የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት የመጀመሪያ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 178

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 14 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤ ✝️ 🙏

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 10 วันที่ผ่านมา

    ወላዲተ አምላክ በልቤ ያለውን ታውቅያለሽ 🙏🙏🙏

  • @selamawitbirhan3424
    @selamawitbirhan3424 4 วันที่ผ่านมา

    Emebete mariyam yene lij afe kefechilrgn amen.

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 20 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen
    elelelele
    👏👏👏👏👏

  • @HelenDabi
    @HelenDabi 7 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ እናት በህልሜ እንዳየውሽ ሠው ነገረኝ ስውራማርያም ልጅሽን ውሰጂው አለችኝ ልጄ ምረሽልኝ ከመድሀኒት ገላግለሽ አንደጋደኞቹ ፅፎ አንብቦ ለደጅሽ ለምስክርነት አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

    • @kenenia1894
      @kenenia1894 6 หลายเดือนก่อน

      እማቤት ትረሸዳሽ እህቴ

  • @Tigi-v4p
    @Tigi-v4p หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ስውሯ ማሪያም በሰው አሀገር ያለሁት ልጂሽን አስቢኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እመብርሀን እናቴ እባክሽን እኔንም ስሚኝ ምን እደሚያስፈልገኝ ልጅሽ ያውቃል አማልጅኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 7 หลายเดือนก่อน +7

    እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሉ ለናተ የደረሰች የስውሯ ማሪያም ለኛም ትድረስልን ይድረስልን እናቴ ታቂያለሽ የልቤን ለምስክርነትሽ አብቂኝ የልቤን ቋጠሮ ፈተሽ

    • @temesgengoshu5930
      @temesgengoshu5930 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏❷❶

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 6 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ የስውሯ ማርያም አንቺን አምኖ አንቺን ተማፅኖ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ይድረስሽ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይደረሳት 🙏🙏🙏🙏💞💞💞🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @SoseSosina
    @SoseSosina 6 หลายเดือนก่อน +2

    እህተ ማርያም❤❤❤❤ስውሯ ማርያምለ ለኔም ድረሽልኝ የተባረከ ልጅ ስጭኝ

  • @frefre8352
    @frefre8352 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን. ❤አሜን❤አሜን. ክብር. ለድግል. ።ማርያም

  • @GameDufera-y9u
    @GameDufera-y9u 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Amern21❤❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እሩህሩህ አዛኝ እናት ክብር ይድረስሽ እናቴ ❤❤❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
    አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 7 หลายเดือนก่อน +2

    እልልል እመብርህን ከብር ምሰጋና የገባትል እልልልልልል

  • @HermelaZewduSelfiso
    @HermelaZewduSelfiso 2 หลายเดือนก่อน

    ሰውሯ ማርያም እጅና እግሬን ፍቺኝ አድኚኝ

  • @MesiGet-z7r
    @MesiGet-z7r 2 หลายเดือนก่อน

    Ebakeshi enti enenme semign besewuer adegegn

  • @9-yi1hn
    @9-yi1hn 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @sameeratig5424
    @sameeratig5424 3 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ገብርኤል በፀሎት አሰብልኝ

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 3 หลายเดือนก่อน

    እናቴ እመቤቴ ሆይ የልቤን ታውቂለሽ አንች ፍችልኝእልልልልልልልልልልልልል

  • @እናትኦርቶዶክስ
    @እናትኦርቶዶክስ 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል

  • @EyosiyasBeabu
    @EyosiyasBeabu 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለስውሯ ማሪያም

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለስዉሯ ማርያም 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @gff7556
    @gff7556 หลายเดือนก่อน

    ስውራ ማርያም እናቴን አባቴንም በፀሎትሽ አስቢልኝ አንቺ ፈውሽልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ በሰላም ተስደት መልሰሽ በሰላም አገናኝኝ

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኦባካችሁ ለስዉሯ ማርያም ንገሩልኝ እናቴ በየሳምቱ አኪቤት ነዉ እኔም ሰርቸ አዳልሰራሁ ነዉ እባካችሁ በፆለት አሳስቡልኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቻ ብላችሁ ማርያምን ስለት ተሳሉልኝ አስገባለሁ ስለቴን😭😭😭😭

    • @kenenia1894
      @kenenia1894 6 หลายเดือนก่อน

      አማቤት ትርዳቾዉ እህቴ

    • @zemnaygetu-gl3cw
      @zemnaygetu-gl3cw 6 หลายเดือนก่อน

      @@kenenia1894 አሜን አሜን አሜን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኛንም ለደጃ ታብቃን ስውር ማርያም ❤❤❤

  • @Qedist-kg1cu
    @Qedist-kg1cu 2 หลายเดือนก่อน

    Amni.amni.amni.elelel

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግንለእናቶቻችን ለእህቶቻችን የደርሰቹው ለእኔም ለልጀሸ ደርሸልኝ እመቤታችን ሰውራ ማሪያም አትርሸኝ አሰታውሸኝ እመቤታችን

  • @gannatjobra8790
    @gannatjobra8790 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanGm
    @BirtukanGm หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ShshShdh-q7i
    @ShshShdh-q7i 2 หลายเดือนก่อน

    ያኣምላኬ እናት አደራሽ 👏😢

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድግልማርያም እመቤቴ ስውራ ማርያም ቤሰቦቼ ከተሰወረባቸው መከራፈውቸው ድንግእመቤቴተለመኝ አባቶችበፀሎት አስብኝ አህተማርያም

  • @MasaraMasara-b4g
    @MasaraMasara-b4g 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 2 หลายเดือนก่อน

    Lenante yederesechi Enati Emebiti sewurwa maryam leni leji dereshilet 🙏🙏🙏

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 5 หลายเดือนก่อน

    ስውሯ ማሪያም ትማሪልሽ እህቴ

  • @KidKid-v6l
    @KidKid-v6l 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤አሜን እናንተን የሰማች እኔንም ትስማኝ🙏🙏🙏

  • @MhiretNvresa
    @MhiretNvresa 5 หลายเดือนก่อน

    Sewuria mariyam ❤❤❤❤❤❤timaeor

  • @አርአያ-ሠ1ጀ
    @አርአያ-ሠ1ጀ 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ናት ሁሉም ነገር ይሆናል ደጅሽን ሳረግጥ ሁሉም ነገር ይፈታል ከፈዘዝንበት ከታሰርንበት ተፈተን ደጅሽን እንረግጣለን አምናለሁ

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 3 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰውረሽ ከዚህ ቤት ሰውረሽ አውጪኝ በእውነት እስካሁንም ጠብቀሽኛልና አመጠግንሻለሁ ። የሂወቴን መንገድ መስመሬን አስተካክይልኝ አሜን

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል በፀሎት አሱብኝ ፍቅርተማርያም እህተማርያም

  • @meazamekonnen9487
    @meazamekonnen9487 4 หลายเดือนก่อน

    Beswerwa mariyam rselulegn
    Genzeven belugnee bemariyam

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዕዕዕልልልልል ለኔም ድረሽልኝ 😭😭😭😭😭

  • @TigistDemissie-cn1uj
    @TigistDemissie-cn1uj 6 หลายเดือนก่อน

    ክብሯ ይስፍ ለድንግል ማረያም እናቴ ማርያም እኔንም አስቢኝ

  • @kalip1499
    @kalip1499 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርያመሰገአሜንእልልልልልእልልልልልል

  • @EyobYoyo16
    @EyobYoyo16 5 หลายเดือนก่อน

    ክብርምሰጋና ለእናቴ ስውሯ ማርያም

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 5 หลายเดือนก่อน

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ ስውሯ ማሪያም ትማሮት ይድራሉ እህቴ እሷ ምንም አይሳናትም

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 3 หลายเดือนก่อน

    ሰውራ ማርያም አንቺ በሰውርግቢልኝ

  • @SelmWeghyeh
    @SelmWeghyeh 4 หลายเดือนก่อน

    ማርያም፣እናቴ፣እኔም፣የኔገርኩሽን፣ነገር፣ሁሉንም፣አስተካክለሽልኝ፣እደጅሽ፣መጥቸ፣እድመሰክር፣ለደጅሽ፣አቡቂኝ፣እናቴ፣ችግሮቸን፣በሙሉ፣ፍችልኝ፣፣በሰው፣አገር፣ሆኛ፣የምሰራውን፣ገንዘቤን፣ባርከሽ፣ካሰቡኩት፣አድርሽልኝ፣እናቴ፣ስውሮ፣ማርያም፣❤❤❤❤❤❤

  • @BosieWorku
    @BosieWorku 3 หลายเดือนก่อน

    wolt selasiy belahu tilulgn

  • @hahushow1769
    @hahushow1769 5 หลายเดือนก่อน

    Amen elelellllllll 🙏

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ለናተየደርስ የስሪማርያም ለኔም ይድርስልን

  • @lidiyakidane613
    @lidiyakidane613 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ሰዓት ያለሁበትን ጭንቀት አንቺ ታውቂያለሽ፡፡ ካለሁበት መንፈስ ጭንቀት ከህመሜ፣ ከጭንቀቴ፣ ከዘጋብኝ ነገር ሁሉ ፍቺኝ፡፡ መቸገሬን፣ቤቱን ጉዳይ፣ መጨነቄን መከፋቴን ሁሉ ታውቂያለሽ፡፡ ለሰው የማልነግረውን ሁሉ አንቺ ታውቂያለሽ ሁሉንም ፍቺው:: የሰው ፊት ከማየት አድኝኝ፡፡

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 7 หลายเดือนก่อน

    ስውሯ እናቴ ማርያም ታምሯን በመስማተ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ በረከቷ ይደርብኝ ለደጇ ታብቃኝ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen
    Elelelelelelelelel
    Emebetey Kedest Dengele Mariyam Ye Amlak Enat Bereketuwa Fekeruwa Amalajinetuwa Ke Hulachinem Gar Yehune Amen ✝️🤲🏼🤍🤍🤍🕯🕯🕯❤️❤️❤️❤️🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹

  • @HenokMolla-qe6kd
    @HenokMolla-qe6kd 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል ወላዲተ አምላክ ሁላችንም ለምስክርነት ታብቃን

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 3 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ውስጤን የውስጤን ችግር ኣንች ታውቂዋለሽ ጽሎቴን ልመናየን ስሜኝ እናቴ🙏🙏🙏 ድጅሽ መጥቸ ልምምስክር ኣብቂኝ እናቴ

  • @rahelaraya4485
    @rahelaraya4485 หลายเดือนก่อน

    Nabay mexi adey mearey

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน

    እናቴ የስው ማርያም ድረሽሊኝ😢😢

  • @tsegeredatesfaye8319
    @tsegeredatesfaye8319 หลายเดือนก่อน

    እናቴ የስው ማርያም ድረሽሊኝ

  • @mesikiros1394
    @mesikiros1394 6 หลายเดือนก่อน

    ሰውሯ ማርያም እናቴ ከበሽታዬ አድነኝ በፀሎት አሱበኝ ወለተ ሚካኤል

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 5 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ለናተ የደረሰው ለኔም ትድረስልኝ

  • @fekedeshath1109
    @fekedeshath1109 6 หลายเดือนก่อน

    የናተ የደረሰች የስዉራ ማራያም እኛንም ለደጅዋ ታብቃን እሜን ❤❤❤ በጸሉት አስቡን

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን።

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 3 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ስውሯ ማርያም ልጄን ፀዳለ ማርያም አንደበቷን ከፍተሽልኝ እኔ ለመመስከር አብቂኝ ያብቃሽ ለደጅሽ አብቅተሽኝ ለመመስከረም አብቅኝ ህመሜን እና ችግርን የተዘጋብኝን መንገድ ከፍቼ ዘንድ ሁሉ ትዳሬን ሁሉ ተባረኪ ዘንዳ እናቴ አዛኝ ወላዲተ አምላክ እለምንሻለሁ

  • @HxxgdhdgDd
    @HxxgdhdgDd 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerhawitTeklit-p7w
    @MerhawitTeklit-p7w 6 หลายเดือนก่อน

    Amen.amen temesgen

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 7 หลายเดือนก่อน +9

    እናቴ የስውሯ ማርያም ከስደት መልሰሽ ለናፈኩት ደጅሽ አብቂኝ አሜን ❤❤❤

    • @YyHh-kl3vm
      @YyHh-kl3vm 4 หลายเดือนก่อน

      እኔቴስዉሯማራምየተዘጋዉእባክሺ

    • @YyHh-kl3vm
      @YyHh-kl3vm 4 หลายเดือนก่อน

      ክፍቺልኝበስደትነኝየልቤንመሻት

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun80 5 หลายเดือนก่อน

    ስውርዋ ማርያም እናቴ ታውቂያለሽ የውስጤን አስተካክለሽ ላገሬ ለ ደጅሽ አቡቂኝ እኔ ደክሞኛል በቃሽ በይው

  • @dawitdemeke3797
    @dawitdemeke3797 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን,አሜንአሜን

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤elellllllllllllll elellllllllllllll elellllllllllllll ❤❤❤❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @HelenZerihun-hj1ky
    @HelenZerihun-hj1ky 6 หลายเดือนก่อน

    ወላዴተ ፡አምላክ ፡ለእኔ ም ፡ድረሽልኝ

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 6 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገን

  • @uaefuj6148
    @uaefuj6148 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 6 หลายเดือนก่อน

    Amen [3]🎉🎉🎉

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል ክብረ ለድንግል ማረያም ልጅ ይሆን❤❤❤❤

  • @alexassefa891
    @alexassefa891 6 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤😢😢😢 kibr la enatchin la dingl maryam 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 egzabiher la dajesh yabekgn Enate😢😢😢🤲🤲🤲🤲

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 7 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤

  • @AbbeeAbbee-p7s
    @AbbeeAbbee-p7s 7 หลายเดือนก่อน

    Ammin Ammin Ammin 🙏🙏🙏🙏 elleeeeelllll ellellleee ellellleee

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 6 หลายเดือนก่อน

    Ame Ame ❤❤❤❤

  • @ፍሊሞንየአርሴማልጅ
    @ፍሊሞንየአርሴማልጅ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስውራ ማርያም እናቴ ስደት ነኝ ያለሁት ከባድ ጭንቀት ላይ ነኝ እባክሽ ፍትልኝ😂😂😂 ወልደ ሰንበት ብላችሁ ኣስቡኝ❤❤❤እባካችሁ🎉🎉🎉🎉

    • @medhini7477
      @medhini7477 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብህ ወንድሜ

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እናቴ ትድኛለሽ ከናዝሬት የመጣችው እህቴን አይዞሽ አሜን

  • @uaefuj6148
    @uaefuj6148 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም

  • @genitube3975
    @genitube3975 25 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል አመቤቴ እኔንም በዚህ በስደት አች ጠብቂኝ እናቴ

  • @gff7556
    @gff7556 5 หลายเดือนก่อน

    ስውሯ ማረያም እኔንም በሰላም ተሰደት መልሽኝ ለደጂሸ አብቂኝ

  • @Biyu151
    @Biyu151 6 หลายเดือนก่อน

    Emebrhan tdabsish tmarish enate timrshalech takiat yel erhrahewan❤

  • @Dyf-v8t
    @Dyf-v8t หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ በሰው አገር እየተሰቃየሁ ነው ለኔም ድረሺልኝ😢😢😢😢😢

  • @TsehayDesta-br6kl
    @TsehayDesta-br6kl 6 หลายเดือนก่อน

    ስውሮ ማርያም ታምሮን ስሰማ ደስ ይለኛል አሞኛል እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ለምስክርነት

  • @mimiloza3155
    @mimiloza3155 7 หลายเดือนก่อน

    Egezabere yemesegene ❤️🙏🏽❤️

  • @tehetenademeke7052
    @tehetenademeke7052 6 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ትማርሽ

  • @mebaasefaw3920
    @mebaasefaw3920 7 หลายเดือนก่อน

    Kiber ldingle Mariyam yegbatal ellleeellllleeeee

  • @KindalemTilahun-u6y
    @KindalemTilahun-u6y 5 หลายเดือนก่อน

    Emebete yelibonayen fetsimilign

  • @GameDufera-y9u
    @GameDufera-y9u 2 หลายเดือนก่อน

    21❤❤❤

  • @selamawithaile9346
    @selamawithaile9346 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልል

  • @Biyu151
    @Biyu151 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ere yet nat😢😢

    • @Adingn
      @Adingn 6 หลายเดือนก่อน

      ጫጫከተማ ወደ ደብረብርሀን ስንሄድ ጽጌረዳ መገንጠያ የሚባል አለ እዛጋ ወርዳችሁ ባጃጅ ይዛችሁ መሄድ ይቻላል

  • @tayealemayehu282
    @tayealemayehu282 6 หลายเดือนก่อน

    የእመቤቴ ወዳጆች እንኳን ስእለታችሁ ሰማቻችሁ ቦታው ወይም አድራሻውን ግለጹልን።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 6 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ሰውራ ማሪያም እናቴ ለደጀሸ አብቂኝ ወለተ ሀይማኖት ለደጀሸ አብቂኝ