የመጨረሻው ዲቪ The Last DV - Ethiopian film 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

ความคิดเห็น • 524

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 6 ปีที่แล้ว +8

    አይ ዲቪቪቪ!!! ከሁሉም የስደት አይነቶች ሰው በበረሃና በጫካ ወይም በውቅያኖስ ባህር ውስጥ ሰጥሞ ሳይሞት በባህር አሣ ሳይበላ በሰላም ሌላኛ ሃገሩ መሄጃው በመሆኑ ደስ ይለኛል ♥️♥️♥️ መልካም አዲስ አመት💋💋💋🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
    @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ 6 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉዉዉዉዉ እዉነት ደስ ይላል ስንቶች ናቸዉ የማያፈቅሩት ሰዉ ሲያፈቅሯቸዉ ቀርበዉ ሚረዷቸዉ ዋዉ በመላ በዘዴ የራሷ አደረገችዉ ትግስትሽ ደስ ይላል ያላያቹ እዩት

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአደራ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአደራ 6 ปีที่แล้ว +46

    እንኳን ለ2011 አደረሣችሁ አድሡ አመት
    የተራበ የሚጠግብበት የታረዘ የሚለብስበት የታመመ የሚድንበትየሠላም የታሠረ የሚፈታበት የፍቅር የብልፅግና የመተሳሰብ ይሁንልን

  • @አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ
    @አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ 6 ปีที่แล้ว +193

    ፍቅር እንደ ፊልም ቢሆን መታደል ነበር ታዳ ምን ያረጋል በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ

    • @ፍቅርፍቅር-ጐ2ሸ
      @ፍቅርፍቅር-ጐ2ሸ 6 ปีที่แล้ว +9

      አላህ ወኪል። ፍቅር አለ ግን ሁላችነም ለየቅል ሁነን የጠሉነን ስነከተል የሚውዱነን ስነርቅ እንኖራልን ቢመሽም ይነጋል ብየ ነበር ግን አልሆነም።

    • @eteneshdanisobotro9246
      @eteneshdanisobotro9246 6 ปีที่แล้ว +1

      1o

    • @ሰሚራየሱፍአላህከሪም
      @ሰሚራየሱፍአላህከሪም 6 ปีที่แล้ว +1

      💔

    • @jobirmosisa6823
      @jobirmosisa6823 4 ปีที่แล้ว

      minew?

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 ปีที่แล้ว +2

      ፍቅር እኮ መኖሩን አለ ዋው ነገር ግን የአፍቃሪና የተፈቃሪው ስሜት አልመሣሠል እያለ ነው እንጂ ፍቅር ፍቅር የሚሆነው ደግሞ በሁሉም እኩል ተመሣሣይ ስሜት ሲኖር ብቻ ነው❤❤❤ ንፁ ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን💙💙❤❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว +1

    አሜሪካዬ ሁለተኛ ቤቴ ትምህርት የሰጠሽኝ ክፍ አይንካሽ! ስለ ፖለቲከኞች እኔ አያገባኝም. ❤😂

  • @ፍቅርነውመገዴ-ገ6ጨ
    @ፍቅርነውመገዴ-ገ6ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማነው ግን እደኔ ኮሜት አይቶ ማየት የሚጀምር 🥺🥰

  • @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
    @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 ปีที่แล้ว +229

    አራት መቶ ሽ ብር ቢኖረኝ አይደለም ከሀገር ከስፈሬም አልወጣ

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ይሄልጅ ግን እያደረ የሚገርም ሆነ ይጨምርልክ ቆንጆ

  • @geditusmegn1490
    @geditusmegn1490 2 ปีที่แล้ว +1

    ከስተማሪም አዝናኝም ነዉ እናመሰግናለን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 ปีที่แล้ว +22

    እናመሠግናለን ይህን
    እያየን ቀኑን እንግፋው እንጅ

    • @orthodoxtewahidochristian6479
      @orthodoxtewahidochristian6479 6 ปีที่แล้ว

      Kenu rezmbshi?

    • @አለምጉጃሜዋ
      @አለምጉጃሜዋ 6 ปีที่แล้ว

      Aynaddis edema እእ እኔም እንዳንች

    • @saadhsaadh5042
      @saadhsaadh5042 5 ปีที่แล้ว

      የመዳም ናየባባ ነገር ሊያቀውሠኝነው ኧረአሁንሥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 6 ปีที่แล้ว +281

    ዛሬ በጣም ደብሮኛል እስኪ ላይክ ግጩኝ

  • @erahmiabintehussein1651
    @erahmiabintehussein1651 6 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል በንፁህ ልብ እምታፈቅርህ ጋ መሆንክ ያችኛይቱ ጥቅም ነው እምፈልገው የስራዋን አገኘች ሀሀሀ

  • @gfgf1062
    @gfgf1062 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ፊልሙን በጣምነው የወደድኩት በሣቅ ሞትኩ

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
    @እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 6 ปีที่แล้ว +23

    ውዶቸ ፍቅር ከባድ ነው ሰወችን ስናጣ ብቻ ነው የሚገባን ሲከባከቡን አይሉየንም ከፀፀት ይሰውራችሁ እእኔ መሞቴ ነው

  • @ናርዲቡንዬ
    @ናርዲቡንዬ 5 ปีที่แล้ว +6

    ሀሀሀሀ አስተናጋጅዋ ደስ ብላኛለች ይድፉችሁ

    • @miliyonshwl4321
      @miliyonshwl4321 2 ปีที่แล้ว

      ዋወ መረጥ አጨራርስ ነወ

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
    @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 6 ปีที่แล้ว +44

    እያንዳንድሽ በሀገርሽ ጠንክረሽ ስሪ ኢትዮጵያ ለሰራ ከኤሜሪካ ትበልጣለች የሩቅ ናፋቂ ኣንሁን የስደት ጥሩ የለም😏😏😏

  • @የሰፈርዱርዬ-ጨ5ቨ
    @የሰፈርዱርዬ-ጨ5ቨ 5 ปีที่แล้ว +5

    እውነት የምወደው ልጅ ስላለ ነው ያየሁት 😘😘

  • @አላህወኪል-ረ7ገ
    @አላህወኪል-ረ7ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊልምእያየሁ ፍቅርእደፊልምይሆናልብየ ድሮየንአጠፋሁ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 6 ปีที่แล้ว +28

    ክክክክክክክክ አይይይይይ ይሄ ልጂ እዴት አባቱ ያምራል

    • @አብዱበላቤቴንናፈቂ
      @አብዱበላቤቴንናፈቂ 6 ปีที่แล้ว

      ቀጮዬ የኛ ዱቡልቡል ከና ጋደኛሽም ውድድ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ያምራል ልጁ ግን ባሌ እንደዚህ ቢያምር ቅናት ድብን ነው የምለው 😁ወንድ ከሴት በላይ ሲሆን ይደብረኛል

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ መመሠጥ ኧረ ቀስ😂😂😂😂😘😂😜😜

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว +1

      እህ እኔማ ጥሎብኝ በጣምነዉ የምወደዉ እሱ ያለበት ፊልም ደስ ባይልኳ እሱ ስላለበት ብቻ ተመስጨነዉ የማየዉ ❤❤💝💝💖💖😘😘 ፊልም መሆኑን እያወኩ ሴቶቹ ሲያቅፉት የምናደደዊና የምቀናዉ ነገርስ 😭😜😂😂

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 6 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናቸዋለን አስተማሪ ነው

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ በእምነት አንድ ባንሆንም የሀገሬ ልጆች ወገኖቸን ክፉ አይንካብኝ በካሌብም ሞት እጂግ በጣም ደንግጨ አዝኛለሁ ሀገሬ ኢትዬም አንድ በጣም የሚያፈቅራት የልጂ ልጇን አጥታለች የልጂ ልጇ ማለቴ በአባቱ እንግሊዛውይ ነው ግን የእናቱን ሀገር በጣም ነበር የሚወደውና የሚያከብረው ለእናቱም ለመላው ቤተሰቡና የኢተዬ ህዝብ መፅናናትን ይስጠን ነብስ ይማር የሀገሬልጂ ወገኔ

  • @የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ
    @የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ 6 ปีที่แล้ว +71

    ህይወት እንደፊልም ቀላል ብትሆን ምን እለበት ነበር🙉

    • @shemsyayesuf5985
      @shemsyayesuf5985 6 ปีที่แล้ว

      ፀጋነሽ

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 3 ปีที่แล้ว +1

      አይ እህትየ እነሱም እኮ ቀረፃላይ ዉጣ ዉረድ አልፈዉነዉ ሂይወትም ብዙ ዉጣ ዉረድ አላት የታገሰ ያገኛታል

  • @የድግልልጅበመሆኔእኮራለው
    @የድግልልጅበመሆኔእኮራለው 6 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ምለው ፊልም ሁሉ አሜሪካ ሆነ ኧረ ተው የኢትዮጵያን ንም ልኑር እያላቹ ስሩ እጂ

  • @ይኑርየሀበሻልጅ
    @ይኑርየሀበሻልጅ 6 ปีที่แล้ว +30

    እዉነትም መዳሀኒ አለም ይድፋቹ😂😂😂 የቀጮ አድናቂ ነኝ ላይክ ግጩኝ በናታቹ👏😘😍

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 ปีที่แล้ว +56

    መልካም አዲስ አመት
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @rahimam
    @rahimam ปีที่แล้ว

    አሰናጋጃ በሳቅ ነው ያፈረጠች አቦ ይመችሽ

  • @erahmiabintehussein1651
    @erahmiabintehussein1651 6 ปีที่แล้ว +5

    እደታባቱ ያምራል ልጁ ኡፍቆንጆ

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 6 ปีที่แล้ว +16

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ውድ ያገሬ ልጆች በሰላም ላገራችን መሬት ያብቃን አሜን ዛሬ በጣም ደብሮኛል አልቅሼ አልቅሼ አይኔን ታምመኩ

    • @kidistkidist2794
      @kidistkidist2794 6 ปีที่แล้ว

      ATsdeAbijrw Atsede አይዞሽ የኔ ቆንጆ

    • @hadi6037
      @hadi6037 6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማሬ ሁሉም ያልፋል

    • @zizuyabaselua7033
      @zizuyabaselua7033 6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ውደ

    • @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
      @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማር እኔ አንድአንዴ አልቅሼም አይወጣልኝም ጭንቀት እንዳይዘኝ ፈራው አሁንስ

    • @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ
      @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን። አቦ

  • @usramuktar7759
    @usramuktar7759 6 ปีที่แล้ว +159

    እባካቹሁ ሚስቴ እርጉዝ ናት ላይክ ግጯት
    ምን አለ ሌላ ነገር ቢያምራት አሁን ሰው ላይክ ያምረዋል ወይ ሚስቶች ይሁና

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 ปีที่แล้ว

    That’s beautiful real Love ❤️

  • @የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ
    @የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ 6 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የምወደውን ልጅ አየሁ በፉልም

  • @እማእስከመቸተራርቀ
    @እማእስከመቸተራርቀ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መጨረሻው ያምራል

  • @chaltujimma1047
    @chaltujimma1047 5 ปีที่แล้ว +4

    betam Des yilala ke hulum negar fiqiirin enasqedim 🙏😍

  • @etenishzouki687
    @etenishzouki687 6 ปีที่แล้ว +3

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @shop1430
    @shop1430 5 ปีที่แล้ว +5

    ህይወት እንደፊልም ቀላል ብትሆን ምን አለበት

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 6 ปีที่แล้ว +5

    አዲስ አመት የፍቅር የስላም የጤና ይድናት እኛም ስደት ይብቃን እኔ ስደት አስጠላኛ

  • @salamtsfay6650
    @salamtsfay6650 6 ปีที่แล้ว +16

    ደስ ይላል በገሀዱ አለም ያጣውትን እውነተኛ ፍቅር በፊልም ሳየው ደስ ይለኛል !!!

  • @merime7834
    @merime7834 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር እና ፍትህ በፊልም ብቻ ሁኖ ቀረ

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ እና አስተማሪነዉ በርቱ

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡አሪፍ፡ነው፡እናመሠግናለን

  • @tube5909
    @tube5909 6 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ቀጮ ስወዳት የኔ ዲቡሽቡሽ

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 ปีที่แล้ว +3

    ድራማ ነው ፊልም? so ቀጯ& ቴድሮስ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 ปีที่แล้ว +2

    Meri konjo gobez ena erega yalech tewanay nech betam new yemwedsh

  • @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች
    @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔምርጦች ይመቻችሁ

  • @user-zy4mz6zq5u
    @user-zy4mz6zq5u 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው የምወዳችሁ የማደቃችሁ የት ጠፍታችሁ ነው የኔ ተናፋቂዎች

  • @tomytk6430
    @tomytk6430 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawww እንዴት ናፍቃችውን ነበር ጎረቤታሞች ምርጥ film ምርጥ actress 👍👍👍👍👍👍👆👆👆👆

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 6 ปีที่แล้ว +3

    ሀሪፍ ነው ደስ ይላል ወይ ፍቅር አችም እኔን ስትይ እኔም እሷን ሳስብ ሶስታችንም አለን የልባችን ሳይደርስ አለ ገረመው አሰፋ ኪኪኪኪኪኪ

  • @sadamohamad1644
    @sadamohamad1644 6 ปีที่แล้ว +2

    ዩሱፍ ፈቀደ ሰወድህ ሠላምህ ይብዛዛ ውድድ

  • @erstedubai7851
    @erstedubai7851 6 ปีที่แล้ว +20

    አንዳቹ እንኳን ስለ ፊልሙ አታወሩም ላይክ ብላቹ ልትሞቱ ነዉ እንዴ ኤጭ

  • @zebene6506
    @zebene6506 6 ปีที่แล้ว +74

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @LL-kr7dm
      @LL-kr7dm 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር Zebene mmm

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር Zebene

    • @carolejabre4682
      @carolejabre4682 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር Zebene Amen Amen yane mare

    • @LL-kr7dm
      @LL-kr7dm 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር Zebene m

    • @saidraad3646
      @saidraad3646 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ለሁላችን

  • @gj1093
    @gj1093 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ቴድየ ስወድህ አድናቂህ ነኝ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 6 ปีที่แล้ว +8

    የሰዎች መቀየር ነው እጂ ስለ አሜሪካ ባባ ካሁን በፊት ሰርቶታል

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 6 ปีที่แล้ว

      እኮ ባባየ ትወናው እንዴት እንደተወነው እኮ

    • @rakiashenafi2100
      @rakiashenafi2100 6 ปีที่แล้ว

      Nice Pkjh awo yesu demo yekanada

  • @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
    @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ በተረፈ alll wudd

  • @henokasrat3346
    @henokasrat3346 4 ปีที่แล้ว +1

    አረወየው ስልኩን ገልብጦ እያወራ እንዴ ኤዲተር የት ነህ ሀሀሀሀሀሀ

  • @yabsramegos3160
    @yabsramegos3160 4 ปีที่แล้ว +5

    ስደተኞች እድሚያቺሁ ያርዝመው በሉን እስኪ በላይክ እኛ ባንንሮ ማን ያይላቺሁ ነበር

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว

    እንደ አሜሪካ የምወዳት ተጋብተው ነው የምታስተናግድ

  • @ሰውመሆኔይሰማው
    @ሰውመሆኔይሰማው 6 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ዲቪ አደለም ድቤ ነው የተመታብኝ 😃😄😄😄 ሳቄ ናልኝ አሳመመኝ እኮ ሳላስበው በሳቅ 😃😃😄😄😄

  • @zenawiwoldetsadik4917
    @zenawiwoldetsadik4917 4 ปีที่แล้ว +3

    ይቺ ልጅ የመጨረሻ ትመቸኛለች ንግግሮ አስተያየቶ ለዛዋ

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 6 ปีที่แล้ว +22

    ወይ ይሄን ልጅ ስወደው

    • @sadamohamad1644
      @sadamohamad1644 6 ปีที่แล้ว

      ዮሱፍነው ዴ

    • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
      @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 6 ปีที่แล้ว

      @@sadamohamad1644 አዎ

    • @sadamohamad1644
      @sadamohamad1644 6 ปีที่แล้ว

      @@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ እኔም በጣም ነው የምወደው

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 6 ปีที่แล้ว

      ,ዬቱን

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ብቻ የምወደዉ ይመስለኝ ነበር ለካ ሁላችሁም ትወዱታላችሁ 😡👊👊😭😭 ግን ደስ የሚለዉ ነገር የኔ ብቻነዉ ❤😜😂😂😂😂

  • @asedeheile7474
    @asedeheile7474 6 ปีที่แล้ว

    ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ

  • @assefadender8770
    @assefadender8770 5 ปีที่แล้ว +4

    በውነቱ ቃላት ያጥረኛል በጣም ጥሩ ፊልም ነው፡፡keep up doing good job! Perfect casts and good scripts::

  • @aminatyousef3517
    @aminatyousef3517 5 ปีที่แล้ว +1

    በሥንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ አለ ክክክክክክ ምርጥ አባባል

  • @lamlamhabte2746
    @lamlamhabte2746 6 ปีที่แล้ว +1

    መልካም አዲስ አመት

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 6 ปีที่แล้ว +1

    ዲቪ ሳይሆን ድቤ ነው የተመታብኝ ክክክክክክክክክክ ሞትኩ በሳቅ

  • @በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል
    @በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ ነዉ ዋዉ

  • @saronfiker6158
    @saronfiker6158 6 ปีที่แล้ว +2

    Welcome back yoseya missed ur bro

  • @mesidargi588
    @mesidargi588 ปีที่แล้ว

    ማነው እንደኔ ከ tik tok የመጣ😊እንሽፈው እስኪ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 6 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይይይይ ይሄ ልጂ ስወደው እፍፍፍፍፍ

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 6 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው 👏🏻

  • @yara6604
    @yara6604 6 ปีที่แล้ว +5

    አዲስ አመት ሊገባነዉ አሉ የት ሂዶነበር ቅቅ

  • @tshayamare8760
    @tshayamare8760 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍ ደስየሚል ፊልም

  • @ማአሪፋእድርስ
    @ማአሪፋእድርስ 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክል ይሄ ድቪ ሳይሆን።ድቤ።ነው።የተመታብኝ ትክክል።ነህ

  • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
    @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 6 ปีที่แล้ว +3

    ተሎ አለቀብኝጅ ያምር ነበር😳😌😐

  • @seraahmed9541
    @seraahmed9541 6 ปีที่แล้ว

    ቴድዬ የኔ ምርጥ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ሁላቸውም ቆንጆ ተዋናይ ናችሁ በርቱ

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 5 ปีที่แล้ว +4

    ቀስ በል እንጂ ገና ሳትሄድ ሁሉን አሳካህ😃😂😂😂😁

  • @ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ 6 ปีที่แล้ว +2

    አረ ፊልም በዛ የቱን እንዳየሁት እንኳን ግራ ገባኝ

  • @samirahessen4126
    @samirahessen4126 5 ปีที่แล้ว

    እረ ደስይላል ቀጥሉበት።

    • @qerqwe9199
      @qerqwe9199 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ታ ም ራ ል ህ ዝምድይ

  • @sasahudenkalem6121
    @sasahudenkalem6121 2 ปีที่แล้ว

    ተመቸኝይከፌልም

  • @ayuastu5611
    @ayuastu5611 6 ปีที่แล้ว

    ቀጮ የኔ ልዩ ነሽ

  • @saadhsaadh5042
    @saadhsaadh5042 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሊመታውነውብየ፣ በጣምደንግጨነበር

  • @kameelasaeed3809
    @kameelasaeed3809 4 ปีที่แล้ว

    ስለሀገራችንአታወሩምውይ ሸቃላመሆን ያምራችሀልአይደልዛሬስሰራተኛመሆኖነውያስጠላኝ

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +2

    ለምንድነወ የታደሰ እሸቴን መዝሙር በክላሲካል አርጋችሁ ለአለማዊያን ድራማ ምትጠቀሙት?? ጊዜ ማይለዉጥህ የኔ ጌታ ሚል መዝሙር ነዉ በጣም ያሳዝናል ጴንጤ ምንም ስለማይናገር እንዳሻችሁ ትሆናላችሁ መዝሙርን ማድመጥ ማሰማት ትችላላችሁ ግን ለምን ለእለም ድራማ ትጠቀማላችሁ???

    • @imme2644
      @imme2644 4 ปีที่แล้ว

      Zenby or bele alchu adel😂😂😂😂

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ቢጡ dv ነበር ያፈቀረችው እንዳንች አይነት አፈር ሴቶች በገሀዱም አለም አሉ
    ላምሮትዬ ስወድሽ ሴቶቹ ላይ ስትጨነቂ አብሬሽ ነው እምጨነቀው ብታይይ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 ปีที่แล้ว +22

    አይ የኛ ነገር ያልተደወለ ስልክ አስተሽ ክክክክ ትበጣረቃለሽ ክክክ ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ የሰው አገር የሚናፍቀን እኔ ፓስፓርቴን ሳውዲ ልኬ ቶሎ ሲመጣ ደስታየ አይ የኔ ነገር ለጥግረራ ግን አልሀምዱሊላ ሰርቸ ብዙ ችግሮችን በወንጭፍ ብያለሁ ክክክክ

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 6 ปีที่แล้ว

    እደው አንተ ልጅ ስወድክ.አሪፍ ነው

  • @sendukahsay1966
    @sendukahsay1966 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው አሪፍ ድራማ ነው ይመቻቹ አቦ

  • @الحبالبعيد-ن6ي
    @الحبالبعيد-ن6ي 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክ የደሥታዉ ብዛት ልብሡን ሣመዉ አይ ለሥደት እሩጫ እኛ ሠልችቶናል

  • @AliAhmad-ix2it
    @AliAhmad-ix2it 6 ปีที่แล้ว +5

    አይ ፊልም ወይን በእጅ ሲከፍት ምነው በመክፍቻ ቢሆን ላይክ ግጩኝ እስኪይ

  • @zd7295
    @zd7295 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @መልካምማረገለራስነው
    @መልካምማረገለራስነው 6 ปีที่แล้ว +5

    🌻🌻🌻🌻🌻መልካም 🌻🌻🌻🌻🌻አዲስ 🌻🌻🌻🌻አመት 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ethiomusic4071
    @ethiomusic4071 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል።እናመሰግናለን

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ደስ የሚል ነው

  • @አብዱበላቤቴንናፈቂ
    @አብዱበላቤቴንናፈቂ 6 ปีที่แล้ว

    ክክክ ወፈርክሰ ምንሼናው አንተ ቆንጆ የለክበት ናብሴ ናው ኑሮን አተማርር።

  • @birshyekirosafekari7285
    @birshyekirosafekari7285 6 ปีที่แล้ว +1

    melekam Ades Amet wed yagera lijoch😚😘😙😙

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 6 ปีที่แล้ว +2

    ጥሎብስኝ የቴዲን ስወደው

  • @እግዛብሄርፍቅርነውእመንእ
    @እግዛብሄርፍቅርነውእመንእ 6 ปีที่แล้ว +4

    Endit new leyw yameral?

  • @mekdesgebru8948
    @mekdesgebru8948 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክ እረ ሀበሾች በናታቹ ከንፈር እና ጆሮ ቦታ ተቀያየሩ እንዴ እኛ ሳናቅ

  • @taiotaio6182
    @taiotaio6182 6 ปีที่แล้ว

    ደስስ ሲል