የበሽታ አይነት እንዴት እራሳችን መጠበቅ እንችላለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 135

  • @sabagessesse3420
    @sabagessesse3420 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ነሽ አብሳላት ቆንጆ እኔ ሳወራ አፌ ይደርቃል ስኳር የለብኝም ውሃ አይጠማኝም እባክሽ የምታውቂውን

    • @addisken24
      @addisken24 7 หลายเดือนก่อน

      የታይሮይድ እጢ ሆርሞን የደም ምርመራ አድርጊና ሆርሞኑ ካነሰ ወይም ከበዛ ሀኪም መድሀኒት ያዝልሻል እኔ ይሄን ነዉ ያደረግሁት

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 11 หลายเดือนก่อน

    ይመስለኛል ይሄ ገሩፕ ጤናማ ነው በዛላይ ወጣቶች ናችሁ። እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያ ብዙ ተስፋ አላት ወጣቱ እየተነቃቃ እራሱን እያዘጋጀ ነው። ወደፊት እኮ ተብሎልናል አለም ጤናውን ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ እንደእሚጎርፍ አፈሯ ሳይቀር ለመድሀኒት ይፈለጋል። በርቱ ቅን የኢትዮጵያ ልጆች

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ያገሬ ልጅ፡፡

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ማሬ

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለን

  • @KokbeHilmskle
    @KokbeHilmskle 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ አይምሮሽ ይባረክ ለትውልድ በረከት ያድርግሽ

  • @SaraalemuHagos
    @SaraalemuHagos 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ውዴ

  • @kokebwegene
    @kokebwegene 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @wosenhailu3477
    @wosenhailu3477 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ኣብሳላት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ::❤️🙏🏼

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 ปีที่แล้ว +2

    አቺ ጀግናነሽ

  • @zulfarameto567
    @zulfarameto567 11 หลายเดือนก่อน

    Allaha yetabkeshe

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን እውነት ነው እህቴ ጉራጌ የኔ ጅግና

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 11 หลายเดือนก่อน

    እውነትሽን ነው

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ቅጠሎች ጥቅም ሲናገር የነበረው ወንድማችን ቲክቶክ. ስሙ ማነው fellow አርጌው መማር እፈልጋለው

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 ปีที่แล้ว +3

    በእንግሊዘኛ የቅጠሎችን አይነት ብትጽፉልን መልካም በሆነ።

  • @deje3710
    @deje3710 11 หลายเดือนก่อน

    አቦ ፈጣሪ ያኑርሽ

  • @sofiamebratu3435
    @sofiamebratu3435 11 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ እናቴ ስኩዋር ወይም ጣፋጭ በጣም ትወድ ነበር እና በአልዛይመር ትሰቃይ ነበር

  • @labiba8428
    @labiba8428 5 หลายเดือนก่อน

    የሰው አገር አለው ድረስ እሺ ሀገሬ ሲገባ እንዴት እንደሚረቅ ኢትዮጵያ ኖሮማይቻል መዳኒት ነው ውድ ነው

  • @alemyshe5501
    @alemyshe5501 10 หลายเดือนก่อน

    I love

  • @bitanyaamen-5469
    @bitanyaamen-5469 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ እወድሻለሁ እየሁልሽ ስለ ዴድራት ወይም እስፕሬ ጉዳት ብትስሪ ብዙዎች ያመሰግኑሻል

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @tigistbekele2292
    @tigistbekele2292 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።እኔ የምከታተልሽ እንደግል ሀኪሜ ነው በብዙ ጠቅመሽኛል በፍጹም ማጣት አልፈልግም።ዲቶክስ ለመጀመርያ ጊዜ ትላንት ወድያ አድርጌ የወጣው ጉድ ነው አመስግናለው።ላልተናገርኩት ስው የለም ምክንያቱም እኔ ያየውትን ጥቅም ሁሉም እንዲያይ እፈልጋለው ።እጅግ በጣም አመሰግናለው።

    • @maharam-dx1xy
      @maharam-dx1xy 10 หลายเดือนก่อน

      Ebelalehu etetalehu gn shnt bet alhedm shnten bcha new yemshenaw meftehe kalesh ebaksh

  • @ኩራዝ
    @ኩራዝ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @betselot-7052
    @betselot-7052 ปีที่แล้ว +2

    በናትሽ አብሳላት እናቴ አይኗን ያማታል የአይንመዳኔት ካለሽ አሳይን

  • @yeshimelesse4359
    @yeshimelesse4359 ปีที่แล้ว

    Hi Absalat, I just Join your Channel 🙏🏽

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele4351 ปีที่แล้ว

    My sister im agrees with you

  • @HayatmhamedHayatyesuf
    @HayatmhamedHayatyesuf 9 หลายเดือนก่อน

    ለሳል መዳኒት ልቤን ያፍነኛል ሳይነስም አለብኝ ውዴ መፍትህ ❤❤❤❤ንገራኝ እህት❤❤

  • @sahilebiresa518
    @sahilebiresa518 11 หลายเดือนก่อน

    የአስም መድሃኒት ብትነግሪን

  • @MimiFederal
    @MimiFederal 10 หลายเดือนก่อน

    Ebakesh fati liver

  • @BaygieDesie
    @BaygieDesie ปีที่แล้ว +2

    I have a little knowledge about health care, you are amazing.
    Thank you for helping the people.

  • @FetahiMeseret
    @FetahiMeseret 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አብሳላት እባክሽ የአፍንጫ ሳይነስ ካለሽ ብርድ ሲሆን በተለይ ጠዋት በጣም ያፍነኛል ያስነጥሰኛል ከቻልሽ እባክሽ

  • @senaittsehaye3049
    @senaittsehaye3049 10 หลายเดือนก่อน

    Asgebug enienem

  • @senaytseni12-bx2rm
    @senaytseni12-bx2rm 11 หลายเดือนก่อน

    እባክሽን በካንሰር እየተሰቃየሁ ነው ኪሞም ወሰድኩ ለወጥ የለውም እባክሽን እባክሽን ለካንሰር መድሀኒት ፈልጊ

  • @tehetenademeke7052
    @tehetenademeke7052 ปีที่แล้ว

    የ ቫሪኮስ ቬን ስሪልኝ

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 ปีที่แล้ว

    ትክክል ስነምግባር የጎደላቸው ባለሙያዎች አሉ። ደሞም ይህ በቂ ነው ምርመራ የሚሉ ቀናዎች አሉ

  • @bezaatlabachew
    @bezaatlabachew 11 หลายเดือนก่อน

    Ere befeterachehu ye anget lay ebtet weyem tayeroyed lemibal besheta medehanit kalesh

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @GaashuuKabbada
    @GaashuuKabbada 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለ አሰም በሸታ ነግሪኘ

  • @ZewdneshAyanssa
    @ZewdneshAyanssa 11 หลายเดือนก่อน

    ኦኔ ፋሪኮዝ አለብኝ በጣም እየተሰቃየሁ ነው እባክሽ

  • @Azebasefa-p4o
    @Azebasefa-p4o 11 หลายเดือนก่อน

    ነርቭ አና disc መጥበብ ምንድነው መድሃኒቱ አብሳልት የ

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 ปีที่แล้ว

    ሠላም፡ሠላም፡ውዴ፡እንዴት፡ነሽ።ሰወድ፡በዚው፡ቀጥይልን፡ማሪ፡ስለፀጉር፡ስለቆዳ፡ስሪልን፡ማሪዬ፡ተባረኪ

  • @DebrituTesfeye-qb7bg
    @DebrituTesfeye-qb7bg ปีที่แล้ว +1

    "አብሳላትጎበዝ

  • @MelakuEnawugawu
    @MelakuEnawugawu ปีที่แล้ว

    wooooooooooooooooooooooop

  • @عائشهمحمد-ش2ن
    @عائشهمحمد-ش2ن หลายเดือนก่อน

    2:58 3:00 3:01

  • @SaraalemuHagos
    @SaraalemuHagos 10 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሳይንስ መድሀኒት የተባለ ቅጠል ንገሩኝ

  • @selamhabesha
    @selamhabesha ปีที่แล้ว

    Sie shinet auch yemesaselutin tekiloch tikim silaweraw sew inszagram wey TH-cam binagengew

  • @labiba8428
    @labiba8428 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ አንቺ ወንድሜ 6 አመት ነው ጥቁር አንበሳ ያለው መዳኒት የለ ሚሉኝና ወጥቼ ነው በውድ ዋጋ ነው ሚገዛው ❤️

  • @MeseretTadese-kc4xj
    @MeseretTadese-kc4xj 7 หลายเดือนก่อน

    Ye gastric acid meekness ngerign pls

  • @GaashuuKabbada
    @GaashuuKabbada 11 หลายเดือนก่อน

    ebakesh sel asem besheta negari

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil ปีที่แล้ว

    Ebakeshen lajoro hemam

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv ปีที่แล้ว

    እባካሽ እህቴ ልጆ ስለ እግር ባርኮ የእግር ከመቆም የመጣ ትልቅ ስር አለብኝ ቅጠሉ በፎቶ ብታሳዩን በጣም ተቸግሪለው

  • @terefetegegn
    @terefetegegn ปีที่แล้ว +1

    እባክሽን የኪላሊት ኢንፌክሽን መፍትሔ

  • @SaraalemuHagos
    @SaraalemuHagos 10 หลายเดือนก่อน

    አሰገቢኝ እባክሽ

  • @EmbetAlemayew-zn6fd
    @EmbetAlemayew-zn6fd ปีที่แล้ว

    አብሳላት እግሬላይና ታፋይ ላይ የበዝውርተ አለብኝ መክስት አቅቶኛል

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 ปีที่แล้ว

    Please. ፃፉልኝ

  • @SosenaGeremew-k1d
    @SosenaGeremew-k1d ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @martinonyekwelu5459
    @martinonyekwelu5459 ปีที่แล้ว

    አቡማ አቡ የ አቡማ ትርጉም እነግርሻለሁ

  • @solomonemekonone7085
    @solomonemekonone7085 ปีที่แล้ว

    ❤የኔውድ ስወድሽ አንቺ ትለያለሽ

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ ፕሮስቴት መድሐኒት ካለሽ እበክሽ

  • @MuluGuangul
    @MuluGuangul 10 หลายเดือนก่อน

    አብሳላትየ በአስም ቸሰቃይቻለሁ ምክርሽን ለግሽኝ?

  • @tigistayele5173
    @tigistayele5173 ปีที่แล้ว

    ከንሰር ታማሚ ነኝ እባክሽ

  • @mehletmengistu1822
    @mehletmengistu1822 ปีที่แล้ว

    Benatise selwegbe sire

  • @abebayehuwordofa1292
    @abebayehuwordofa1292 ปีที่แล้ว +1

    በናትሽ ለራስ ምታት መዳኒት ንገሪኝ እባክሽ

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky ปีที่แล้ว +1

    What is artiste medicine?

  • @ወይንሸትተሥፋዬዘውዴ
    @ወይንሸትተሥፋዬዘውዴ ปีที่แล้ว +1

    የ ኩላሊት ጠጠር መድሀኒት ምን ነዉ 🙏🙏🙏 አብሳላትዬ😊😊

  • @zenatmohammad8946
    @zenatmohammad8946 ปีที่แล้ว

    ሰላም እስኪ የፋቅ መድሀኒት ካለሽ ንገሪኝ ድመጵ ያለው ፋቅ ነው በዙ ሰአት የቆያል

  • @frehiwotzenebe9881
    @frehiwotzenebe9881 ปีที่แล้ว

    ምን ልውስሰድበት ለቅርቱ

  • @Samri-ck8vv
    @Samri-ck8vv 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አብ ስልት እንዴት ነው መጠቀም ያለብኝ አምበሾክ ያልሽውን በብዛት አምበሾክ ካለ ውበት አገኛለው በብዛት

    • @tsehayabera-wk3to
      @tsehayabera-wk3to 7 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ የት ይገኛል

    • @tsehayabera-wk3to
      @tsehayabera-wk3to 7 หลายเดือนก่อน

      አምበሾክ የት ይገኛል

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 ปีที่แล้ว

    ያቃል ማማዬ ግን አማራጭ ሥሌለው ነው

  • @alemdiro6275
    @alemdiro6275 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ለደም መርጋት ንገሪን

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 ปีที่แล้ว +2

    ስለመሀፀን እጢ አይነት እና መዳኒት

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 ปีที่แล้ว

      መልሱን ካገኜሺ እባክሺ ለኔም ንገሪኝ
      የኔ ህመም የለዉም ትንሺ ግን የወጣ ነገር አለዉ ፈርቻለሁ

  • @tirhasabrha710
    @tirhasabrha710 ปีที่แล้ว

    Yena mar

  • @KwtMimi
    @KwtMimi 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለ እንቅርት አረ ሰሪልን

  • @anishyaMohmmed
    @anishyaMohmmed ปีที่แล้ว

    የኔቆንጅንገራኝበሠዉነቴዉስጥክልስትሬልናየጨዉብዛትአምላህአለብኝበዴሜዉስጥ፡ምንትመኵክራኝለሺ

  • @AbelLeul-j6z
    @AbelLeul-j6z ปีที่แล้ว

    ምግብ ስበላ ሆዴን ይነፉኛል መዳኒት ካለሽ የኔውድ ፍጣሬ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 ปีที่แล้ว

    Lek new gezawa agerachenm ale hindoche demo betablet melk yewsdutal

  • @MenbereAlemayehu-k9m
    @MenbereAlemayehu-k9m ปีที่แล้ว +1

    የጥርስ መድማት የድድ መሸሽ እና ያፉ ሽታ መፉተሄ ካለሽ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r ปีที่แล้ว +1

      ቅሪፉድ መድሀኒት ነው

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አንግሊዘኛ ወይ ኣማርኛ ተናገሪ ምንድነው መቀላቀል የኔ ልጅ ገና ብህጻንበቱ ነው ኣሜሪካ የሄደው አዛም ኣድጎ 1 አንግሊዘኛ ኣይቀላቅልም ሲያወራ።ምን ይሉታል ጥራዝ ነጠቅ ቋንቋ

    • @neju1058
      @neju1058 ปีที่แล้ว

      የምር ይመችሽ

    • @allahalrahman833
      @allahalrahman833 11 หลายเดือนก่อน

      ሰተት ባትናገሩ

  • @HannaMukoreSameleAbrame
    @HannaMukoreSameleAbrame 11 วันที่ผ่านมา

    Yene. Mare. Tabarake. Ye. Qrufude. Iane. Satale.

  • @mehletmengistu1822
    @mehletmengistu1822 ปีที่แล้ว

    Hi absalete selme nashlgne

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እባክሽን በግርታ ፍቅር እጠይቅሻለሁ መልሽልኝ የጉበት ላይ ሂማን ጆባ አለብሽ ተብዪ ክትትል አልኝ እና ምን ልጠቀም

  • @Feven-e4r
    @Feven-e4r ปีที่แล้ว

    Sele kintarot medhanit yewestim yewechim please please

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 ปีที่แล้ว +1

    varikos ngerge

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 ปีที่แล้ว

    Enedet medewel echelalehu please

  • @AmanualHaile
    @AmanualHaile ปีที่แล้ว

    ለ ፊት ላይ ሚወጣ ሽፍታ ስ በናትሽ ኣብሳላትየ ንገሪኝ

  • @גרמהסידלל
    @גרמהסידלל ปีที่แล้ว

    የአይን ግፊት ማሰተካካያ ምንድ ነው?

  • @madinahmohammed8076
    @madinahmohammed8076 ปีที่แล้ว

    አስገቢኝ

  • @bahrainbahrain6774
    @bahrainbahrain6774 ปีที่แล้ว

    የጉልበቴ መዳኒት ንገሪኝ

  • @negasamuel1293
    @negasamuel1293 ปีที่แล้ว

    ልጁ የተናገራቸው ቅጠሎች የት ነው የሚገኝው

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele4351 ปีที่แล้ว

    Dese setlu

  • @SaraalemuHagos
    @SaraalemuHagos 10 หลายเดือนก่อน

    አሁን የተጠቀሱ ቅጠሎች ግን ኢቲዮጰያውያን ናቸው አላቃቸውም

  • @girmadesta24
    @girmadesta24 ปีที่แล้ว

    የጨጓራ መድማት የሚከሰተው ከምንድ ነው?

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky ปีที่แล้ว

    What’s Hababe?

  • @NigistYemane
    @NigistYemane ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናቴ አንዳንድ ጊዜ ሰውነቴን ከፍሎ የቃጥለኛል ትለኛለች እረፍት ይነሳታል መፍትሔ ካለው

  • @Kalina0119
    @Kalina0119 ปีที่แล้ว

    Epitaites B ena Rehé men alesh ebakshen techegrealeu

  • @neimahassen2623
    @neimahassen2623 ปีที่แล้ว

    የጨጓራ መዳነሐት ካለ

  • @AmosEzana
    @AmosEzana ปีที่แล้ว

    ሽነት ምንድነው? የትስ ይገኛል? Please try to help me ,thanks for your help😅😅😅

  • @yetenayethailu
    @yetenayethailu ปีที่แล้ว +4

    የእግር እና የመገጣጠሚያ በሽታ መፍትሄ ካለሽ እባክሽ አብሳላትዬ

    • @azebbenbryu5183
      @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว +1

      ይህ የአብሰላት ፔጂ አይደለም ማሬ እደትሸር ላርግልሺ❤😂😂

    • @user-hv4jk3bt9e
      @user-hv4jk3bt9e 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅​@@azebbenbryu5183

  • @hirutgebrekiros6599
    @hirutgebrekiros6599 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነሽ ጎበዟ ወገኔ ወብሳይትሽን ያወኩትና መከታተል ማዳመጥ የጀመርኩት ለእሪህ ህመምና ታይሮይድ እስወጥቸ በየቀኑ አንድ ፍሬ የምወስደዉ መድሀኒት አለ እና መዉሰድ የማቆምበትን መፍትሄ ካለ እባክሽ የምወስደዉ መድሀኒት የጎንዮሽ ችግር እንዳለዉ::