ባልቦላ አስቂኝ ድራማ ምዕራፍ 4 ክፍል 8 /Balbola Comedy drama S04 EP 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #BALBOLA_TUBE
    #balbolatube #EthiopianComedy#BalbolaComedy
    ምዕራፍ 4 ባልቦላ አስቂኝ ድራማ ክፍል 8 /Balbola Comedy drama S04 EP 8
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright ©2024 BalbolaTube
    #balbolatube
    #EthiopianComedy
    #balbolacomedy
    #Ethiopian #Sitcom #Comedy #Ethiopia

ความคิดเห็น • 282

  • @abenetkassa22
    @abenetkassa22 4 หลายเดือนก่อน +65

    ማንንም አንፈልግም እራሱ ባልቦላን ነው የምንፈልገው ደሬ ካተ ውጪ ባልቦላን ማሰብ አንችልም 🥰👍🙏

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 4 หลายเดือนก่อน +18

    ደሬ ደሞ ብዚህም ቀኑብህና ነው የመጨረሻ ነው ያሉት ያዛዝናል በጣም የልብ አድራሽ ነበርክ በርታ ወንድም አለም ለሁሉም ግዜ አለው እንወድሃለን ደሬ

  • @user-sx9wq1tz8n
    @user-sx9wq1tz8n 4 หลายเดือนก่อน +23

    ማንንም አንፈልግም ራሱ ይሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 4 หลายเดือนก่อน +16

    እራሱ ባልቦላን ነው የምንፈልገው❤️❤️❤️❤️

  • @Meysawkassa19
    @Meysawkassa19 4 หลายเดือนก่อน +14

    ኧረ ደሬ የድራማው ድምቀት ...! ደሬ ከሌለማ አይነፋም እሽ ራሱ ይሁንልን

  • @workneheeshetu4449
    @workneheeshetu4449 4 หลายเดือนก่อน +37

    እኛም የመጨረሻ ጊዜ ነው ምናየው ያለደሬ ማየት አንፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mn4fc1zu8d
    @user-mn4fc1zu8d 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኛም ለመጨራሻ ዛሬ እናየዋለን

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe3119 4 หลายเดือนก่อน +7

    ደሬ ከሌለ እኛም የለንም ደረጄ አንደኛ።

  • @kidusabrham302
    @kidusabrham302 4 หลายเดือนก่อน +8

    ያለ ደሬ ባልቦላህን እራስህ እየዉ😢

  • @wowtoo-yx3jo
    @wowtoo-yx3jo 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያለ ደሬ እኛም አናይም የመጨረሻችን ሆኗል ዛሬ ☹️👍😐😏🚶‍♂️🚶‍♂️

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 4 หลายเดือนก่อน +9

    ማንንም አንፈልግም እሱን ብቻ❤❤❤❤

  • @zolam8895
    @zolam8895 4 หลายเดือนก่อน +22

    ሲጀመር ደረጄ እራሱ ባልቦላ ነው።ከባለቤቱ ውጪ ግን አያምርም።የኛም መጨረሻ ይሆናል ከናንተ ጋር ቻው።

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 หลายเดือนก่อน +8

    ባልቦላዬ ለምን እርሶ ቢቀጥሉ ድስ ይለኛል ❤❤❤

  • @user-qb5gj9ln7r
    @user-qb5gj9ln7r 4 หลายเดือนก่อน +7

    አራ አይነፋም እኔ ይሄ ባልቦለ ተመችቶኛል😮

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው ደሬ በጣም ይገርማል የሰው ነፍስ እረክስል.ብቺ ግን ጥሩ አክትረስ ናት.

  • @FethiTowfik
    @FethiTowfik 4 หลายเดือนก่อน +4

    Mekonen leaka kahona aykefam gen erasu behon betam harif new dare betam new yameznanagn

  • @danielmanaye4495
    @danielmanaye4495 4 หลายเดือนก่อน +7

    ባልቦላን ከደረጀ ውጭ ማሰብ አይቻልም ።

  • @Abush-db2yh
    @Abush-db2yh 4 หลายเดือนก่อน +4

    ደሬ ደሬ ደሬ❤❤❤❤❤❤ ብቻቻቻ

  • @alsekela
    @alsekela 4 หลายเดือนก่อน +8

    በፈጠራችሁ 🙏🤦‍♀️ አዲስ ሰዉ እንዳታመጡብን 🥺 በአቋማችሁ ጽኑ ካለ ደሬ ምንም አያምርም ተመልካችም አታገኙም ❤🙏 እኔ በበኩሌ ከደሬ ዉጭ ማየት አይመቸኝም ደሬን እንዳትለቁት🙏❤

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 4 หลายเดือนก่อน +7

    ባልቦላ እና ደረጀ ተስማምተዋል እሱን ነው የምንፈልገው የደረጀ አድናቂ ነኝ

  • @TesfaMedhin
    @TesfaMedhin 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደረጄ ከሌለ ይሄን ፊልም ለማየት እራሱ ጊዜ ማባከን ይከብዳል ። በሉ ቻዎ

  • @eyuelua5331
    @eyuelua5331 4 หลายเดือนก่อน

    ምናለ ያረጋል wilo be the chosen one👌

  • @mulualemadamzerihun2700
    @mulualemadamzerihun2700 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለእንስሳት መብት ለአመታት ይቅርና ለደቂቃዎች የተሙዋገተ ግለሰብ ከፍተኛ ሞራል ያለው ከሰዉም በላይ ምርጥ ሰው ነው!!

  • @merakbrehanu5013
    @merakbrehanu5013 4 หลายเดือนก่อน

    My lust episode with balbola balbolan yale derege maseb lijin yale welaj enat maseb malet new balbolan balbola yaderegew dare new daren mitwedu be like asayu❤

  • @yosephhiruy5151
    @yosephhiruy5151 2 หลายเดือนก่อน

    ደረጄ እራሱ !!!

  • @dJ_NeBa_Ethio
    @dJ_NeBa_Ethio 4 หลายเดือนก่อน +1

    መኮንን ላእከ እሱ ቢሆን ከማንም በላይ ፈን ያደርገናል 😂😂😂😂😂😂 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sharedaniel
    @sharedaniel 4 หลายเดือนก่อน +7

    ደሬ ባይቀየር አሪፍ ነው ግድ ከሆነ ግን መኮንን ለአከ(ጋሼ) ቢሆን አሪፍ ነው

  • @user-zu2ij2ux1p
    @user-zu2ij2ux1p 4 หลายเดือนก่อน +1

    Aye yesrail amlake sew kerto wesha
    Wesha behwty yemtlaw wesha kesw belay heno maytey zary aydlem keoye yeh zem belu aydlm tergum selalu new ay sew ena wesha esty chlaw hedy❤❤❤❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 4 หลายเดือนก่อน

    TO BE NEXT BALBOLA MY VOTE IS GOING ATO DERGE❤

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j 4 หลายเดือนก่อน

    ተስፋዬ ይማም ይሁን ባልቦላ ከተቀየረ 😂😂😂በጣም ኖ ሚያስቀኝ ተስፋዬ ይማም😅

  • @ilovemom1712
    @ilovemom1712 3 หลายเดือนก่อน

    አበዛቹት አሁንስ ሌላ ሰዉ አንፈልግም ላትጨርሱት አትጀምሩት አናይም በቃ እኛም ከባልቦላ መጨረሻችን ነዉ

  • @hayatemohammed7436
    @hayatemohammed7436 4 หลายเดือนก่อน

    Long life for king of comedy DH with ❤❤❤❤❤❤❤ I ll see u in the show

  • @user-hd4wz3hv1w
    @user-hd4wz3hv1w 3 หลายเดือนก่อน

    Dereje kalele Alemayehu Tadese

  • @Manjurnayizegi
    @Manjurnayizegi 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ያለ ደሬ ከባድ ነዉ የልደታ አራዳ

  • @ONPOINT526
    @ONPOINT526 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስረስ ደሬን ባይተካውም ❤❤❤

  • @ermiyasterefewubnesh
    @ermiyasterefewubnesh 4 หลายเดือนก่อน

    ራሱ ደሬ ነዋ ሌላ ሰው ከሆነ እንደዚህ ደስ ብሎን አናይም

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አንተ ትሻለናለህ ደሬ😮😮❤

  • @tarikudagne2018
    @tarikudagne2018 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ለመጨረሻ ጊዜ ነው እያየሁት ያለሁት፣ ከደሬ ውጪ ባልቦላን አላይም!!

  • @amaremekurya2431
    @amaremekurya2431 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማንንም አንፈልግም ያሳዝናል እሺ ሰው እንዴት ለጥበብ አይሞትም

  • @sarabafkadu6213
    @sarabafkadu6213 4 หลายเดือนก่อน

    Anita bitehone arefe naw gin kalechaleke felefelu yehune❤❤❤❤❤❤❤

  • @ysolnet
    @ysolnet 4 หลายเดือนก่อน

    ባልቦሌ ከደረጀ ውጪ አይታሰብም ።

  • @geremewdessie9
    @geremewdessie9 4 หลายเดือนก่อน

    ስሙ ባለቦላ ይሁን እንጂ ቅሉ
    ብዙ የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታን እያጠነጠነ የሚያስተምር በጭዋታ መልክ እያዋዛ የሚናገር ፍቅሩን አንድነትን መተሳሰብን እንዲሰጠን ይብቃቹህም እንዲለን የሚማፀን ነው ።

  • @daniletadesse7687
    @daniletadesse7687 4 หลายเดือนก่อน

    ድሮም የኛሀገር የፊልም ባለሙያ በመጀመሪያ ተዋንያን አትፀኑም ምክንያት ካላችሁ መክፈል ስለማትወዱ ብቻችሁን መብላት ስለምትወዱ እስኪ ከፍሬንድስ ከሚለው ተማሩ ተንኮል ተንኮሉ ብቻ አትማሩ ችጋራሞች

  • @BirukTefera-tg6sz
    @BirukTefera-tg6sz 4 หลายเดือนก่อน

    ባልቦላ እራሱ ቢሆን እንመርጣለን 😭😭😭

  • @RozaShemsu
    @RozaShemsu 4 หลายเดือนก่อน

    ደሬ❤❤❤

  • @shegamengesha170
    @shegamengesha170 2 หลายเดือนก่อน +1

    alemeketelu desta setonal bdesta wedeadissu balbola

  • @meskidire2306
    @meskidire2306 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከደረጀ ውጪ ማንንም ማየት አልፈልግም

    • @meskidire2306
      @meskidire2306 4 หลายเดือนก่อน

      እንደ ደባል ደግሞ መኮንን ላከ ቢጨመር

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe3119 4 หลายเดือนก่อน

    ባልቦላን ያለደረጄ ኩራዝ ወይም ላምባ ብለህ ከቀጠልከው ነው። ደረጄ ለባልቦላ ልቡ ነው። ባልቦላ ላይ ሁሉም ደስ ይላሉ በቃ በዚሁ ቀጥሉበት። ደረጄ ነው የምንፈልገው።

  • @kidistberhane5375
    @kidistberhane5375 4 หลายเดือนก่อน

    Blessings la Gash Balbola, what can I say to the mane actor, creator, writer, director, producer, for all actresses, actors, especially Amela, Weha Kotari, Ager Tebakiwhu just a few Egzhaber yebarkahu!

  • @user-hc4jl6cj6x
    @user-hc4jl6cj6x 4 หลายเดือนก่อน

    ከደሬ ውጪ ወደ ውጪ፡
    ደሬያችን እኖድሀለን❤❤❤

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 4 หลายเดือนก่อน

    እራሱ ደሬ ይሁን

  • @BalchTasew
    @BalchTasew 4 หลายเดือนก่อน

    dereje kalhone balbolak yetefal.
    arfek ke dereje gar tesmamtk sira

  • @bsquare7265
    @bsquare7265 4 หลายเดือนก่อน

    Ena derejne newe yememeretew wow

  • @KidistWendemu-vg5jt
    @KidistWendemu-vg5jt 4 หลายเดือนก่อน

    Dereje Dereje Dereje .........'......

  • @user-uy4gl9cg4m
    @user-uy4gl9cg4m 4 หลายเดือนก่อน

    ደሬን ነው እምንፈልገው ከደሬ ውጪ ወደ ውጪ።
    እስክስ አለ ባልቦላ ያለ ደሬማ አይታሰብም

  • @YaredDDesta
    @YaredDDesta 4 หลายเดือนก่อน

    this is the end of the road for me. I just watched the last episode of Balbola. goodbye and thank you for Dere!

  • @ahmederina
    @ahmederina 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ባልቦላ እራሱ ካልተመለሰ ደግሜ አላይም ደሬ እራሱ ነው ትምህርቱን ማካሄድ ያለበት

  • @selamselam3465
    @selamselam3465 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ያለጋሽ ደረጀ አያምርም በናታችሁ እንዳትቀይሩት ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-bp9yq2qp6w
    @user-bp9yq2qp6w 4 หลายเดือนก่อน +1

    አናይም በቃ delate

  • @user-mp8zj2oq4f
    @user-mp8zj2oq4f 4 หลายเดือนก่อน

    ደረጄ ሐይሌ ከሆደ ባልቦላውን እናጠፋለን

  • @user-fl2me7rg3b
    @user-fl2me7rg3b 4 หลายเดือนก่อน

    ደሬ ከሌለማ አረ አይታሰብም መቀየር የለበትም

  • @tekalignesuyawkal6554
    @tekalignesuyawkal6554 3 หลายเดือนก่อน

    ደረጄ ሀይሌ

  • @lewiaman
    @lewiaman 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከደረጀ ውጭ ማንም አይሁን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 4 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን በል ደረጀ ኃይሌ it's ok አታሽቃብጥ አንተ እራስሕ ምንጊዜም አንረሳውም ሐብቴ ምትኩን ነፍሱን ይማርልን 😢 ሙያሺ ሙያሺ ሙያሺ ይዘርዘርልሽ 😅 I'm sorry ደስታም ሐዘንም የስው ልጅ በሐርይ ነው ትላንት ታለቅሳለሕ ነገ ትስቃለሕ መሳቅ መሳቅ ያልሳክበት ጊዜ የባከነ ሰዓት ነው 😅

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 หลายเดือนก่อน

    እኛንም በዛው አሰናብቱን

  • @user-nz8zk5us7i
    @user-nz8zk5us7i 4 หลายเดือนก่อน

    ክፍያ መክፈል አቅቶአቹ ነው ተስማሙ ካሎነ እኔ ልቸገርላቹ 😅😅😅 በተጀመረበት ቢያልቅ ደስ ይላል አለበለዝያ ተወዳጅነቱ አይቀጥልም

  • @FarisNassir-ts8mo
    @FarisNassir-ts8mo 4 หลายเดือนก่อน +1

    በልቡለ ይሻላል

  • @addisbekele3966
    @addisbekele3966 4 หลายเดือนก่อน

    የፊልሙ ወዝ ባልቦላ ናቸው እሳቸው ከሌሉ በፍፁም አናይም ለምሳሌ አኛግቢ መኖሪያቤት 6ሰው ተከራይከሰባት ያላነሠ እያንዳንዱ በት ስንት ሰው እንዳለ ስሌቱን ትቼ በቲቪ አይተነው ሳንጠግብ በዩቲዩብ ሁሉም ኤርፎኑን አርጎ በየፊናው ይስቃል ይዝናናል ።ደስታችንን ሠረቃችሁን የቤታችንን ድባብ ገና እሁድ ሳይደርስ አፈዘዛችሁት ደሬ ከሌለ እንኳን ዩቲዩብ ፍና እራቁቱን ቀረ ብቻ አስቡበት እንደነፃነት ወርቅነህና እንደሸቱ የቤተሠብ ጨዋታ ማልያ ቅይይር እንዳይመጣ ዋ!!!!

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j 4 หลายเดือนก่อน +1

    ላ ከደረጀ ውጭ አንፈልግም😅

  • @user-kx8qk4kt7q
    @user-kx8qk4kt7q 4 หลายเดือนก่อน

    Batam imiwadaw Astamari Dirama Nw indaziw Bikatililin ilalaw ...Makuwarat yalabatim.!!!??????👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gr1wb8ij7f
    @user-gr1wb8ij7f 4 หลายเดือนก่อน

    እራሱ፡ባልቦላን፡ካላረጋቹ፡ማንም፡የሚያይ፡የለም።

  • @wulltamene235
    @wulltamene235 4 หลายเดือนก่อน

    ያለ ደሬ እንፈልግም 😢😢

  • @salahaldenjamal2754
    @salahaldenjamal2754 4 หลายเดือนก่อน

    ደሬ የመጨረሻዬ ነው ብለህ ነዋ እዲ የባለከው 🤔🤔🤔🤔

  • @demx123
    @demx123 4 หลายเดือนก่อน

    ያለ ደሬ ባልቦላ
    አንፈልግም ሌላ::

  • @user-to6hw5uo3p
    @user-to6hw5uo3p 4 หลายเดือนก่อน

    ከደሬ ውጪ ማንም መሆን የለበትም!

  • @girmademissie2063
    @girmademissie2063 3 หลายเดือนก่อน

    ደሬ ባልቦላ

  • @user-sy5mh5bg6z
    @user-sy5mh5bg6z 4 หลายเดือนก่อน

    ደሬ አንደኛ ነው ነገር ግን በሌላ ከተተካ ነፃነት ወርቅነህን እመርጣለሁ

  • @solocmc
    @solocmc 4 หลายเดือนก่อน

    If it ain’t break don’t fix it please don’t change him

  • @amaremekurya2431
    @amaremekurya2431 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ፈራህ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 4 หลายเดือนก่อน

    እራሱ ደሬ ይሁን።ለምደነዋል

  • @antenehmamila
    @antenehmamila 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mirx nw

  • @BereketManuela
    @BereketManuela 4 หลายเดือนก่อน

    ባልቦላ ደሬን ለመተካት አይቻልም ምን አልባት ነፍሱን ይማረዉ እና ሃብቴ ብቻ ነበር የሚችለዉ ግን የግድ ነዉ ካላቹ 1ኛ መኮንን ላዕከ 2ኛ እሸቱ መለሰ 3ኛ ነፃነት ወርቅነህ ከእነዚህ 3ቱ አሪፍ ተተኪ የሚሆኑ ይመስለኛል 🙏🙏🙏🙏

  • @fantutadese1418
    @fantutadese1418 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩ ባልቦላ አለማየሁ ጸጉረ ሉጫው ወይም ማንዴላ ካሳሁን ቢሆኑ

  • @WorknehAbiyu
    @WorknehAbiyu 2 หลายเดือนก่อน

    ሞኬ ይሁንልን

  • @FishBoss-16
    @FishBoss-16 4 หลายเดือนก่อน

    ደረጀ እደጀመረ ይጨርስ

  • @RespectVideo168
    @RespectVideo168 4 หลายเดือนก่อน +1

    Derje Erasu Yihun

  • @user-xs2bw5fy1f
    @user-xs2bw5fy1f 4 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ባልቦላ አፈልግም
    እኔ ከተቀየረ ማየትም አልፈልግም

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j 4 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣ባልቦላዬ

  • @mesfinkebedw5803
    @mesfinkebedw5803 4 หลายเดือนก่อน

    እራሱ ደሬ ይዉን ሊላ አያስፈልግም ጨረስኩ

  • @Warkatube257
    @Warkatube257 4 หลายเดือนก่อน

    ደሬ የማይቀጥል ከሆነ ካሳሁን ፍሰሀ (ማንዴላ) ቢሆን በአሪፍ የሚወጣው ይመስለኛል '

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 4 หลายเดือนก่อน

    ለባልቦላ ከደሬ ሌላ ወዴዉጭ

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 หลายเดือนก่อน

    እስካሁን ያለው አቀራረብና ርዕስ አመራረጥ ጥሩ ነው። ደረጄ (ባልቦላ) የራሱ የሆነ ተሰጥዎ ያለው ድንቅ አርቲስት ሆኖ ሳለ በሌላ መቀየሩ ለምን አስፈለገ? እኔ ከደረጄ ውጪ ባልቦላን ማየት አልፈልግም? ደህና ሁኑ።
    💚💛❤️

  • @mkb-fg6ok
    @mkb-fg6ok 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ድራማ የለ ደሬ ማየት አይቻልም፤ ስለዚህ ደሬ ይቀጥል

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እን ይሄንን ድራማ እማየው ደሬ ስላለበት ነበር እዴውን ብዙ እይታ የላችሁም ነበር እንኳን ደሬን ቀይራችሁት እሱ ከተቀየረ በሉ ደህና ሰንብቱ ምነው እቴ

  • @letmetellya6472
    @letmetellya6472 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dere! I love to see Telahun Elfnhe .

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 4 หลายเดือนก่อน

    እራሱ ደረጀ ይሁን

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 19 วันที่ผ่านมา

    አሳማኝ ምክንያት ካላቹ የግድ ከሆነ ነፂ ወይም ሞኬ

  • @eliaskindeya1653
    @eliaskindeya1653 4 หลายเดือนก่อน

    Derejen yemiteka manem yelm only dere 😅

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 4 หลายเดือนก่อน

    Manenm aflge erso new meflge ❤❤❤

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 4 หลายเดือนก่อน

    የለ ባልቦላ አንፈልግም ።😢