‹‹ጦር ያላክነው ኢትዮጵያ ስላለች ነበር›› አሜሪካሶማሊያ አበቃላት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • Greetings from Min Addis.
    The Men Addis TH-cam channel will feature stories that are educational, intriguing events, global politics, and occasionally, Ethiopian enterprises. Programs typically concentrate on providing interesting and instructive content.
    The visual information in this video does not belong to us. We acknowledge the original creators of the video. If the owner of the content requests that we delete the pictures or videos.
    please email us. dyalew222@gmail.com

ความคิดเห็น • 56

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 15 วันที่ผ่านมา +8

    የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s 15 วันที่ผ่านมา +6

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት ሺ ግዜ ልይክ ኮመንት ሳብስክራይብ የገባሃል ወንድሜ የሀገር መከታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ።

  • @AtekaTesema
    @AtekaTesema 15 วันที่ผ่านมา +6

    ልክ ነህ ወዳጀ ፈጣሪ የምስራቅ አፍሪካን ሠላም ያድርጋት

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 15 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹

  • @birukabose1907
    @birukabose1907 15 วันที่ผ่านมา +4

    Our Ethiopia 🇪🇹

  • @KalebKaleb-s4d
    @KalebKaleb-s4d 15 วันที่ผ่านมา +5

    Ethiopia Zelalemi tinuri 🎉🎉🎉

  • @mikyassishawe4564
    @mikyassishawe4564 15 วันที่ผ่านมา +4

    Thank u Obama!

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 15 วันที่ผ่านมา +4

    ጀሀድ ጀሀድ አትበል አንድ ጋዜጠኛ አንድ ቃል ሲጠቀም የቃሉን ትርጉም አውቆ ነው።ጀሀድ ማለት 'ትግል'ማለት ነው። ስለእውነት ብለው የሚታገሉት ትግል።

  • @AbbaObsaan
    @AbbaObsaan 15 วันที่ผ่านมา +7

    የግብፅ ጦር ሱማሊያ መግባት ለሱማሊያ ሰላም ጠንቅ ከማሆኑ በስተቃር እትዮጵያ ለይ ቅንጣት አያመጣም ።

  • @MehamedFentaw-tz8zb
    @MehamedFentaw-tz8zb 15 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው ሙትይዞይ ይሞታ ልሞቃድሾ የመጨረሻ /የመጥፊዋ አፋፋፍ ላይናት ሸህ ሀሠን ሞቃድሾን ቤንዝል እያርከፈከፈ ይገኛል

  • @habibulrhahman6734
    @habibulrhahman6734 15 วันที่ผ่านมา +1

    Enate Ethiopia menow tadas embaye kadameng 😭😭😭😭😭

  • @RedwanYassinMohammed
    @RedwanYassinMohammed 5 วันที่ผ่านมา

    😮

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አሌልን!!!

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 14 วันที่ผ่านมา

    Sumaliya erasuwan axefachina egna demo gibtsim hone sumaliya sumaliya mareti layi enfetsimalen.

  • @ermiasyemane3181
    @ermiasyemane3181 15 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂 ህጻናት ናቹ መቸም በስንዴ ትሰግዳላቹ

  • @dereje1476
    @dereje1476 14 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው እነዚህ በድን ፈርኦኖች የመቃብር ፒራሚዳቸውን ይስሩ ተዋዋቸው፣ እነሱ ለኢ/ያ የተኙበት ጊዜ የለም።አሁን ግን ግብፅ የምትባል የማይኖርበት ጊዜ ሊመጣ ነው።

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 13 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያን ትቅደም ግብጽ ትውደም

  • @kelion7176
    @kelion7176 15 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ወታደር ከሀገር ከሀዲው ወያኔ የታደገው የአማራ ፋኖ እንደነበር አትዘንጋ ከሀዲው በመደገፍ ፋኖን በ15 ቀን እንወገዋለን ብሎ ፀብ ለዳቦ ብሎ ፋኖ ላይ ዘመቻ ተከፈተ ። ግን ለማን በማገዝ ነበር ወያኔን ግን ምን ዋጋ አለው ብልጥግና በገዛ እጁ ለካሀዲዎች ብሎ ከፋኖ ተጣላ መካሪ ያጣ ሆነ ። እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ቆመ።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 15 วันที่ผ่านมา

    ኦባማ ኬንያም አሜሪካዊም አይደለም ኢትዮጵያዊ እንጂ ።

  • @getahundejene7611
    @getahundejene7611 15 วันที่ผ่านมา

    እንዋጋ እንዋጋ በለው ×2
    የኢትዮጵያ ወጣት × 3 ግዜ የለው ×3

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 14 วันที่ผ่านมา

    Ye xori merkebu be aschokayi gesita le sumale landim netsa hager ewiqina seta Swizz canal mezigati alibati ithiophiya.

  • @WaseWase-c9b
    @WaseWase-c9b 15 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 15 วันที่ผ่านมา +1

    እስቲ ለአንድ ደቂቃ እንደሰው አስቡ! ግብፅ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ሳይሆን ከትግራይ ክልል ወይም ከአማራ ክልል ጋር በተናጠል የጦር ስምምነት ቢያደርግ ምን ትሉ ነበር!??? የሱማልያም መንግስት ጥያቄ ይህ ነው።

    • @fairfair5506
      @fairfair5506 15 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ የሚያምርባት የአሰብን ወደብ ብጠይቅ ነበር ምክንያቱም አሰብ የኢትዮጵያ ስለነበረ በአለማቀፍም ተቀባይነት የማግኘት እድሏ ሳፊ ነበር ነገር ግን አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነው የሆነው።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂እሰዉአገር፣፣ነገርየፈለገዉማነዉ፣፣፣፣ጉራብቺ
    ህዝቡን፣፣ለጦርነትአትጋብዙት፣፣፣አብዪዪወጣዉ፣፣፣፣፣ሰላም፣፣ለፎኖብቻ፣፣ዪሁን

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 15 วันที่ผ่านมา

      Fanooooooooo Wed 4 kilo fatlekkkkkkkkkkk no more be 24 sat😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MohammedJemal-xg5tc
    @MohammedJemal-xg5tc 15 วันที่ผ่านมา

    ስለ አልሸባብ ብቻ አውራ የመን ግን አሸባሪ አይደለችም እሽ?

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶቿ እነማን ናቸው ቢባል እንመራታለን የሚሉት በዘረኝነትና በንጹሐን ደም የሰከሩጨደንቆሮ መረመዎቿ። እንደ አብይ አይነቱ።።

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሥራ ፈቶች አትሠሩ አታሠሩ ምድረ ምቀኛ::

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu 15 วันที่ผ่านมา

    የፒፒ ጡሩንባዎች የኩሽ ኢምፓየር ደቀ መዝሙሮች በድሮ በሬ አይታረሰም ዛሬ ነው እና የድሮዋ ገናና ደማቅ ታሪክ ባለቤት አማራ ነበር አሁን እሱ የታለ በክህደት አርዳችሁ አሳርዳችሁ ቤቱን እያነደዳችሁ ወጥራችሁታል እና እሰኪ የናንተን የጦርነት አቅም እጅ በደረት አድርገን የምናየው ይሆናል ምንም ይህን ጉዳይ እጅ በደረት አድርጎ የሚያሳይ ሰላም ባይኖረንም አሁን እኛ የራሳችን የውሰጥ ሰራ አለብን እንዳትጠሩን ብትጠሩንም አንሰማችሁም

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 15 วันที่ผ่านมา

      Fanoooooooo Wed 4 kilo fatlek 😂😂😂😂😂😂😂😂😂no more nefxgna 24 sat gizew ahnew Abiy wed xormeda

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j 12 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ቀዳዳ ነው ይፈረጥጣል ምድረ ፈሳም

  • @ahmedraage6141
    @ahmedraage6141 15 วันที่ผ่านมา

    😂😅 tell him other 1977 Vivi Somalia

  • @akhalif579
    @akhalif579 14 วันที่ผ่านมา

    If r taugh why cry hhh fasem ebake sembel na karew bilew lol

  • @Qasim-Tube127
    @Qasim-Tube127 15 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ አሁን አልሸባብ የሶማሊያ መንግስት ከመሆን ወጥቶ በተቃራኒው ከሶማሊያ መንግሥት ጎን ተሠልፎ ብልጽግናን ሊያስፈሣው ነው!!

    • @Tofaman-p9j
      @Tofaman-p9j 15 วันที่ผ่านมา

      koshsha banda

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 15 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት የዶክተር አብይ ምቀኞች አፋችሁን ከፈታችሁ አግዚአብሔር ይገሥጻችሁ:: ኦድሜያችሁ
    ይጠር:: አብይ ያሸንፋል ::

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j 12 วันที่ผ่านมา

      ትላም ዝምለሽ አትፍሽ

  • @AbelDagne-u3d
    @AbelDagne-u3d 14 วันที่ผ่านมา

    ዋናው ቶሎ ጨራርሰን፣ ካለም ሃብታም አገራት እንመደብ ፣ ቢያንስ እንደ ደቡብ አፍሪካ ለሽማግሌ እና ህፃናትን ዜጋ ብሎ መክፈል ያቅተን፡ ? ነዳጁ አባይ መአድን ፣እያለ፣ ሳውዝ አፍሪካ እኮ አልማዝ ፣እና ኢሊኮፍተር ማምረቻ ይዛ ነው ከኛ በህዋላ ከኛ ተምራ ማንዴላ ተሰዶ እኛ ጋር ፡ ታሪክ የሰሩት በአስር አመት ውስጥ

  • @Tewodros-om7pz
    @Tewodros-om7pz 15 วันที่ผ่านมา +1

    የመንደር ተልቱላ ያልተባለ አትዘግብ

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 15 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ስለ ሰው ሃገር ሰላም ምን አገባት?
    ወተደርሱ እንደ ሸቀጥ እቃ አንዴ ኮሪያ አንዴ ሱማሊያ የሚላከው ለምንድነው ?
    ሀገራችን በሌባና ገዳይ ሰላም ያጣች ሁነ
    ስለ አፍሪካ ሰላም መጨነቅ የራሷ አሮባት የሰው ተማስላለች እንድንል አያስገድደንም ወይ?።

  • @solbrh8302
    @solbrh8302 15 วันที่ผ่านมา

    is it new history you are telling? Loock, this Somalian President is not elected. If youremember, Washington has orderefd Formago to leave he s Office for Mohammed becouse he is anti Ethiopia. but never elected. the IMF denied Somalia Loan, that is why formago has to leave and the usa designated Mohammed anti ethiopia president was elected.

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 15 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ የምን አዲስ ዘጋቢ የሆንክ አሁን በተፈጠረው ችግር መነሻው ማነው? የደንቆሮው አብይ ችግር አይደለምን? ለምሳሌ የኛን ሀገር አንዱን ክፍል ሸዋን ሲዳማን ወይም አርሲን የግብጽ መንግስት ያለ ኢትዮጵያ መንግስት ፈቃድ መጥታ የምትፈልገውን ማድረግ ትችላለች?ሶማሊያም ያለችው ይህንን ነው፣ መሪዋ የኢትዮጵያን ውለታ ምንጊዜም አንረሳውም ሲሉ በሚዳያ ሲናገሩ ሸምቻለሁ። የሚሉትም ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመችውን ትቅደድ ና ከኢትዮጵያ ጋር እንደ ቀድሞው አንድ እንሁን የሚለውን ይህ ነውረኛና የሀገር ሸክም ለምን እንቢ አለ? አማራን ለማጥፋት ያሴረውን ሴራ ከጌታቸው ረዳ ጋር ለማስፈጸም አይደለምኖ? ከግብጽስ የተቀበለው ዶላር ነለምን? ጦሯን አስገባች ወተባለ በኋላ ለምን ግብጽ ሔደ?

  • @seid6839
    @seid6839 15 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂 ያን ሁሉ አብይ አበላሸው

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 15 วันที่ผ่านมา

    አሉ:: ቻለው በለው !!! እውነትም መሽረፈት ቀዥቃዣ መሪ :: ላአላውነት በደርግ ኢትዮ-ሰማል በኢህወደግ ኢትዮ-ኤርትራ ቀረ:: ሱዳንና ደቡብ ሰዳን ላሽ ብለህ ዛሬ ብልፅግና ላአላውነት ስል ኦነግ ወይም ፋኖ አዲስ አበባ ይገባል:: አዎ አራት ነጥብ::

    • @Tofaman-p9j
      @Tofaman-p9j 15 วันที่ผ่านมา

      koshsha banda

  • @RedwanYassinMohammed
    @RedwanYassinMohammed 5 วันที่ผ่านมา

    😮