I love it the way you are telling us it is true I appreciate it I’m telling you they have to forgive Amhara, Tigray , Afar And Asmara ppl and politicians other wise it going to be worse All Africa and in the world please do the best
Why Amhara and Tigre wasting time. Remember one thing don't play Welkayit Raya card. You know the truth they're Amharas. Let's unit and avoid those trailers.
Even though I don’t agree with Tplf ideology, but I really admire them the love they have for their own people & land. Think about it Seyoum Mesfin is one of the Top African diplomat, when the war start he can go to any country for safe haven & I’m 100% sure any country will accept him, but he didn’t in-fact he went to tigray to work with his people. He’s not the only one that he did that from tplf group. Most of them they went to the war zone to help their people, even some of them they came from America, Europe etc… to help their people. There is a lot of TEGARU that they don’t agree with tplf ideology, but when Abiy come to Wipe the Tigray people, All the Tigray ppl stand with Tplf because there is no any Tigraway politician that hate Tigray. name any political party in Tigray tplf, baytona, Arena…. That hate Tigray or the people of Tigray, sure they have a lot of differences about how to lead Tigray but when it comes, about safety of the people of Tigray they stand Together, and I wish this for the Amhara people because I don’t want to see Again what happen in Tigray to happen on the innocent of Amhara civilians. Tigray will prevail ✊🏽❤️💛
Ethiopia even God comes can't be cured because even when Ethiopia was relatively peaceful prosperous during the last 27years for all those years "amhara elite " were opposing it so the only solution for all people is sooner if not later RIP Ethiopia 🇪🇹 😊😊
የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል
1- Aamzon US:
www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews
2- Canada
www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F
3-Barnes and Nobles
www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216
4- Blackwell UK:
www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V
5- Amazon Australia:
amzn.asia/d/5tJmoRP
6- Amazon Germany:
amzn.eu/d/3bRZ6yQ
7 Amazon Netherlands:
amzn.eu/d/0FDLZPM
8- Amazon Sweden:
amzn.eu/d/j1p8drz
9- Amazon France:
amzn.eu/d/4QBibff
10- Amazon Poland:
amzn.eu/d/4EkAbNB
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
0
0
00000
ናይ ሰላም ናይ ጥዕና ዝተመዛበለ ህዝብና ዝምለሰሉ ብሩኽ ባሕቲ ይግበረልና ደቂ ሃገረ ትግራይ
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
አምባገነን መንግሥት ለማስወገድ ህዝባዊ ኣመፅ ብቸኛ መፍትሔ ነው።✊
ጉዳቱ ያነሰ በአጭር ጊዜ መፍትሄ የሚያመጣ፣ የአለምን ቀልብ መሳብ የሚችል ለመፍትሔው እንዲንቀሳቀሱ የሚያደርግ ሰላማዊ ህዝባዊ አመፅ!!!🙏👌
ትክክል ለላ መፍትህ የለም
በአምሳያችን መተላለቅን እግዚአብሔር ሆይ አንሳልን ልብ ሰጠን ሰላሙን አንድነትን መልስልን
#ሰሜናዊነት (ትግራይና አማራ❤ ) እራስን የማደን ጥምረትና አንድነት 💪💪💪🇪🇹
ራስህን በራስህ አድን ሸለፈታም ፎካሪ
Wey semanawinet Yane Tigiry hitsan sitchefchefis
Shabeya
@@Yoni_goat Ante Leba Ye Oromiaa PP Cadre!
@@henokGoyitom ke amhara oromo yikerbenal bushti
ባሕቲ ሓጎስ ይግበረልና ንሕዋትና ምስሊም ሕበረተሰብ ዒድ ሞባረክ
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን
ማሻ ኣላህ 🙏
እንታይ ይምልከተኪ ንደቂ መሐመድ እንቃዕ ኣብፀሐኩም ይብሉኺ ስልኹሳት
ድንቅ የሰባዕዊ መብት ተከራካሪ ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ ሣይሆን የጦር ሜዳ ጀግና ብቻ ሣትሆን የአእምሮ የኒውክለር ካምሱር የሆንክ ያየሰው ሽመልስ የጀግኖች ጀግና የጋዜጠኞ ጀግና ጋዜጠኛ፣የሰባዓዊ ሰው ጀግና፣ የደራሲያን ጀግና፣ የምስጢ አጋላጭ ጀግና፣ አንተን ከማን ጋር እናመሣሥላለን ከማን ጋር ማወዳደር ይከብዳል፣ ያየሰው ሸመልስ ምን አለ እንደ አንተ ያሉ 10 ሰዎች ቢፈጠሩ ዓለም ሠላም ታገኝ ነበር፣ እድሜህን የማቱ ሣላ ያርዝም ጠበቡን ያብዛልህ ሥራ ሁሉ ይባረክ፣ ዘር ይባረክ ቀሪ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝም መጽሐፍህ ወደ እንግሊዘኛ ይተርጎም፣ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያየሰዉ ቅነ ሰዉ ቀጥልበት በርታልን
የTPLF አመራሮች ከሰሩት በጥቂቱ ማስታወስ ይቻላል 1ኛ) የኢኮኖሚ እድገት 2ኛ) ብዙ ዩኒቨርሲቲወች ተገንብተው ትምህት ባገሪቱ ተስፋፋ 3ኛ) በመላ አገሪቱ ሰላም ሰፈነ ሌቦችም ጠፍ 4ኛ) መሰናክል የነበረው ዘረኝ ነት ነበር ሆኖምግን ካሁኑ ጅብ አይበልጥም::
ምንም ጥያቄ የለውም። አሁን ምን ብንበድል ነው እንዲህ አይነት ጉድ የመጣብን። ኸረ ኡኡኡ!
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Thank you for this excellent article for the 2 professor's. Long live TDF! 💛♥️♥️
Yeah this channel should be called Tigray forum
tanks alex donal and gebrehiwet and this media
Excellent analysis 👏
ጀሮ ያለው ይስማህ!! ዳሩ ምን ያረጋል! አብዛኛው ከብትና አውሬ ጭራቅ ነውና!!
አማራ ከአገር በፊት ሀገር ነው የጊዮን ባለፀጋ💪
#ትግራይ 💛❤️💔😥😢😢
Letntenachu Enamesegnalen etho Furom 👍
በጉጉት የምጠብቀው ኢትዮ ፎረም ትችላላህ እውነትን ለህዝብ ማሳወቅ ነው እናመሰግናለን
You Are Ethiopian Best Jornalist !!!
ኢትዮጰያ በመበታተን ኣፋፍ ያለች ስውን እንደ ቅጠል የሚረግፍበት ኣገር መሪ ኣልባ የሆነች ኣገር ያሳዝናል!!!😢😢😢😢😢
Ethio forum የኢትዮጵያ ALJAZEERA
የየህ ዛሬም አስተምረን እስኪ ! lets Go To Class ....
Thanks a lot for the best news Yayesew .
እናመሰግናለን
Jesus is Lord ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✅✅✅❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ያየሰዉ
The solution is simple, it is military. TDF and FANO should cooperate to shorten the Ethiopian dictator, Abiy.
ድል ለፋኖ
በኣብይ ተነድተህ የትግራይ እናት የደፈርክ የዘረፍክ የገደልክ መንጋ ግን ኣብይን ኣውሬ ስትሉ ትንሽ ስቅጥጥ ኣይላቹም እናንተምኮ ከሱ ባልተናነሰ በትግራይ ደም ጨቅይታቹዋል😏ሰላም ሰላም ለሚፈልግ ሁሉ🙏🏻
ስቅጥጥ ይለናል፣ እናንተስ አማራ ክልል እና አፋር ገብታችሁ ላፈሰሳችሁት የደም ጎርፍ ትዝ ብሏችሁ ስቅጥጥ አይላችሁም ወይስ አሁንም እኛ ብቻ ሀቀኛ ነን ትላላችሁ? በጋራ ተጨፋጭፈን ላጠፋነው ጥፋት ሌላው ብቻ ይቅርታ እንዲጠይቅ ካሰባችሁ የቀደመው ድንቁርና ላይ ናችሁ እንጂ ለመፍትሄ አልቀረባችሁም። ለማንኛውም ሰላም ጥሩ ነው። እንደ አባቶቻችን ሁላችንም ብሄሮች ብንተባበር መልካም ነው። ጣት ከተጠቆመብም ግን እኛም ማን እንደሆንን እናሳያለን!
@@biruh6556 በጆሮው ከሚያስብ ሰው ይቅርታ ኣይጠበቅም የነበረው የትግራይ ጥላቻቹ በደምብ እንዲበዛ የተወራ ወሬ ተግተሽ እዚ ከመቀደድ መሬት ላይ ያለው እውነት ለመመርመር ሞክሪ ትግራዋይ መጣቹበት እንጂ ኣልመጣባቹም
ችድ ጋሓፍ ‼️ መጀመርያ ሕሰቢ /ብ ሃለውለው ገዲፍካ ኸመይ ነድሕን ሕሰብ ኻብ ዲያብሎ ዝሓሸ ምረፅ ሃለውለው ኣይትበል ጀዝባ‼️ ዳቆዘምና ክነብር ዲኻ ደለኻ ??!!
@@Sanysany-y2tየት ነው የመጣብህ ? ደሴ የት ነው ? ኮምቦልቻ ወልቃይት ነው? አስብ! ያንተ ብሄር ፃድቅ ሌላው አረመኔ። በርታ በዚህ አስተሳሰብህ ሰላም ይናፍቅሃል።
@@biruh6556ያልገባቹት የትግራይ ምድር የለም ኡነትን ተጋፈጥ ራያና ወልቃይትማ ታዝላቹ ገብታቹ እስካሁን እየገደላቹና እያፈናቀላቹ ያለቹት የደም ምድር ነው ሲጀመር ሰላም ትፈልጋላቹንዴ??
Let it be . No body had a power to keep Ethiopian empire under one umbrella as far as there is no justice .
እንደው አሁንስ መሄጃ አጣን እኮ😢😢😢
Thank you yaye
Yaye sew Teleyale edem ke tena emegnelalehu❤🎉❤🎉❤🎉👌💪🙏
የኦሮሞ ፖለቲካ የፍርሃት እና የ ስግብግብ ፖለቲካ ::ካብ ሱሱዕይ ፈራሕይ ይሰውረና
Yaye jegna mearey❤❤❤❤❤
Ethio forem ❤ long live you are the voice of voiceless
A few minutes ago I read the article, and I found this analysis correct, and missing ni point on it. Amazing !
Most probably correct analysis
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ቤታችንን በበረከት ይጎብኘን በስደት ያለንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ኣሜን እያላቹ #like እና#Subscribe እያላቹ ቤተሰብ እንሁን (ደቂ ዓደይ )❤
Excellent Analysis
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
እባክህ አምላኬ አገራችንን መሪዎቻችንም አንተ ፈውስልን
THANK YOU ❤
ድል ለሰሜኖቹ 🎉❤❤❤
yibrabih ahya
Excellent analysis, thank you professor and Yeyesew
@EthioForum exemplary reporting
*THANK🙏YOU*
ይህን ስዓት ሰናፍቀው🙏🙏🙏
Huge respect as usual Yayesew❤keep pushing 4ward!
I love it the way you are telling us it is true I appreciate it I’m telling you they have to forgive Amhara, Tigray , Afar And Asmara ppl and politicians other wise it going to be worse All Africa and in the world please do the best
ያያችን am eager to read your book
Pdf አለኝ ልስጥህ
ጉልበት ተስሞ የቤተሰብ አባል መሆን ግለሰባዊ ነው ተቀባይ ካገኘና ይሁኔታ ካገኝ ይሁን ጠያቄዎች ግለሰባዊ ከመሆን አልፎ ማን ይሁን ታላቅ ባይታወቅም በእኛ ሀገር ሊንሸረሸር ጎዳና ይስፍልኝ የአረጀ ቆርቆሮ አሊያ ማለቱ ካልሆነ እዳ መክፈል የአባት የቀን ጉርስ ለማግኝት ጠዋት በማለዳ የህንፃ ባለሞያዋች ጠሪ ፍለጋ በተለመዶ 22በግ ተራ ፣ኡራኤል፣ቄራ፣ ሩፍኤል፤እና መሰል ቦታዎች ሔዶ ማየት የት እንዳለን ያሳብቃል እምዪ ዶሮ ማነቂያ ብድርሽን ታሪክ ይክፈልሽ እና ከሰጋ ቤት የሚወጡት ተመላሽ የሰንቱን አንጀት አርሶ ነበር ከወደ ቦሌ ከአይሮፕላን ተመጋቢ መልስ በውሰጠ ታዋቂ ነጣ ያቸ ልብስ የለበሰም ሲሸምት አይቻለሁ ወዳጄ ግራ የሚያጋባ ነው አንድ ወዳጄ እንደቀልድ አንድንፈዝ ሸገር ግድ ሰራን አለኝ ሰው ግራ ሲገባው ምን ይሁን እንተ ጭንቅላትህ እሰኪፈነዳ ትጮሃለህ ከመሰሎችህ የቃል ኪዳን ባለሞያዎች ስንቱ ደግም በእድሜ ወጣት ስራተኞች ከየት መጣ በማትለው የሚዘራው ብር ያስደነግጣል የሆኖ ሆኖ አይቀር ግን በበሽታ የተጎዳ በሽተኛ ጥሩ የሞያ ሀኪም ካገኘ ወገን ነው ብሎ አንድን ሲለው አንድ እልህ አሰጨራሽ ሞያዊ ግዴታየሚከፍለው እኛም የሚጠበቀን የፈለገ ለውጥ ቢመጣ አግሞ ላውም ሌባ አፈኛ ካልገጠመን መማቀቅ አይቀሬ ነው እነርሱ የያዙት አሰካለን ይህ ከቅዎም ይዘን ሲያልቅ አብረን የሚል የቃል ኪዳን ፖርቲ አመራሮች ተገንብተበል ገራሚው ደግሞ ጠባቂ መሆናችን አይደለም ካርድ ቸረን ድርብ ገዢ ሆነውብን የለ ፈጣሪ ይታደገን በመጨረሻ ።ለአንተና ለታዳሚህ ሁሉ።
Mertu 🙏🙏💔❤️
በጣም የሚገርም ትንተና ነው ። ኢሃደግ ለትግራይ ህዝብ ነው ወደ ቁልቁለት ያረገው እንጂ ብሄር ብሄርሰቦች በኢሃደግ ነው እውቅና ያገኙ እንጂ እንደሠው አይቆጠሩም ነበር
ናይ ትግራይ ሓይልታት ኣሰላልፋ ከምዚ ተኾይኑ ከምዚ ዓይነት ነገር ክፍጠር ይኽእል እዩ ተባሂሉ ኣብ ካልኣይ ምዕራፍ ተዝቐርብ
Why Amhara and Tigre wasting time. Remember one thing don't play Welkayit Raya card. You know the truth they're Amharas. Let's unit and avoid those trailers.
ይች ሰይጣን እገር ይህን ልጅዋን አምጥታ ኢትዮጵያን ልታጠፋ ነው ግን አይሳካላትም እግዚአብሔር ይጠብቃታል ኢትዮጵያ አገራችን 💚💛❤🙏💕🌷
ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ገ/ህይወት my former teacher at Addis Abeba university 🙏❤
ትክክልነው ያካልሆነ እች110 ሚሊየን ህዝብ ያላት ሀገር አደጋላይ ናት
በጉግት እኮ ነው ምጠብቅክ
Nice analysis
ምርጥ ጋዜጠኛ
ጽሁፉ በጣም ትክክል ነው።ሊመጣ ያለው ጥፋት ከገመቱትም በላይ ሊሆን የሚችልበት እድል አለ። ሊነግሩን ያልደፍሩት ወይም ያልፈለጉት ጉዳይ አንደኛ ኢህአዴግንም ሆነ አብይን ያስቀመጠችው አሜሪካ መሆኗን። ሁለተኛ አሜሪካ ይዚህች ሀገር ፓሊሲን መሰረት ያደረገ ጠላት መሆኗን። ሦስተኛ ኢህአዴግን ያባረረችው የምትፈልገውን ከሆነው በላይ እንደማይፈጽምላት በመረዳቷ መሆኑን። አራተኛ አብይን እየጠላች የመጣችው ከትእዛዟ ውጪ ብዙ ካርታ መዞ ስላሰቃያት መሆኑን። አምስተኛ ከሁሉ በላይ መከላከያ ሠራዊቱ፣ አማራና ትግሬ የአብይ ዋነኛ ታርጌት መሆናቸውንና ይህንን ባለማወቅ መጨራረሳቸውን። በተለይ የመከላከያ ሠራዊቱ ጠላቱን ያለመለየት ድድብናው ምን እንደሚመስል አልነገሩንም። እንዲህ ያለ ወድም ገሎ ገዳዩን የሚከላከል መከላከያ በምድር የለም ጻድቅ ነው ቢሉን ደስ ይለኝ ነበር!
Even though I don’t agree with Tplf ideology, but I really admire them the love they have for their own people & land. Think about it Seyoum Mesfin is one of the Top African diplomat, when the war start he can go to any country for safe haven & I’m 100% sure any country will accept him, but he didn’t in-fact he went to tigray to work with his people. He’s not the only one that he did that from tplf group. Most of them they went to the war zone to help their people, even some of them they came from America, Europe etc… to help their people. There is a lot of TEGARU that they don’t agree with tplf ideology, but when Abiy come to Wipe the Tigray people, All the Tigray ppl stand with Tplf because there is no any Tigraway politician that hate Tigray. name any political party in Tigray tplf, baytona, Arena…. That hate Tigray or the people of Tigray, sure they have a lot of differences about how to lead Tigray but when it comes, about safety of the people of Tigray they stand Together, and I wish this for the Amhara people because I don’t want to see Again what happen in Tigray to happen on the innocent of Amhara civilians. Tigray will prevail ✊🏽❤️💛
minim teyake yelewem ye amhara in tigray elites bestemecheresha lehelewenachew abrew indemezemtubet. ke ormumua segebgeb ina feri political elites gar zelaki tekem megenbat aychalim enesum erasachewn yakutal yaw kenekachun ager yezen mekemek inewerdalen eyalu new.
benegerachin lay ye tplf elites zelkai tekemachewin lemaskeber new yetewagut the people were secondary agenda , no doubt about that.
❤መንግስት ና ህግ እኮ የለም ያለው የአማራ ና የትግራት የኤረትራ ህዝብ ደም እያቃባ እንደማይታረቁት የፖሎቲካ ሴራ በማድረግ የስልጣን እድሜ ማራዘም የአቢይ አህመድ 7ኛ ኑጉስ የእናቱ ህልም ማሳካት የአቢይ አህመድ አንድ ቆሻሽ ሲባል ስንት ሰው ይሙት ይጨፍጨፍ ይደሄይ ይፈናቀል የጋራ ጠላት አቢይ አህመድ በጋራ ነቅለን ጥለን ችግራችን በህግ ና በድርድር በሰላም እንፍታ ሀገራችን ሰላም ይኑራት❤#*
ለደቱን ብትጋብዙልን እባካችሁ
ወይ ፋኖን መቀላቀል 💚💛❤
ወይ ቁጭ ብሎ ሞትን መጠባበቅ🙌
Tada mn eyeserash nw😅😅😅
@@muletayadata8066 እኔ ሴቷ ምን እየሰራሽ ነው ካለከኝ አንተ ያንጠለጥልከው ወንዱ ምን እየሰራህ ነው አንተ ቅደም እኔ ልከተል 😂
በይ የሰው ልጅ ከምታስፈጂ እንቺም ጫካ ግቢ የአማራ ሴት ከትግራይ ሴት ተማሩ በቀልን እና ፅናትን ቁጭ ብልሽ ሰው አታስፈጂ 😂😂😂
@@Yoni_goat እንዴት ነበሩ የትግራይ ሴቶች?
@@muletayadata8066 አንተ ያንጠለጠልከው ወንዱ ቀድመህ እስክትገባ እየጠበኩ ?
No one ethio forum❤❤❤❤❤❤hullem amsegnalaw
Ewnet mesmat selamachu yebza hullem ❤❤❤❤❤❤❤
Abiy Ahmed is a historical enemy of Ethiopia
ምርጡ❤❤❤
I love you so much❤❤❤❤❤
ይህ በኣከባቢያችን ያለው ችግር ጠቅለል ባለ መልኩ ቢገለጥ ትግራይና ትግረዋይነት ይጥፋና እኔ ኣማራ ተብየ ልውረሰው ከሚል የሚመነጭ ነው ሌላው እግረ መንገድ ነው ።
ኢትዮጵያ የግድ መበታተን አለባት .......
ለምን ቢባል ብሄር ብሄረሰቦች ተዋውቀው መከባበር ኢትዮጵያውይነቱን ማንም ሳይሰግድ እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ይበሉ
minim teyake yelewem ye amhara in tigray elites bestemecheresha lehelewenachew abrew indemezemtubet. ke ormumua segebgeb ina feri political elites gar zelaki tekem megenbat aychalim enesum erasachewn yakutal yaw kenekachun ager yezen mekemek inewerdalen eyalu new.
በኢትዮጵያ ያለው ችግር ተጠያቅው አብይ አሕመድ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ
ነው። ለዘመናት የማይሰለጥን እና የአገር ፍቅር የሌለው ህዝብ።ለመጣው መሪ ሁላ የሚያንጨበጭብ ህዝብ።
ያየሰው የምፈልገውን አይነት ፁሑፍ ነው!ያቀረብከው ምእራብያን ዝም አይሉም ከበቂ በላይ ምክንያት አለኝ ጥሩ እይታ ነው።😢
Ethiopia even God comes can't be cured because even when Ethiopia was relatively peaceful prosperous during the last 27years for all those years "amhara elite " were opposing it so the only solution for all people is sooner if not later RIP Ethiopia 🇪🇹 😊😊
ከነ ሙሉ ችገርህ ኢሂአዴግ ናልኝ
ሰላም
Ethio Forum ❤
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪
ድል ለአማራ ነበልባሎቹ ፋኖዎች💪💪💪💪💪💚💛❤
ፋኖ ማለት አንገት ቆርጦ በእንጨት ሰቅሎ ኣደባባይ ምፎክር ነው ወልቃይት ያኣማራ ነው ይል እና ተመልሶ ደሞ የethiopia ነው ይላል ትግራይ ታዝሎ መጥቶ ሴት የደፈረ ነው መዳረሻየ ethiopia ነው እያለ ሻዕብያ ትግራይ መጥቶ ስለ ጨፈጨፈ እሰይ የሚል ነው
የሁሉም ህዝብ ጠላት::
ሁል ጊዜ ቂምን እያስጨበጡ ዜና መሥራት ቢቀር ጣቢያችሁ ለሁሉም የሚመች ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የተሠጣችሁ ተልዕኮ ከባድ ነው ።
ማለት
Yep . suddenly you see all over the place OLA and Kero Negna making noise about Amhara muslims. It getting bizarre by the day.
minim teyake yelewem ye amhara in tigray elites bestemecheresha lehelewenachew abrew indemezemtubet. ke ormumua segebgeb ina feri political elites gar zelaki tekem megenbat aychalim enesum erasachewn yakutal yaw kenekachun ager yezen mekemek inewerdalen eyalu new.
ኣሁንም ችግሩ ያለው ኢትዮጵያ ለማዳን የሚለው ትንተና የትም ኣያደርስም።
ኢትዮጵያ ለኣካባቢው ዘላቂ ሰላምና ብልፅግና ተብሎ ከ130 ኣመት ወደ ነበረበት እንዴት እንደ ዩጎዝላቭያ ነፃነቶች ይታወጁ (ወደ መለያየት ) መተግበርያ ኣሰራር እንወያይ መሆን ነበረበት።
ሆኖም ተወደደም ተጠላ ከመበታተን ግን ኣይቀርም።
ይሄ ክፉ ሀሣብ ባንተ አአምሮ ውስጥ በስብሶ ይቅር እኛ የምንፈልገው ተከባብረን ተፋቅረን በይቅር ባይነት አንድም ሠው በሚከተለው ሀሣብ ሳይሞት ሳይገደል መኖር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በርታ ጀግና ጋዜጠኛ
የጥቅሙ ተጋሪ የሆኑ ኦሮሞቾ ነው ወጥረው የሚደግፉት ለምን የሚሰርቁት እንዳያጡ
Expectedly…
Merarawe yegatachew! 🙏🙏🙏
መጨረሻቺን ምን ይሆን
my hero yayesew
በትግራይ እና መሰሎች መንግስት ተብየ የሰሩት ግፍ ገና ብዙ እናያለን።
Victory for these troubled peoples.
minim teyake yelewem ye amhara in tigray elites bestemecheresha lehelewenachew abrew indemezemtubet. ke ormumua segebgeb ina feri political elites gar zelaki tekem megenbat aychalim enesum erasachewn yakutal yaw kenekachun ager yezen mekemek inewerdalen eyalu new.
😮😮😮😮😮
ጋለሞታዋ ቤርሳቤል 🇪🇹ስትሞት 🇪🇹🇲🇱ማየት እፈልጋለሁ
የትግራይ መሪዎች/ TPLF አቋም የኢትዮጵያ የ temperature መለኪያ (Thermometer ) ነዉ .... 🤔 .. 1+1= 2 ..... follow tplf's movement & connect the dots , ... that's where the so called Ethiopia moving 🤔
TPLF አፈር ልሳም ቢሆን ብልፅግናን ትቦንሰዋለች 😂😂😂.... mark my word !
የአቢ ዋናጉልበቱ የ UAE የሚበተነለት $ የፋይናንስ ኧገዛ ነዉ 😡 ኧኸኸ እሰከ መቸ ኧኸኸ ብላ የዘፈነቸዉ ጎዣመ ሰሟ ጠፋኝ!😡🤔
መልካም በዓል ❤ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤❤
minim teyake yelewem ye amhara in tigray elites bestemecheresha lehelewenachew abrew indemezemtubet. ke ormumua segebgeb ina feri political elites gar zelaki tekem megenbat aychalim enesum erasachewn yakutal yaw kenekachun ager yezen mekemek inewerdalen eyalu new.
አብይ ጥምቡ አህያ አሊ ከማንም ጋር ሐገር አይመራም የሱ ቦታ ሞት ወይ እድሜልክ እስር ብቻ ነው ።ያኔ ኢሚሬቶች እንደሚረዱት እናያለን።
minim teyake yelewem ye amhara in tigray elites bestemecheresha lehelewenachew abrew indemezemtubet. ke ormumua segebgeb ina feri political elites gar zelaki tekem megenbat aychalim enesum erasachewn yakutal yaw kenekachun ager yezen mekemek inewerdalen eyalu new.
🙏❤️💛
Please tell us about [hana gobeze]
እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር? ተባረኩ❤
Bertu
ኦሮሞ ሊሂቃን ለአብይ ደጋፊ ከሆኑ ምስኪኑ የኦሮሞ ህዝብ አላስፈላጊ ዋጋ ያስከፍለው እንደሆነ እንጂ አይፈይደውም!!
minim teyake yelewem ye amhara in tigray elites bestemecheresha lehelewenachew abrew indemezemtubet. ke ormumua segebgeb ina feri political elites gar zelaki tekem megenbat aychalim enesum erasachewn yakutal yaw kenekachun ager yezen mekemek inewerdalen eyalu new.
Eid Mubarak 😢😮
ሠላም ለኢትዮ ፎረም ፤ ምርጦች ናችሁ !
በኔ ግምት የፀሐፊዎቹ ፅሑፍ በአብዛኛው ዕውነት ነው ! " የኦሮሞ ልህቃን የዐብይ ደጋፊ ሆነዋል " የሚለው ግን አያሳምንም ። ምናልባት በአማራ ክልል የተደራጀው ፅንፈኛው የሽፍታ ቡድን የሚያነሳቸው መፈክሮች ፤ ባዶ ሽለላዎችና የቀደሙ ሥርዓቶች ውዳሴ የተወሰነ ተፅዕኖ ይፈጥር እንደሆነ እንጂ አብዛኞቹ የኦሮሞ ምሁራን እያሠረ ፣ እያሳደደ ፣ እየጨፈጨፋቸው/Abiy's first & long lasting war is on Oromiya region and still going on /እያለ ዐብይን ይደግፉታል የሚል ግምት የለኝም ።
አብይዝምይውደምፋኖአጋዚይምራን።