#ባለሞገስ_አዲስ_ዝማሬ_በወላይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 141

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጴያ ያየሁት በ 1982 ወላይታ ሰዶ ቤ/ክ ፡ አንድ ቀን ወንጌል የተኻፈልኩባት ከተማ ፡ ዛሬ ሩቅ አገር ሰፍሬ እናፍቃቸዋለሁ አሜን አሜን አሜን ብሩኻን ❤

    • @deresedana8428
      @deresedana8428 ปีที่แล้ว

      ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር እንገናኛለን እናገለግላለን።

  • @Betelyacob
    @Betelyacob ปีที่แล้ว +6

    የተፈራህ በሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ልዑሉ ባለሞገስ ገናና ይገባሃል ምሰጋና
    🥰🥰

  • @birhanur0be-jx1gl
    @birhanur0be-jx1gl 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሚኖረው አ/አ ነው ግን በዚህ ዘመን የእግዚአብሔር ክብር ለዓለም ሁሉ እየገለጣቸሁ ስለሆነ ይህ የዝማረ እሳት በጌታ በኢየሱስ ስም ይቀጣጠል

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም በዚህ ዘመን ብዙም የማይደመጥ እየሱስን ብቻ የሚያሳይ ዝማሬ ግታ ይባርካችሁ ደግሞ እርጋታችሁ ለዝማሬው ውበት ሰጥቶታል ተባረኩ

  • @YisakHarkiso-l9n
    @YisakHarkiso-l9n 3 หลายเดือนก่อน

    ጸዘመናችሁ ብሩክ ይሁን!!

  • @AsterWorana
    @AsterWorana ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ተባርክያለሁኝ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @dawitsapo
    @dawitsapo 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ሞገስ የሞላባችሁ ብርቱ የእግዚአብሔር ሠራዊት ስለሆናችሁ አምላካችን የተባረከ ይሁን።

  • @getachewbelete5146
    @getachewbelete5146 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። የአንጋፋዋ ቃለ ሕይወት ሞገስ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ን አብዝተን እናመሰግናለን። ለወጣቶቻችን ትልቅ ምሳሌዎች ናችሁ በርቱ።

  • @vincentsirino
    @vincentsirino ปีที่แล้ว +3

    የወንጌል አርበኞች ወዳችኋለው። ዘመናችሁ ይለምልም። ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @AdanechGemu
    @AdanechGemu 4 หลายเดือนก่อน

    በዘመናት ሀሉ የማይደክመዉ አምላክ እስከዛሬ በቤቱ ስላቆማችሁ ጌታዬን አመሰግናለሁ። ሞገሱ ሁሌም አይለያችሁ።

  • @kasaakasu
    @kasaakasu 11 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ የድሮ ክርስትና ትዝአለኝ!!!!

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ጌታ እዉነት አብዝቶ ይባርካችዉ ፀጋ ያብዛላቹ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natiAlemu-bc9no
    @natiAlemu-bc9no ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ ረሃብን ጨመረልኝ !

  • @asterhaile9036
    @asterhaile9036 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 ปีที่แล้ว +1

    ማንም ሳያስገድደኝ በፈቃዴ እገዛልሃለሁ ላንተ ውዴ፤
    ሃሌሉያ አሜን ... ተረቷልና ጠላታችን፤
    የገዛ አባቴ ቢረሳኝ እግዚአብሔር ግን አይረሳም...
    ሀገር ቤት ሳለሁ የተቀዱትን እሰማ የነበርኳቸው መዝሙሮች ናፍቀውኛሉ።(እንደ ሰው)

    • @deresedana8428
      @deresedana8428 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናል። በመቀጠልም ከላይ የተዘረዘሩ መዝሙሮች ባይሆኑም እየተሰሩ ያሉ
      አሉና በፀሎት እግዙን

    • @tebarku
      @tebarku ปีที่แล้ว

      leloche zemarwoce bqerebu yelqqalu

  • @sewinetshelemew1732
    @sewinetshelemew1732 ปีที่แล้ว +4

    የእውነት ፀጋ ይብዛላችው ድራሻቹ ብርክርክ ይበል።

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 ปีที่แล้ว

    በፍጹም ቅኔ በመልካም ማንነት በቅን አንደበት አምላከን እግዚኣብሔርን የሚታመልኩ እናንተ የእግዚአብሄር ብሩካን ጸጋዉ ይብዛላችሁ

  • @destacheruherboro9646
    @destacheruherboro9646 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም የተወደዳችሁ የጌታ ባሪያዎች ስለ እናንተ ጌተዬን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁኝ ከዚህ በበለጠ በዝማረ ፀጋ ይቀባችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባረክላችሁ።

  • @addis1395
    @addis1395 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እውነትም ጌታ ባለ ሞገስ ፣ የማትደክም ሀይለኛ፣ ገናና እሰግድልሀለሁ

  • @HailuTasissa
    @HailuTasissa ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚታምሩት ታባረኩኝ፤እስከመጨረሻ ተጓዙ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ በሰማኒዎቹ ውስጥ የማረሳው በመንፈስ የነደደ ኳየር አሁንም በእዛ እሳት ውስጥ ስለሆናችሁ ጌታን አከብራለሁ ተባረኩልን ውድ ወገኖች ዝማሬ ይብዛላችሁ።

  • @tsehaydana504
    @tsehaydana504 ปีที่แล้ว

    አዎ ድካም የማያዉቀዉ የኛ ጌታ ብቻ ነዉ!!ፀጋው ይብዛላችሁ !!

  • @BirukElfiyos
    @BirukElfiyos ปีที่แล้ว

    ESU BICHAWIN BALEMOGES HALELUYA!!!!! TEBAREKU!!!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ሀለሉያ ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ ያብዛላችው ስታምሩት የኔ ውበቶች እናትና አባቶች ❤❤❤

  • @KibruBeza
    @KibruBeza ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ
    ይሄ ነዉ እወነተኛ መልዕክ ት የያዘ ዝማሬ

  • @WudiyeTafese
    @WudiyeTafese 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤

  • @jamesjok1672
    @jamesjok1672 หลายเดือนก่อน

    I'm really glad to hear that wonderful song.

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 ปีที่แล้ว

    ስልጣን ያለው ሞገስ ያለው የሚፈራ ሁሉ በሁሉ. ጌታ እግዜአብሔር ብች

  • @ayenalemzewuga5666
    @ayenalemzewuga5666 6 หลายเดือนก่อน

    Amen tebareku❤

  • @ESHETUTINSAE
    @ESHETUTINSAE ปีที่แล้ว

    የተፈራህ የታካባርህ ቅዱስ እግ/ር ዘመነቸውን በርክ ❤❤❤ተበራኩ📖📖📖📖📖

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @MeklitDemelash-z4c
    @MeklitDemelash-z4c 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @eteneshtadesse8830
    @eteneshtadesse8830 ปีที่แล้ว

    Egziabher amlak yemikebrebet zemare ke alebabess jemero chiferra yellelebet tebareku

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes8422 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩልን። ደጋግሜ እየተባረኩበት ስለዚህ መዝሙርና ስለሁላችሁ ልዑል አመሰገንኩ። በረከቶቻችን በብዙ ተባረኩልን። ሰላማችሁ በጌታይብዛ

  • @tsegishsimon468
    @tsegishsimon468 ปีที่แล้ว

    አሜን❤❤❤❤ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልለም❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eshetueyasu3282
    @eshetueyasu3282 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ ።

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ አምላካችን አይደክምም አይታክትም ሁሉን ይችላል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BefekaduBekele-vr6tn
    @BefekaduBekele-vr6tn ปีที่แล้ว

    Amen yegebawal.Geta zemenachihun yibark

  • @deresedana8428
    @deresedana8428 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for your constructive comments and good wish. The next song coming soon 'ጌታን ለመሰል'የሚለው በአጭር ጊዜ የሚለቀቅ ይሆናል ጌታ ብፈቅድ።

  • @genetrobel2980
    @genetrobel2980 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተብረኩ ተባርክያለው እኔ ❤

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ በረኸት መባረክ ይሁንላችሁ ኣንድ ቀን መተያየታችን ይሆናል ፀልዩልን ቅዱሳን🇮🇱

  • @abrahamshonga7657
    @abrahamshonga7657 ปีที่แล้ว +1

    የተፈራህ በሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ልዑሉ ባለሞገስ ገናና ይገባሃል ምሰጋና Few words with strong message, an indication of spiritual maturity and quality song. God bless you all!

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ይገባሃል ኢየሱስ❤❤!!!! ለምልሙልኝ እናንተ ብሩካን በፀጋ ላይ ፀጋ!

  • @ShimelisShibiru-i3v
    @ShimelisShibiru-i3v ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ በብዙ🙏🙏

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 11 หลายเดือนก่อน

    Many blessings!!!

  • @liasol8518
    @liasol8518 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much! God bless you! It touched me.

  • @amanuelmarkos1075
    @amanuelmarkos1075 ปีที่แล้ว +2

    የነጠሩ እና እኔ ሳይሆን ኢየሱስ ተኮር የሆኑ ዝማሬዎች ናቸው በርቱ በእዉነት እግ/ር ከእናንተ ጋር ነው።
    ከናዝሬት መልካም ነገር ይወጣል።

  • @ይስሐቅአማና
    @ይስሐቅአማና ปีที่แล้ว +2

    amen! God bless you

  • @BeziBe
    @BeziBe 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Mimilanko8
    @Mimilanko8 ปีที่แล้ว +1

    Thank u! For being a good role model for us ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤

  • @birhanur0be-jx1gl
    @birhanur0be-jx1gl 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ የዝማረ ምንጫችሁ እንደምዶልደል ሮቮት ይሁን

  • @bereketpaulos376
    @bereketpaulos376 ปีที่แล้ว +1

    bless y'all ,, ፀሀይ ዳና❤❤

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹ ኡፍ❤ ለምልሙ በጣም እወዳችዋለው God bless you

  • @yetnayetabera631
    @yetnayetabera631 ปีที่แล้ว

    GOD Bless all of u . it has been before 40 yrs .......

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ😘🙏

  • @aynalemlale1007
    @aynalemlale1007 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፅጋው ይብዛላችሁ

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ እግዚአሔበር ይባርካቹሁ ❤❤❤❤

  • @EliasLale-iq1cz
    @EliasLale-iq1cz ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቐቹ ተባረኩ..

  • @amanuelesayas
    @amanuelesayas ปีที่แล้ว

    wow....amezing song, please upload #1 full album of this choir

  • @LibreWetengo
    @LibreWetengo 9 หลายเดือนก่อน

    Ameeen❤❤❤❤

  • @liasol8518
    @liasol8518 ปีที่แล้ว +1

    Ohh God! Halelujah! I'm full of tears.

  • @skywalAstio
    @skywalAstio 11 หลายเดือนก่อน

    ከዱጉና ፋንጎ እስከ ሁንቦ የሐዋሪያው ዋንዳሮ አገር ወላይታ

  • @abebaneshletta2622
    @abebaneshletta2622 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እንዲህ ለጌታ እየዘመራችሁ ዘመናችሁ ይለቅ 🙏🙏🙏

  • @chekolechhadaro557
    @chekolechhadaro557 ปีที่แล้ว

    Ohh geta 😮😮😮😮 geta BichA iko 🙏🙏🙏🙏Amen ❤❤

  • @SelomeMichael
    @SelomeMichael ปีที่แล้ว

    ተባረኩ!!!!!!!

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 ปีที่แล้ว +1

    ባለሞገስ ገናና ይገባሀል ምስጋና አሜን 3:41 🙏✍️✍️💪💪💪💪💪💪💪💪💪 3:47

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life ปีที่แล้ว +1

    Being the Exemplary choir is a Choice! Choosing to Walk Daily in God’s truth!! You guys are so blessed!!!

  • @EliasLale-iq1cz
    @EliasLale-iq1cz ปีที่แล้ว +2

    God bless everyone and thanks God for everything

  • @tge2372
    @tge2372 ปีที่แล้ว

    Wow such a beautiful song. May God bless you!!!

  • @FreneshEjamo
    @FreneshEjamo ปีที่แล้ว

    Love you so much!!Tebareku!!

  • @workumimi8108
    @workumimi8108 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር ለንጉሱ!!

  • @masaratalamo441
    @masaratalamo441 ปีที่แล้ว +2

    Amen, 🙏🙏🙏⛪Amen, 🌾🌾🌾Amen, 🤲🤲Amen, ⛪⛪Amen, 🍒🍒🍒Amen, 🙏🙏🙏

  • @betsegawjohn9558
    @betsegawjohn9558 ปีที่แล้ว

    ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ተባረኩ

  • @Truye-oz7nh
    @Truye-oz7nh ปีที่แล้ว

    Bezemen hulu ybarkachihu

  • @tarikubokila
    @tarikubokila ปีที่แล้ว +1

    Much blessing

  • @biruhzaza2515
    @biruhzaza2515 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku❤❤❤❤

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 ปีที่แล้ว +2

    የማትሸነፍ ጦረኛ አሜን ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @MintesinotBekele-fk1bo
    @MintesinotBekele-fk1bo 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤bemin Kalat libel bicha tebarkachuwal❤❤❤

  • @DodoDudu-d4y
    @DodoDudu-d4y 11 หลายเดือนก่อน

    Amen geta eysuse ❤❤yibarkachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiehazzouri796
    @rabiehazzouri796 ปีที่แล้ว

    አሜን ንንንንንን ንንንንንን ጌይበረካህቸ

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi 11 หลายเดือนก่อน

    wow wow geta ayidekimim amen amen

  • @namastetadesse6628
    @namastetadesse6628 ปีที่แล้ว

    የዶ/ር ወዳጄኔ የድሮ ስብከት ላይ ነበር የሰማዋቹ። ድንገት ወጥቼ አህያ ፍለጋ ሚለውን ልቀቁልን እባካቹ?

  • @hayalutemesgen8220
    @hayalutemesgen8220 11 หลายเดือนก่อน

    Amen that is our daddy

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 ปีที่แล้ว

    Amen amen ❤elelelelelel elelelelelel 🙏 🙌 yegebahale mesegana❤

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeen Tabarakuuu❤❤❤

  • @QeeAdd-u5c
    @QeeAdd-u5c ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 ปีที่แล้ว

    Des sitlu tabarkuilgn❤❤😍😍

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rachelbird5533
    @rachelbird5533 ปีที่แล้ว

    Godaye Anjo❤

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo 6 หลายเดือนก่อน

    Haleiuuuuuuuuya

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fantuhailu6618
    @fantuhailu6618 ปีที่แล้ว +1

    Let God bless you all thanks 🙏 it’s wonderful song 🎵 ❤

  • @TemesgenShirko
    @TemesgenShirko ปีที่แล้ว

    Tebarku

  • @smartliranso186
    @smartliranso186 ปีที่แล้ว

    ተበረኩ

  • @ephremgabresilassie3084
    @ephremgabresilassie3084 ปีที่แล้ว

    Amen. Be blessed

  • @zeritutesfayesus660
    @zeritutesfayesus660 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 ปีที่แล้ว

    Egizabher melkam new !!

  • @fimt448
    @fimt448 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @Green-o4j
    @Green-o4j ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesaymilkyas3829
    @mesaymilkyas3829 ปีที่แล้ว +2

    God Bless You All‼‼🙏🙏🙏