ለቤተሰብ የተከፈለ ዋጋ! የሚያስቀኑት እህት እና ወንድሞቸ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 82

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምስጋና ትንሽ ትልቅ የለውም በጣም ደስ ይላል ምስጋና፣ ወንድማለም ሁሉም ሰው ወይም ቤተሰብ አይደለም የሚመሰጋገነው ወይም የሚያመሰግነው፣

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በእውነት ይሄ ከላይ የተሰጠ እድል ነው የፈጣሪ እናትና ልጁ ክብሩን ይውሰዱ አሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ አይለያችሁ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ዋው ዋው ደሞ ባለ ማህተቦቼ ናቹ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    በዚህ በከፋ ዘመን ፍቅር በጠፋበት ጊዜ እንደዚህ በፍቅር በመተሳሰብ እዬኖሩ በአደባባይ በሚዲያ መመሰጋገን እጅግ መታደል ነወ፣ በፍቅር ያቆያችሁ ጠላት ዲያብሎስ በመካከላችሁ ገብቶ እንዳይለያያችሁ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ ።

    • @menengetahun4963
      @menengetahun4963 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅራችሁ ይለምልም👏👏👏🥰🥰🥰በየቤታችን ያልተነገረላቼው ብዙ ደጋግ ወንድሞች አሉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: በአድራጎታችሁ ልትደሰቱ ይገባል❤❤❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በእውነት እድለኛ ቤተሰብ ነው እናት እና አባት በህይወት ባይኖሩም በመንፈስ እጅግ በጣም ደስ እንደሚሰኙ እርግጠኛ ነኝ የነሱንም ነፍሳቸውን ይማር እናንተም በርቱልን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ጥሩ ምሳሌ ናችሁ ፈጣሪ በፍቅር ላይ ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @wintab9571
    @wintab9571 44 นาทีที่ผ่านมา +1

    ታድላቹሁ ❤❤❤እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹሁ

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ ያልቀረበ ለሚድያ ታድያ የተኛዉ ይቅረብ ተጣላ ቆረጠኝ አረደኝ እንኳን ይቀርባል ጎበዝ ይህንን ሃሳብ መምጣትሽ ግርማ በእግዚአብሔር ግርማህ ከፍ ይበል

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መታደል ነው ከላይ ነው ፈጣሪይ የስጣቸው ዕድሜ ፀጋ ይስጣቹ አይለያቹ ስታምሩ ❤❤❤

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመስገን አምላክ ፍቅር
    ን ያስማን .አጣጥሜ ደስ ብሎኝ ያየሁት ታሪክ በአሁኑ ግዜ ይህ ብቻ ነው .እናመስግናለን ሽገርኢፎርም

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ዋው ግን አዳምጮ ነው የኮመትኩት አሁንም ፍቅራችሁን ያፅናው በርቱ ደስ ይላል ቤተሰብ ሲወደድ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፕሮግራሙ ከተለቀቀ36 ደቂቃ የሚፈጀው 51ደቂቃ ከ44 ሰከንድ እንዴትነው አዳምጬ ነው ኮሜንት የጻፍኩት ያልሽው ወይስ አጠሪራ አርገሽ ነው ያዳመጥሽው።

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@alemkebede5848 ሲጀምር አብሮ ነው የጀመርኩት ማማ ከዛ እኩል ጨረስን እኔ ምን ያስዋሸኛል

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያየ ለካ ገና የትላንትናወቹ
    የፋቅር
    የአንድነት
    ልጆችሽ አሉ እናቴ ሃገሬ ተስፋየ ለመለመ በቃ ሃገሬ እናቴ የትላንትናወቹ ደጎች ልጆችሽን ጨርሰሽ ነገ አንችን የሚገልጥሽ ማነዉ እያልኩ የማለቅስበት የምተክዝበት ጊዜ ብዙ ነዉ አሁን ደግሞ እነዚህ የማንነትሽ መገለጫ የሆኑትን ልጆችሽ ሳይ እፎይ አልኩ ተመስገን ፈጣሪ!!!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በመጀመሪያ እንኩዋንስ እግዚአብሔር ሁላችሁንም አንድ ላይ ሰብስቦ ለዚህ ያበቃችሁ፣ እንዴት እንደምታስቀኑ❤❤❤፣ ሰው ሲዋደስ ሲፋቀር ደስስስስ ይላል ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EnuyeAgegnegu
    @EnuyeAgegnegu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትልቁን በረከት ፍቅር ላደላችሁ ለታላቁ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባዉና ፈጣሪ ይህን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @banch2bless927
    @banch2bless927 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እድሜ እና ጤና ለመላው ቤተሰብ ይስጥልኝ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እግዚያብሄር ከባረከው ትዳር መወለድ በቃ የዚህ አይነት ፍቅርን ሰላምን መተሳሰብን ነው የምታጭደው ኮራሁባችሁ መድሀኒያለም ቀሪ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የተባረከ ቤተሰብ በዛሬ ዘመን እንዲህ ሠይነት ፍቅር ዋው

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 26 นาทีที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሒርይመሰገን❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዛብሄር ይመስገን ቤተሰብ እንዲህ ተደጋግፎ ሲኖር ደስ ይላል ቤተሰብ የተባለዉም ትርጉም መተሳሰብ መረዳዳት መደጋገፋ አንድነት ማለት ነዉ እናንተ የቃሉን ትርጉም ኑራችሁታል የቃሉ ፋሬ ናችሁ!!!!

  • @ae7936
    @ae7936 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል የዛሬ 4ወር እህቶቼ የምስጋና ቀን ብለው ሰርፕራይዝ አድርገውኝ የደስታ ለቅሶ አስለቀሱኝ ፍቅር ደስ ይላል መትሳሰብ መልካም ነው ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidetabebe3501
    @lidetabebe3501 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው እግዚያብሔር ፍቅራቹዎን አይቀይርባቹ ስላም ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @Anumma572
    @Anumma572 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁንም ፈጣረ አብዝቶ ይባርካቸችሁ

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አስለቀሳችሁኝ መልካችን ብቻ ነው ልዩነታች እናተ ቤት የመጀመሪያዎቹ ላይ ሲሆን ሀላፊነቱ እኛ ቤት ደግሞ እኔ የመጨረሻዋ ላይ ነበር ሸክሙ የወደቀው ግን የተረዳሁት ነገር እኛ የሙት ልጆችን እግዚአብሔር እንደሚሳሳልን ነው ያየሁት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mimiayele8337
      @mimiayele8337 27 นาทีที่ผ่านมา

      እውነት ነው እግዚአበሔር የወደቁትን ያነሳ የተረሱትን ያስታውሳል ክብር ለቸሩ መድሐኒዓለም

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢መታደልነው እንዲህ አይነት ቤተስብ ሙገኝት

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ብያለሁ በዚህ በከፋበት ዘመን ይህን ፍቅር ማየት መታደል ነው
    አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው ደስ ምትሉት ማሻ አሏህ
    በጎ ነገር ማድረግ ጊዜ ቢፈጅም ያስመሰግናል ! ውጤቱ ያምራል √ ክፉ ነገር ማድረግም ጊዜ አሳልፎ ዋጋ ያስከፍላል ስለዚ በጎ እንሁን ወገን ! አሏህ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ❤❤

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዴት ያለ መታደል ነዉ ደስ ትላላችሁ ምናለ ሁሉም ከናንተ ቢማር

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዋውውውውው ብጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ መሲዬ የእኛ መልካም ሰው ነሸ እናመሰገናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NeriahSami
    @NeriahSami 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን ቃሉን የምንከተል እንሁን

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    This is what a family is supposed to be, what an example for the whole world. God bless

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን እግዚአብሔር የተመገነ ይሁን የሞተ ተጉዳ እንደምንም ብላችሁ እዚህ ደረስቻሁ ግን መፈቃቀር መተዛዘን ምንያህል ውጤት እንዳለው ያሳያል ተመስገን🙏🏻🛐

  • @kassa4882
    @kassa4882 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Very nice respect each other especially at this time.❤❤❤

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሠረት በርችልን

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Alemkasa-i8h
    @Alemkasa-i8h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ይለያሉ

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Beautifully family you should add one capa for his wife

  • @mesiassef-i2w
    @mesiassef-i2w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless the family. keep going

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @fieruzahmed7347
    @fieruzahmed7347 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም መልካሙን አስተላልፉ እንደዚህ

  • @selomiemandefro9180
    @selomiemandefro9180 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርማል የንጉሴ ዘውዴ አአክስቴ ልጅ ናት የባዩሽ አስረስ በጣም ኮራሁብሽ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow melkame Zena egzabeher yetebeklen Amen 🙏

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሲ ባቀረበችው ፕሮግራሙ

  • @NoorAyle
    @NoorAyle 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰላም ነው መታደል ነው ደሰ ይላል የእኔ እህት አለች አረመኔ አይገልጣትም ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ ተቃጠልኩ ከነባሏ እውነት እናቷን እንኳን እናቷን እንኳን የማታከበር ናት እኔስ በሰደት ሆኝ ተቃጠልኩ ኦፍፍፍፍፍፍ

    • @menenamara8701
      @menenamara8701 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ayezone ehetye anchi gare becha ayedelem enyem edezawe naw bedaweleku kuter neger naw ufff eski fetari lebona yesetachaw

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላሕይርዳሺምንጎድነው
      እሕቴእራሰሺንጠብቂአንችለእነትሺበደንብልጂሑኚ🎉

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንደዝህቤተሰብ ያስቀናኝየለምእፍፍፍፍ የኔቤተሰቦችስፍሊገሉኝ ሲያሳድዱኝእራሴንለማዳን ሶስተኛ ስደትወጣሁ😭😭😭😭😭😭

    • @dannyworku2195
      @dannyworku2195 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አይዞሸ ያልፍል እኔም ያንች አይነት ቁሰል አለብኘ😭😭😭😭

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነዉ ደግሞ አሚባራ ማለት ትርጉሙ የኢትዮጵያ የማንነቷ መገለጫ ትርጉም በምን አይነት ቋንቋ እየተቀየረ ነዉ ኧረ ምን ጉድ ነዉ!!

  • @ProGamer-bs6kv
    @ProGamer-bs6kv 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Girmaye wondem hunegne eski😢

  • @AzebZerabruk-z3d
    @AzebZerabruk-z3d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    What a model.

  • @amenamohammed7469
    @amenamohammed7469 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow👍👍👍👍👍

  • @belayneshsisay3269
    @belayneshsisay3269 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wow🙏🙏🙏

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 7 นาทีที่ผ่านมา

    ዎውደስየሜልፍሜሊ❤❤❤❤

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስየ የት ሄደች

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልሎልልልልል

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam dess yemlu beteseb

  • @tigisitigisi1360
    @tigisitigisi1360 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azebgebremariam2347
    @azebgebremariam2347 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Edma tana yistavhhu yetebareke beteseb nachhu

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @demlietesfaye2143
    @demlietesfaye2143 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    sara gn Fikradisn atmeslm DMTSUAM melkuam eski smutt

  • @fatiyafatiya4699
    @fatiyafatiya4699 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በእውነት እድለኛ ቤተሰብ ነው እናት እና አባት በህይወት ባይኖሩም በመንፈስ እጅግ በጣም ደስ እንደሚሰኙ እርግጠኛ ነኝ የነሱንም ነፍሳቸውን ይማር እናንተም በርቱልን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ጥሩ ምሳሌ ናችሁ ፈጣሪ በፍቅር ላይ ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @aster8918
    @aster8918 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuwaitkuwait7045
    @kuwaitkuwait7045 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእውነት እድለኛ ቤተሰብ ነው እናት እና አባት በህይወት ባይኖሩም በመንፈስ እጅግ በጣም ደስ እንደሚሰኙ እርግጠኛ ነኝ የነሱንም ነፍሳቸውን ይማር እናንተም በርቱልን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ጥሩ ምሳሌ ናችሁ ፈጣሪ በፍቅር ላይ ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @FikkyFikkyy
    @FikkyFikkyy 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 2 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤