ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) ||በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን|| ሐሙስ መስከረም 2/2017 || በደዕዋ ቲቪ ተዘጋጅቶ የቀረበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #ፈታዋ #africatv #tefsir #ተፍሲር #ethiopia #ethiopian #harun_media #daewa #daewatv #ramadan_2024

ความคิดเห็น • 102

  • @RamateHashim
    @RamateHashim 6 วันที่ผ่านมา +14

    አራ አሏህን እነፊራ የትነው ያለነው ሙስሊሞች like እናደርግላቸዋ

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 6 วันที่ผ่านมา +7

    ረጅምኢድሜ ከጠናጋር ሸኾቻችን አላህ ይጠብቃቹ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 5 วันที่ผ่านมา +1

      አሙን ውዴ ደምሪኝ🎉

    • @samerahyassein1020
      @samerahyassein1020 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ያረቢ

  • @user-qb2rf7dr9h
    @user-qb2rf7dr9h 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከላህይረ ሸሀችን

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሸሃችን አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️❤️

  • @saadas9954
    @saadas9954 5 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወንኩም ኡመተል ሙሃመድ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 5 วันที่ผ่านมา

      አለን ውዴ ደምሪኝ🎉

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 วันที่ผ่านมา +1

      አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p 4 วันที่ผ่านมา

    ሰለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላሁ ከይር ኡስታዝና

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ያሸይህ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @FatumaHussan-fy9wn
    @FatumaHussan-fy9wn 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅልን ኡለመወቻችን

  • @rehimamussa3970
    @rehimamussa3970 6 วันที่ผ่านมา +2

    Wa wr wb alhe rajim edmna tana yestote

  • @zenatmohm8370
    @zenatmohm8370 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩመላህ ኸይረንያሸህ አላህ ይጠውል ኡምረዎ

  • @jemilabiza
    @jemilabiza 4 วันที่ผ่านมา

    Jazakumullahe kayre ya Shauna & ustazi

  • @user-fu7ry4ut9n
    @user-fu7ry4ut9n 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ዱአ አድርጉልኝ ከማይረባ ነገር አሏህ እንድ ጠብቀን ኡስታዛችን እረ ህዝቡ ተበላሸ ወደሚጠቅመን እንድንሰማራ

  • @MisiMisi-yu3jj
    @MisiMisi-yu3jj 6 วันที่ผ่านมา

    ሹኩራን ጀዛክይር ❤❤❤❤ እድሜ ይሰጥልን

  • @ZinetAhmed-y7h
    @ZinetAhmed-y7h 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩሙላኸይር ያሸኽ

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 3 วันที่ผ่านมา +1

    እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት አዱኒያም አሄራችሁ ያ ሳምረው

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@suadjemal4689 ደምሪኝ

  • @arabia1239
    @arabia1239 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩምሰላምወራሕመቱእላሕ🎉ወበርካትሡብሀንአላሕ ሰለላሑአለይወሰለም🎉🎉🎉🎉 ያርብ

  • @ሁዳhudatube
    @ሁዳhudatube 3 วันที่ผ่านมา

    اللهم صليوسلم علي نبينا محمد

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 6 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 6 วันที่ผ่านมา

    ሡለላህ አሊህወሠለም

  • @FaezaAhmedFaezaAhmed
    @FaezaAhmedFaezaAhmed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ከይር

  • @Zakia-eh1gs
    @Zakia-eh1gs 5 วันที่ผ่านมา

    MashaAllh jazkumuallah kiyrin

  • @MakkahSa-xf8mk
    @MakkahSa-xf8mk 4 วันที่ผ่านมา

    Jezakumlahu keyren shekuna

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 5 วันที่ผ่านมา

    ያሀቢበላህ ያረሱላህ ያነብያላህ

  • @Munahabeshawit-hl6my
    @Munahabeshawit-hl6my 6 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጠብቆት የሼኽ

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩምአላሁኸይር

  • @snaapsnaap7780
    @snaapsnaap7780 5 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خير الله يحفظكم

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃቹህ

  • @አላህከታጋሾችጋነው
    @አላህከታጋሾችጋነው 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HawladEtopia
    @HawladEtopia 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩምአላሕከይርሐያታችሑን አላሕያርዝመዉ

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 6 วันที่ผ่านมา

    جزاكم الله خير بارك الله فيكم 🍇🍇🍇🍓🍓🍓👍👍👍🌿🌿🌿👍

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 6 วันที่ผ่านมา

    እሻአላህ

  • @samerahyassein1020
    @samerahyassein1020 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋለኩም ሰላምወራሕመቱላ ወበረካቱ ሠለላዋ ዋለሒ ወሰለም

  • @hani-jc4qr
    @hani-jc4qr 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @CLoud-ph7nb
    @CLoud-ph7nb 6 วันที่ผ่านมา

    Jezakumellah hayren

  • @selimtube404
    @selimtube404 5 วันที่ผ่านมา

    አላሁመሶሊ አላነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AbdurahmaanSanbato
    @AbdurahmaanSanbato 5 วันที่ผ่านมา

    Mashalaha

  • @sseadaaimed4564
    @sseadaaimed4564 6 วันที่ผ่านมา

    WA AS WB

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @FatmaFtm-y6g
    @FatmaFtm-y6g 6 วันที่ผ่านมา

    አላህእረጅመወእድሜ ይስጥወት

  • @neima2690
    @neima2690 5 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉አላህያቆይልን

  • @user-ew9hi9ri8p
    @user-ew9hi9ri8p 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @علحمداللهعلكوليحال
    @علحمداللهعلكوليحال 5 วันที่ผ่านมา

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جيزاكم الله الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 2 วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩምወራህመቱላ ወበረካቱ. ጀዛኩምአላህይር ሽህ. ኡስታዝ አላህእድሜችሁንያርዝምልን.
    ቲቢ. እየዘጋችሁ ጠይቁ ድምፁ በጣምይረብሻል.
    ወላሂ ሙስሊሞችአላህን እንፍራ. ድናችንእንማር. ግዜችንን በማይጠቅመነገር አጨርሰው
    ባሁስአት በገዛ ስልካችን. በጣም እየተፍተንነው
    እነዝህ ብራክ እየሉ በየቦታው የሚቀጥፍኢቶበሮችን ላይክሽርእያረግን ወጀላችን አንሰብስብ ኑወድዝህቻናል ድናችን በማይጠቅመን ነገር ግዜችንን አናጥፍ

  • @ashemesebah8397
    @ashemesebah8397 5 วันที่ผ่านมา

    selelahualehi weselem

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 4 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ሙስሊሙ ዬት ነን ለይክ ሰብስክራይብ ዬለም ለምን ሼህችን አላህ እድሜ እና ጤን ይስጥልን

  • @FatmaMohmaad-l1h
    @FatmaMohmaad-l1h 5 วันที่ผ่านมา +1

    አህያቆ ይልን ለኛም ቀኙን መገድ እዲመራን ዱአአር ጉልን

  • @MuhamedAhmed-r6w
    @MuhamedAhmed-r6w 3 วันที่ผ่านมา

    Jezakela❤

  • @MeryemAhmedsd-q6h
    @MeryemAhmedsd-q6h 4 วันที่ผ่านมา

    صلى الله عليه وسلم جزاك الله خير الله يحفظكم

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 4 วันที่ผ่านมา

      Allah hayatoten yarzmlen jzk

  • @MiftahHaile
    @MiftahHaile 5 วันที่ผ่านมา

    Allah semten yemntekem yargen usatazuna allah ytebkln

  • @AishaMohammed-d6j
    @AishaMohammed-d6j 6 วันที่ผ่านมา

    💓💓💓😊😊

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃችሁ ሸሀችን

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 6 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hani-jc4qr
    @hani-jc4qr 6 วันที่ผ่านมา

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @harakatul
    @harakatul 4 วันที่ผ่านมา

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በመሉ፡-
    እነደሒጅራ አቆጣጠር ለ1499ኛው የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉ የሰላም፤ የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሆንላችሁ (ይሆንልን) ዘንድ ልባዊ ምኞቴን ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡
    ዒዱ-ሚላዱ- ነቢ ሙባረክ !!

    • @MakkahSa-xf8mk
      @MakkahSa-xf8mk 4 วันที่ผ่านมา

      Are bakeh 😏😏😏

  • @ZEyitnuaHessne
    @ZEyitnuaHessne 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉

  • @user-vg5hq1eg3z
    @user-vg5hq1eg3z 5 วันที่ผ่านมา

    ሶለላህ አሊሂ ወሠለም

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YasenAli-wl8hb
    @YasenAli-wl8hb 6 วันที่ผ่านมา

    ለአላህ ብየ እወዶታለሁ አላሁ ሱበሀነ ወተአላ ይውደድሁ !

  • @አልሀምዱሊላህ-ሠ3ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ሠ3ቈ 5 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @sseadaaimed4564
    @sseadaaimed4564 6 วันที่ผ่านมา

    Jzk ustazena

  • @neima2690
    @neima2690 5 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢 በቃ በቁም ሙተናል ለምን አናዳምጥም ላይክ አርጉ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@neima2690 ደምሪኝ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 6 วันที่ผ่านมา

    ዋሊኩምሠላም እራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 2 วันที่ผ่านมา

    Yene betesebiche yakebralu atakbiru bidaya new allah ayiwedehum nabiyu muhaammad S,,A,,W Akbirulign alalum biye silachew achi atakim zibey yilugnal Allah yimelisachew

  • @tikurwuha239
    @tikurwuha239 3 วันที่ผ่านมา

    ዮቲዮብ የምንከፍት ሙስሊሞች አሏህን ፈርተን እንደነዚህ ያሉ ሚድያወችን እንከተል እናድምጥ። ነገ ያስጠይቀናል።እንዳላየን እያለፍን።መርጠን እየከፈትን ያለውን አሏህ ይታዘበናል።

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 5 วันที่ผ่านมา

    ዱኣ አድርጉልኝ

  • @mohammedoumer1661
    @mohammedoumer1661 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙዓለይኩም፣
    በቴክኖሎጅ እየተጠቀማችሁ በምታደርጉት ጥረት ከድሮ ጀምሮ አላህ እያስጠቀመን ነው አልሃምዱሊልላህ ፣ እናንተንም እኛንም አላህ ይቀበለን፣ አላህ ይጨምርላችሁ።
    ፈትዋ ጥያቄ መሰብሰቢያ/መቀበያ አድራሻ ቢኖር ለምሳሌ email, ወይም የቴሌግራም ቻናል/ግሩፕ/ስልክ ?

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 5 วันที่ผ่านมา

    Jzkumullah shek Dr Mohammad Hamiden ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Hur mår du ustazuna???

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው የሚያጨቃጭቅ ነገር ይወዳል መውሊድ የለም ቢድአ ነው በቃ ::

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 5 วันที่ผ่านมา

    አህለን ሸሁና 💞💞💞ሰለሙአለይኩም ጀሚአን እቅጨቅጯን መልስየፈለገ ወደሸሁና 👈👈👈ይምጣ ግን ጠያቂዎች ጤነኛናችሁን ምናለ ቀዲማችሁ ቲቪ ብዘጉ እኔዴት ደምበሳጨ በቃመስሚያየላችሁም አላህ ይህዲኩም በስ

  • @Ikram-z6f
    @Ikram-z6f 6 วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹☘️🍀🍀🍀🍀🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

  • @user-fu7ry4ut9n
    @user-fu7ry4ut9n 2 วันที่ผ่านมา

    መገን ጡር እረ ወደየት ነን

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 4 วันที่ผ่านมา

    እኔን ደከመኝ ምን አለ ተደጋጋሚ ባታናግሯቸው ቲቢ ዝጉ እየተባለ ስትጠይቁ ይመስለኛል ቲቢ ውስጥ ድምፃችሁን መስማት ብርቅ እየመሰላችሁ ነው ሰገጤ ሁላ አታድክሟቸው ጊዜም አታቃጥሉ ታቢ ከፍታችሁ ጥያቄ የምትጠይቁ ሰወች ስትነገሩ ስሙ

  • @أللهوكيلنا
    @أللهوكيلنا 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ ሲደጋገም ለምን ቅር ይላችሇል ያላወቀ ያልሰማ ኔት የሌው መኖሩን ታሣቢ ቢደረግ ባይ ነኝ ማለት የድን ጥያቄ ላይ ቅርንጫፍ ነው ቀላል ነው ብዙም አያሣሥብ ወዘተ ብለን እነደቀላል አይተን ስናልፈው ወደ ከባዱ ሊያደርሰን ይችላል ሌላው ስለመውሊድ አለባብሰን የምናልፈው ጉዳይ አለመሆኑን እስካመንበት ድረስ መውሊድ ማክበር ሸሪአችን ይፈቅዳል የሚል ጥያቄ ሲነሳ በቃ አይቻልም የሚል ቁርጥ ያለ መልስ ለመስጠት ለምን እንቸገራለን ? ሆን ብላችሁ የዳና መሥጅ ሄዳችሁ ጉዳቸውን እዩ የዛኔ የዝሙት መነሀሪያ መሆኑ ይገባችሇል የፈለገ ማክበር ይችላል ብላችሁ ያበረታታችሁ ኡሥታዞችም ተባባሪ ናችሁ ጥያቄው አይቀርላችሁም በተለይ ታዳሚ ሆናችሁ ያየናችሁ እያዘንባችሁ ነው ፈሳድ በበዛበት ዘመን የፈለገ ያክብር በሚል ማለሳለስ አያሥፈልግም

  • @ToybiTube-y2u
    @ToybiTube-y2u 5 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ውድ የአኼራ እህቶቸ ደምሩኝ

  • @ZinetAhmed-y7h
    @ZinetAhmed-y7h 5 วันที่ผ่านมา

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @galaxsya2341
    @galaxsya2341 6 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አሊይሂ ወሰለም

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 5 วันที่ผ่านมา

    ሱለላህ አለሂ ወሰለም

  • @AbrohumaYassin
    @AbrohumaYassin 4 วันที่ผ่านมา

    Jezakumullah heyren ya uztazuna

  • @sikosilo8952
    @sikosilo8952 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MuhamedAhmed-r6w
    @MuhamedAhmed-r6w 3 วันที่ผ่านมา

    Jezakelh heyr

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @sseadaaimed4564
    @sseadaaimed4564 6 วันที่ผ่านมา +1

    WA AS WB

  • @MuhamedAhmed-r6w
    @MuhamedAhmed-r6w 3 วันที่ผ่านมา

    Jezakela❤

  • @semiraabdella2713
    @semiraabdella2713 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hani-jc4qr
    @hani-jc4qr 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @EdrisEshetu-t5n
    @EdrisEshetu-t5n 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-oh6rm8bj7l
    @user-oh6rm8bj7l 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤