መግሰት መፈቴ ይሰጠን

    • @ሀዉለትሰይድ
      @ሀዉለትሰይድ ปีที่แล้ว

      እኔም 5ወሬ ፈጣሪ ያሽርልሽ እኔም እመጣለሁ ብያት ቀረ ፓስፓርቴ😢😢😢😢

    • @qatardoha6469
      @qatardoha6469 ปีที่แล้ว

      እኔም 7ወሬ ሃለዋ ቢዚያ አለቀል

  • @እምወድሽ-ገ4ኸ
    @እምወድሽ-ገ4ኸ ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ ปีที่แล้ว +1

    የኢማራት መግስት እኮ በ15ቀን ነው አሉ የሚሰራላቸዉ ለዜጎቹ

  • @pohg2359
    @pohg2359 ปีที่แล้ว +2

    ፈትህ ለስራኝች

  • @samirasamira5458
    @samirasamira5458 ปีที่แล้ว

    በአላህ ቢያንስ ተግባር ያለው ነገር ፖስቱ እኔ ሰፍ ብየ ስገባ ምንም የሚጠቅም ነገር የለውም እሄው ቀራማ ገብቸ ቁጭ ብያለው

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ወላሂ እኔ በጣም ቆዬብኝ ላሳድስ ከሰጠሁ አሁን 6ኛ ወሩ እስካሁን አልመጣልኝም እኔም መሳፈር ብፈልግ እዴት ብዬ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

    • @meryamealemu8336
      @meryamealemu8336 ปีที่แล้ว

      Ekama alashe ?

    • @ሀዉለትሰይድ
      @ሀዉለትሰይድ ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @hayatbaser1452
      @hayatbaser1452 ปีที่แล้ว

      እኔም መሳፈር ፈልጌ እንዴት ልሳፈር ያለፓስፓርት ላድስ ሰጥቼ አልቸሰራልኝም

    • @hayatbaser1452
      @hayatbaser1452 ปีที่แล้ว

      ​@@meryamealemu8336ኢቃማ አለኝ እኔ

  • @ሲትራቱብ
    @ሲትራቱብ ปีที่แล้ว

    ፈተህ ለኛ ለሸቃሎች 15ድረሀም ከፍለን 5ወሬ ቀራማ ዉስጥ ነኚ 😢

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 ปีที่แล้ว

    አደኛናታ በስደት እደኝ ማን አለና ተጠይቅያለሽ

  • @fafibat4961
    @fafibat4961 ปีที่แล้ว

    አንድ ፓስፖርት ለማሳደሰ 1300 ሪያል ይም 30.000 ሽ ብር እየተጠየቅን አይደል ያዉ ባለግዜ እየገፈፉን ነዉ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 ปีที่แล้ว

    አረ ጀመአው የታጠቅ አክባር ያላችሁ ንገሩን ምን ሁኖ ነው የጠፋው በሰላሙ ነው በአላህ ንገሩን አላህ ይጠብቀው ባለበት