ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አጂብ ወላሂ እኔ አሁን በዝህ ውጥረት ውስጥ ሁኝ ብቻየን ከጌታየጋር ሳብሰለስል ያችን ቪደው እየሰማሁ ይበልጥ ንግግሬ ከጌታየጋር እዲቀጥል አረግሽኝ ፍርዲየ ሽኩራን እስኪ ሁላችሁም በዱአችሁ አስቡኝ ዝብርቅርቅ ያለስሜት ውስጥ ነው ያለሁት እሚገርመው ይክበዲም ይቅለልም ሲፈጥረኝ ለጓደኛ ለቤተሰብ መናገር ማወያየት አልወዲም ከልጂነቴ ጀምሬ ሲከፋኝ ጪር አለቦታ ላይ ብቻየን ሁኝ ማልቀስ ይቀናኛል ለሰው ከማወራ ይበልጥ ብቻየን ማልቀስ ነው እሚቀናኝ አላህ ከጪቀት ይጠብቃችሁ አቦ
አሚን እህት
አሚን እህት ትስቲይ ምረጥ እህተ ሁኝኝ ይሄነ ባህሪይሽ ለኔም አውሽኝ አስለመጅኝ
አሚንንን ማሻ አላህ ለሰው አለማውራትሽ ጎበዝ እኔ ግን ለሰው አውርቸ የበለጥ ያናድደኛል
@@መካነሰላምቱዩብ አብሽሪ የኔ ውዲ ግዜው እራሱው ያስለምዳል እኮን ሰው እናማ ቀስ እያለሽ ትለምጂዋለሽ
@@ZD8679 የኔውዲ አብሽሪ ይህን ከተከነዘብሽ ቀስ እያልሽ ማውራቱንም ትተይዋለሽ ምክኒያቱውም ያው ባወራውም ያናዱኛል ብለሽ ስለምታስቢ ዝም ታን ትመርጫለሽ ያኔ ወደጌታሽ ይሆናል ንግግርሽ ለቅሶሽ ብቻ ደስ እሚል ስሜት ይኖርሻል እናም እብሽሪ ስልሽ ነው ኦኽታየ
የዉነት ይለያል ምክርሽ ጀዛኪ ሁቢ
ጀዛክአላህ እክቲ ማሻ አላህ አላህ ችግራችንን በቅርብ ይፈታልን ያረብ እኔሰ አቅቶኛል ለአላህ ትቸዎለሁ
ማሻአላህ አለይኪ ምክሮችሽ ይመቹኛል በርቺ ውዴ
ኢንሻአላህ ከዛሬጀምሪ እራሴንእደምቀይርቃልእገባለሁ ጀዛኪላህ እህቴ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ላይክ ኮመንት አድርጉ ምርጥ ምክር እያካፈለችን ኢትዮ ሁና ማሻ አላህ በርችልን ካለፈ ስህተት ብዙ አስተምሮን ያልፋል ሀቂቃ ያም ጠንካራ ያደርገናል
ጀዛአክላህ ሀይር በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
ወላሂ አሁን ምን አይነት ሂወት እየኖረኩ እደሁ ወላሂ አላወቅም ይመሻል ይነጋል ዝብረቅረቅ ያል ሂወት 😭 ብቻ አልሀምዱሊላህ
አብሺር እነ አላህ ማአ ሠአብሪን❤
@@meymunameymuna6688 ኢንሻአሏህ ከአሏህ ተስፍ አልቁረጥም
አይዞሺ ጌታሺን ያዢና ቆምብለሺ አስቢ ምኑ ነው የተበላሹው ምን እየጠበቅሺ ነው ምን እየካሃደ ነው እና በየት ፣ወደት ፣ከማን ጋር ፣ መቼ ለሚሉት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ሞክሪ አላህ ይርዳሺ
አብሽሪዉደ አላህይገዝሽ እረጋብለሽ ከራስሽጋረ ተመካከረ ለሰዉከመናገረ ወደአላህ ያረብ በየእና ከዝያለራስግዜ ስሰጭ ታገኝዋለሽ መልሱ ዱአነዉ መፊቴሂ ያለዉ
አብሺሪ እማ ወላሂ እኔ ብቻ መሰሎኝ ነበር ለካ ሁሉም ሰዉ ነዉ ያረብ
፤ማሻ አላህ ኡህቲ ለቤትሽ አድስ ነኝ ጠቃሚ ትምህርት ነው ጀዛኪላህ
ወላሂሳህ ለሰዉ ማዋየት ምንምአይጠቅምምከአላህዉጭ ያረብ ጀዛከሏህኸይረን እህታችን
جزك الله خير
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበተ የአላህ ጥበቃውና እእዝነቱ አይለያችሁ❤❤
ጀዛኪላህ ኸይረን ጥሩ ምክር ነው
ሱበሀን አላህ ተርፈደ አየሁቢ ሁቢ ኢንሻ አላህ
ትክክል።ብላሻል።እህት።በተለይ።እኛሲደተኞቸ።❤🎉
ማሻአላህ ውዷ ጀዛኪላህ ኸይር ሀቢበቲ
جزك الله خيرٓٓا حببتي🌹🌹🌹
ኢሻ አላህ
ጀዛኪ አላህ ኸይር ፍርዶስ❤
ጀዛኪላህ ኸይር አላህ በኸይር ያሰታውሰሺ እህቴ
ዋአለይኩምሠላምወረህመትወሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኪሏህ ኡክቴ
ዋዓሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ፉፉ ከቻልሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ፈልጌሽነው
ዝብሎ በጪቅ ነዉ እምኖረዉ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ለምክርሺ ጀዛኪሏህ ኸይር ለቤትሺ አድ ነኝ እኔ ምን ማሰማት ያሰጠላኛል ሲጨቀኝ ያረብ አሏህ አተ ሁነን
ጀዛኩሙላህ ህይረን
ጀዛኪላህ ዜድ
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ጀዛክ አላህ ክይርን እህታችን
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
ዉድ ያአኬራ እህቴ ጀዛከአለህ ከይሪ በሪች ጣፈጭ ብችዉኑሮ ሰብስክረብ ከመቶ በለይነበሪገዉ
ማሻአለህ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛክላህ ኸይር በረች ምክር ነው🌹🌹🌹🌹
ጀዛኪ አላህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይር😊😊😊
የኔ ውብ ፍርዶስየ ስወድሸኮ ምክርሸ ሁሉ ጠብ አይልም
ሣህ
የአላህ አሁን ውድ እህቶች ምከሩኝ እኔ ያለሁበት ሂይወት የሚገረመው አነችይ እንዳልሽው የሆነ ነገረ የሚያጨናንቀኝ ነገረ ሲገጥመኝ መሸሽ ነው ስራየ አሁን ግን ፊት ለፊቴየ ተጋፈጠ እኔ ከልጅነቴየ ጀምሮ እበላለሁ እተኛለሁ ፍቅረ አላቅ ማፍቀረ አላቅ ቤተሰብ አላፈቅረ እህት ወንድም አላፈቅረ ከሰው ጋራ መግባባት አላቀ ማወራት ያለብኝን የሌሌብኝን አላቅ በራሴ አልተማመን ሰወች ምን ይሉኛል ብየ ነው የምጨናነቀው ትንሽየ ሰውነቴን ካመመኝ እሞት ይመስለኛል የሚገረመው ሞትን እረስቸየ መታመምን እፈራለሁ አላህ ጥሩ እድል ሰቶኝ ነበረ ጥሩ ባል እና ሌላው ሲከራተት በስደየት እኔ በሊቃማ ነበረ ነበረ የመጣሁት እዚህ ከመጣሁ ሀገረ ቤትም እያለሁ ከብት እረኛ ውሀ መቅዳት እነጨየት መልቀም ከትምህረት ወደየ ቤት ያገኝሁትነ መብላት ብቻ አለ እንደዚህ እያለሁ አገባሁ ሳገባ ወጥ መስራት እንጀራ መጋገረ አላቅም ከሰው ጋራ እንደየት መግባባት መኖረ አላቅም ሰው እፈራለሁ ሰወችም አይቀረቡኝ እኔም አላስቀረብ ትዳሬንመ ፈታሁ ባለማወቅ እድሜየን አባጨሁ የኔ ጎደኞች 4ወልደዋል እኔ አሁንም ልክ እንደህፃንነቴየ ነው አስተሳሰቤ አሁን ትዳረ ለመያዝ ስፈልል ባህሪየን ገባኝ ጠካራ አደለሁም ከሰው ጋራ ማውራት አልችልም አሁን ግን የኔን ችግረ ሳቅ ለምን ሰው እንደጅል እንደሚያየኝ ለምድ ጎደኛ እንደማይኖረኘ ብቻኛ ሰወች ከኔ ጋራ አይቆዩም በራሴ እንደማልተማመን በደቂቃው ያቁብኛል ከወሬየ ይገረማል ምነ ልሁን ሰው ሁሉ የቀረበኝ ጥሩ ይመስለኛል አወራቸዋለሁ ችግሬን ይሩቅኛል ምን ልሁን የልቤ ብየ የማዋየው ሰው የለም
አብሺሪ ይህ እኮ ቀላል ነው አንድ ሰው ችግሩን ከተረዳና ለመቀየር ዝግጁ ከሆነ ከአንች በታችም አሉኮ አማወቃችውን የማያውቁ 0581537912 በዋትስ አፕ አናግሪኝ እናወራለን
ሱባንአለህ ሀቢብቲ አብሺሪ እኔም እዳቺ ነኝ ሰዉ ያምነለዉ ያሚቃር ባኝ ኡሉ ወዳጅ እመስለኘል ቢቻ አልሀምዱሊለህ
አብሽሪ እህት😢
ውዷ አይዞኝ
ጀዛኪ አሏህ እኔ አሁን ያለሁበት ነው መፍትሄውን ሥለነገርሽኝ አመሠግናለሁ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን
አሺ❤❤❤
ሳህ
ትክክል
Thanks
ማዉራት የሌሉብን እያወራን ተበላሸንኮ ፊርድ ሚስጥር እየጠፋ ነዉ😢
🌹🌹🌹🌹
አህለን እህቴ❤
ስለኔ የምታወሪ ነዉ የመሰለኝ ወላሂ አዎ😢ወላሂ
❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍❤👈
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Mashallah 😢jzk
ፍርዶስዬ እዴትነው እማገኝሺ
0581537912
@@firdows3971 የየትኮድ ነው እህት
*ሀቅነዉ*
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭
አላያሳጠየኔዉደ
እህቴ በጣምነውየሚቲሥፋልጉኝልሽ እኔእዳቹነው የሁኑኩት ኢሞጊቢልኝእህቴበአላህዪዜሻልህእህቴ
አድራሻሺን ላክልኝ እሺ
ቴክስት ፅፌልሽ አትመልሽም ሌሽ
አሠላሙአለይሉም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ዱባይነኝእህቴ
ጂዛኪ አላህ ኸይር
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሽአላእህተአሌህይስጥልኝየዉስጤእማወራዉጨንቆኝነበርምክሮሽደስይይላሉበሰዉሃገርፈተናነዉየሆነብኝነገርሙስሊምእህቶቸዱአርጉልኝ
😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
አጂብ ወላሂ እኔ አሁን በዝህ ውጥረት ውስጥ ሁኝ ብቻየን ከጌታየጋር ሳብሰለስል ያችን ቪደው እየሰማሁ ይበልጥ ንግግሬ ከጌታየጋር እዲቀጥል አረግሽኝ ፍርዲየ ሽኩራን እስኪ ሁላችሁም በዱአችሁ አስቡኝ ዝብርቅርቅ ያለስሜት ውስጥ ነው ያለሁት እሚገርመው ይክበዲም ይቅለልም ሲፈጥረኝ ለጓደኛ ለቤተሰብ መናገር ማወያየት አልወዲም ከልጂነቴ ጀምሬ ሲከፋኝ ጪር አለቦታ ላይ ብቻየን ሁኝ ማልቀስ ይቀናኛል ለሰው ከማወራ ይበልጥ ብቻየን ማልቀስ ነው እሚቀናኝ አላህ ከጪቀት ይጠብቃችሁ አቦ
አሚን እህት
አሚን እህት ትስቲይ ምረጥ እህተ ሁኝኝ ይሄነ ባህሪይሽ ለኔም አውሽኝ አስለመጅኝ
አሚንንን ማሻ አላህ ለሰው አለማውራትሽ ጎበዝ እኔ ግን ለሰው አውርቸ የበለጥ ያናድደኛል
@@መካነሰላምቱዩብ አብሽሪ የኔ ውዲ ግዜው እራሱው ያስለምዳል እኮን ሰው እናማ ቀስ እያለሽ ትለምጂዋለሽ
@@ZD8679 የኔውዲ አብሽሪ ይህን ከተከነዘብሽ ቀስ እያልሽ ማውራቱንም ትተይዋለሽ ምክኒያቱውም ያው ባወራውም ያናዱኛል ብለሽ ስለምታስቢ ዝም ታን ትመርጫለሽ ያኔ ወደጌታሽ ይሆናል ንግግርሽ ለቅሶሽ ብቻ ደስ እሚል ስሜት ይኖርሻል እናም እብሽሪ ስልሽ ነው ኦኽታየ
የዉነት ይለያል ምክርሽ ጀዛኪ ሁቢ
ጀዛክአላህ እክቲ ማሻ አላህ አላህ ችግራችንን በቅርብ ይፈታልን ያረብ እኔሰ አቅቶኛል ለአላህ ትቸዎለሁ
ማሻአላህ አለይኪ ምክሮችሽ ይመቹኛል በርቺ ውዴ
ኢንሻአላህ ከዛሬጀምሪ እራሴንእደምቀይርቃልእገባለሁ ጀዛኪላህ እህቴ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ላይክ ኮመንት አድርጉ ምርጥ ምክር እያካፈለችን ኢትዮ ሁና ማሻ አላህ በርችልን ካለፈ ስህተት ብዙ አስተምሮን ያልፋል ሀቂቃ ያም ጠንካራ ያደርገናል
ጀዛአክላህ ሀይር በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
ወላሂ አሁን ምን አይነት ሂወት እየኖረኩ እደሁ ወላሂ አላወቅም ይመሻል ይነጋል ዝብረቅረቅ ያል ሂወት 😭 ብቻ አልሀምዱሊላህ
አብሺር እነ አላህ ማአ ሠአብሪን❤
@@meymunameymuna6688 ኢንሻአሏህ ከአሏህ ተስፍ አልቁረጥም
አይዞሺ ጌታሺን ያዢና ቆምብለሺ አስቢ ምኑ ነው የተበላሹው ምን እየጠበቅሺ ነው ምን እየካሃደ ነው
እና በየት ፣ወደት ፣ከማን ጋር ፣ መቼ ለሚሉት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ሞክሪ
አላህ ይርዳሺ
አብሽሪዉደ አላህይገዝሽ እረጋብለሽ ከራስሽጋረ ተመካከረ ለሰዉከመናገረ ወደአላህ ያረብ በየእና ከዝያለራስግዜ ስሰጭ ታገኝዋለሽ መልሱ ዱአነዉ መፊቴሂ ያለዉ
አብሺሪ እማ ወላሂ እኔ ብቻ መሰሎኝ ነበር ለካ ሁሉም ሰዉ ነዉ ያረብ
፤ማሻ አላህ ኡህቲ ለቤትሽ አድስ ነኝ ጠቃሚ ትምህርት ነው ጀዛኪላህ
ወላሂ
ሳህ ለሰዉ ማዋየት ምንምአይጠቅምም
ከአላህዉጭ ያረብ ጀዛከሏህ
ኸይረን እህታችን
جزك الله خير
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበተ የአላህ ጥበቃውና እእዝነቱ አይለያችሁ❤❤
ጀዛኪላህ ኸይረን ጥሩ ምክር ነው
ሱበሀን አላህ ተርፈደ አየሁቢ ሁቢ ኢንሻ አላህ
ትክክል።ብላሻል።እህት።በተለይ።እኛሲደተኞቸ።❤🎉
ማሻአላህ ውዷ ጀዛኪላህ ኸይር ሀቢበቲ
جزك الله خيرٓٓا حببتي🌹🌹🌹
ኢሻ አላህ
ጀዛኪ አላህ ኸይር ፍርዶስ❤
ጀዛኪላህ ኸይር አላህ በኸይር ያሰታውሰሺ እህቴ
ዋአለይኩምሠላምወረህመትወሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኪሏህ ኡክቴ
ዋዓሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ፉፉ ከቻልሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ፈልጌሽነው
ዝብሎ በጪቅ ነዉ እምኖረዉ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ለምክርሺ ጀዛኪሏህ ኸይር ለቤትሺ አድ ነኝ እኔ ምን ማሰማት ያሰጠላኛል ሲጨቀኝ ያረብ አሏህ አተ ሁነን
ጀዛኩሙላህ ህይረን
ጀዛኪላህ ዜድ
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ጀዛክ አላህ ክይርን እህታችን
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
ዉድ ያአኬራ እህቴ ጀዛከአለህ ከይሪ በሪች ጣፈጭ ብችዉኑሮ ሰብስክረብ ከመቶ በለይነበሪገዉ
ማሻአለህ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛክላህ ኸይር በረች ምክር ነው🌹🌹🌹🌹
ጀዛኪ አላህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይር😊😊😊
የኔ ውብ ፍርዶስየ ስወድሸኮ ምክርሸ ሁሉ ጠብ አይልም
ሣህ
የአላህ አሁን ውድ እህቶች ምከሩኝ እኔ ያለሁበት ሂይወት የሚገረመው አነችይ እንዳልሽው የሆነ ነገረ የሚያጨናንቀኝ ነገረ ሲገጥመኝ መሸሽ ነው ስራየ አሁን ግን ፊት ለፊቴየ ተጋፈጠ እኔ ከልጅነቴየ ጀምሮ እበላለሁ እተኛለሁ ፍቅረ አላቅ ማፍቀረ አላቅ ቤተሰብ አላፈቅረ እህት ወንድም አላፈቅረ ከሰው ጋራ መግባባት አላቀ ማወራት ያለብኝን የሌሌብኝን አላቅ በራሴ አልተማመን ሰወች ምን ይሉኛል ብየ ነው የምጨናነቀው ትንሽየ ሰውነቴን ካመመኝ እሞት ይመስለኛል የሚገረመው ሞትን እረስቸየ መታመምን እፈራለሁ አላህ ጥሩ እድል ሰቶኝ ነበረ ጥሩ ባል እና ሌላው ሲከራተት በስደየት እኔ በሊቃማ ነበረ ነበረ የመጣሁት እዚህ ከመጣሁ ሀገረ ቤትም እያለሁ ከብት እረኛ ውሀ መቅዳት እነጨየት መልቀም ከትምህረት ወደየ ቤት ያገኝሁትነ መብላት ብቻ አለ እንደዚህ እያለሁ አገባሁ ሳገባ ወጥ መስራት እንጀራ መጋገረ አላቅም ከሰው ጋራ እንደየት መግባባት መኖረ አላቅም ሰው እፈራለሁ ሰወችም አይቀረቡኝ እኔም አላስቀረብ ትዳሬንመ ፈታሁ ባለማወቅ እድሜየን አባጨሁ የኔ ጎደኞች 4ወልደዋል እኔ አሁንም ልክ እንደህፃንነቴየ ነው አስተሳሰቤ አሁን ትዳረ ለመያዝ ስፈልል ባህሪየን ገባኝ ጠካራ አደለሁም ከሰው ጋራ ማውራት አልችልም አሁን ግን የኔን ችግረ ሳቅ ለምን ሰው እንደጅል እንደሚያየኝ ለምድ ጎደኛ እንደማይኖረኘ ብቻኛ ሰወች ከኔ ጋራ አይቆዩም በራሴ እንደማልተማመን በደቂቃው ያቁብኛል ከወሬየ ይገረማል ምነ ልሁን ሰው ሁሉ የቀረበኝ ጥሩ ይመስለኛል አወራቸዋለሁ ችግሬን ይሩቅኛል ምን ልሁን የልቤ ብየ የማዋየው ሰው የለም
አብሺሪ ይህ እኮ ቀላል ነው አንድ ሰው ችግሩን ከተረዳና ለመቀየር ዝግጁ ከሆነ ከአንች በታችም አሉኮ አማወቃችውን የማያውቁ
0581537912 በዋትስ አፕ አናግሪኝ እናወራለን