አፍላ ፍቅር 47 - School life /ስኩል ላይፍ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @fifet
    @fifet 5 หลายเดือนก่อน +490

    ቅመሞችየ እንደኔ ዲክም ያለዉ የማዳም ስራና ጩህት አላህ የተሻለ ሂወት ይስጠን🎉🎉🎉

    • @YahyAlmnsor
      @YahyAlmnsor 5 หลายเดือนก่อน +14

      አሚንንንን ያረብ

    • @ZabiderGetu
      @ZabiderGetu 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 5 หลายเดือนก่อน +8

      አወን ያደክማል እህቴ እኔ ደሞ ስራ አጥቼ ጭንቅንቅ አልኩኝ ያረብ ለሁላችንም የተሻለውን ይስጠን

    • @mesi6350
      @mesi6350 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @fftt3985
      @fftt3985 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን እህቴዋ እኔ መዳም ተጫወተችብኝ ትቸው ወጣሁ ስራውን

  • @assfakassa9493
    @assfakassa9493 5 หลายเดือนก่อน +183

    እንደ ቹቻ ያሉ ብዙ ልጆች አሉ እኛ ያልተረዳናቸው እንደ ሻማ እየቀለጡ ለሰዎቹ ብርሃን የሚሰጡ

    • @MomMaa-yn6bm
      @MomMaa-yn6bm 5 หลายเดือนก่อน +2

      😢

    • @Massssn
      @Massssn 5 หลายเดือนก่อน +2

      Batikikil 😢

    • @KKsa-l5o
      @KKsa-l5o 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ😢😢😢😢

    • @adisadis7787
      @adisadis7787 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሰዉ አመልኮ ከባድ ነው,💔💔💔

  • @nasranasra611
    @nasranasra611 5 หลายเดือนก่อน +346

    አቡሽ ሚኪ እቴቴ ጋሼ ይምጡልን የምትሉ በlike 👍 👍 አሳዩን ጋይስ ወደ like

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน +568

    ቹቻ እና ህፃንዋ ያሳዘነው ብቻ ላይክ😢👍👍

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 5 หลายเดือนก่อน +5

      ውዴደምሪኝ❤

    • @Mxf-u4r
      @Mxf-u4r 5 หลายเดือนก่อน +6

      😢😢😢

    • @Helen-e3i
      @Helen-e3i 5 หลายเดือนก่อน +9

      እፍ የኔ እናት ማጣት እኮ ያማል😥😥😥

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 5 หลายเดือนก่อน +2

      Me

    • @MaryamMaryam-of5wb
      @MaryamMaryam-of5wb 5 หลายเดือนก่อน

      🥺🥺🥺🥺🥺

  • @JeH-r3g
    @JeH-r3g 5 หลายเดือนก่อน +193

    ይህን የምታናቦ ሁሉ. እግዚአብሔር ከክፉ ናገር ይጠብቃችሁ❤❤❤ አሜን በሉ

    • @Shibr-cj8kg
      @Shibr-cj8kg 5 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን፫

    • @zakwosabacho
      @zakwosabacho 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ❤

    • @Hiwto
      @Hiwto 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @Somebody.5972
      @Somebody.5972 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @MerihanaTesfaye
      @MerihanaTesfaye 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen ❤️ 🙏

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 5 หลายเดือนก่อน +195

    ውይ ሀና በህልምሽ ላየሽው ነዉ እንዲህ ስንጔጔ የነበረው እንደኔ የተሸወደ😂😂😂

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 5 หลายเดือนก่อน +1

      አለሁ😂😮

    • @IyfdFui-ss1ig
      @IyfdFui-ss1ig 5 หลายเดือนก่อน +1

      አለሁ😂😂😂😂

    • @Kiya-h4r
      @Kiya-h4r 5 หลายเดือนก่อน +1

      mi too

    • @KedijaAli-lt9kf
      @KedijaAli-lt9kf 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @mahlatsahmbel9400
      @mahlatsahmbel9400 5 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ድራማ መሆኑን እያወኩ ብሩኬ ሞተ ተረፈ እያልኩ በጭንቀት ነው የከረምሁት😂😂

  • @samritube645
    @samritube645 5 หลายเดือนก่อน +138

    *አይ ደራሲው የስራህን ይስጥህ አስራምስቀን ሙሉ ለህልም ስታስጨንቀን ትክረም😂ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ እጅህ ይባረክ*

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 5 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክክክክክክ. ከሞተ ማየት አቆማለው እያልኩ

    • @SemiraAlemu-ff4kpሠሚራ
      @SemiraAlemu-ff4kpሠሚራ 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @KhadizaKsa
      @KhadizaKsa 5 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክክ 😂😂😂😂😂

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ ሆሆሆሆሆ

    • @mubamuba6081
      @mubamuba6081 5 หลายเดือนก่อน

      ህልም ነው እንዴ በቃ አላህም 😂😂

  • @zainabeto2758
    @zainabeto2758 5 หลายเดือนก่อน +38

    ቹቹሻ ይመችሽ ማነው እደኔ የሚወዳት
    ቀጥይበት ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 หลายเดือนก่อน +288

    ሚኪ አቡሽ ፣& ማሚ ይምጡልን ያድራመው ድምቃት ነቻው ያምትሉ ለይክ 😢😮❤🎉

    • @AbenaStart
      @AbenaStart 5 หลายเดือนก่อน +1

      ena demo lanchi bicha nw comment yemadergew

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 5 หลายเดือนก่อน +4

      ባለፈ አላዳመጥሺም ሥራቸው ጨርሰዋል አለ ምደነው የምትሉት ቆይ ጭቅጭቅ ድራማ እኮ ነው እውነተኛ ሕይወት መሰላችሁ እንዴ

    • @KemilaDaffis
      @KemilaDaffis 5 หลายเดือนก่อน

      Hanichoye konjit

    • @ብርቄይቱብ
      @ብርቄይቱብ 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን. አሜን. አሜን🎉🎉🎉

    • @tofikmuzemil3161
      @tofikmuzemil3161 5 หลายเดือนก่อน +2

      አቦ አታብዙት የነሱ ታሪክ አብቅቷል ተባላቹ አይደል እንዴ 😎
      በ10 Dዎች ተመሰጡ

  • @صفيه-ق3ث
    @صفيه-ق3ث 5 หลายเดือนก่อน +30

    የብሩክ እናት ግን እደኔ መልካቸው የእውነት እናቱ የምትመለው በላይግ ❤

  • @yedingellij
    @yedingellij 5 หลายเดือนก่อน +29

    አረ ፊዮሪ ለሀለቃም አለቃም አለ ቹቹዬ አነበሳ እንዴት እንደተመቸሽኝ የደሀ ልጅ እነዲ ጀግና ሲሆን ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh 5 หลายเดือนก่อน +121

    የአብ ልጅ ኢየሱስ እውነተኛ አምለክነ የዘለለም ህይወት ነው🙏❤❤❤❤❤❤

    • @SamsungA-s9b
      @SamsungA-s9b 5 หลายเดือนก่อน +8

      አሜን እየሱስ ጌታ ነው 🥰🙏

    • @salamnana1310
      @salamnana1310 5 หลายเดือนก่อน +7

      አሜን አሜን አሜን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @TsediHiskel
      @TsediHiskel 5 หลายเดือนก่อน +3

      Amen❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 5 หลายเดือนก่อน +17

      ወሏሒ አምላክ አድአሏሕነው የማይወለድ የማይወልድ የማይበላ ❤

    • @Yeneneshiadna
      @Yeneneshiadna 5 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን ኢየሱስ ጌታ❤❤❤❤❤

  • @AlkhorMobi-wb5zb
    @AlkhorMobi-wb5zb 5 หลายเดือนก่อน +43

    አፋላ ፍቅርን. በጉጉት. ሲጠብቅ የነበረ ማነው እደኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GifCic
    @GifCic 5 หลายเดือนก่อน +43

    ቹቻን አለማድነቅ አይቻልም እሷን የምትወዱ ላይክ ግጩ ❤❤❤❤

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 5 หลายเดือนก่อน +59

    ቹቻ የኔዉድ እሷ እደሻማ እየቀለጠች ለሰዉ ታበራለች የኔናት😢😢😢😢😢 ቹቻን የምቶዱ👍👍ላክ አሳዩኝ

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ደምሬሻለሁ ❤

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 5 หลายเดือนก่อน +70

    የመዳም ቅመሞች የድካማችሁን አይቶ ለእናት ሃገራችሁ ፈጣሪ ያብቃችሁ❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 5 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @ጠባይግብርምስኩሉ
      @ጠባይግብርምስኩሉ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን
      🙏❤

    • @YasinAdem-y7t
      @YasinAdem-y7t 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤

    • @titilenopo
      @titilenopo 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ❤️

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน +94

    ኧረ ወይኔ ህልም ነው እዴ 😂😂😂😂😂አይ ሀኒቾ የስራሽን ይስጥሽ 😂😂😂😂

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂 እኔስ ተሸወድኩ😂

    • @SemiraAlemu-ff4kpሠሚራ
      @SemiraAlemu-ff4kpሠሚራ 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @sikosilo1951
      @sikosilo1951 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስ በትይ😂😂😂😂😂

    • @shitabayazed5253
      @shitabayazed5253 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስ ብትይ😂😂😂

    • @tametst6088
      @tametst6088 5 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ብታይ 🤣🤣🤣

  • @destalema699
    @destalema699 5 หลายเดือนก่อน +15

    ቤዛ ግን ምን አይነት ቅማሚ የሆኔች ልጅ ናት ❤❤

  • @YahyAlmnsor
    @YahyAlmnsor 5 หลายเดือนก่อน +68

    ማነው እደኔ ቹቹ ያሣዘነችው አይ የሠው ቤት

    • @Melak-zn6om
      @Melak-zn6om 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንደስዋ እኔምእንደዋነኝ 😢😢😢😢😢

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 5 หลายเดือนก่อน

      ግን የምር ነው እደ

  • @Babi-pc3ns
    @Babi-pc3ns 5 หลายเดือนก่อน +6

    Guys ይህ አፍላ ፍቅር ፊልም ግን እንዴት ያለው ልብ አንጠልይጣይ ነው ዳቂቃዎች እራሱ እስኪያልቅ ድራስ በጣም ይጣፍጣል 🥰❤️ keep going 🙏🏾

  • @AbeshetHabsha
    @AbeshetHabsha 5 หลายเดือนก่อน +39

    ሀገራችን ሠላሙን ያምጣልን በሥደት ያለነውንም ከክፉ ይጠብቀን

    • @ኤሊነኝየሸዋዋ
      @ኤሊነኝየሸዋዋ 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን በእዉነቱሀገራችን ሰላም ይሁንልን😢❤❤❤❤

  • @user-xg4fw4xk6n
    @user-xg4fw4xk6n 5 หลายเดือนก่อน +22

    ሚኪን እና አብሻን አጡልን እምትሉ ደምሩኝ😢😢😢😢😢

  • @SaraGulity
    @SaraGulity 5 หลายเดือนก่อน +18

    ቹቻዬ የተመቸው ላይ👍

  • @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ
    @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ 5 หลายเดือนก่อน +29

    ውይ የብሩክ መሞት ማነው እልም ሲሆን ደስ ያለው😢😢😢💘💘💘💘💘

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 5 หลายเดือนก่อน +21

    አይ 15ቀን ሙሉ ስጨነቅ ከርሜ ለህልም ነው🤣ብሩኬ ተሞተ ማየት አቆማለሁ ስል🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MaryamMaryam-of5wb
      @MaryamMaryam-of5wb 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 5 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁😁😁😁

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ራሡ ሥት ቀን ሙሉ አልቅሸ😅😅

    • @HirutLegs
      @HirutLegs 5 หลายเดือนก่อน

      Me too 😂😂

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ህልም እደሚሆን ገምቼ ነበር 😂😂

  • @YENETUBE-e8m
    @YENETUBE-e8m 5 หลายเดือนก่อน +14

    ኧረ እነ ሚኪ እና አቡሻ ይምጡልን
    የምትሉ እስቲ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 5 หลายเดือนก่อน +7

    የብሩኬ እናት ሀንቾን ገፎየ ስትላት ደስ ስትል❤❤❤❤❤

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይ 15 ቀን ሙሉ ስጬነቀ ከረሜ ህልም ሁኖ እርፍ ማነወ እንደኔ የተሼወደ😂😂😂

  • @tofikmuzemil3161
    @tofikmuzemil3161 5 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው አንዴ ለደራሲ ምስክር ፍሰሃ 👏👏👏ክብር ነስተናል🙏
    ምን አይነት እስክሪብት ነው👌ትችላለህ💪
    እነ ሚኪእና አቡሻ ሄዱ ብለን ስንቆዝም በቹቻ ትክሰን😙

  • @redietWubayehu
    @redietWubayehu 5 หลายเดือนก่อน +13

    የሶሲና የዴቭ ነገር በጣም ተጋነነ አንድ ቀን እንኳን ሲፋቀሩ ሳናይ ፀባቸው በዛ በጣም ይሰለቻል

    • @mihrettadese2101
      @mihrettadese2101 5 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው አሁን ካሉበት ሁኔታ ፍቅራቸዉን ሳይገላለፁ በነበሩ ጊዜ ይሻሉ ነበር በእነሱ ምክንያት ማየት ላቆም ነው

    • @mulu216
      @mulu216 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምዴቭእናሶሲ ያስተካክሉ

  • @InnocentFreshwaterLake-lv7cp
    @InnocentFreshwaterLake-lv7cp 5 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳንም ኽልም ኾነ ይኼን ድራማ እንደኔ የሚወደው የወደደው ማነው?❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 5 หลายเดือนก่อน +18

    እዚጋ የሚታዩ ሁሉ ፈጣር ከክፉ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏❤️🙏❤️ስደት እቶች ዎቶ መቅረት ይጠብቃችሁ ❤️

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሶሲማ በዚህ ፀባይሽ ፍቅረኛ ሲያምርሽ ይቀራል😂😂😂ሆ ስንት አይነት ሰው አለ😅

  • @mubetube2
    @mubetube2 5 หลายเดือนก่อน +31

    ተወዳጅ እና አሪፍ ተዋኞች ናችሁ ሁናችሁ ሰርታችሁታል😍👍

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው የሚገርም ፊልም እየሆነ ነውዐበርቱልን ውዶቸ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ችግር ሀዘን በውስጡ ደብቆ ነገን ተስፋ በማድረግ ደስተኛ መስሎ ዛሬን ያልፋል

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 5 หลายเดือนก่อน +7

    እደ ህዝቤ የተጨነቀው ለሀንቾ ህልም ነው ለካ😂😂😂😂😂

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od 5 หลายเดือนก่อน +9

    ቹቻ😢😢😢💔ሳይ ፊልም መሆኑን እረሰውና አለቅሳለሁ

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn 5 หลายเดือนก่อน +15

    ደሞ የምር የብሩክ እናት በጣም ናፍቃኝ ነበር ማነው እንደኔ ደስ ያለው።ምክንያቱም እሷ የእናትነትን ምሣሌ ታስተምራለች

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 5 หลายเดือนก่อน +16

    የመዳም ቅመሞችዬ ዛሬ ወድሜ ተሳፍሮልኝ ከማዬ ተደባለቀልኝ ደስታዬ ወደር የለውም ማርያምን❤❤ ማክሰኞ እዴት ነው የሚደርሰው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 5 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደስአለሽ እኅቴ❤❤

    • @KalYouTube-h4x
      @KalYouTube-h4x 5 หลายเดือนก่อน

      ተደባለቀልሽ 😂እንኳን ደሰ አለሽ

    • @ስደተኘዋነኝ-ጰ8ገ
      @ስደተኘዋነኝ-ጰ8ገ 5 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @EeXx-bw5er
    @EeXx-bw5er 5 หลายเดือนก่อน +24

    ቹቹሻየ የኔን ህይዉት የኖርኩትን ነዉ የተሰጠሺ ካራክተር😢😢😢ግን አልፈ ተመስገን🙏🙏

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢.የሑላችንም ነው የቹቻሒወት በባነው የጨረስኩት😢😢

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድራማው ግን የበለጠ አጓጊ ሆንዋል ወይኔ በሳምንት ሁለተየ ቢሆን የቤዚቱ የቹቻ የሄሉ አድናቂዎች የትናቹ ❤❤🎉

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 5 หลายเดือนก่อน +16

    ማነውደስያለው ስለቀጠለ ዲራማው 😮😮🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 5 หลายเดือนก่อน +30

    እህህ አልሀምዱሊላህ ብሩኬ ራሱን ያጠፋ መስሎኝ ነበር,😢 ለካስ ለካስ የሀኒቾ ቅዠት ነዉ😅😅😅😅😅

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 5 หลายเดือนก่อน

      እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤❤

    • @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ
      @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @KhadegAa-ki2or
      @KhadegAa-ki2or 5 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እያስታወልሽ ፊልምመሆን

    • @HayatHusen-bo9hw
      @HayatHusen-bo9hw 5 หลายเดือนก่อน

      ቅጀት ነው እንዴ ገና እየገባሁ ነው 😂😂😂

    • @helimettube2153
      @helimettube2153 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለፊልም አልሀምዱሊላ ስትይ አይከብድሽም?

  • @HananeSelemon
    @HananeSelemon 5 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ግን እኛ ኢትዮጵያን በእውነት ብቻ ሳይሆን በድራማም ጨካኞች ነን ቹቻዬ አሳዘነችኝ

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
    @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ 5 หลายเดือนก่อน +3

    አብሻና ሚኪን አምጡልንንንንንንንንን 😢😢😢😢 ደባሪት ፍቅሯን መርጣ ግን ሳትኖረው ቀረች እኔ ብዙ ላይፍ ያሳልፋሉ ሚኪን ከመረጠች ብየ እየጠበኩ ነበር ግን ስራቸውን ጨርሰዋል ብላችኋል አምጡልን እዳዲስ እነሱ የዲራማው ዲምቀት ናቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadaendris2728
    @seadaendris2728 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሁላችሁም የመዳም ቅመሞችየ አላህ ከሰው ቤት ያውጣን ያረብ ኮሜታችሁን አሚን ሳልል አላልፍም ዱአችን ይሰማ ያረብ

    • @shjking2439
      @shjking2439 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 🤲

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 5 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ የአፍላ ፍቅር ተዋናዮች በጣም ነው የምወዳቹ ሀና ግን እንዳንቺ የኢትዮጵያ ህዝብን ያታለለ አለ ወይኔ የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል ቆይ የሚገርመው ማንን በህልም ነው ብሎ ያሰበ የለም እኮ ወይ ሀና😂😂😂😂

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሎ ግን ልቅም ያለች ቆንጆ ናት❤ደንባርትም ጭምር በጣም ሁለቱም የፀይም ቆንጆ ናቸው ❤

  • @betelehem8943
    @betelehem8943 5 หลายเดือนก่อน +17

    ሄለን እና ዴቭ አንድ ላይ ቤሁኑ ደስ ይላል ሱሲ ነጭ ፀጉር ልታሱጣው ነው 😂😂

  • @ኩንፈየኩንያውሩስራቸውነው
    @ኩንፈየኩንያውሩስራቸውነው 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው የቹቻ ታሪክ እውነት መሥሎት ሚያለቅሠው😢

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 5 หลายเดือนก่อน +13

    ዋውውው በጣም ተሻሽሏል ምዕራፍ ሶስት ብቻ የቹቹ ነገር ያስፈራል ቹቻ ፊዮሪላይ አረጋጊው እሷ ስታሸንፍ እጂ ስትሸነፍ አያምርም

  • @HfFf-us7df
    @HfFf-us7df 5 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ሚኪ ና አቡሻ ይምጡልን የፊልሙ ድምቀት ናቸው ተናፍቀዋልም❤❤❤

  • @ahmadAhmab-pe1ew
    @ahmadAhmab-pe1ew 5 หลายเดือนก่อน +5

    ህልምአይደለም ሲጀምር ያው ብሩክ ከለለ አናይም ስለአልን ነው የቀየሩት ምርጥ ደራሲ

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ ህልም አደለም ቀይረውትነው

    • @ነኝኮመንትአንባቢ
      @ነኝኮመንትአንባቢ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ ደራሢው አለማድነቅ ንፉግነት ነው

    • @ahmadAhmab-pe1ew
      @ahmadAhmab-pe1ew 5 หลายเดือนก่อน

      @@ነኝኮመንትአንባቢ በጣም ምርጥ ደራሲ

    • @ahmadAhmab-pe1ew
      @ahmadAhmab-pe1ew 5 หลายเดือนก่อน

      @@AarAar-hh6sd ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም

    • @sumeya-endris
      @sumeya-endris 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 5 หลายเดือนก่อน +11

    ህልም እልም ህልም እልም 😂😂😂😂አይይ ሀኒቾ እኛም ስንቃዥ ከረምን 😮

  • @SameeraS-hn2cj
    @SameeraS-hn2cj 5 หลายเดือนก่อน +7

    ቹቹ ባጣም ናዉ ያታማቻሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abelhousingsolution
    @Abelhousingsolution 5 หลายเดือนก่อน +24

    Afla fikrn. Edene 1- 47. Yaye bcha
    Like yarg

  • @Fatema-o9l
    @Fatema-o9l 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ወይኔ ህልም ነው 😂😂😂😂😂ወዬው ደራሲው ዋውውው❤❤❤

  • @ቤቲጋልትግራይ-ኈ2ዐ
    @ቤቲጋልትግራይ-ኈ2ዐ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሚኪና ኣቡሻ ኣምጥልን
    😔

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማሚ እንኳን ደህና መጣሽ ማነው እንደኔ ማሚን በመምጣቷደስ ያለው አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @sadh237
    @sadh237 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፊዮሪና ቡሩኬ በመጨረሻ ቢፈቀሩ ደስስ ይል ነበር ምክንያቱም ከመጀመራም ሀና ብሩክን እንዳጎዳችው ነው በሁኑ የተለየችው ለብሩ ክላነው ሳህ ግን የመጀመራ ግዜ የተለየችው ያን ፍቅረኛዋን ስላስበለጠች ነው ከኡለት ሰው ፍቅር እዞኛል ብላ ስተወራ የነበራችው እራሷ ናት የብሩክ ፍቅር የገባት ከፊዮሪ ሲዮን ነው በቃ ከፊዮሪ ይበልጥ ለብሩኬ ይበልጥ እንክብካቤ ስለሳያቸው እሱን ብቻ ስለፈቀረች ብሩኬ ከፍዮሪ ሲዮን ያምራል ግን አንድ ፊዮሪን ምያፈቅር መቶ ብሩኬ ቀንቶ በፊዮሪ ሲቀና መያት ነፈቀኝ😂

  • @ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ
    @ሀዩዩቱብ-ዠ5ገ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ እናተኮ አንድም የሚጣል የላችሁም ዋው❤❤❤

  • @lijsusuyerayawa
    @lijsusuyerayawa 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሀኒቾየ አብሬሽ ስቃዥ መክረሜ ኮ ነው እሚገርመኝ😂😂😂

    • @seada6206
      @seada6206 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @WalelgnAsmie-v8i
    @WalelgnAsmie-v8i 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፊልሙ ያበደ ነው ያልጠበኩት ❤❤❤ቹቹ ጌሙን አጦጧፈችው አደል።

  • @abebawteshome1347
    @abebawteshome1347 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ይመቻቹሁ አቦ ፈታ የሚያደርግ ነው በደንብ ቀጥሉበት❤❤❤🎉

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማነው ግን እንድኔ የአፍላ ፍቅር ፍቅር ያዘዋ❤❤❤

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn 5 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ ቀጣዩን ማነው እንደኔ የናፈቀ በላይክ አሣዩኝ።ምክንያቱም ጊልያድ ድኖ መጣ ማለት የሚፈጠረውን አስቡት ነገሮች ይበልጥ ተባባሡ

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn 5 หลายเดือนก่อน +10

    .የሥራህን ይስጥህ ዳይሬክተር እኔ ደሞ ብሩክ የምር ከፊልሙ ላይ መተ ብዬ 47"እስቲለቀቅ በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር ።ለካ የሀና ቅዠት ነው

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ይሄ ድራማ ደግሞ ሶሲ እብደትሽን ሳላደንቅ አላልፍም😂😂😂

  • @Endris-fu9bp
    @Endris-fu9bp 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፊልሙ ገና ምርጥ እየሆነ መጣ የፖክሱ ሲጨመርበት😂

  • @yedingellij
    @yedingellij 5 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ህልም ነው ነው ጭራሽ ያልገመትኩት ነገር ጎበዞች ናቹሁ👍👍

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ መሀል ላይ ቹቻ አስደመመችኝ ይመችሽ ቹቻዬ የኔ ጀግና 💪💪💪💪

  • @ZahraFatemah
    @ZahraFatemah 5 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ወይኔ ህልም ነወ እዴየ ሃኒቹወ የእጅሽ ይስጥሽ 😂😂😂😂በጣም ደግጪየ ነበር 😢

  • @NurMame-kx7uh
    @NurMame-kx7uh 5 หลายเดือนก่อน +9

    ያራዳ ልጆች የሌለ ነው ምትመቹኝ❤❤

  • @fitsumkassa1567
    @fitsumkassa1567 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደሥ ይላል ፊልሙ ከብሩክ አጎቶች ታሪ አሥወጡት ምክንያቱም አፍላ ፍቅር ሥለሆነ ጌሊያድ ሥለተሻለው ከመሬት ወረራ ይልቅ የአፍላ ፍቅር ታሪክ ያዝናናናል ሥላሣለፍነው የኔም ገጠመኝ ሥላለበት የኔ አሥተያየት ነው የተመቻቹ ላይክ በማድረግ ድምፅ ሥጡበት

  • @raastamaan
    @raastamaan 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደና መጣቹህ በንግራችላይ አንድ ሳላደንቃት ማለፍ የማልፈልገው ቹቻ በፊዮሪላይ ያድርግቺውን ነግር የግቢው ተማሪ ሁሉ የሚፈራትን ፊዬሪ እንደዛ የቅርታ ማስጥየቋን አድናቂዋ ነኝ

  • @ደንግልማርያምእናቴ
    @ደንግልማርያምእናቴ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቺቺየ የአራዲየልጂ ይመቺሺ ፊዎሪን እንደ በቅባቂት እፈራት ነበር አሳየሺልኝ ዛሬ ይመቺሺ ቺቺሺ እና ጊልዪዲ ወሬ ስሰማ በጣም ደስብሎኝ ነው የአለፍ ይቀጥላል ቀጣይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w 2 หลายเดือนก่อน

    ቹቹ ስታሳዝን እኔ የሚስቅ የሚጫወት ሰው ሁሉ ደስተኛ ይመስለኝ ነበር

  • @FjbfTjngt
    @FjbfTjngt 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቹቹን እንደኔ የወደደት❤❤❤❤

  • @ፋፊላኮመንዛ
    @ፋፊላኮመንዛ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስረኛ ክፍል እያለሁ አንድት ልጅ ነበረች እንደ ቹቻ እየተማረች የቤት ሰራተኛ የነበረች ታሳዝነኝ ነበር ኖት በመፃፍ እረዳት ነበር🎉🎉🎉

  • @AsWe-be2oz
    @AsWe-be2oz 5 หลายเดือนก่อน +6

    አረልቀቁልን ኡኡኡኡ ደሞኮ ግርም እሚለኝ ከሁሎችም ፍቅር❤ መያዙ ሆሆ

  • @KaliyeTesfaye-fm9cc
    @KaliyeTesfaye-fm9cc 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቹቻን ፈጣሪ ያግዛት የመዳሜ ጥላቻና ንቀት 😢😢😢😢የማትረዳኝ ነገር 😢😢😢ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ስደተኛ እህቶቼ ፈጣሪ የፎይታ እንጀራ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuuramaan3346
    @nuuramaan3346 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሚኪ እና አቡሽ ከሌሉ ብዙም አይነፋም ወይ እንደነሱ አይነት አምጡልን ደሞ ድራማው እንዲያምር ከፈለጋቹ ቪዮሪን ሁሉም እንዲፈሯት አርጉልን እንደመጀመሪያው ትሁን ቪዮሪ ሌላ አታምጡባት አያምርም

  • @Abdu_demle
    @Abdu_demle 5 หลายเดือนก่อน +6

    አቡሽን እና ሚኪን በቀጣይ ክፍል አምጡልን🙏🙏

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 5 หลายเดือนก่อน +29

    ለምን አትለቁልንም በጉጉት ልንሞትኮነው❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ፍዮሪ አንበሳ ትንኝ ለይ ወደቀ አሉ😂😂😂

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቹቻዬ የኔማር ይመችሽ😂😂❤❤❤ፊወሪ😂😂😂😂😂

  • @ARRI_BORIIFI
    @ARRI_BORIIFI 4 หลายเดือนก่อน +2

    25:45 በረቱ ዉዶቼ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ሄዋን በፊወሪ የተነሳ ሸንቴ አለቀ አላለችም😁😁😁

  • @tube4784
    @tube4784 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውው ግሊያድ ሊመጣልን ነው😂😂😂😂😂 ቡሩኬ ጠንከር በል ስትልፈሰፈስ ወስዶ እንዳይገላግልህ አይ ህዋን የኔ ምስኪን😂😂😂😂

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ZabibaZabiba-w4x
    @ZabibaZabiba-w4x 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፉ ሀንቾ እንኳንም ህልም ሆነ ብሩኬ ሊሞት መስሎኝ እደት እደደበረኝ ነበር

  • @degis9636
    @degis9636 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በለንበት ሠላሙ ሁሉ የብዛልን

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 5 หลายเดือนก่อน +5

    አረእንደኔ ማነዉ ዳኒንእጂያየዉ 6ጣትመገንየአላህሥራ❤❤❤❤

  • @5gmobile20
    @5gmobile20 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam emiwedew filem new wy ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zayenb-d3u
    @Zayenb-d3u 5 หลายเดือนก่อน +5

    እደሶሲ ያለ ቅናት ይዞኝ ይህዉ ላጣዉ ጫፍ ላይ ደረሻለሁ ቅናት ሲበዛ ጪቅጪቅ ይፈጥራል😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ደንባሪት በሳቅ በፊዮር የተነሳ ሽንቴ አለቀ አላለችም ❤🤣🤣ቀጣዩ ደግሞ ያስፈራል ጊልያድ ድኖ ከመጣ የሃና ውጥቅጠጥ ያሳስባል 🤣🤣ዛሬ ቹቻ እንዴት እዳኮራሽኝ ፍዮሪን አበረከክሻት እኮ 😂😂

  • @muluneshmegersa1331
    @muluneshmegersa1331 5 หลายเดือนก่อน +5

    እየሱስ ያድናል እውነትም ህይወትም መገድም ክርስቶስ እየሱስ ነወ በእሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፈጥረት ነ❤❤❤

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
    @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የሠዉ ቤት 😢😢😢😢ስደት አይንህ ይጥፋ😢😢😢

  • @selamkonjoo
    @selamkonjoo 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስደት ያሉት መዳም ይሻላሉ አንጀቴን በላችው ቹችዬ እፍ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማምዬ ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የዛሬ ፀብ በፀብ ሆነ ፊልሙ አብሼ እና ሚኪን አምጡልን ማዬት ናፍቀውናል